Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋውገበታውብቻበቂነው፣አይይይይይደስስትሉ፣የዛሬንአያርገውናበዚህሙዚቃነበርያገባሁትእኔም፣ስደትየስሪህን❤❤❤
ወይ ባህላችን ልዩ ነወኮ የኔ ደግ ህዝብ አማራ💚💛❤👑👑🔥🔥🔥
ያረቢ አገራችንንሠላም ያወርድልን
በግናችሂ ነይ በመኪና ክክ በግሊዘኛ ክክ
ይህነበር የጥንቱ የጧቱ ባህል ፍቅርና መተሳሰብ የሞላበት
ደስ ሲሉ የቆንጆ ሀገር ወሎ
❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ
እኔምእደዚህነበራአይትዚታአሁንደግሞሰደትእፍፍፍፍፍፍ
አሁን ወሎየወችን አሰደባችሁ በደብ አታቁም
ያገሬልጆች ማሻላሕየማነዉሰረጉ
የስ ያገሬ ባህል ወይ እንደዚህ ሰርግ ተበላሁ አመታት አለፈኝ ወሎ የፍቅር ሀገር ማነው ሰርገኛ ሲመጣ ምንገድላይ ጠብቆ ቅጠል የሚጥል ዳቦ እድጣልለት ክክክክ አይ ልጂነት
👍👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤ማሻአላህ ይለያል❤
የኔ ምርጥ ህዝብ
መጋቢት 24 አደየ 034 ቀበሌ ወድሜ ያገባል እኔ ጠርቸሀለሑ ሒድና ቀርፅ አይይይይ😢😢
ይሀንሁሉሠው መነቀልነው
አይትዝታ ሀገሬ
ወንድምየዉ በቃ ይህን ሰርግ ተያይዘከዉል❤❤❤❤❤
በየት መጣሽ ያንችንም ኢሻአላህ
አገሬ ወላሂ አገሬነው
የት አከባቢ ነሽ እኔም እዛው ነኝ ያገሬ ልጅ እንተዋወቅ ❤❤❤❤
በጣም ነው ድስ የሚሉት
አስተካክል ወራ ይሉ ሳይሆን ወረኢሉ በሚለው
ወረኢሉ
ክክክክክክ ሙሽራውን የተለየ ሱፍ አያለብሱትም እደ 😂ያገሬ ባህል ደስ የሚለው ከደሴ እስከራያ ያለው ያምራል
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
አይሥደትየሥራህንይሥጥህ
ማሻ አላህ ያገሮቸ ልጆች❤❤❤❤❤❤
ወረኡልን አሳየን
አይሰደት፣የስራህን፣ወድሜእያገባ፣እኔእዝህ፣ብቸኝነት፣ይጫወትብኛል ስጋየ፣እዝህ፣ነው፣ነፊሴ፣እዛነው
እኔን
ይቅርታ አመሰግናለሁ ❤❤
መሻአላህ❤❤❤❤❤
ይመችህ ወድሜ አህመድ ፈጮጮ
ታወቂዋለሽ አህምዬን
እና ስለ ሽልማት ብታቀርብልን
Ayi tezeta
ዉይኔዴሲልአገሬወራኢሉ
አይስደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሴይላል
ወራይሉ ወረዳነዉ
አይ ትዝቲ❤❤❤
አይይይይ አገሬ ትዝታ❤❤❤❤
አይታዝታ
ወይኔ ትዝታብቻ
ይሁሉጉድ ገባሄነውደ እሚሄዱት😂😂😂😂
በሆነ አጋጣሚ አበብረው እየኖሩ ያሉ ጥዶች በተለይ በስደት ሀገራ ሲገቡ ሰርግ ማረግ ቢፈልጉ በሰርግ ቢደረግ ይሻላል ወይስ መልስ የትኛው ይሻላል እና በተረፈ በርታ
በሰርግ ምክንያቱም በሰዉ አገር ሲከራተቱ ቆይተዉ በስርግ ቢጋቢ ሁለተኛዉ አለም ነዉ ለእናት ላአባት ደስታ ብቻ ሳይሆን ለዘመድ አዝማድ ከደስታ በላይ ደስታነዉ የተነፋፋቀዉ ሲገናኝ በትልቁ ሰርግ መካከል ትንሽ ሰረግ አለ የሚተጫጨዉም ይተጫጫል ።ሙሽሪት(ሙሽራዉ) አለሙ የዛን ቀን ነዉ።
እናም ሰርግ መሰረግ ጎጂም ቢሆን ዘመድን ማገናኘት ትልቅ ዋጋ አለዉ ዘመድ የሚገናኘዉ በሞት በሰርግ ብቻነዉ እናም በሰረግ መጋባቱ ለእኔ ምረጫዬ ነዉ
@@werehimenomeda7223 አመሰግናለሁ ኢሻአላህ ታላቅ እህቴን ታዳድረኛለህ የዐ21 ደረባ ልጂ ነኝ ጎረቤት ነን
ማሻአላህ አንችንም እሷንም እንድራለን አደራ እንዳትረሽኝ ከድኮር ጀምሬ እኔነኝ የምሰራዉ።
😂😂 እኔማ ቀድሚያት ስጠብቃት ቀረች ቀድሜት አገባሁ @@werehimenomeda7223
ሽመልስ አሊ አይ ትዝታ
❤❤❤❤❤❤
09 የትሰፈር ነው
ፎጨጩ
እኔአላወቅሁትምእኔከተማውነኝአይስዴትአይንህይጥፍ
ከከከከ በግሊዘኛ
አይስደትአላህያጥፍህ
አይዞሽ
አየዘሸ
አይትዝታ2003በዝህመልኩነበርያገባሁአሁንማየልጂናትሆኩኚአልሀምዱድላ
ማሻአላህ
እኔ በዚህ መልኩ ነበር ያገባሁት እድሜ ለስደት በልጂነቴ ትቸ ስደት መጣሁ እሱ ወልዶል እኔም በስደት ነኝ ግን ስደት በመጣቴ ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ ድኒን ተምሪያለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን የእኔ ዉድ እህቶች አይዞን ቁሜ በዳርኳችሁ
❤😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረይመችሕ
በናትሕመወድሜጋቢ24
በናትሕወድሜ
@@JdDj-vy4im አቤት አልገባኝም
እንድቀርፆላት ነው ❤❤❤@@werehimenomeda7223
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤