ዲሞክራሲ ገሎኝ ነበር መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 147

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +34

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 роки тому +23

    የእያንዳንዱ ወጣት ምስክርነት በጣም ያንፃል በርቱ 🙏

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 роки тому +17

    የአመቱ ምርጥ ትምህርት 😂😂😂😂😂😂😂እናትየው አንደኛ ናት 😂😂😂😂😂

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 2 роки тому +7

    ጀግና ናት ማሚ አንበሳ አንዳንዴ ልጆቹ ማሳደግ ጥበብ ያስፈልገናል ተባረክ ወንድሜ ዮኒ አንደኛ ነህ

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 2 роки тому +5

    😂😂😂😂😂 ዲሞክራሲ!...የእውነት እጅግ በጣም 💯 እስማማለሁ!...Too much ሲበዛ ጣጣ አለው! 🥇1ኛ!

  • @Bara577
    @Bara577 2 роки тому +13

    ለውጥማ አለ። Glory to God.

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 роки тому +3

    የኔ ወንድሜ ❤❤😘😘😘
    ዮኒዬዬ 1ኛ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ❤❤😘😘

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +21

    ማሚን አድንቄያታለሁ ጀግና ነች

  • @gideonmaneso2641
    @gideonmaneso2641 2 роки тому +8

    This is the best of all! Very simple to the point real, so humble to listen&funny testimony. Oh! Thank God for the wonderful work that He is doing though YONATEN’s services.

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ትውልድ ሁሉ ገና ይድናል ወንጌል ያሸንፋል

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁይ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ የኔ ወንድሜ ተባረከ

  • @user-sw8et7gz5h
    @user-sw8et7gz5h 2 роки тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ኡፍፍፍፍ የዚህ ልጅ እናት አንደኛ ናት

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 роки тому +25

    አኛ እዚ ክስረተአብ ጨጓራችንን ይልጠናል🥺 ዮኒዬ አንተ ከልጆችህ ጋር ፍትትት እያልክ ነው ክበርልን የዛሬው በሳቅ አፈረሰኝ አንደኛ ነው 😀😀😀

  • @Haset7866
    @Haset7866 2 роки тому +2

    What a wonderful testimony 👏 God is good hallelujah 👏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +5

    የሚገርም ምስክርነት ወንድሜ ተባረክ እውነት ቆንጠጥ የሚያረግ ቤተሰብ ያስፈልጋል ያኔ ከጥፋት ትመለሳለው ለውጥህ የፀና ይሁን 🙏

  • @lidymgaberymgaber2529
    @lidymgaberymgaber2529 2 роки тому +3

    መዳን በጌታ በኢየሱስ ።ማምለጥ በጌታ በኢየሱስ።

  • @haimiadmasu3330
    @haimiadmasu3330 2 роки тому +2

    ጀግና እናት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 роки тому +4

    አይ የሀገሬ እናቶች ጀግኖች ናቸው እኮ በሳቅ ነው የገደለኝ ልጁ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Egzaber melkam new

  • @gananagan5788
    @gananagan5788 2 роки тому +1

    I appreciate this because this the same as my history

  • @godisgood1194
    @godisgood1194 2 роки тому

    የምገርም ምስክርነጥ ። ዮኒ ደግሞ ዘመንህ ይባረክ።

  • @IyIsusyadnal1
    @IyIsusyadnal1 2 роки тому

    ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ

  • @sisay6166
    @sisay6166 2 роки тому

    ዮኒ እግዚአብሄር ይባርክህ ያብዛልህ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 роки тому +3

    የምር እናት 1ኛ ነት ቁጡ 😁😁 አስተዳደግ በጣም ወስኝ ነው ዮንዬ ለምልምሊኝ 🙏

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 роки тому +1

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️ 💖

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 2 роки тому

    Woooooooooooooow Egziabher yebarek yoniye teberek eniwodehalen ❤️❣️😘💌❣️❣️😍❣️😘💌💌💌💌

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Рік тому

    Geta EYESUS Geta naw 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 роки тому +2

    የአንተ እናት እኛ ቤት አባት ነው ይሀው አሁን ልጃችን ለማስተካከል ምግብ ቤት እንዳይበላ ተከልክሏል ጌታ ይርዳን

  • @taricwagsilase645
    @taricwagsilase645 18 днів тому

    ጀግና እናተ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 роки тому +1

    Wwwwo getaa yibark 🇪🇹🙏

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 2 роки тому +2

    ዮኒ,ዮኒ,ወንድሜ,ብሩክ,ነው

  • @user-uj9cv9dq3n
    @user-uj9cv9dq3n 2 роки тому +4

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ ክበርልኝ እንወድሃለን አንድ ነገር ተባበረኝ ልጆንና እህቴን መተው እንዲማሩ ፈልጌ በጣም ፈልጌ ነበረ ግን ስልክ አይሰራም ምዝገባ እንዳለቀ አውቃለው እባክህን እንደምንም ብለህ ተባበረኝ አሸጋሽገክ ቢሆንም ተቀበላቸው ብዙ ኮሜት ፅፊያለው እባክህን ይሄን አመት እንዳያልፋቸው

    • @user-uj9cv9dq3n
      @user-uj9cv9dq3n 2 роки тому

      ዮኒ እባክህን ይሄን አመት ትምህርቱን እንዳያመልጣቸው እርዳኝ እኔ ያለውት ስደት አገር ነው የማስቸግርክ እንደምንም ብለህ አሸጋሽገህም ቢሆን ተቀበልልኝ እባክህን ብዙ ግዜ ስልክ ሞክሬያለው ግን አይሰራም እባክህን ወንድሜ እርዳኝ ዮኒዬ ተቸግሬ ነው ምለምንክ ብቻ መተው እንዲማሩ ፍቀድልኝ

    • @reditkk4184
      @reditkk4184 2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ ለምን ግን እስካሁን ሳይመዘገቡ ቆዩ? ቦታ በማሸጋሸግ ምዝገባ ተጨምሮ ተደርጎ ነበር ፤ አሁን ቀድመው የተመዘገቡትን ማስተናገድ ግዴታ ስለሆነ ቦታ ማግኘት ከባድ ነው ፣ ማስታወቂያ ካለ ማርሲል ቲቪ ላይ ተከታተይ Wish you all the best

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 2 роки тому +1

      ዉዴ በዚህ ሰአት ዮኒ ኮመንት የሚያይ አይመስለኘም በዚህ ዉጥረት
      በስልክ ይሻልሻል
      ፕሮግራም ሊያልቅ 2ዙር ይቀረዋል ።
      ሞክሪ

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 2 роки тому

    ያንተስ ይለያል ተባረክ

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 2 роки тому +1

    I watched this episode again and again haaaa

  • @asdhbhb6621
    @asdhbhb6621 2 роки тому

    yoniye tebareki

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 2 роки тому +1

    አባቱን አለመስማቷ ጠቀመው ግን አንበሳ ነህ ማትሪክን ጥሩ ውጤት አምጥተህ ዩኒቨርሲቲ እንደምትገባ ተስፋ አለህ በርታ !

  • @amleworktufer1969
    @amleworktufer1969 2 роки тому

    ተመችቶኛል አንደኛ ፡ ነህ የገባህ ፡ የእናቱ አድናቂ ነኝ ሁለተኛ እኔም አልለማመጥም

  • @KidistSixty
    @KidistSixty 2 місяці тому

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-qt3xj3zz3b
    @user-qt3xj3zz3b Рік тому

    አቤት ላዉጥ 🤗🤗ታባራኩ

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 роки тому

    The best mother of a year .all ethiopians mother learn from her instead of crying over your children be tough like this mother

  • @mesiyepkirsewu3374
    @mesiyepkirsewu3374 2 роки тому

    Yoni 1gna 🙏❤️✊

  • @SaraA-wx7zn
    @SaraA-wx7zn 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @helenheli410
    @helenheli410 2 роки тому

    Betam wddd yene mar

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 роки тому +1

    እረ፡እኔ፡መንገድላይ፡ሆኘ፡ሳቄን፡መቆጣጠር፡አቃተኝ
    ዮኒ፡አምላክ፡ይባርክህ፡ዋጋህ፡ትልቅ፡ነው

  • @degneshtakeledula7347
    @degneshtakeledula7347 2 роки тому +1

    አሜንንንን😍😍😍

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 2 роки тому +1

    የኔ ማር 🥰🥰♥️

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s 2 роки тому

    Ameeen Ameeen ❤

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 роки тому +1

    አምላኬ ሆይ ስምህ ይክበር

  • @user-yy5np3hm9l
    @user-yy5np3hm9l Рік тому

    ዮኒ ግን መጨረሻ የሆኑትን አንደኛ ማለት ሃጥያት ነው።

  • @monamoba6934
    @monamoba6934 2 роки тому

    AmeeeeenAmeeeeen🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 роки тому +1

    😀anet dagimo 1gn♥️♥️♥️

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 роки тому

    Woww yezarewu yetalaye new

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 роки тому +2

    አንደኛ ነህ አንተ 🥰

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 роки тому

    ተባረክልኝ

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 2 роки тому

    ጎበዝ እውነት እውነቱን!

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому

    ይመችህ ብሮ

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 роки тому +1

    Eyezohe gen almeshem

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 роки тому

    ጀግና ልጅ አንደኛ

  • @ethiopia4134
    @ethiopia4134 2 роки тому

    ዮኒ እንዲህ መድረክ ላይ ወቶ መመስከር ጥሩ ነው ግን ድረክ ላይ ሳይናገሩ በጣም የተለወጡ ልጆችም ይበዛሉ

  • @GanaKhoury
    @GanaKhoury 14 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 2 роки тому

    wawww

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 2 роки тому

    Ameeeeen 🧡💛💚

  • @fasika7102
    @fasika7102 2 роки тому

    Wow ❤ 👌 👏 😍 👍 🥰 ❤ 👌

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому

    ይግርማል

  • @sarakwtygxdyxyxhfhbffhbd7669
    @sarakwtygxdyxyxhfhbffhbd7669 2 роки тому

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel Eelelelelelelel
    Welcome Welcome Welcome Welcome
    Welcome Welcome

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 роки тому

    የኔ 1ኛ

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 2 роки тому

    ልክ ነህ ከልክ ያለፈ ዴሞክራሲ ገዳይ ነው

  • @user-wf6tu8jn4s
    @user-wf6tu8jn4s 2 роки тому

    አንደኛ

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 2 роки тому

    yes 🥰🥰😍

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 роки тому +1

    ምነው፡እኔም፡ድሮ፡ደርሸ፡ብሆን፡አላማየን፡አልስትም፡ነበር

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 2 роки тому

    የኔ ማር ያስቃል

  • @haannaatube666
    @haannaatube666 2 роки тому

    Wowo😘😘😘

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 роки тому

    አንተ አንደኛ ነህ ❤❤

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 2 роки тому

    ዋውውው 1ኛ ነህ

  • @miretabayenehe8600
    @miretabayenehe8600 2 роки тому

    Yezarewu gud now yene tanger

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    እኔንም አሳቀኝ የደረጃው ነገር ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አይ አብርሽ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 2 роки тому

    ማሚን😍😍

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 роки тому +1

    Geta iyesusi kirisitiyos bichawun yadinali lezelalem

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +4

    አዲሱን የዘሪቱን ኢየሱስ ያድናል መዝሙር lyrics የምትፈልጉ👇👇👇
    ua-cam.com/video/3Pw5TZLcaIE/v-deo.html
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck 2 роки тому +1

    ተመቸኝ በረኪና ገመድ ፊንጫ ሞት በምርጫ ክክክ።አረብ ሀገር ያለው መከራ ከበረኪና የበለጠ ይገላል

    • @nonow5990
      @nonow5990 2 роки тому

      እውነት ነው ተመቸችኝ የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግና ናት

    • @susu-gf4ck
      @susu-gf4ck 2 роки тому +1

      የአረብ ሀገር ሴት ስቃይ ቢገባቸው መቼ እንዲህ እንድንሰቃይ ይፈቅዳሉ።እናቱ 100% ጀግና እኔም የምለውን ነው ያለችው

  • @zeniqw7819
    @zeniqw7819 2 роки тому +1

    Melikam wotat be amet 2 gize yihun yemitlut inen chemiro

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 роки тому

    Andagn Naki Barta

  • @belaymengistu1266
    @belaymengistu1266 2 роки тому

    ዋው

  • @tedbirr12344
    @tedbirr12344 2 роки тому

    Yan yawah

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 роки тому

    1ኛ ነህ👍👍👍👍❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ek3tg4cm3b
    @user-ek3tg4cm3b 2 роки тому

    Ye zare misikirinete Kkkkk yene wudi wodime geta yibariki

  • @kalkidantafsse6385
    @kalkidantafsse6385 2 роки тому

    😂😂 በጣም ነዉ ደስ የምለው

  • @ariamissak1348
    @ariamissak1348 2 роки тому

    🌹🌹🌹

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 місяців тому

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 2 роки тому

    👍

  • @rach7066
    @rach7066 2 роки тому +1

    If I had his number, I would love to send him some money or clothes to encourage him.
    ስልኩ ቢኖረይ ገንዘብ ወይ ልብስ እልክለት ነበር:: በታም ጎበዝ በዚ ከትል ::

  • @areuskunked9944
    @areuskunked9944 2 роки тому

    Confidence

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 роки тому

    ይሄ አንደኛ ነው እውነት

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 роки тому

    ከውድቀት ነሳት ስእተትን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ዳግም ወደስተት አለመግባት ይንንማወቅ ትልቅ ነገር መልካምም ኘው ።

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 2 роки тому +3

    ጌታ ሆይ 🤣🤣🤣🤣ጎበዘ 🙄🙄

  • @Gracemedia1234
    @Gracemedia1234 2 роки тому

    Yoniyee wusxee

  • @mesiyegetaleji9285
    @mesiyegetaleji9285 2 роки тому

    Wey abate

  • @baritikundesalegn5706
    @baritikundesalegn5706 2 роки тому

    👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️