ናሂ ማርገዜን ሲሰማ በደስታ አለቀሰ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • #nahitube #couples #eregnaye

КОМЕНТАРІ • 806

  • @wubenahi
    @wubenahi Рік тому +271

    ቤተሰብ+ ጨርሳቹ እዩት ጉዱ መጨረሻ ላይ ነው ያለው😂😂😂😂😅

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Рік тому +36

      አሳዝነሽኛል ጠብቂኝ😢

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr Рік тому +11

      ተናድጀብሻለሁ ውቤ ናሂን ካሺው😢❤

    • @mintamirendalamaw8156
      @mintamirendalamaw8156 Рік тому +7

      ወይኔ ጉዴ በኔ ቤት እኮ ሳልቀደም የክርስትና እናት መሆኔ ነው መጨረሻውን ሳላይ ነው ኮመት የፃፉኩት ናሒ አመረረ😂😂😂በይ እንግዲህ ውብየ ግብር መልሱን ቻይው

    • @bettyየማርያምልጅ
      @bettyየማርያምልጅ Рік тому +3

      ማርያም ትቅርብሽ

    • @userashu-d8l
      @userashu-d8l Рік тому +1

      Silent tesay ayizosh gena lij nesh yisetshal. 🙏⛪🙏

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 Рік тому +468

    እኔስ መውለድ እቢ አለኝ ገና 25 አመቴ ነው እስኪ ፀሎት አድርጉልይ የተዋህዴ ልጆች 😭☝️

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Рік тому +39

      ትወልጃለሽ ውደ አይዞሽ በቅርቡ አላህ ይወፍቅሽ

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 Рік тому +32

      የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሲል አይቸግረውም ሱባኤ ግቢ ፀልይ ስገጅ ትወልጃለሽ ማማይ❤❤❤❤

    • @emmaemma167
      @emmaemma167 Рік тому +17

      ጌታ ያሳቅፊሽ❤😢😢😢

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому +22

      ገና እኮ ነሽ ውዴ ትወልጃለሽ ፅሎት አድርጊ እመቤቴ ታታውቃለች

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ Рік тому +27

      የተዋህዶ ልጅ ሆነሽ ነው የልጅ አለመኖር የሚያስጨንቅሽ!ስንት ቃልኪዳን ያላቸዉ ቅዱሳን እያሉን ተሳይ ዉዴ ይሰጡሻል❤😊

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Рік тому +69

    ከመውለድ መጎጎቴ ብዛት ሰው አረገዝኩ ሲል ምቀናው ነገርስ አላህ እራህመቱ ብዙ ነው በቅርብ ልገባነው አላህ ይወፍቅሽ በሉኝ

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Рік тому

      አላህ ይወፍቅሺ እህቴ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Рік тому +1

      አላህ ይሥጥሺ ሷሊህ ልጅ ባሉ አለደ ግን

    • @eses143
      @eses143 Рік тому +1

      የኔ ማር ሶሊህ ጤነኛ በዲኑ ጠካራ ልጆች ይስጥሺ ዉዶ እህቴ

    • @ሰፊናመርከብ
      @ሰፊናመርከብ Рік тому +1

      .አላህ ጤነኛ ሳሊህ የሆኑ ልጆች ይስጥሽ

    • @GhffGhff-i1v
      @GhffGhff-i1v Рік тому +1

      አላህ ይወፍቅሽ ማሬ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ❤😂😂😂 ከሜቶች ጨርሳችሁ ሳታዬ
    ልጅ ጸጋ ነው ምትሉ 😂😂❤❤ ውብየ ታድለሽ ከስደት መልስ እንደ ናሂ ያለ ባል ይስጠን ለሚስቱ ያለው ፉቅር 😊

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +114

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Рік тому +162

    እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገረችን ስላም ያርግልን💚💛❤️

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 Рік тому

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @medaanitgeetuu8807
      @medaanitgeetuu8807 Рік тому

      Amen

    • @SamiraAbaba
      @SamiraAbaba Рік тому

      Amen Amen Amen

    • @EeEee-b5h
      @EeEee-b5h Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ሳርየ❤❤

    • @AdeyAbebaw-pw9gz
      @AdeyAbebaw-pw9gz Рік тому

      ዋውውው እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትገላግልሽ

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому +17

    የነገዋ ልደታ ለማሪያም ለእኔም እንደ ናሂ አይነት ባል ስጭኝ እውነት ናሂ ስወደው የእናት አንጀት ነው ያለው ውብዬ የኔ ቆንጆ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ Рік тому +3

    ወይ ጉድ እውነት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ሁለት አመት ብላችሁ አትዘናጉ ውለዱ ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ ይስጠው እሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @hayathayat5733
    @hayathayat5733 Рік тому +63

    እኔ ልጅ እምቢ ብሎኝ ጭንቀት ላም ነኝ ዱአ አድርጉልኝ እስቲ

    • @chfchc8756
      @chfchc8756 Рік тому +1

      አላህ ይስጥሽ ያረብ እኔ ያሳስበኛል

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Рік тому

      እግዚአብሔር መንታው ይስጥሽ እህቴ

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 Рік тому +1

      አላህ ይስጥሺ የኔውድ አይዞን አላህዋ አይቸግረውም 😢😢😢🤲🤲🤲

    • @ZaharaSeid-x3s
      @ZaharaSeid-x3s Рік тому +1

      አላህህህ ይስጥሽ ያረብ

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 Рік тому +1

      አብሸረ አላህ መታ መታዉን የወፈቅሸሸሸ

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому +74

    አላህዬ ጥሩ ጥሩ ልጆችን ይስጣችሁ እናንተ ምርጥ ቤተሰቦች እስኪ እነዚህን ምርጥ ጥንዶች የምትወዱ በላይክ ልያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemimehmde
    @lemimehmde Рік тому +23

    ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢😢😢😢 እረበዚህ ብርድ አለቁ😢

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz Рік тому +33

    እግዚአብሄር ሆይ ለእኛም የተባረከ ትዳር ስጠን😢 ምን ማለት ነው አለ😅ወንበር ልቀቅ😂😂😂

    • @زهره-ع1ج
      @زهره-ع1ج Рік тому

      አሚን ናሂ ለሴት ልጂ ክብርህ በጣም ደስ ይላል የኔ አዛኝ ትዳራችሁ ይመር ሁልጊዜም

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +38

    ልጅ በረከት ነው በድሉ ያድጋል ስቱ በልጅ ምክንያት አቶ ሚሰቃዬ አለ😢🎉🎉🎉🎉

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Рік тому

      እኔ በስደት እየተሰቃዮሁ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልጀን ትቸ መጣሁ ለሱ ለተሻለ ለማሳደግ ግን አልታደልኩም አጣሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ (4 አመት ሙሉ በልጀ ናፍቆት እየተሰቃዮሁ ነው ላላገኝው🥺🥺

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 Рік тому

      @@nlegmskts9007 አዞሽ ማማዬ አድ ቀን ያልፋል😭😭😭

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      ​@@nlegmskts9007አላህ ላችየሚጠቅመውን ይወፉቅሽ ውዴ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Рік тому

      ​@@nlegmskts9007 ኡፉፉፉፉ

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Рік тому

      ​@@nlegmskts9007የኔ ውድ አላህ ያበርታሽ አይዞሽ

  • @wubenahi
    @wubenahi Рік тому +9

    ቤተሰብ+ ጨርሳቹ እዩት ጉዱ መጨረሻ ላይ ነው ያለው😂😂😂😂😅

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Рік тому +10

    ትክክል ዉብዬ ዶክተር ሳይሆን ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ እና ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ሁለቱም በርቷል እና እርጉዝ ነሽ። እርግዝና ሲጀመር እንቅልፍ እንቅልፍ ይላል ፊት ያብጣል በርቺልኝ❤❤❤❤❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Рік тому +2

    ኧረ ኮሜታተሮች ቪድዮ ጨርሳችሁ እዬጂ ልጅ ፀጋ ነዉ ይላሉዴ ቢሆንማ ሸጋ ነበር ግን ዉብዬ አይደለችም ዬናሂን ስሜት አይተናል ስሜቱ ደግሞ ዬተለዬ ነዉ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Рік тому +15

    የመብርሃን ወዳጄች ልጅ ወልጄ በ 2 ወሯ ወደ እራሱ ውስደብኝ ይህው 7 አመት ሆነኝ እሰኪ ፀልዬልኝ እንዲስጠኝ 😢😢😢

    • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
      @አፀደማርያምአለሙዩቱብ Рік тому

      ፀሎትአርጊ ቅዱስሩፋኤልንተማፀኝውፈታህማህፀነው ደሞእመቤቴትርዳሽ

    • @MeseretBefikadu-dt8bs
      @MeseretBefikadu-dt8bs Рік тому +1

      Fetar yisetshal ye felegehu sati anche bicha be tsalot tekiri hite

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 Рік тому

      @@አፀደማርያምአለሙዩቱብ አሜን የእውነት መዳኒያለም አይፈትናችሁ በልጅ ማጣት

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 Рік тому

      @@MeseretBefikadu-dt8bs አሜን

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Рік тому +1

      አይዞሽ መማዬ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +8

    አይይይ ምናለ እውነት ቢሆን እኔም ጓጉቸ ነበር ውብየ ጠብቂ መልስ😂 ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @hikingfan3665
    @hikingfan3665 Рік тому +15

    መጀመሪያ አትጠነቀቅም ነበር ምንድ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ😂😂😂😂

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ደግሞ እናተ በህገእግዝአብሔር የተጋባችሁ ትልቅ ደስታ ነው እመብርሃን አለች እሷ አለች ከነልጇ ችግር የለም እረ ናሂ ችግር የለም ለእመብርሃን ስጥ በሰላም ትገላገያለሽ እሰይ ደስ ይላል አንድ ላይ ያድጋሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Рік тому

    እንኳንም አልሆንሽ እኔተሳቅቄ ነበር እንደ ናሂ ማርገዝሽም ጥሩ ቢሆንም ግን ሀኪምያዘዘውን ተግር ማድረግ አለብሽ 2 አመት ነገጧት ነው ውብየ እርግጥ ዋናው ፈጣሪ ነው ግን ደግሞ ሰበቡን ማድረስ ግድ ነው ናቲን በደንብ ተከባከቢና እስከዛው ጠንከር ሲል መታውን አላህ ይወፍቅሻል

  • @eexx5392
    @eexx5392 Рік тому +10

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 Рік тому +28

    ፋትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @KemeryaMuhammed-zo6yt
    @KemeryaMuhammed-zo6yt Рік тому +15

    ኢንሻአሏህ እኔም ከወራት በኋላ ሀገሬ ገብቼ ሁለተኛ የልጄ ወንድም ወይም እህት እወልድላታለሁ🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +9

    እዉነት የች አለም መከራናት እኮ።ልጆች ተወልደ በፈርሀ እግዚአብሔር በማስተዋል ካላደገ በአሁን ስአት አስቸጋር
    ልጆች እራሳቸዉ ገዝተዉ ከአለም ፈተና ተጠብቀዉ ለክርስቶስ ሙሽራ ለመሆን የሰማዩ ቤት እያሰቡ እንድያድጉ በቤተ ክርስቲያን በስረአት ማሳደግ ያስፍልገ
    መወልደ ብቻ ሳይሆን መልካም ፍሬን ለመቀበልጰበፆሎት መትጋት ያስፈልጋል!!!!! ዘመኑ ከባድ ነዉአሁን
    በረግጥ
    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ
    አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ አሳዘነኝ ናሂ❤

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 Рік тому +1

    እኔ መውለድ እፈጋለሁ ግን እምቢ አለኝ በእርግጥ አላህ የፈቀደው ግዜ ግና ስለሆነ ነው ብዬ ርሴን አፅናናለሁ ሰዎችም ትተሽው ነው ስለማፈልጊ ነው ይሉኛል አላህዬ በቅርቡ ወፍቀኝ ያረብ

  • @ApplIf
    @ApplIf Рік тому +2

    የምር ታድለሽ ከስደት መልስ እንደ ናሂ አይነት ባል ስላገኝሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለኛም ፈጣሪ ይርዳን በስደት ያለነውን

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz Рік тому +3

    አተፍራ ችግረ የለውም ናኒ እሺ ሁሉም አረበሮች ቶሎ ቶሎ ነው የምውልድት አ❤❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому +10

    ልጀ የፈጣሪ ሰጦታ ነው❤❤❤

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ Рік тому +38

    የኔ ውድ ስደተኞች ባላቹሁበት ፈጣሪ ይገብቃቹሁ

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Рік тому +53

    በ እግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ የማያልቅ እጀራ ይስጣችሁ እህት ወድሞች 🙏

  • @ratube5665
    @ratube5665 Рік тому +1

    ግን እኔ ሴቲቱ እየተለቀይብኝ ነው ትበልጠዋለይ ማለት ነው እሱ ህፅን ነው እየወፈረ መጣ እጅ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ውብዬ ትክክል አላርግሺም በባልሽ ስሜት አትጫወች እሺ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Рік тому

    ግን ከዚህ በፊት እክ እርጉዝ መሆንሽን ተናግረሽ ነበር ቀናሂ ልደት ወይስ የቆየ ነው

  • @makidademeke-us9yh
    @makidademeke-us9yh Рік тому +7

    እኔም ምኞቴ ነው ልጅ መውለድ ይስጥሽ በሉኝ😢😢❤❤❤

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Рік тому +5

    ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ
    በእግዚአብሔር ፍቃድ በጊዜው ሁሉም ይሆናል
    ግን ፕራንክ ቪድዮ እንደሆነ አውቃችሁ ወዲያው በረድ አድርጉት ለሌላም ጊዜ ስሜታዊ አትሆኑ ስለምወዳችሁ ነው
    ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Рік тому +3

    ጥሩ ነው እንኳን አረገዝሽ ወለድ ወለድ አርገሽ ለማሳደግም ጥሩ ነው ወንዶች አመላቸው ነው አሁንአይሆንም ማለት አንዳንዴ እሺ እያልሽ ከሄድሽ የሴት ልጂ ጊዜ አላት ጤነኛ ልጂ ለመውለድ ያልወለዱ ግን ጥንቃቄ መከላከያ እንዳይወስዱ 🙏🌼

  • @MeklitShumte
    @MeklitShumte Рік тому

    በጣም ትልቅ ስህተት በእንደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +21

    መቸ ነው ግን እውነት የሆነ ነገር የምናዬውና የምንሰማው ሁሉም ሚዲያ በውሸት የታጠረ ነው እግዚኦ ውሸት ሃፂያት ነው 😢😢

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Рік тому +7

    የኔማረ እህት 25አመት ፈጣሪ ይሰጣል እሸ አትችኮይ ፈጣሪይዝገያልጀ ይሰጣል ፀልይ እደሚሰጥሸ አወቃለዉ ሲሰጥሸ እኔን አሰታወሸኚ እሸእህቴ ልወልጆለሸ❤❤❤

    • @ayaifenet5745
      @ayaifenet5745 Рік тому

      ድንግል ትሰጥሻልች አይዞሽ ፀልዩ

  • @Hiwiethio-u5n
    @Hiwiethio-u5n Рік тому +4

    በቃ ይቅርታ አለችህ አይደል ዉበየ ዛሬ አርገዢለት እ 😂

  • @bizualem-12
    @bizualem-12 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደስ አላቺሁ እመቤቴ ትጠብቅሽ በሰላም ታቆምሽ በቤቺሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Рік тому +2

    ዋው ናሂ ምርጥ አዛኝባል ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውብየ ፈጣሪ ወልደሽለመሣም ያብቃሽ❤❤❤❤

  • @Asterአስቴር
    @Asterአስቴር Рік тому +1

    ❤❤ሁሉም ስር የእግዚአብሔር ነው እኔኔም እንደዚ ብሎ ነበር ግን በዝጥኝ ውር አርግዝኩ በጥቅለይ አንደ ዓመት ከስድስት ውር ምልት ነው ልጅ ይጌታ ስጡታ ነዉ😊

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Рік тому +2

    ወሁየ የኔውድ በጣም ስለሚወድሺና ስለሚጨናቅልሺ ነው

  • @zinet4736
    @zinet4736 Рік тому +2

    ሚሥኪን በጣም አሥደነገጥሽዉ አዘነብሽ አይዞህ ፈጣሪ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Рік тому +1

    ሑለት አመት እሥከሚሖንሽ ተረጋጊ በርግጥ ልጅ የአላሕ ሡጦታነዉ ባይሞላም ቢሞላም አላሕ ያጠነክራል እኔ ከወለድኩ14ኛ አመቴ አንድልጅብቻ አሑንም ከአላሕ ተሥፋ አልቆረጥኩም እድሜየም 35 ሑኛለሑ አላሑአለም

  • @ሱመያፍቅር
    @ሱመያፍቅር Рік тому +8

    እስከ መጨረሻው ሳታዩ አትኮምቱ😅😅😅😅

  • @lalinegaso5849
    @lalinegaso5849 Рік тому +2

    Yoo dhuga ta.ee mashalaa ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 rabbii tu gudiisa yosoba tae fi mali fi prnk daima qaladuni gari miti😢

  • @AlyaAlya-f3u
    @AlyaAlya-f3u Рік тому +2

    ምናይ ነት ሰውነሽ በእግዚያብሄር ስራ አትግቢ ጥሩ አይደለም ደግ አረክ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому

    😅😅😅አያልቅብሽ አንች ውብዬ እኔ እውነት መስሎኝ ዱሮም አንች ማመኔ😢😢❤❤❤😂😂😂እግዚአብሔር የፈቀደውን ይሆናል አይዞን ማህ

  • @AyniA1
    @AyniA1 Рік тому +2

    ቤታችሁ በጣም ያምራል ስንት ነው የተከራያችሁት

  • @SdalowDfat
    @SdalowDfat Рік тому +1

    ናሂ በማርያም እኔ አንሰሎ ክርስቲን እባካችሁ እኔ ግን በጣም ደሃ ነኝ እመቤት ስም እኔ አንሰሎ

  • @hanacell7451
    @hanacell7451 Рік тому

    እውነቷን ነው አባባል ነው እህቴ 1ዓመት ከ6 ወሩ ላይ ነው የወለደችው ያውም በምጥ ነው የወለደችው የሁለተኛውን

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Рік тому +2

    አረ በዚህ አትቀልጅ ስንት የሚሠራ እያለ

  • @AberashChala
    @AberashChala Рік тому +3

    ደስ ስትሉ አግዚአብሔር ከዛይ ፍቅር የብላችሁ 🥰🥰🥰👌

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እግዚአብሔርሆይ ታማኘ ትዳረ ሠጠኘ ወልጀ ለመሣም ያብቃኘ እህቶቸ ፀልዩልኘ ታማኘ ባል እዲሠጠኘ በልጂነቴ አግብቸ ብዙ ፈተና አልፎብኛን የአሁኑን እግዚአብሔር የተባረከ ትዳረ እዲሰጠኘ ፀልዩልኘ የብቸኘነት ኑሮ ምርር አለኘ🙏😢

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ Рік тому +1

    😂😂😂 ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እስከ መጨረሻው ማየቴ ጠቀመኝ😅😅😅

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    በእመብርሐን ግን ወብዬ ምን ቢድልሽ ነው አደናሂ አይነት ባል የሰጠሽ በፈጣሪ እሱ ከልጅ በላይ ያሰበው ላንቺ እኮ ነው በሰመአብ ባሁን ሰአት እኮ እደዚህ የሚስብ ሰው የለም እኮ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው ናሂ❤

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Рік тому +1

    የናሂ ቆፍጣናነቱን ስዎድለት ማርያምን ሁለቱም ምርጥ ባልና ሚስት ያላቸዉን ክብር ሰወድላቸዉ

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Рік тому +16

    ባገር ውሥጥም በሥደት ያላችሁ የሠውልጅ በሙሉ የትሀሳሥን ወር ሥንጀምር መልካም መልካሙን የምንሠማበት ያርግል እወዳችሁለሁ ❤❤❤

  • @tigist773
    @tigist773 Рік тому +50

    ናሂ ልጅ ፅጋ ነ እኩል ያድጋሉ

    • @belanebelane237
      @belanebelane237 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому +1

      ግዴታ 5አመት መሙላት አለበት ኦፕራስ የሆነ ሠው እንደሠማሁት ከሆነ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Рік тому

      ​@@nefisa70 2ameti nw

  • @afif3932
    @afif3932 Рік тому +1

    የኔ ጓደኛ ኦብረሽን ሁና በአመቱ ወለደች ምንም አልሆነችም አላህ ያለውነው የሚሆነው

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +4

    ናሂ ትክክል ነው የምር እኔንም አሳዘንከኝ ግን አብራችሁ ስትተኙ አትነጋገሩም እንዴ 😂

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 8 місяців тому +1

    እንኮን ደስ አላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому

    እኛ አረብ ሀገር ሁነን ነው የምንወደው አንች ዶክተር ካለሽ ለምን አትጠቀሚምም❤❤❤ እግዛብሄር በስላም ያገላግልሽሽ❤❤❤

  • @user-ys8qj2uj5k
    @user-ys8qj2uj5k Рік тому

    እኔም ስወልድ ሆፕራሲሆን ነኝ እና ባሌ በጣም ነው ሚፈራው የነበረው ❤❤❤እና ናዪ ባሌን አስታወሰከኝን😂😂

  • @engureenakiche
    @engureenakiche Рік тому +2

    ነገ አወግዛለዉ አላለችም ❤😂ወይኔ በሳቅ ወይ በደስታ ብዛት ነዉ ጥሎሽ የወጣዉ ይመለሳል ምን መሄጃ አለዉ❤❤❤❤❤ዉዶቼ በርቱልኝ

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 Рік тому +2

    ዶክተር ያለው ውሽት ነው እኔ በአመቱ ነው የወለድኩት እንዳትፈሩ

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena Рік тому

    የኔ ማር ኦፖሮሽን ሆንሽ ነዉ እንደየ የወልድሽዉ 😢
    እና በጣም ነዉ ምወዳችሁ❤❤❤

  • @اهلاوسهلا-ع5م
    @اهلاوسهلا-ع5م Рік тому

    ወላሂ አናደድሽም ደስታችሁን አይቼ ስቀና ክው አረግሽኝ ክው ያርግሽ ኤጭ እወድሽ ነበር ጠላሁሽ

  • @ስአዲቢንትሀሰን

    ውብዬ እኔም አመልያ ነኝ ገና 9ወሬ አመልያ ከተደረኩኝ እኔም ሰውነቴ ልክ እዳቺ ጨምሬለሁ አመልያው ነው ይሉኛል መቀነስ እፈልጋለሁ እስባርት ብሰራ ችግር ያመጣ ይሆን እሲ ንገሩኝ ቤተሰብ

  • @Yeneyene2345
    @Yeneyene2345 Рік тому +4

    እኔንም አናደድሽኝ አደለም እሱን ሰፍ ብዬ ማየቴ ቆረቆረኝ😂🙄🙄

  • @Tube-ig2qj
    @Tube-ig2qj Рік тому

    ዉብዬ ግን ፕራንክ ስታደርግ ትመቸኛለች እሷ ስትደረግ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለዉ ነገር ያናድደኛል

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw Рік тому

    ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበረ ጥንቃቄ ይጠብቃል ፣ማሥተዋል ይጋርዳል ተብሎ ተፅፍል እንደሠው መጠንቀቅ ጥሩነው አምላክም እንዳለሆኖ

  • @betty-2121
    @betty-2121 Рік тому

    አይ ይሄ ፕራክ በጣም ያስጠላል በውነት አረ ተው በተለይ ባለ ትዳሮች ሌላ ብዙ የሚሰራ ሥራ አለ እኔ እራሱ ደበረኝ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Рік тому

    😂😂😂😂ተመክራችኃል በትህትናነዉያናገረሽ ያዉ አስተማሪነዉ በርቱ ❤❤😂😂😂

  • @hayatali3691
    @hayatali3691 Рік тому +3

    ምስኪን ናሂ ሢያሣዝን አይለያቹ ❤

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 Рік тому +1

    አይ መብሩክ በሠላም ውለጅ እያልኩ ፕራንክ ሆኖት አረፈ ዴሞኮ እውነት ማሥመሠልሺ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Рік тому

    ውብየ ፕራክ ስታደርጊ ግን በናትሽ ችክ አትበይ በናትሽ ናሂ በጣም ጥሩ ባል ነው ልክ እደሴት ቶሎ ስሜቱ ይጎዳል ኧረ በማርያም 🙏

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Рік тому +13

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Рік тому +1

    ዉብዬ ግን በዚህ ባትቀልጅ ጥሩ ነዉ ስንት አይነት የሚሰራበት ነገር አለን

  • @TyuTyu-c7x
    @TyuTyu-c7x Рік тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ዉዴዋ ፈጣራ ይጠብቃችሁ ዉብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Рік тому +2

    እኔራሱ ውነት መስሎኝ ምን እዳስደሰተኝ ውብየ አናደሽኛል የምር ሞራሌን የሰበርሽው😢😢😢

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Рік тому +1

    ናሂ የኔ የዋህ አዛኝ ላአንች አዝኖ ነው ውብዬ ፈጣሪ የፈቀደው ነው አይዞህ ናሂ ምንም አትሆንም❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому +1

    ቢሆንደሥይላል ነገሪግን በቦራሢዎንየወለደሠዉ ከሦሥትአመትበሃላነዉ ይም እሥከሁለትአመት ካሎነ ዋላጅ ትጎዳለች ምክኛቱም የዉሥጥቁሥልሥለሚቆይ አዳድእህቶችይሄን ማታቁአጥኑዉጎግልዉሥጥ ናሂለዛነዉ የጨነቀዉእጂ ልጅጠልቶአይመሥለኝም❤❤❤❤

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re Рік тому

    እኔ እራሱ ሶስት አመት ገደብ አለኞ ግን እዳሊዝ እፈራለሁ ሀኪም አስጠቅቀውኛል እግዚአብሔር ካችጋር ይሁኖ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 Рік тому

    አቶ ናሂ ግን ምርጥ ባል እኮ ነክ ለባለቤቱ ከማስቡ አንጽር እባ ተናነቀው ኖ ፕሎፕለም ሁሉም በፍጣሪ እንጅ ዶክተር ከፈጣሪ በታች ነው

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c Рік тому

    ምን ሁናነው የወለደችው ባቢን ኦብሬሺን ሁናነው እደ ማሸ አላህ እንካን ደሥ ያለሺ❤❤

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Рік тому +1

    ፖረክመሆኑንሳላቅእኔ መፃፌ😂😂😂የሠውስሜት ጠብቂ ውብየ ይደብራል😢😮

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Рік тому +1

    ሰው እየትናደደ እሚስቅ ሰው እነቂው እነቂው ነው እሚለኝ የሰራሺው ትክክል አደለም

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og Рік тому +1

    እኳንደሰአለሸ ዉብየ በጣምደሰይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬክፉአይንካሽ

    ክክክክክ ቦርጭሽ ድብን አርጎ ነው የሰራው አሳቅሽኝ

  • @HhHu-p7b
    @HhHu-p7b Рік тому

    ❤❤baxam iwodishal ye unet❤❤ inde aynet bal esxen lehulechim❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm741 Рік тому

    እድዚህ እደወድ ኮስተር በል አዳዴኳን ለራሷስታረግ አሰደት እደምትደሠት እሱሲያረ
    ሲያረጋትኮ ሰውፊትኳ እደት እደምትገላምጥ አልፎም ትማታለች እሱግን ለሴ አደኳን ቢደረግማት ትንሽ ጠገብ ብላለች😊

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Рік тому +2

    የምር ያናድዳል ይህ የሰው ልክ ማወቅ ነው

  • @tsehayserur6120
    @tsehayserur6120 Рік тому +1

    ውብዬ ልክ አይደለሽም❤❤❤

  • @sekelaymaryamtube
    @sekelaymaryamtube Рік тому +4

    ውቤ መጨርሻችሁን ድንግል ማርያም ታሳምርላችሂ

  • @MartaKoyira-nc9ki
    @MartaKoyira-nc9ki Рік тому

    Enkuwani desi alchu demo ke fexari yemisexi liyu sixotanewu minim atsibu be geta tamenu❤

  • @SiSi-b5h
    @SiSi-b5h Рік тому

    እግዞውብየ ተኮልሽ እኔ እራሡ ደገጥኩኝ 😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤