"ሀይማኖት ÷ተስፋ ÷በጎ ምግባር" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 87

  • @biskut6932
    @biskut6932 Рік тому

    ጌታ ሆይ እንዲህ አይነት መምህሮችን አብዛልን አሜን

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የሰማነውንም በልቦናችን ውሎ ይደር አገራችንም የቀድሞው ዘመኗ ይምጣ አምላክ ማስተዋሉን ያድለን

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰመልን አባታችን እድሜ ከጤናጋረ አሜን አሜን አሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 роки тому +1

    Amen amen amen egzehabihir yemesgen lulum negire kale hiowte yasemalne

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 роки тому +1

    አሜንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ታችን አባ ይፍቱኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      አሜን።
      👉ua-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/v-deo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @saralondon5282
    @saralondon5282 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      ua-cam.com/video/tCNmasV-NkM/v-deo.html
      👆👆👆
      ከላይ ባለው ሊንክ ይከታተሉ
      #ጦርነት_መጣ፤ረሃብ_መጣ፤በሽታ_መጣ...ቢሏችሁም #ልባችሁ_አይሸበር
      ✝️በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
      ✝️ነብስን የሚያረጋጋ ድንቅ ትምህርት
      👉ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "UA-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
      ተያያዥ ቻናሎች
      👉ua-cam.com/video/rFoyT4upZhk/v-deo.html
      👉ua-cam.com/video/3dthr8hrQzg/v-deo.html

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ

    ቃለህይወቱን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወን እግዚያብሄር ይባርክልን እድሜና ፀጋን ያድልልን እኛንምደሞ የቅዱሳን አምላክ ህያዉ እግዚያብሄር ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርትነዉ አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    በእውነት ላሰተማሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በጸሎታቹሁ አሰቡኝ ወለተሰላሴ እያሉአባቴ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 роки тому +1

    Kate hiowte yasemalne amen

  • @meseretmengistu6979
    @meseretmengistu6979 4 роки тому +1

    Kalehiwot yasemaline abatachine

  • @shibrabzuneh7119
    @shibrabzuneh7119 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን

  • @rethakwt5123
    @rethakwt5123 4 роки тому

    Amen abatachn kale whioten yasemalen yageleglot zemenachun yebarkelen

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624

    ፀጋዎትን ያብዛሎት

  • @mulatheshmulathe6187
    @mulatheshmulathe6187 4 роки тому +2

    Kelli
    Heyewten.ysemalen. Endat.yezohal. yalwuten
    Egzeabehr. Yasemalen
    Amen.abtahen.

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh9939 3 роки тому

    በእውነት ሂወተ የሆነ ተስፋ ነዉ። ስልከ ቁጥረወት ባገኝ ደስ ባለኝ። በየቀኑ ነዉ የምሰማዉ። አሜሪካ ነዉ የምኖረዉ።
    እናተን አያሳጣን።

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @hagoshadis1760
    @hagoshadis1760 4 роки тому +6

    ክቡር አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናወትን ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማል ከዚህም በላይ ፀጋወትን ያብዛልን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን አሜን ወአሜን::

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
      👉ua-cam.com/video/1d7mVxUbhYY/v-deo.html
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "UA-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @fg6555
    @fg6555 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯🌹💚💛❤🌾🌾🌾🍀🍀🍀🕯🕯🌹

  • @bethlehemzewude9406
    @bethlehemzewude9406 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወይ ያሰማልንአባታችን በእውንት እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

    • @hilinaaemro3135
      @hilinaaemro3135 4 роки тому +1

      @@gubaetezekro200 ebakwon abatachen semit mekan selam mdhanialem bimetuln ene endesemahugn

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @ሃገራችንበሰማይነው
    @ሃገራችንበሰማይነው 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      አሜን።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I,l..,l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 роки тому +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @biskutzele4534
    @biskutzele4534 4 роки тому

    Amen Amen Amen lAbatachin kale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen yemayi tegebi timint new Abatachin EGZABHER indem ina tenawun yadililin Amen

  • @messmelkamy5777
    @messmelkamy5777 4 роки тому +1

    አባፈጣሪእድሜወናያርዝምእልን ፈጣሪከክፉነ ገርይጠብቆዎ አባ ጾሎት ዪድርጉልኝ አባ ውለተሚካአይልኝአባበጣምግራደገባኝሰዉነኝ

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      👉ua-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/v-deo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን አብየቱ ይቅር በለን።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      👉ua-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/v-deo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @fanaalem1603
    @fanaalem1603 3 роки тому

    Amen 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Kalehywot yasemaln

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 роки тому +2

    አሜን፫የቃሉ ባለቤት እግዛብሄር ይመሥገን አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @genetbekele3631
    @genetbekele3631 4 роки тому +2

    እሜን ካለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @ሰላምማሬ
    @ሰላምማሬ 4 роки тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ተሥፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በፆለተወት ያስቡን አባታችን ❤❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I,l..,l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤነ ጋር ያድልልን አሜን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      አሜን።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I,l..,l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 4 роки тому +1

    ክቡር አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናወትን ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማል ከዚህም በላይ ፀጋወትን ያብዛልን እኛንም በምንሰማው ቃል ፍሬ እድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫

  • @elsupladeta3626
    @elsupladeta3626 4 роки тому +2

    kel yewt yesmalen abetchen berktew yedrbn amen

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 4 роки тому +2

    አባታችን ይፍቱኝ በፀሎቶቹ አስብኝ እህት ማርያም ነኝ ቃለሕይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፅጋውን እጥፍ ድርብ አርጎ ያድልልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 роки тому

    Amen kale hiwote yasmalen abatachin

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @josephged5627
    @josephged5627 4 роки тому +1

    Kale hiyewut yasemaln memhirachin

  • @WonduKelbessa
    @WonduKelbessa 4 роки тому +2

    አለማመኔን እርዳው::

    • @WonduKelbessa
      @WonduKelbessa 4 роки тому +1

      ቡራኬዎት ይድረሰኝ:: ቃለ ህይወት ያሰማን::

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      አሜን።

  • @saraasfaha7446
    @saraasfaha7446 4 роки тому +3

    Egziabher yemesgen! Abatachenene yetebekelene.Sound was so bad at the end .

  • @theoh210
    @theoh210 4 роки тому +2

    የመምህርን ትምህርታቸውን እየወደድን በማስታወቂያ ብዛት ተቸገርን እባካችሁ ተንሽ ማስታወያውን ቀንሱት እንዴት እንስማ በተረፈ ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      👉ua-cam.com/video/tCNmasV-NkM/v-deo.html
      👆👆👆
      ከላይ ባለው ሊንክ ይከታተሉ
      አሜን ለሌሎችም ያጋሩ (share) ያድርጉ ።
      ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "UA-cam" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
      ተያያዥ ቻናሎች
      👉ua-cam.com/video/rFoyT4upZhk/v-deo.html
      👉ua-cam.com/video/3dthr8hrQzg/v-deo.html

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

      እህቴ ማስታወቂያው እኮ ጥሩ ነው እህታለም እየታገሽ አዳምጭ እሽ

  • @messmelkamy5777
    @messmelkamy5777 4 роки тому +2

    አባበጣምጾለቶያስ
    ፈልገኛልጾሎትአድእርጎልኝ

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 роки тому

      👉ua-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/v-deo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 2 роки тому

    Base.agr.eytskyaw.naw.yalwut.barktchu.yedrebgn

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 2 роки тому

    ABA.ebkoten.saleyulegn

  • @seifegebreiltesfaye257
    @seifegebreiltesfaye257 3 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣 funny

  • @seifegebreiltesfaye257
    @seifegebreiltesfaye257 3 роки тому

    ወሬኛ ደብተራ

  • @seifegebreiltesfaye257
    @seifegebreiltesfaye257 3 роки тому

    አንተ እየተልከሰከስክ ሰው ትሰብካለህ። useless

    • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
      @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ 2 роки тому

      እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኧረ መድለኒያለም ማስተዋሉን ያድለን እህት ወንድሞቸዋ አለማፈር ሰዉን ከማየት እራስን ማየት አይቀድምም ዉይ በጣም የሚገርምነዉ እንኳን እነሱን በአይናችሁ የማታዉቋቸዉን እ የተሰረቀ እንኳን ቢታይ ነዉርነዉ ጨርሶም ከሰዉልጅ የማይጠበቅ ንግግርነዉ በስመስላሴ ቀስ ማስተዋል ማነን ገደለ ወገኖቸዋ ኧረ ያስጠላን የሚያስጠላዉን እና የሚ ወደደዉን ያለየሰዉ እራሱ እዳዉ ሰዉብለህ ለማመንም ይከብዳን እንጠንቀቅ ሰዉ በእራሱነዉ የሚረክሰዉም የሚወደደዉም ከሰዉልጅ እንደዚህ አይነት እርካሽነገር አይጠበቅም ሰዉ እኮ ማለት በግዚያብሄር አምሳል የተፈጠረ ፍፁምነዉ ታዲያምነዉ ከፍጥረት ሁሉ ከፍብለን ተፈጥረን ሳለ በራሳችን እንደ ማይረባ ነገር እረከስነ ወገኖቸዋ እስኪ እናስተዉል ወደት እየሄድንነዉ ይስሀሊለነ ቅድስት

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    በእውነት ላሰተማሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በጸሎታቹሁ አሰቡኝ ወለተሰላሴ እያሉአባቴ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I,l..,l ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html