Frezer Kenaw - Tareken | ታረቀን (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 роки тому +7

    ይሄን ሙዚቃ ሳልሰማው ላልፍ ነበር... እንካንም ሰማሁት... ደስ ሲል... ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነው... ይኸው ደግሜ ሰማሁት!... አሪፍ!

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 4 роки тому +4

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እንደኛ በደል ሳይሆን እደእርሱ ቸርነቱ ብዛት አምላክ ምህርቱን ይላክልን ወገኖች እራሳችንን እንጠብቅ በተቻለን መጠን

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 роки тому +6

    ሁሉም የክርስቶስን ሃያልነትን እንዲህ ተንበርክኮ ሲለምን ሲማፀን ማየቱ ራሱ በቂ ነው የአለም ንጉስ የሰማይና የምድር ባለቤት የሆንከው የአለም ቤዛ ጌታችን መዳህጋኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ላንተ ክብር ይገባኃል🙏ማረን ይቅር በለን🙏✝️

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 4 роки тому +4

    አቤት ድምፅ አሜን ይታረቀን🙏🙏

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 роки тому +1

    ጌታ መልካም ነው ያድናል ይታደጋል ይታረቀናል ቁምነገሩ ግን መከራ ሲጠፋ አንርሳው ጌታን

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 4 роки тому +5

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አቤቱ ማረን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አቤቱ ይቅር በለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alemzlove7428
    @alemzlove7428 4 роки тому +1

    ኮሮናን ወደድኩ ት እኔስ
    ዘፋኝ የተባለ ሁሉ
    ፊቱን ወደ አምላኩ አዞረ
    በየሚድያው ማረን ታረቀን አቤት ዝማሬ እግዚ ኦ ማረን ጌታሆይ

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 4 роки тому

      አሁንም መቼ ዘመሩ እያዘመሩ እየዘፈኑ ነው እኛንም አሣሣቱን እየለቀቁ እንጂ

    • @alemzlove7428
      @alemzlove7428 4 роки тому

      @@enattaye9796 አይ ቤሆንም ቀስ በቀስ ነጠላ ጋቤ እየለበሱ ይበጣሉ ወደ ቤት መቅደስ ሱ ⛪

  • @fdkjdjdfdhce6396
    @fdkjdjdfdhce6396 4 роки тому +1

    አሜን ታረቀን

  • @abuman3895
    @abuman3895 4 роки тому +2

    ኮረና ሲመጣ እንዲ እንደ ተዘመረና እንደተዘፈነለት ሲጠፋ እማ እኔም በመቀወጥ ደስታዬን ገልፃለው በእርግጠኛነት ኮረና ይጠፋል ቢዘገይም በእየ እምነታቹ መፅለይን እንዳትዘነጉ አደራችሁን ይህም ጊዜ ያልፋል ከምር በአሁን ሰዓት በስደት ላይ ሆነው ለተቸገሩ እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይድረስላቸው ይህን ኮረና የሚባል ክፉ በሽታ ሁሉን የፈጠረው ፈጣሪ ከዓለማችን ላይ ያጥፋልን አሜን🙏🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +2

    ብዙ ተዘፈነለት ኮረና 🤕 ድራሹ በጠፍ ሰንቱን አሰቃየ😭 እግዚአብሔር ምህረቱ ን ያውረድልን ለግእዚሀብሄር መዝሙር እንጂ ሙዚቃ አደለም 😌 እሱ ይቅር ይበለን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому +1

    አሜን ታረቀን ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @hawiahamed6552
    @hawiahamed6552 4 роки тому +1

    Amiiiiiin yarabi 🤲🤲😭

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ

    😭😭😭😭ኮረና ተዘፈለለት

  • @jossyjanomusicdanceenterta5750
    @jossyjanomusicdanceenterta5750 4 роки тому +2

    bast music nw wendedme bartaleg

  • @ሰብለነኝሁሌምአፍቃሪህአማ

    አቤት ድምፅ ዋው

  • @tisfaatisfaa3881
    @tisfaatisfaa3881 4 роки тому +1

    ፈጣሪይቅርበለንማርን

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 роки тому +1

    Wow dimtseh 1 denya new

  • @anidaba784
    @anidaba784 4 роки тому +1

    Amen yane Leyou Beritalinh Wednawolah💕💕💕🙏

  • @almazeabara337
    @almazeabara337 4 роки тому +1

    እውነት ነው ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ታረቀን

  • @abinohlove
    @abinohlove 4 роки тому +1

    Wawww nice job fetari ybeqachu ybelen 🙏👏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +1

    AMEN AMEN

  • @oneday315
    @oneday315 4 роки тому +1

    ኣንደኛ ነኝ 🇪🇹👍

  • @abnetyohans5139
    @abnetyohans5139 4 роки тому +1

    *ጥያቄ*
    #በሙዚቃ ፈጣሪ ይምራል እንዴ?

  • @ARMY-kq3gi
    @ARMY-kq3gi 4 роки тому +1

    ዋው 👌❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🙏

  • @fattymohammad3642
    @fattymohammad3642 4 роки тому +2

    እኔ ብቻ ነኝ ሥለኮረና ያልዘፈነኩ ዘንድሮ ትንሹም ትልቁም የዘፈን ያልወጣ የለም እኮ ወይ ጉድ

  • @kidusdawit6739
    @kidusdawit6739 4 роки тому

    You voice is best

  • @kiyakooyene1458
    @kiyakooyene1458 4 роки тому +2

    ዩናታ አይወክለንም ካባቶች ጋ እኤን አሰተኛ ነብይ አቀላቅል ለወደፊቱ በተረፈ አሜን ይታረቀን

  • @misskanatamrat2889
    @misskanatamrat2889 4 роки тому +1

    ጌታ ሆይ ማራን😥

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 4 роки тому

    Nice I love it

  • @ethiopiatube5783
    @ethiopiatube5783 4 роки тому +1

    😀😀😀😀😀😀😀 አረ ኮሮና ከያዘው ዘፈን የለቀቀው በዛ

  • @daniboy1736
    @daniboy1736 4 роки тому +1

    እሄንን ወደድኩት

  • @FiFi-Axusmawit
    @FiFi-Axusmawit 4 роки тому +1

    🙏እግዚአብሔር ይቅር በለን🙏❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 роки тому +1

    Wow

  • @amaabdul7908
    @amaabdul7908 4 роки тому +1

    Is this a Gospel song?

  • @fatoumasaid8434
    @fatoumasaid8434 3 роки тому

    Ate lij se wedih 😘😘😘😘❤💋

  • @milkatube8570
    @milkatube8570 4 роки тому

    Frezer best ever

  • @bayeee9642
    @bayeee9642 4 роки тому +1

    ታረቅንፈጣሪይቅረበለን

  • @kidistwold3222
    @kidistwold3222 4 роки тому

    Betam Gobez

  • @gemachisab7
    @gemachisab7 4 роки тому +2

    1st🙏💪

  • @saralisane608
    @saralisane608 4 роки тому +1

    Aamen ytarekeen

  • @Rukiya3621
    @Rukiya3621 3 роки тому

    love you so so much

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 4 роки тому +1

    ድምፁ ሲአምር የምር እኔ እራስየን አሞኝ እሂው 3ቀን ሞላኝ እራስምታ መስሎኝ ነበ ግን አሐቀቀኝም

  • @tghabasha8452
    @tghabasha8452 4 роки тому +6

    ወደ ፈጠሪ በሎት ነው ማረን ማለት እንጂ የምን መጨፈር ነው ከስር ስር እያጨፈራቹ በሽታው እንደይ ጠፋ አተድርጉ ምነው ሸዋ አሁንስ በዘ

    • @wubiyeseife9895
      @wubiyeseife9895 4 роки тому

      👍

    • @farcry6765
      @farcry6765 4 роки тому

      @Buruk Mulualem ke pasterochachihu yishalalu

    • @farcry6765
      @farcry6765 4 роки тому

      pasterochish yetalu? nebiyochish yet gebu

  • @hlinahlina7479
    @hlinahlina7479 4 роки тому +1

    Amen 🙏

  • @jyearsiilij7076
    @jyearsiilij7076 4 роки тому +1

    ❤❤❤😢🙏🙏💚

  • @mickeyjenade6553
    @mickeyjenade6553 4 роки тому +1

    Good

  • @hlinahlina7479
    @hlinahlina7479 4 роки тому +1

    GOOD please you 🙏🙏🙏

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 роки тому +1

    እባካችሁ ሸር ሸር አድርገው 😥😥

  • @yordanos3828
    @yordanos3828 4 роки тому +1

    እውነት ነው

  • @amenamana7104
    @amenamana7104 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭🙆‍♀️🤲🏾🤲🏾

  • @ማርያምማርያም-ጰ6አ
    @ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 роки тому +1

    የማንም ሰራ ፈት እየወጣቹህ መዝፈን እረ ባካቹህ ኢትዮጲያ ኮረና ከያዘው ሰው የዘፈናችሁት ትበዛላቹህ
    ደሞ እኛ እየኖርን ያለነው ገዳም በሚኖሩ አባቶቻችን ፅሎት ነው

  • @gffewhgguy6308
    @gffewhgguy6308 3 роки тому

    ታረቀን

  • @abidalhusen7631
    @abidalhusen7631 4 роки тому

    Berta yageree lj

  • @aradatube12
    @aradatube12 4 роки тому +9

    ይሔ ነገር አልበዛም ግን 😡😡😡 ማን ነው ከኔጋ?

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 роки тому +1

    👏👏👏👏

  • @sanayitisanayiti909
    @sanayitisanayiti909 4 роки тому

    Hiwoti hiwoti

    • @sanayitisanayiti909
      @sanayitisanayiti909 4 роки тому

      Ameen ameen ameen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tigistteshome792
    @tigistteshome792 3 роки тому

    weyne yihe lij dimtsu bedem sire geba gerami nek

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 роки тому +2

    ማረን ታረቀን ወረተኞች ኡኡኡኡኡኡኡ
    ሰለቻችሁ
    አስጠላችሁ ዘፋኞች
    እስኪ ዝም በሉ
    የተቀደሰች ሀገር ሃሃሃ እንደኛ የተረገመ አለ እንዴ እንዲያውም ኮረና ይሻላል እራስ በራሳችን ስንጋደል ስናፈናቅል ስንቧጨቅ
    ትንሽ እፎይ ብለን ነበር ደሞ ጀምረናል ውይይይይ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 роки тому +1

    Zemaw yetewesedew ke tedy afro ene kenanusa hayele seleshi yashenfu gize yeseraw netela zema ye zefenu sinigh ketita kesu yetewsede new LEBA

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 роки тому +1

    American wede 57 shee sew motobal and and sile s corona yetezefene Ethiopia 3 motobat ye Ethiopia mecheresha asmeselacihut

  • @Arada4
    @Arada4 4 роки тому +2

    ክፍል 27 ኮሮና ተከታታይ ሙዚቃ ሊንኩን ይጫኑኑና ቤተሰብ ይሁኑ 😂😂😂😂😂
    ክፍል 28 በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁን

  • @heronheron119
    @heronheron119 4 роки тому +2

    በዚ ከቀጠልን ግን በሽታው እራሱ ሼም ይዞት ይጠፉል 😂😂😂 🙆🙆🙆🙆 ስለኮረና ያልዘፈነ የቀረ ይኖር ይሆን 😁😁😁🙊🙊🙊🙊

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 роки тому +11

    ልክ ነው ፍጣሪ ይታርቀን
    ሁሉን ቻይ ነውና ይቅር ይበለን
    ቤተስብ እድርጉኝ አደረደጋለሁ

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 4 роки тому +2

    ያለ መጨባበጥ አይደለም ጥላቻ
    ስለምወደህ ነው ይህ ቀን ይለፍ ብቻ👌👌
    ua-cam.com/video/gemdk3YTaqo/v-deo.html

  • @mekdesyemaryamlji8716
    @mekdesyemaryamlji8716 4 роки тому +1

    🙋🇱🇧😔✈😭🙏

  • @sosnajerma401
    @sosnajerma401 4 роки тому

    😍😘🙏🙏🙏

  • @filifili9470
    @filifili9470 4 роки тому +1

    Wawwwwww

  • @zamzamcala8797
    @zamzamcala8797 4 роки тому

    😢😢😢😢

  • @miko4065
    @miko4065 4 роки тому +1

    @Top Tech

  • @misay7595
    @misay7595 4 роки тому

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mameboss5874
    @mameboss5874 4 роки тому

    Ahunes selechen sele corona zefn

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 роки тому

    Degmo lela corona abet machebcheb

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😔

  • @fun5268
    @fun5268 4 роки тому

    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html
    ሐበሻ Fun
    ሐበሻ Fun
    1 second ago
    ua-cam.com/video/2DSs2voFbSQ/v-deo.html

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 4 роки тому +1

    ኮሮናን ከመቆጣጠር ነጠላ ዜማዎቹን መቆጣጠር ይከብዳል

  • @ermyaskahsay23
    @ermyaskahsay23 4 роки тому +1

    Haha

  • @madenhali141
    @madenhali141 4 роки тому

    Kgs

  • @afrihabesha6156
    @afrihabesha6156 4 роки тому +1

    Aye corrona