ድምፃዊ ፍሬዘር ቀናው “ወሎ መጀን” የተሰኘውን ሙዚቃውን /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 316

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 3 роки тому +55

    አጀብ ወሎ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወሎ በልጆቿ ይዜምላታል😍

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +69

    በርታ ወሎወች እኮ መልክ ብቻ አይደለም ድምፅም ሰጥቷቹሐል
    ምርጥ ድምጽ ነው ያለሕበርታ😘😘

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +149

    ውበት ገበያ ላይ ወጥቶ ቢነገድ
    ሁሉም ወደ ደሴ ያቀናል መንገድ
    ያበደ ዘፈን ነው 🇪🇹❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +74

    ወሎ የፍቅር ሀገር ውበት ብቻ አይደለም የሙዚቃ ንጉሶችም ናቸው በርታ ቆንጆ ስራ ነው ወሎ ገራ ገሩ 👍❤️🇪🇹

    • @mermawaleyaw2320
      @mermawaleyaw2320 3 роки тому

      አይይይይይይይ።ወሎየ።ማርአግር

    • @abukiabukita7113
      @abukiabukita7113 2 роки тому

      አራ ልጅ ኦሮሞ ነዉ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 роки тому

      ኦሮሞም ቢሆን ቆንጆ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሁሉ ቆንጆ👍❤️

  • @haymanotassefa2625
    @haymanotassefa2625 3 роки тому +45

    ወሎ የፍቅር ሀገር 💚💛❤

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 3 роки тому +51

    ደምፅ ግራሚ ነው ዋው ይመችህ ውሎ ሳላወቃት ናፈቀቸኝ ❤️❤️😍

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 3 роки тому +20

    ድምፅህ እና የአለባበስ ሰታይልህ 1ኛ❤️

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 роки тому +126

    ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏

  • @merwan807
    @merwan807 3 роки тому +37

    እንኩዋንም ወሎየ ሆንኩ 🇪🇹

  • @kachure2274
    @kachure2274 3 роки тому +32

    ምርጥ ዘፈን ነው ወደ EBS ስትመጣ ደግሞ የአካባቢውን የባህል ልብስ ብትለብስ የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር።የራስህ ቀለም አለህ፣ትልቅ ደረጃም እንደምትደርስ አምናለሁ።

  • @mayakhan2283
    @mayakhan2283 2 роки тому +5

    ፍሬዘር ቀናው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ጓደኛዬ እንደዚህ ደስሚል ቦታ ስለደረስክ በርታ እንኳን ደስ አለህ ህልም ስለተሳካልህ ❤😍💃 ያኔ ልጆች ሳለን ክላስ ውስጥ ስትዘፍን ድምጽህ በጣም ነበር የምያምረው የምር ዛሬ እዚህ ደረጃ ደርሰህ ማየቴ በጣም ደሰ የሚል ልዩ ስሜት ነው 🌺❤በርታ ባቢዬ ያገሬ ልጅ ❤❤❤😍😍😍💃💃💃🌺🌺

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 роки тому +19

    ዜማው ግጥሙ ቀረፃው ሁሉ ነገሩ ገራሚ ነበር 😍 ሰለወሎ የዝፈንከው1ኛ ስለወሎ ወሎየ ሲዘፍን እንደዚ ጣዕም ይኖረዋል

  • @tsehaykaill1473
    @tsehaykaill1473 3 роки тому +13

    ወሎ የሠዉ ዘር ያበደ ነዉ ያገሬ ልጅ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +20

    ሁሌ ተምርቀው ተራምደው በሶራ
    መኖር መታደል ነው ከወሎዬ ጋራ
    ልክ ብለሀል የኔ ውብ👍😍

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 3 роки тому +16

    ዋው ምርጥ ስራ አቤት ወሎ የት ናችሁ እንዴት እንደናፈቀኝ ሀገሬ ወሎ መጀን ወሎ ፍቅር❤❤

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 роки тому +5

    አቤት ድምፅህ አቤት መልክህ ሸበላ ነህ ለካ ወሎዬ ሁነክ ነው መገን ወሎ😍😍😍

    • @radiyaseid9435
      @radiyaseid9435 2 роки тому

      የኔ ማር ሰላሙን ያዉርድልን🥰

  • @hadi8301
    @hadi8301 3 роки тому +5

    ሸበላዬ እጅግ ሀሪፍ ሰራ ነዉ 🥰 የኔ ወሎ 💓ሰላምሽ ይመለስ ወሎን በሙሉ የዳሰሰ የቃኘ ለወሎየወች የተለዬ ነዉ ከደሴ💓 ባቲ💓ኮቻ💓አባሰል💓ቦረና 💓ወልጂያ💓ራያ 💓መር💓ወርጌሳ💓

  • @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ
    @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ 3 роки тому +29

    ወሎ የፍቅር ሀገር ናት እስላም ክርስታኑ ተፋቅረን እምንኖርበት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 роки тому +4

    Your recognition for your supporters individuals and the welo people it's buitful of course your voice as well..everything's well done. Thanks brother.

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 2 роки тому +2

    አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እንኳን ያፈቀረን ያየን ተሰቃየ የውበት መለኪያ ወሎ ገራገሩ

  • @rabiaabdu3153
    @rabiaabdu3153 2 роки тому

    ባቢዬ በጣም ደስ ይላል እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ ያገሬ ልጅ

  • @Tym468
    @Tym468 3 роки тому +6

    Oh my goodness ur voice is killing u have a great voice u going to be a bigger welo always in my mind my dad family love my welo

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 2 роки тому +1

    ለምን ነው የወሎ ልጆች ቀያዮችና ቆንጆወች የሆነው ማሻ አላህ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    ወድማችን ፍሬዘርቀናው እግዚአብሔር ይጠብቅ ክ እናመሰግናለን

  • @jerrytefera7981
    @jerrytefera7981 3 роки тому +5

    የኔ ቀብራራ የአገሬ ልጅ በርታልን ሁሉን ሰቶሀል

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    አቤት ድምፀ
    ግን እፋራለሁ
    ፋጣሪ ይጠብቅህ
    እድህ ወጣ ያለሰው
    እኚገራይ ቱሎ ይቀጫል
    እራስህጠብቅ ☝☝☝

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 3 роки тому +2

    ወሎ የቆጆወች ሀገር 💚❤️💛💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 2 роки тому

    Great music thank you
    , from Hollywood , California, usa

  • @naeemaahmed2217
    @naeemaahmed2217 3 роки тому +1

    ልዩ አንደኛ ስልህ በምክንያት ነዉ እንኳንም ወሎዬ ሆንኩኝ ከመልክህ አለባበስህ ስራህ እር ስንቱን ልንገርህ❤❤❤❤❤

  • @asmerinonatey3503
    @asmerinonatey3503 3 роки тому +5

    ከመልክ ከድምጽ ኣንደኛ 🇪🇹♥❤😍✨💖 ዉድድ

  • @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ

    እስክስ ዉብየሀገሬ ልጂ አብሽር አቦ😍😍😍😘😘

  • @መሲይ
    @መሲይ 3 роки тому +14

    መኖር.መታደል.ነው.ከአማራወች.ጋ.በለው

  • @سلمىً-ش4ت
    @سلمىً-ش4ت 3 роки тому +2

    የኔ ወሎየ በጣም ጎበዝ ነህ ❤❤❤💚💛

  • @lubabayemim6256
    @lubabayemim6256 3 роки тому +1

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር። በርታ ወንዲም

  • @ሶሊያናየደሴዋ
    @ሶሊያናየደሴዋ 3 роки тому +3

    ወሎ ሀገሬ የቆንጆወች የፍቅር ሀገር♥♥♥

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q 2 роки тому

      ያገሬልጅ💞💞💞

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 3 роки тому +5

    በርታልን የወሎዝናኝነህ

  • @mnmfortnight
    @mnmfortnight 2 роки тому

    እናመሰግን አለንEBS ሰሞኑን ስላገራችን ወሎ ስናይ በስደት ደስ ብሎን አለን

  • @ስምሽብርታቴነውእናቴ

    እኳንም ወሎየ ሆንኩኝ በርታልን😘

  • @allahwokil5777
    @allahwokil5777 3 роки тому +1

    የወሎ ማኛ አሪፍ ስራ ነው የሰራህው በተለይ ክሊፑ ድምፅህ ማሻ አላህ ደስ ይላህ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    እግዚአብሔር ሆየ የሀገራችን ሰላም መልስልን ወሎሀገሬነፈቅሺኝ

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 3 роки тому +1

    ፍርዪ በርታልኝ የብሮ ጉዋደኛ ገና ብዙ ትሰራለክ♥♥♥♥

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 роки тому +3

    ይመችህ የወሎ ሸበላ💓👌

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    በፈጣሪ ድምጽህ ያበደ ነው ወሎየው በርታልን ♥♥

  • @nomoreetihopia2245
    @nomoreetihopia2245 3 роки тому +1

    የኔ ዉብ ወሎ መሆንህ ዉበትህ ይናገራል 🥰🥰😘

  • @mnmfortnight
    @mnmfortnight 2 роки тому

    በርታ ወሎ የፈፍቅር ሐገር በቅርብ በሰይፉ እንጠብቅ አለን የባህል አችንን ልብስ ለብሰህ

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ

    እናመስግናለን።ወንዲማችን ሀገራን ወሎ እንዲህ አዲገህ ስለገለፅክልን💚💛❤👌
    .

  • @skyphone2089
    @skyphone2089 3 роки тому +2

    የባቲ ቆንጆ ስወደህ የባቲልጆች ፍቅርነቸው ወሎየነቴ ከራቴበርታልኝ ያገሬልጂ

  • @alemhabetu2175
    @alemhabetu2175 3 роки тому +5

    ያገሬ ልጅ በርታልን ❤❤

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 3 роки тому +1

    ወሎዬነቴ ኩራቴ ያገሬ ልጅ በርታልኝ አንደኛ ነክ እናቴ የምትወደዉ ዘፈን ከልጅነቴ የምወደዉ ዘፈን ዉስጤ ነዉ እናመሰግናለን የወሎ ጉብል ቆንጆ ነክ ከድምፀ መረዋ ጋር

    • @zahrazahar7348
      @zahrazahar7348 3 роки тому

      አወ ዉበት ሲለካ ወሎ 😍

  • @ambaselwuchale949
    @ambaselwuchale949 3 роки тому +1

    ደስ ሚል ስራ ነው ወሎየነቴን ይበልጥ ወደደደደደደደድኩት

  • @sameerahussain6048
    @sameerahussain6048 2 роки тому

    ወሎዬ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yididiyalulseged8290
    @yididiyalulseged8290 3 роки тому +1

    Tebarek getan besmam yabede music new
    We thank you .getimu ,,megebiyaw beka tejemero esikalik wello wello emil zefen .

  • @ኩምሳገመቹ
    @ኩምሳገመቹ 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በርታ ዋው

  • @اتنتتاللب
    @اتنتتاللب 2 роки тому

    ዋው ደሥይላል ድምፅሕም መልክሕም ወሎን በደንብም ነው ያሥተዋወካት ለኢትጵ ሕዝብ ኮርቸበሃለሑ ወንድም 💚💛❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 2 роки тому

    ወሎ የፍቅር ሀገር የቆንጆ መፍለቂያ ወሎፍቅር ብቻ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 በርታልን ወንድማችን እንወዲሀ ለን

  • @astu4737
    @astu4737 3 роки тому +3

    ጎበዝ በርታ ሀሪፍ ድምፅ አለክ

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 3 роки тому +2

    What a magnificent voice 💖💖💖indeed there are no boundaries when it comes to music 🎧🎧🎧🎧🎧💃💃💃💃💃💃💃Mad tunnne 🎧🎧🎧🎧

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 3 роки тому

    Ye nigus mikael & ye sheh husen hager ! Fikr kongina ye Ethiopia music mesert ! ... 👍🏻👍🏻👏👏 enkon wetatu arogit & shimaglew dmtse merewa nachew 😍

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 2 роки тому

    የኔ ወሎዬ መልክህ ብቻ 💐💐

  • @samliyesamliye8859
    @samliyesamliye8859 2 роки тому +1

    weloye ye fkr agere 🥰🥰🥰🥰

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 3 роки тому +3

    ወሎ ፍቅር ነዉ ቆጆ ወሎየወች የት ናችሁሁሁሁሁሁ

  • @Wintal4262
    @Wintal4262 2 роки тому

    You’re an amazing singer….love your songs 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Lubaba-v6q
    @Lubaba-v6q 2 роки тому

    my ወሎ የፍቅር ሀገር💞💞💞💞

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 3 роки тому

    You are the best big boy i like your voice like your style kip it up brother.

  • @tinabelay5345
    @tinabelay5345 3 роки тому +2

    ዋውውውእ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @nejatnejat607
    @nejatnejat607 3 роки тому +1

    ዘፈኑ አደኛ ድምፅህ አደኛ 👍👍👍😘😘 በርታ

  • @seeme7983
    @seeme7983 3 роки тому +1

    የኔ ጎበዝ❤❤❤

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 2 роки тому

    ወሎ የቆጆ አገር የአገር ልጅ ስወድህ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 роки тому +1

    አረ ወሎ ያበቅለዋል እኮ መለሌ
    አይ ባልወለዲብሺ ይቆጨኝ ነበረ
    ሰላምሺን ይመልሰዉ

  • @መሲይ
    @መሲይ 3 роки тому +2

    የመጨረሻውን.ነው.እስካሁን.የሰማውት

  • @mohmmedmohmmed7178
    @mohmmedmohmmed7178 2 роки тому

    አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይሠውርህ ባለህበት

  • @እሙወሎዩዋ
    @እሙወሎዩዋ 2 роки тому

    ዋው ዋው ዋው ያበደነው የምር ይመቻችሁ 😍😍❤️❤️🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀዩ-ረ2ጰ
    @ሀዩ-ረ2ጰ 2 роки тому

    ወሎ የፍቅር አገር 💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 2 місяці тому

    😮😮😮ለካ የባቲ ልጂ ሁነህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 2 роки тому

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 👌👌👌👌

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 3 роки тому +3

    ወሎ ቤተ አምሐራ የአራቱ ቅኝቶች ባለቤት ያችሆየ ባቲ የትዝታ ያባሰል ባለጸጋ ነች ገና አልተዜመላትም🥰🥰🙏

  • @ከርታታዋ-ፈ9ቸ
    @ከርታታዋ-ፈ9ቸ 2 роки тому

    እኛ ወለዬወች መልካችን ብቻ አደለም ባሀሪያችን የተገራ ነው

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 роки тому

    የሚገርም ድምፅ አለህ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ካንተ በርታ ወንድም

  • @amelyoutube8195
    @amelyoutube8195 3 роки тому +1

    አገራችን በዴብ ገልፀሀታል በረታ ወድም

  • @hanagazi9425
    @hanagazi9425 2 роки тому

    የኛ ጀግና ወሎ

  • @yeshiyeshi6318
    @yeshiyeshi6318 2 роки тому

    የኔ ዉዱ በጣም እናመሰግናለን

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 3 роки тому

    Berta btam des yileal. Kzeh yteshale sra degmo yezeh endemtemeta tesfa adergalhu.🙏👍❤

  • @sintayewfetene4785
    @sintayewfetene4785 2 роки тому +1

    ምርጡ የገር ልጂ 😘😘😘😘😘

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 3 роки тому +1

    በርታ ወለየዎች አያልቅም ቅኝታችን ገናብዙ እጠብቃል በርታ ሙስሊሙ ክርስታኑ አድ እና ዉበታችንን ግለጽ በደብ ዘፈን አዉጣ ምን ያህል ወሎ ዉብደሆን አሳይ

  • @ሀሊማ-ፐ3ቈ
    @ሀሊማ-ፐ3ቈ 2 роки тому

    በርታ የ ወሎ ወርቅ

  • @tigistzewudu241
    @tigistzewudu241 2 роки тому

    በርታ ቆንጆ ዘፈን ነው

  • @saraq4931
    @saraq4931 3 роки тому +2

    ወሎ 💚💛❤

  • @chuchuketema8575
    @chuchuketema8575 3 роки тому

    gobez bereta betam Arefi sera naw 👍👌

  • @መሲይ
    @መሲይ 3 роки тому +1

    ዋውው.ድምፅ.በርታ.ወድም

  • @kerimaseid1833
    @kerimaseid1833 3 роки тому +3

    ስወድህ ያገሬ ልጅ

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 роки тому

    በርታ አዬ ድምፅ ልዩ ነው

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 2 роки тому +1

    ቆንጆ ስራ ነው

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 3 роки тому

    ፍሬዘር ከናው 1ኛ ነው ደምፅክ ያገሬ ልጅ

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 2 роки тому

    ለካ ወሎየ ስለሆንክ ነው ውበት የፈሰሰብህ ማሻ አላህ እኔም ወሎየ ነኝ

  • @naolfeysa8010
    @naolfeysa8010 3 роки тому +1

    አቦ ይመችህ

  • @neimawollo4574
    @neimawollo4574 3 роки тому

    ዋው በወሎ ኮራሁ በርታልን

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 2 роки тому +1

    ዴሴ ወሎ ሲነሳ ቆንጆወች
    ቆንጆወች ሲነሱ ዴሴ ወሎየወች
    እንዴዉ ምን አለፍችሁ እኛ ወሎየወች ምን ቆንጆ ብቻ ፀባይም A ነን
    በቃ ወሎየወች ፍቅር ነን አቦ ።

  • @zdyoutube9583
    @zdyoutube9583 2 роки тому

    በጣም የሚገርም ስራ 🥰🥰

  • @ስአዳሙሀመድ-ኘ7ዠ
    @ስአዳሙሀመድ-ኘ7ዠ 3 роки тому

    ወሎ ገራገሩ💚💛❤🇪🇹😍😍😍😍

  • @kamilakamila1166
    @kamilakamila1166 3 роки тому

    በጣም.ደሥ,ይላል