Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ገራሚ የሆነ መረጃ ነው..... እንደዚ አይነት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉትን ማህበረሰብ የሚወክሉ ቴክኖሎጂዎች ሳይ ደስ የለኛል እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏ላንተ 1 በስምህ አዝዤልሃለሁ 😊
የትርታ Tube ቤተሰቦች ስለ ኤሌክትሪክ መኪኖች ተጨማሪ ቪዲኦ ሰርተንላችዋል Electric Car in Ethiopia የሚል ቪዲኦን ሊንኩን ተጭነው በመመልከት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ua-cam.com/video/Qc0RqBOPMvE/v-deo.html
በጣም አሪፊ
ዋውውውው 🎉
ይህቺ መኪናን እንዴት ማግኘት እንችላለን እና ደግሞ የግድ በጉምሩክ መግባት አለባት
It's a wonderful car with a great price.
ለመረጃው እናመሰግናለን ከአሊባባ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል ቪዲዮ ስራልንስከ?
በቅርብ ቀን እናመሰግናለን
የሚያሰመጣውን ኤጀንሲ አድራሻ የግብይቱ የብር መጠን ቢጠቀሰ
የኤሌክትሪክ መኪናን ትክክለኛ ዋጋ ለማወቅ በጎረቤት ኬንያ የሚሸጥበትን ዋጋ እወቁ።በጣም ትገረማላችሁ።ሊዩነቱ በሚሊየን ነው። ግን እንዴት ሊሆን ቻለ ????????
❤❤❤❤❤❤❤
የመኪኖቹ ችግር ፈቺነት ለንፅፅር የማይቀርብ ነው,,ሆኖም ግን የደህንነታቸው ጉዳይ አጠያያቂነው,,,ምናልባት አዲስ ስለሆነብኝ ይሆናል
Ahun megezat yechalal
👍👍👍
Betam des yelale berta Gn endet magegnete endemenchele betasredane
Thank You
ኢትዮጵያ ዉስጥ አለች ግን መኪናዋ
ere chamiso endet megzat endemichal bitmelis ?
እንዴት ማግኘት እንችላለን
Bro wadzi ager simeta nagru yeglbtal ante endamtlew adlem,eski wadzi sigabu negren bro tanks
በሃገራችን በገበያ ላይ ማግኘት ይቻላል?
What is the price
360,000
Birr or dollar
Where did we found?
I want one. How can I get it?
betam teru new gen ye ejentochun semena adrasha betaskemetelen
ኢትዮጲያ ገብታ ከሆነ ጠቁመኝ
Please I am very interesting to buy where is it found now?
Please inform that the phone of legends IES (ኤጄንስስ)
አድራሻ የት ነዉ
ደግሞ ቤትኛው መንገዳችን ነው ሁላችንም የመኪና ባለቤት የምንሆነው
ምን አለ መልካሙን ብታዩ
i this available in ethiopia?
እንዴት እንደሚገኝ የማታውቀውን ነገር አትናገር አንድም የመለስከው ጥያቄ የለም ስለዚህ እንዴት ሰብስክራይብ እናድርግህ
ስለ ጥያቄዎ እናመሰግናለን Wuling Mini EV መኪኖች በደንብ የተረዳክ ይመስለናል ታዋቂ የሆኑ ህጋዊ የመኪና አስመጪዎችን ቢያናግሩ የተሻለ ነው China's - Wuling Hongguang Mini EV መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ በጣም ውስን በግለሰብ ደረጃ ገብተዋል በቅርብ ቀን በብዛት በካምፓኒ ደረጃ ይገባሉ ብለን እናስባለን
Is it imported to ethiopia sir?
how much in birr?
Where can get it sir?
Adrashawa yet new
ዋጋ ብትነግረን አና ቦታውን
Weye wetate ena mekena ysefelegegnale wagawa
Waga
አገራችን መቼ ይገባል ብሩሥ ???
wow
Yet magegnet enchlalen ?
ስንት ነዉ
ግለሰቦች መኪና ማስመጣት ይችላሉ ?
ክፍያው በብር ይቻላልን?
አዲስ ሱቅ አድራሻ ወይም ስልክ ብትሰጠን
How much the price
በጣም ጥሩነው እኔ ማስመጣት አፈልጋለሁ ከየት ነዉ የመገኘዉ ስልክ ቁጥራቸው ብትሰጡን ????
ታዋቂ የሆኑ ህጋዊ የመኪና አስመጪዎችን ቢያናግሩ የተሻለ ነው
መመላለሻነዉ ስራልሰራበት ወይ መንግስት ስራ የለኝ የት ልሔድበት ይህ ለሀብታሞችነዉ ብሬንከሱ ሰቅየየት ልሔድነዉ ሆ ለስራ ሚሆን አቅርብ😅😅😅😅
Sentnaw
አድራሻ የት
What you mean 100% free . Where it is ?
How can I get it?
በጣም ታምራለች
ዋጋ ውን ንገረን ብሮ
Please for nebr!
ሥንት ብር ናው
ዋጋውስ
Yete newe megezate emenchelewe
Price??
BRO FRIST TRY TO IMPROVE YOUR VOICE QUALITY
OK Thank You for Your Suggestion
@@TiritaTube ሰላም ለመረጃው እናመሰግናለን ከአሊባባ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል ቪዲዮ ስራልንስከ?
Wagwe
በአሁን ጊዜ ኢትዮጲያ ገብታለች ?
መረጃው ጥሩ ሆኖ፣በቀጥታ የምናስመጣ ከሆነ የጉምሩክ ባለሥልናት ይዘውብን ቀፈታቸውን መሙላት አንችልም፣ስለዚህ ኩባንያዎች አስመጥተው ከነርሱ ላይ ብንገዛቸው ይሻላል፣ሌሎች ይህንን ኮመንት የምታነቡትም ብትሆኑ ጥንቃቄ ካላደረጋችሁ ተበልታችኋልና ከወዲሁ ሙሾ ጀምሩ፣ይኸው ነው በቃ!
@@TiritaTube ይሄም ጥሩ ሓሳብ ነው፣ሆኖም አንዳንድ አስመጪዎች በዩቲዩብ የሚለቁት የዋጋ መረጃ ስሠማ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሆኖ የመግዛት ፍላጎትን ይገድባል፣ይህም የሚያሳየው ገንዘብን ያለ ልክ የማፈስ አባዜ ስለሆነ የተመጣጣኝ ዋጋ መኪኖች ውድድር መጥቶ እነዚህም መኪናቸውን ታቅፈው ከጨዋታ ውጪ የሚሆኑበትን ቀን አብረን የምናይ ይሆናል፣
ዋጋቸዉ ስንተ ነዉ
Where is the address
ድምፁ ጥራት የለዉም
ባጃጅ ወይንስ መኪና ኪኪኪኪ
ኧረ መኪና አትበላት፣ ኩዊት ባጃጅ ከዚች ይሻላል
ስልክህን የነሱን አስቀምጥልና ዋጋዋስ
ዋጋዉን አልነገርከን ለምን ?
የድምጥ ጥራት የለውም ቻናልህ አስተካክል
only one door why
Mini EV
ቀረጥ ምናምን ሲባል ያው ነው
ድምፁ ጥራት የለውም
የባጃጅ ወይስ ...
Sinti newu
Where is tge address ?
ነፃብለህ ብር ብትል የወይሊክ
ኤጀንቶቹን ብትጠቁመን እባክህ
Amazing 3500$
Benzine car By by
ᴘʀᴏᴍᴏsᴍ
$4000 us
ezi hager yalba,nw
China's - Wuling Hongguang Mini EV መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ በጣም ውስን በግለሰብ ደረጃ ገብተዋል በቅርብ ቀን በብዛት በካምፓኒ ደረጃ ይገባሉ ብለን እናስባለን
Home mech bor
ባለሁለት በር ብትሆን ተመራጭ ነች
ወሬ ብቻ ምን ያደርጋል ኢትዮጲያ እንድትገባ አድርጉ
ለመሆኑ ስንት ሰው ይዛ መንቀሳቀስ ትችላለች አሁን እንደማየው ኸሆነ ከሾፌሩ ጎን አንድ ሰው ብቻ ነው የምትይዘው
በ 1100 ነው እንዴ ያየከው እና ከሹፌሩ ጎን 50 ሰው እንዲይዝ ነው የፈለከው
ገና አልገቡም አይደል
ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ሹክ በለን በተለይ ስደት ላይ ላለኖች በጣም ወሳኝ ናት
Mereja silk kutr laklun
ድምጽ ብዙም አይሰማም
ጭጭምኦልል
በጣም ገራሚ የሆነ መረጃ ነው.....
እንደዚ አይነት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉትን ማህበረሰብ የሚወክሉ ቴክኖሎጂዎች ሳይ ደስ የለኛል እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏
ላንተ 1 በስምህ አዝዤልሃለሁ 😊
የትርታ Tube ቤተሰቦች ስለ ኤሌክትሪክ መኪኖች ተጨማሪ ቪዲኦ ሰርተንላችዋል Electric Car in Ethiopia የሚል ቪዲኦን ሊንኩን ተጭነው በመመልከት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
ua-cam.com/video/Qc0RqBOPMvE/v-deo.html
በጣም አሪፊ
ዋውውውው 🎉
ይህቺ መኪናን እንዴት ማግኘት እንችላለን እና ደግሞ የግድ በጉምሩክ መግባት አለባት
It's a wonderful car with a great price.
ለመረጃው እናመሰግናለን
ከአሊባባ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል ቪዲዮ ስራልንስከ?
በቅርብ ቀን እናመሰግናለን
የሚያሰመጣውን ኤጀንሲ አድራሻ የግብይቱ የብር መጠን ቢጠቀሰ
የኤሌክትሪክ መኪናን ትክክለኛ ዋጋ ለማወቅ በጎረቤት ኬንያ የሚሸጥበትን ዋጋ እወቁ።በጣም ትገረማላችሁ።ሊዩነቱ በሚሊየን ነው። ግን እንዴት ሊሆን ቻለ ????????
❤❤❤❤❤❤❤
የመኪኖቹ ችግር ፈቺነት ለንፅፅር የማይቀርብ ነው,,ሆኖም ግን የደህንነታቸው ጉዳይ አጠያያቂነው,,,ምናልባት አዲስ ስለሆነብኝ ይሆናል
Ahun megezat yechalal
👍👍👍
Betam des yelale berta
Gn endet magegnete endemenchele betasredane
Thank You
ኢትዮጵያ ዉስጥ አለች ግን መኪናዋ
ere chamiso endet megzat endemichal bitmelis ?
እንዴት ማግኘት እንችላለን
Bro wadzi ager simeta nagru yeglbtal ante endamtlew adlem,eski wadzi sigabu negren bro tanks
በሃገራችን በገበያ ላይ ማግኘት ይቻላል?
What is the price
360,000
Birr or dollar
Where did we found?
I want one. How can I get it?
betam teru new gen ye ejentochun semena adrasha betaskemetelen
ኢትዮጲያ ገብታ ከሆነ ጠቁመኝ
Please I am very interesting to buy where is it found now?
Please inform that the phone of legends IES (ኤጄንስስ)
አድራሻ የት ነዉ
ደግሞ ቤትኛው መንገዳችን ነው ሁላችንም የመኪና ባለቤት የምንሆነው
ምን አለ መልካሙን ብታዩ
i this available in ethiopia?
እንዴት እንደሚገኝ የማታውቀውን ነገር አትናገር አንድም የመለስከው ጥያቄ የለም ስለዚህ እንዴት ሰብስክራይብ እናድርግህ
ስለ ጥያቄዎ እናመሰግናለን Wuling Mini EV መኪኖች በደንብ የተረዳክ ይመስለናል ታዋቂ የሆኑ ህጋዊ የመኪና አስመጪዎችን ቢያናግሩ የተሻለ ነው China's - Wuling Hongguang Mini EV መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ በጣም ውስን በግለሰብ ደረጃ ገብተዋል በቅርብ ቀን በብዛት በካምፓኒ ደረጃ ይገባሉ ብለን እናስባለን
Is it imported to ethiopia sir?
how much in birr?
Where can get it sir?
Adrashawa yet new
ዋጋ ብትነግረን አና ቦታውን
Weye wetate ena mekena ysefelegegnale wagawa
Waga
አገራችን መቼ ይገባል ብሩሥ ???
wow
Thank You
Yet magegnet enchlalen ?
ስንት ነዉ
ግለሰቦች መኪና ማስመጣት ይችላሉ ?
ክፍያው በብር ይቻላልን?
አዲስ ሱቅ አድራሻ ወይም ስልክ ብትሰጠን
How much the price
በጣም ጥሩነው እኔ ማስመጣት አፈልጋለሁ ከየት ነዉ የመገኘዉ ስልክ ቁጥራቸው ብትሰጡን ????
ታዋቂ የሆኑ ህጋዊ የመኪና አስመጪዎችን ቢያናግሩ የተሻለ ነው
መመላለሻነዉ ስራልሰራበት ወይ መንግስት ስራ የለኝ የት ልሔድበት ይህ ለሀብታሞችነዉ ብሬንከሱ ሰቅየየት ልሔድነዉ ሆ ለስራ ሚሆን አቅርብ😅😅😅😅
Sentnaw
አድራሻ የት
What you mean 100% free . Where it is ?
How can I get it?
በጣም ታምራለች
ዋጋ ውን ንገረን ብሮ
Please for nebr!
ሥንት ብር ናው
ዋጋውስ
Yete newe megezate emenchelewe
Price??
BRO FRIST TRY TO IMPROVE YOUR VOICE QUALITY
OK Thank You for Your Suggestion
@@TiritaTube ሰላም ለመረጃው እናመሰግናለን