♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ

КОМЕНТАРІ • 374

  • @MiheretFikadu
    @MiheretFikadu Місяць тому +33

    ፃድቁ አቡነ ሃራ ድንግል አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 Місяць тому +42

    በእውነት ስራው ድቅ ነው ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @saasaamm1343
      @saasaamm1343 Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @josiwube6316
      @josiwube6316 23 дні тому

      Manewu abune hara? Ezgo

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Місяць тому +11

    ለአንቺ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለኔም ይድረሱልኝ፡፡ ምሥክርነትሽን እየሰማሁ ያለሁት በዕለተ ቀናቸው በ11-11-2016 ዓ.ም. ነው፡፡ አባቴ የውስጤን ቋጠሮ ፍቱልኝና ለምሥክርነትዎ አብቁኝ፡፡

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Місяць тому +48

    የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤

  • @yosephayalew1843
    @yosephayalew1843 Місяць тому +10

    አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሶት ለእህታችን የደረሱ ለኛም ይድረሱልን ለደጆ ያብቃን አባቴ

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 Місяць тому +15

    ❤❤❤❤❤አሜን አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ለኔም ለልጂህ ለደጂህ አብቃኝ ❤

  • @meseretbekele4232
    @meseretbekele4232 Місяць тому +15

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አቡነሀራ ድንግል ላንቺ የደረሱ አባት ለኛም ይድረሱልን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @user-ud6yq7pm1t
    @user-ud6yq7pm1t 4 дні тому +1

    አቡነሀራ ድንግል የእውነት ድንቅ ፃድቅ አባት ናቸው ለኔም ተደርጎልኛል ባለቤቴ ለ 6 ወር ስረመ አቁሞ ነበር በቃ እስርስር ብሎ ነው የተቀመጠው ፀበል መጠመቅ አይወድም ገራ ገባኝ እኔ ለመጠመቅ ወደአቡነለራ በምሄድበት ሰሀት የባለቤቴን ፎቶግራፍ ይዠሂጀ አስጠመኩት ልክ በሁለተኛው ቀን ባለቤቴ ሰራ እንዲጀምር ተጠራ ክብርለፃድቁ አቡነሀራ በመቀጠል ልጀ ደሞ አስም ያምብኝ ነበር እናም አንድ ቀን ሌሊት ለይ በጣም ታመመችብኝ ግራገበመኝ ያቡነለራድንግል እምነታቸው ነበረኝ በወፍራሙ በጥብጨ አጠጣሆት ልክ የበግ ላት የመሰለ ጮማ ነገር ጉሮሮዋ ተፈጥሮ ሲወጣላት እናቴ አሁን የሚያፍነኝ ተወኝ አለችኝ የሰላም እንቅልፍ ተኝታልኝ አደረች ክብር ለአቡነሀራ ድንግል ድንቅ አባት ናቸው ለኔ የደረሱ ለሁላችሁም ይድረሱላችሁ

  • @hanahdubai6899
    @hanahdubai6899 Місяць тому +20

    የአብነ ሐራ ድንግል በእለተ ቀናችው እኒህን ታምር ሰማሁ እንዴት የሚገርም ታምር ነው እልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ላንች የደረሱ አብነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን በእውነቱ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zabanae
      @Zabanae Місяць тому

      ቋቀ. / l T . ጸ 😊i . : .

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Місяць тому

      ​@@Zabanaeምንድነው ምን ለማለት ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Місяць тому +3

    ይህንን ያደረገ ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉 እንድንድንባቸው ቅዱሳኖችን ባርኮ የሰጠን አምላክ ዛሬም ዘወትርም ኃይል ክብር ምስጋና ይድረሰው ለእመቤታችን በተሰጣት ፀጋ የተከበረች የተመሰገነች ትሁን ለቅዽስት ለእናቷ ለቅደስ ለአባትዋ ለፃድቁ አባታችን ለእቡነ ሐራድንግል ለሁሉም ቡሩካን ቅዱሳን እንደየ ክብራቸው የተመሰገኑ የተከበሩ ይሁንልን ለቅደሳን መልዕክት ለፃድቃን ሠማዕታት ሁሉ ምሥጋናና ክብር ይድረሳቸው ታላቅ ድንቅ ሥራ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ የሚሣነው የለም❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @milkamekbib6101
    @milkamekbib6101 Місяць тому +102

    ለአንቺ የደረሱ አቡነሀራ ድንግል የኔንም ጆሮ ይክፈቱልኝና ለምስክርነት ያብቁኝ በፀሎትሽ አስቢኝ😢😢😢

    • @saasaamm1343
      @saasaamm1343 Місяць тому +4

      አይዞሽ እመ ትደርስልሽ አለች❤❤❤

    • @MekdesMekdes-mz4wg
      @MekdesMekdes-mz4wg Місяць тому +1

      እሜን

    • @milkamekbib6101
      @milkamekbib6101 Місяць тому

      @@saasaamm1343 🙏

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 Місяць тому +2

      Ayzosh baleshibet honesh wagawin gedilachewin anibibibesh techie ebam misikir negn

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Місяць тому

      Amen Amen Amen

  • @MelkieAlem-mz5nw
    @MelkieAlem-mz5nw Місяць тому +9

    """የአቡነ ሐራ ድንግልአ ምላከ ለኔም ከነቤተሰቤ ድረሱልኝ

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Місяць тому +17

    ክብር ምስጋና ለአምላከ አቡና ሐራ ድንግል ይሁን ❤ላንቺ የደረሱ አቡነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን ከተተበተብኩበት የሀጥያት ሰንሰለት ከሀጥያት እስራት ይፍቱኝ አውልቀው ይጣሉልኝ በሀጥያት በዝሙት የታወረውን ልቦናዬን በክርስቶስ ፍቅር ያብሩልኝ ወንጌሉን በልቦናዬ በህሊናዬ በአምሮዬ ይፃፉልኝ🙏አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል የውስጤን ጭንቀት የሀጥያት ሸክሜን ያቃሉ እና ድረሱልኝ የሀጥያት ቀንበሬን ስበሩልኝ ድረሱልኝ ድረሱልኝ ለቅዱስ ቁርባን አብቁኝ አባቴ እባኮት አባቴ ድረሱልኝ🙏🙏🙏

  • @Etenesh27
    @Etenesh27 Місяць тому +5

    ወይ መታደል የአቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ተመስገን

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 Місяць тому +8

    ላንቺ የደረሱ አባታችን አባትችን አቡነ ሐራ ድንግል ለእኔም ለልጄም ይድረሱልን

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Місяць тому +5

    የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መደሀኒአለም ይመስገን እግዚአብሔር በቅዱሳኑ በሚውዳቸው ሁሉ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ያደረገለን ሁሉ ቢዘረዘር አያልቅም እኔም ምስክር ነኝ አባታችን ጋደኛን አእምሮውን ታሞ አድንውታል ከመደሀኒአለም ምህረት ለምነው አምላከ ቅዱስ ሚናስ አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል መከራችንን ያርቁልን ለአለም ሁሉ ሰላም ያስጡን ::ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 7 днів тому

    አቤት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች መዳን ያዘጋጃቸው መንገዶች እንዴት ድንቅ ናቸው፡፡ የአቡነ ሐራ ድንግል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ኃጥእ ባሪያህን ነፍሴንም ስጋዬንም ምረህ ለደጃቸው አብቃኝ፡፡
    ወለተ አብ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d 8 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ። የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን በአንቺ ሂወት ገብተው ሁሉን እንደ አስተካከሉልሽ በኛም ቤት ይግቡልን

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 6 днів тому +1

    ኣቡነ ሓራ ድንግል ደጆን እንድረግጥ እግዚአብሔር መልካም መልካም ፈቃዱ ይሁን

  • @bizunehbiru849
    @bizunehbiru849 Місяць тому +4

    አባቴ አቡነ ሀራድንግል በረከታቸው ይደርብን!!!አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Місяць тому +9

    አቡነሀራ ድንግል አባቴ ለአንተ እንደደረሱ ለኛም ይድረሱልን በፀሎትሸ አሰቢን ወለተማርያም ብለሸ

  • @hab4286
    @hab4286 Місяць тому +16

    ላንች የደረሱ አቡነሐራ ድንግል ለኔም ይድረሱልኝ

  • @AtenshRedae
    @AtenshRedae 3 дні тому

    ላንቺ የደረሱት አባታችን ለኛም ይድረሱል ክብር ሞገስ ለአባታችን ረድኤት በረከታቸው አይለየን።

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ፃዱቁ አቡነሀራ ድንግል ሀገራችንን አላማችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነው ለንስሀ ያብቃን በአልጋላይ ያሉትን በህመም ለሚሰቃዩ በሙሉ አቡነሀራ ድንግል ይማርልን🙏🙏

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Місяць тому +3

    እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ 😢 ለንስሃ ለስጋ ለደሙ እንድንበቃ ቅዱስ ስላሴ የሰጡን ፍሬዎቻችን የተባረኩ የተቀደሱ አምላካቸውን የሚፈሩ ወላጆቻቸውን የሚያከብሩ እንዲሆኑልን 😢

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለአንቺ የደረሱ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ለእኛም ደርሰው ለምስክርነታቸው ያብቁን

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 6 днів тому

    እግዚአብሔር በፃድቃኖች ኣድሮ የሚፈውስ ነውና ክብር ምስጋና ይድረሰው❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Місяць тому +9

    ለአንች የደረሱልሽ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ለእኛም ይድረሱልን በረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 10 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሱ ለእኔም ይድረሱልኝ አቡነሀራ ድንግል

  • @romangenzebukemassagubehua7394
    @romangenzebukemassagubehua7394 8 днів тому

    እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ
    እባክሽን ፀበላቸውንና እምነታቸውን ስጭኝ

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Місяць тому +4

    እጹብ ድቅ ላች ይለያሉ በዉነቱ ወለተየሱስ በፀሎትሺ አስቢኝ የበረከት ስራዉን ለመሳተፍ ይፍቀዱልን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena415 Місяць тому +3

    ጌታ ኣየሱስ ከሞት ገላግሎሽ አንቺ የጌታን ክብር ለሌላ ክብር ትሰጬለሽ

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o Місяць тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🙏🕊አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ🤲🙏በሰላም ለቅድስት አገር አብቃኝ🤲🤲🙏ደጀ ሰላምህ በጣም ነው የናፈቀኝ🤲🙏🕊
    ውድ የተዋህዶ እናት አባቶች እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ🤲🙏🕊
    ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ🤲🙏🕊የፃዲቁ አቡነ ሐራ ድንግል ታምራቸ በጣም ብዙ ነው 🤲እኔም አንዷ ምስክር ነኝ 🤲🕊🙏

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Місяць тому +3

    እልልልልልል ለኔም አቡነ ሀራ አባቴመዳን ይሁንልኝ ይደረግልኝ አሜን አሜን።

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Місяць тому +5

    ፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ታድያ በቅዱስ ቃሉ የምናነበው እሄው አይደለ እግዘብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው ቅዱስ አባታችን ክብና ምስጋና ይደረሳቸው እልልልልልልልል እህታችን ታሪኳ ሚካኤል የሊቀ መልአኩ ልጁ አሜን ለሁላችን የጻዲቁ ጸጋና በረከት ፈውስ ይደሰን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @NunuYemariyam
    @NunuYemariyam Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ጻድቁ አቡነ ሐራ ድንግል በረከታችው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Місяць тому +3

    ሲገርም 75%የኔ ታራክ ነው አቡነ ሃራ በረከት ይደርብን

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Місяць тому +2

    እባክሽ እህቴ እህተ ሚካኤል ብለሽ በፀሎት አስቤኝ ጤናዬን

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 Місяць тому +2

    እግዚያብሔር ይመስገን በፃድቃን በሰማዕታት በቅዱሳን ሁሉ አማላጅነት ያልተለየን፣ የጠበቀን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። እልልልልል። እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @zena4992
    @zena4992 Місяць тому +2

    እህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ላንች የደረሱ አባታችን ፃዲቁ አቡነሃራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን በያለንበት ከታሰርነው እስራት ይፍቱን ለደጃቸው ያቅቃን

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Місяць тому +1

    እግዝያብሔር ድንቅ ሥራው ይገርማል ስለማይነገር ስጦታው እግዝያብሔር ይመስገን በረከታቸው በያለንበት ይደርሱልን

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam8849 Місяць тому +1

    አቡነ ሀራ ድንግል በለተቀንዎት ይሄን ያሰሙኝ ሊምሩኝ ነውና እኔ ለጸሎት እጄን ሳነሳ እርሶ በምልጃዎት ይርዱኝ አሜን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Місяць тому +1

    የጻድቅ ሰው ጸሎት ያድናል ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው

  • @user-xi9hb4gp8i
    @user-xi9hb4gp8i Місяць тому +16

    ድንግል ይማረን እኔ ጉበት ያሳያል ብለውኝ በስጋት ላይ ነው ያለሁት አቡነ ድንግል እኔንም ፈውሶ ለመመስከር ያብቃኝ

    • @galilaatnafu8779
      @galilaatnafu8779 12 днів тому

      እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ❤❤❤❤❤❤🎉😂😂😂

  • @user-we6tp3bw6f
    @user-we6tp3bw6f 10 днів тому

    ለአንቺ የደረሱልሽ አብነ ሀራ ድንግል ለኔም ለቤተሰቦቼም ይድረሱልን!!! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Місяць тому +1

    አባታችን ፀድቁ ሀራ ድንግል ባርከን መልካሙ ሀሳባችን አስፍፀሙልን የደጃችሁ አብቁኝ አሜን አሜንአሜን❤❤❤

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 9 днів тому

    አቡነ ሀራ አባቴ ለደጀወ ያብቁኝ

  • @stephenbiniam595
    @stephenbiniam595 6 днів тому

    Thanks to God .......

  • @GetuGirma-ov7tt
    @GetuGirma-ov7tt Місяць тому +3

    አሜን በረከታቸው ይድረስልን ።

  • @BrhanTigu-ext
    @BrhanTigu-ext 15 днів тому

    Amen! amen! Amen!

  • @SolomonBaye-uf9du
    @SolomonBaye-uf9du Місяць тому +1

    አቡነ ሃራ በረከትዎት በኔም በሃጢአተኛው ላይ ይደርና ይፈውስኝ :: እመብርሃን ሃጢያቴን ሳታይ ከልጇ ከ እየሱሰ ክርስቶስ አማልዳ ተፈውስኝ ::: አሜን

  • @user-bx4dt3ne3s
    @user-bx4dt3ne3s 5 днів тому

    አቤት ክርስትያን መሆን አቤት መታደል እኔአተፌትየምቆም ሰው አይደለሁም ግን ፍቅርነህ ለዘላለም የሜመሠልህ ማንም የለም

  • @kuribachewtsegaye7516
    @kuribachewtsegaye7516 Місяць тому +1

    ድንቅ ተአምር ነው። እግዚአብሔር ለፃድቃኑ የሰጠው ፀጋ ይገርማል። እኔም ስኳር በሽተኛ ነኝ። ፃድቁ ይፈውሱኝ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ፀልዩልኝ።

  • @amarecherinet433
    @amarecherinet433 22 дні тому

    Amen amen amen egzyabhare yemesegen bereketachwe yedresulen

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Місяць тому +1

    እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው አንቺን የሰሙ ጻዲቁ አብነ ሐራ ድንግል እኔንም እኛንም ይስሙን ፍቅራቸውን ያሳድሩብኝ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንደኛ ነኝ በcomment እና በ like

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 18 днів тому

    Amen bereketksh yideribign!!!

    • @galilaatnafu8779
      @galilaatnafu8779 12 днів тому

      በእረከታቸው ይደርብ አሜን❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @serigutdebrework3276
    @serigutdebrework3276 5 днів тому

    እልልልልልል ፡ እግዜሐብሔር ፡ ይመስገን ፡ ለአንቺ ፡ የደረሰ ፡ ለሁላችንም ፡ ይስምን ፡ ይድረስልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +7

    ላንቺ የደረሱ ጻድቁ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን ለደጃቸው ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በቅድሳኑላይ አድሮ ታምሩን ይገልፃል. ❤❤❤እንኳንምከዚህሁሉፍወሰሽ እኛንም በቸርነቱይሰበን በስደት ላለን ደጅ ለናፍቀን. ለደጅ ያብቃን ያቡነ ሃራ አምላክ

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 Місяць тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይ ኣቦና ኣቡነ ሓራ ድንግል በረከቶም ኣማላድነቶም ኣይፈለየና

  • @tiruneshhaile3363
    @tiruneshhaile3363 Місяць тому

    ተመስገን አንኳን ለዚ ቀን አደረሰሽ እህቴ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የሚዲያው ተከታታይ ነኝ የዚህ ይገርማል ይክበር ይመስገን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Місяць тому +4

    ለአንቺ የደረሱ ፃዲቁ አቡነ ሀራ ድንግል ለኛም ይድረሱልን በረከታቸዉ ይደርብን።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Місяць тому +1

    ፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አንችን በምህረቱ የጎበኘሾ አምላክ እኛንም ይጎብኘ ን

  • @berhanutadesse8894
    @berhanutadesse8894 Місяць тому

    ቃለ ሂወት ያሰማሽ

  • @babys7570
    @babys7570 Місяць тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-ny2kk4cz5f
    @user-ny2kk4cz5f 13 днів тому

    የአብነ ሓራ ድንግል በረከት ይድረስብን

  • @tikdemassefa279
    @tikdemassefa279 8 днів тому

    በረከታቸው ይድረሰን

  • @user-ms2ky5vt9r
    @user-ms2ky5vt9r Місяць тому +1

    ላንቺ የደረሱ አቡነ ሀራ ድንግል ለኔና ለቤተሰቦቼም ይድረሱልን። በጣም የሚገርም የምስክርነት ቃል ነው ያሰማሽን ይሄ በሙሉ የሆነው ለማናውቀውና ጥርጣሬ ላለብን ጭምር ነው።

  • @SoliyanaEshete-jl6qx
    @SoliyanaEshete-jl6qx Місяць тому

    አብነ ሀራድንግል በረከቶ ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን አሜን🙏

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Місяць тому +1

    እእእእእልልልልልል ተመስገን ሰሞኑን እናቴ ታማብኛለች ፀልዩልኝ አቡነ ሐራ ድንግል ትዳብስልሽ ብላችሁ

  • @verotube
    @verotube Місяць тому

    ይህን ስንስማ እኮ ነው ባገራችን ቅድስት ሀገራችን ምንም እንደማትሆን የምናምነው እቤት የእንተ ድንቅ ስራ ምን ይከፈላል ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ❤❤❤❤🙏

  • @ump1715
    @ump1715 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 Місяць тому +1

    አሜን ላንች የደረሱ ለኔም ይድረሱልኝ ለደጃቸው ያብቃኝ

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Місяць тому +1

    ላአንቺ የደረሱ ቅዱስ አባታችን ለኛም ይድረሱልን!!!!

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Місяць тому +1

    የቅዱስን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @genettilahun-z6k
    @genettilahun-z6k 21 день тому

    Amen Amen!!!

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Місяць тому

    ቁች ብዬ ሰማሁሽ ድንቅ ታምር ነው የሆነው ጌታ ይመስገን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ssss4655
    @ssss4655 Місяць тому

    እኔ የሚገርማችሁ ሁልጊዜም ስማቸው ሲጠራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አባታ አቡነ ሀራ ድንግል ሆይ ለህታችን እደደረስክላቸው ለኛም ድረስልን አባቴ ሆይ ልጆቸን ባለቤቴ በአማላጂነትህ ፈውስልኝ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Місяць тому

    በረከቱ የባታችን አብነ ሀራ ይድረሰልን አሜን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Місяць тому +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @KedestBerhanu76
    @KedestBerhanu76 15 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @werkumekuanent2245
    @werkumekuanent2245 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይዎትን ያሰማልን የአባታችን አቡነሃራ ድንግል ለሁላችንም እንደ እምነታችን ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 Місяць тому

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም ይድረሰን እህታችን ።

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Місяць тому +1

    የአቡነ ሃራ ድንግል አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @Ayelech-wd4rs
    @Ayelech-wd4rs Місяць тому +1

    የአቡነ ሀራድግል በረከታቸው ይደርብን ላቺ እደደረሡ ለኔ ለፅጌማርያም ይድረሡልኝ ለደጃቸው ያብቃኝ

  • @DerejeZeleke-h4l
    @DerejeZeleke-h4l 12 днів тому

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Місяць тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አፁብ ድቅ ነው ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን አሜን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @Sebl-dh8ur
    @Sebl-dh8ur Місяць тому +1

    አቡነ ሀራ ድንግል ለደጃቸው ያብቁኝ

  • @BetiAyehu-wu8wy
    @BetiAyehu-wu8wy Місяць тому +1

    ኢ ኦርቶዶክሳዊ ስራ አትስራ
    ። ልዑል ሰገድ !! በልጅነቴ ስትዘመራቸው የነበሩትን መዝሙሮች እየሰማሁ ነው ያደኩት።
    በመዝሙሮችህ የ እመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ከሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብት እንደሆነ ጓዳዬ በሷም እንደሚሞላ ተምሬበታለሁ።ብዙ ምሳሌ ትሆናለህ ብዬ ስጠብቅህ አንተ እና መሰሎችህ ግንኢ ኦርቶዶክሳዊ በሆነ ና የሀይማኖትን ስርአት ቀኖና እና ባህላዊ እሴትን በሚያጠፋ እና ቤተ ክርስቲያንን በሚጋፋ ስራ ላይ ተጠምደህ ገንዘብን ትሰበስባለህ። አንዳንድ የሰማሁብህ እጅግ አደገኛ ነገሮች አሉ ግን ሳላጣራ አላወራም።
    ይህች ያቀረብካት ተረኛ ተዋናይት ጥሩ አድርጋ ተጫውታወለች። ከ UA-cam ከሚገኘውም ገቢ ተጠቃሚ ነች።
    ስለ ቅዱሱ አባታችን አቡነ ሀራም ሆነ ስለ አምላካችን ድንቅ ስራ እና ተአምር ለመናገር እኮ የሀሰት ድራማ መስራት አይጠበቅባችሁም። እግዚአብሔርም አይወደውም።
    እንዲህ የሚያደርጉት መናፍቃን( ጴንጤውች) ናቸው። እመብርሃን ልቦና ትስጥህ። ይህንን ኮሜንት ካጠፋኸው ግን...........

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 25 днів тому

    እረ እድለኛ ሰው ነሽ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እውነትም ታሪክዋ የአቡነሃራ በረከታቼው ይደርብን !!

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Місяць тому +1

    ለአንቺ የደረሱ አባታችን ለኛም በረከታቸው ምልጃጀው ይድረሠን😢

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 27 днів тому

    May God Blessyou my brother or my son

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Місяць тому

    አባቴ በረከተዎት ይድረሰኝ እኔንምለደጀዎት ያብቁኝ አሜን አሜን አሜን ሉሌ ቃለህወት ያሰማልኝ

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Місяць тому

    ክብር ምስጋና ለአምላከ አቡነሀረ ድንግል የፀድቁ አባታችን አቡነሀረ ድንግል በረከተቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese9769 Місяць тому

    እቡነ ሓራ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን ድነሽ ለመመስከር ያበቃሽ❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Місяць тому +1

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Місяць тому

    የእግዚአብሔር ታምር ብዙ ነው እንየም ተፈውሻለሁ❤

  • @NigatGirma-fn1lt
    @NigatGirma-fn1lt 26 днів тому

    የኔህት ላቺየደረሱት አቡነሀራ ለሀላችንም ይድረሱልን እባክሽ ፀልይልኝ አሁንም ረጅም እድሜ ሰጥተዉሽ ሁሌ እየመሰከርሽላቸዉ ያኑሩሽ በእምነትሽም ያኑሩሽ!!!