ወቡዬን ያስለቀሳት የናሂ ህመም! የኔ አሳዛኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #nahitube #eregnaye #couples

КОМЕНТАРІ •

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +244

    ባባየ የኔ አባት ናፍቆኝ ነበር ❤❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግላችው ውዶቼ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Рік тому +1

      አግዚእብሔር፤ያሳደጊንኝ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤

    • @weto9483
      @weto9483 Рік тому

      ሀፍፍፍፍፍ ይሄ ቆንጆ😢😢ዉብዬ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Рік тому +157

    ሴት ልጂ እናት እህት ልጂ እና ሚስት ናት በሁሉም ቦታ አሳኝናት እናት ስትሆን ለልጇ ሚስት ስትሆን ለባሏ ልጂ ስትሆን ለእናትና ለአባቷ ልዩ ፍጥረት እሩህሩህ ሴቶችየ❤ ወንዶችም እደዛዉ

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን

    ልጁን እንደዝ አተረጉት ይወድቀል እኔ እናቴን አለየሁም ልጁን ነው የጠበክት እሺ, 😢😢😢😢

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +72

    ማነው እደኔ ልጁ ይወድቃል ብሎ የተጨነቀው 🤦‍♀️ እኔኮ እናተን ማየት ትቼ ልጁን መጠበቅ ጀመርኩ kemewdeq adnew ይመስል ሁለተኛ እዲህ እዳታስተኙት እባካችሁ በማርያም

    • @mikelabbaakoo
      @mikelabbaakoo Рік тому

      😂😂

    • @bazzoncell7633
      @bazzoncell7633 Рік тому

      😂😂😂😂😂እኔ

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 Рік тому

      ትክክል እፉ እኔም አሁን ካሁሉን ወደቀ እያልኩ ፈጣሪ ሆይ

    • @nejulove
      @nejulove Рік тому

      ወላሂ ካሁን ካሁን ወዴቀ ብየ ልቤ ቀጥ ነው ያለው😢😢😢

    • @mulu5
      @mulu5 Рік тому

      በጣም እኔም የደነገጥኩት ለልጁ ነዉ ፕራንኩ ❤😂😂

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Рік тому +9

    ኡፍ ከባድነዉ ተንሰፈሰፈች የኔዉዲ እኔም ለቅሶየ ወላሂ😭😭😭 ደግሞ አንተጠጣ ላንተነዉ ያመጣሁት ❤️❤️❤️ ቤቢየ ማሻአላህ አላህ ያሳድግክ እንዳይወድቅ ሶፋላይ ስታስተኙ ተጠንቀቁ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Рік тому +421

    በሥደት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ የነፃ እጀራ ይሥጣቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ Рік тому +157

    ልጁ ማሻአላህ😍😍አላህ ያሳድግላችሁ ግን ጥንቃቄ አድርጉ እኛን የመዳም ቅመሞች ደሞ ለዚህ ክብር ያብቃን አሚን በሉ የኔ ሻማዎች😊😊

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Рік тому +118

    ኧረ ኡኡ ልጁን እንደዚህ አታስተኙ ይወድቃል😢😢❤

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +22

    ናሂ ልዮ የሆንች ሚስት ነዉ ያለችህ ዉቤዬ ባልሽን ምንም ክፉ አይንካብሽ ፈጣሪ አይለያቹ ፍቅራቸው ለዘላለም ይኑር አስለቀሳቹኝ በጣም ነው የምወዳቹዉ😭😭😭💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому +9

    ልጁን ከሶፋው ላይ ትታችሁት እዳትቀሳቀሱ ግልብጥ ይላል የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር

  • @ayelukasu-wq9bb
    @ayelukasu-wq9bb Рік тому +87

    ወይኔ በድንግል ማርያም ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ከውብዬ ጋር እሪ አልኩ እኮ😢😢😢😢😢😢😢ሴት ልጅ ሩህ ሩህ አዛኝ እናት ናት ክብር ለሁሉም ሴቶች

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Рік тому +82

    ታሁን ቡሀላ ባባየን ብቻ አምጡልን😊😊 እናተ የራሳችሁ ጉዳይ😂😂😂😂😂 የኔ ማር አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Рік тому +1

      የዛሬ እመት ብቻውን ይመጣል እሁን እየተለማመድ ነው ባባ😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂ሳህ

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Рік тому

      @@masigirma5030 😊😊 ይምጣልን

  • @Enen550
    @Enen550 Рік тому +176

    የኔ ፍቅር ባባ ሲያምር ብቻህን ስታወራ እያየ ገርሞት ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤

    • @amalmalyoutube6927
      @amalmalyoutube6927 Рік тому

      dagiyye

    • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
      @ሀናስደተኛዋቲዩብ Рік тому

      በነገራችን ላይ ክብር ይገባሻል የኔ ውድ ዳጊዬ ሁሉም ኮመንት ላይ አይሻለው እውድሻለው❤❤❤😊

    • @munatube4818
      @munatube4818 Рік тому +8

      ​@@ሀናስደተኛዋቲዩብ ወላሂ ዳጊ አደለችም ክክክክክክ

    • @Gloria-ye1pw
      @Gloria-ye1pw Рік тому

      @@munatube4818 ተይ እንጂ ዲጊ ናት🙆😀

    • @ቃልየድንግልልጅ-ደ7ዸ
      @ቃልየድንግልልጅ-ደ7ዸ Рік тому +2

      ​@@amalmalyoutube6927 እረ ዳጊ አይደለችም ፌክ አካዉንት ነው😅😅😅

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому +6

    የኔ እናት ናሂ በጥባጭ አራስ እኮ ናት ማስደንገጥ የለብህም❤❤❤❤❤ባባዬን ደግሞ አታውጡት እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤ደግሞ እኮ አብረው ነው የተማከሩብሽ ከልጁ ጋር😂😂😂😂

  • @AbuSelman-n4v
    @AbuSelman-n4v Рік тому +17

    ያአሏህ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት መልካም ሚስት አላህ ይረዝቀን እደኔ ያለቀሳችሁ በላይክ ግለፁ!!!

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому

      እሱም ጡሩ ስለሆነ ነው

    • @እሙካሊዲ-ደ5ቘ
      @እሙካሊዲ-ደ5ቘ Рік тому +2

      ሁለቱም መልካም ናቸው ሴት ልጂ እኮ እሚወዳትን ወዲ ካገኘች ሂወቷን አሳልፋ ትሰጣለች

  • @yube2405
    @yube2405 Рік тому +186

    እመብርሀን ታሳድግላችሁ ❤❤❤
    የመዳም ቅመሞች ከስደት ስትመለሱ እንደ ናሂ አይነት ባል ይስጣችሁ😍🙏❤

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +178

    ጥሩ አዴለም ደግጣ ብቶድቅስ😏ልጁስ ቢወድቅ አተጋር ስተላፋ😒እጭ ማነው እንደኔ ፕራንክ የዘጋው👈😒

    • @madina3096
      @madina3096 Рік тому +1

      @@alexcroch4534 በጣም ወላሂ😒

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +1

      አይ እሄ ፕራንክ በድንጋጤ ልብዋ ቀጥ ቢሊስ ናሂ አሁንስ በዛ የእውነት ብትታአመም ስው አይረዳህም እይዞሽ ውብየ የኔ ቆንጆ ልጁ እንዳይወድቅ በድንገት እንዳይንከባለል ሶፍው እስደግፊለት 🙏🏽🙏🏾♥️🌹💋💋

    • @madina3096
      @madina3096 Рік тому +3

      @@elizabethtesfatsion4596 እኔ ለራሱ ቢወድቅ የምደግፈው ይመስል ከነሱ ይለቅ ካሁካሁን ወደቀ እያልኩ እሱነው ማየው😂ዝብለው ይጃጃሉብኛልጂ😒😒😁

    • @agizamedia36
      @agizamedia36 Рік тому +2

      እኔ እራሱ ልቤ ልትፈርስ ደረሰች ኡፉ

    • @kelemyoutube7367
      @kelemyoutube7367 Рік тому +2

      Mina yisaru bilash naw marr bizanasa naw😅

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Рік тому +35

    ከዚህ በዃላ ልጁ ጠብቁት ሶፋ ላይ አታሥተኙት መገልበጥ ሚጀምርበት ሠአት ነው እዴት እደደነገጥኩ ሥታሥተኛው አላህ ይጠብቀው እድግ ይበልላቹ❤

  • @ማርያምስሚኝሶልያና

    ቡዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ እንዳታወጡ ባባዬን እመ አምላክ ትጠብቅላችሁ ያሳሳል ማርያምን ሲያምር መድሀኒ አለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግናችሁ አድጎ ለሀገር ለእምነቱ የሚፀና ያድርግልን

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ

    ዉይ የኔ አባት ልጃችሁ ሲያምር እመቤቴ ታሳድግላችሁ❤

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
    @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Рік тому +106

    ውብዬ የኔ እንስፍስፍ አስደነገጥካት ❤ናሂ በል ካሳት ሰፕራይዝ አርጋት የምትሉ👉👍 በስደት ያላችሁ ወገኖቼ የሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Рік тому +72

    ልጃችሁን ሜዳ ከአሁኑ ለም ታወጡታላችሁ ማሻአላህ ብለናል

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp Рік тому +72

    ልጃችሁ እሚዲያ ላይ ባተወጡት ጡሩ ነዉ አላህ ያሣድግላችሁ ልጅ ነኢማ ነዉ❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      በትክክል

    • @SaraSara-cg3fv
      @SaraSara-cg3fv Рік тому

      እውነትነው አታውጡትልጁን የኔ አባት❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому +10

    የእናንተ ፕራንክ መቼም አያልቅም እኔ ልቤ ከባባዬ ጋ ነው የሚወድቅ መስሎኝ ጫፍ ላይ ስላለ ተሳቀቅኩ😅 የኔ ማር ባባዬ❤

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Рік тому

      እኔ ለሣሱ😢😢😢😊

  • @mesertwedu4467
    @mesertwedu4467 Рік тому +7

    ወይኔ ልጃቹህ ሲያምር በሞገስ በጥበብ እግዚሀብሄር ያሳድግላቹህ ❤❤❤😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +114

    ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🥰

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +19

    ከናተ መጃጃል ልጁ ከአሁን አሁን ወደቀ እያልኩ ልቤ ተሳቀቀ ደግሞ ሁሌ አንድ ቦታ ካሜራ አስቀምጦ ፕራክ ፋራ አረጋችሁን በቃ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Рік тому +16

    ባባዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ በፀጋው በግርማ ሞገሱ ያሳድግህ 😍 ውብዬ ደነገጠች ምስኪን አይ ይሄ ፕራንክ ምን ይሻላችኋል እንደው አይይ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ💐

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Рік тому +4

    የኔ ማሮች ሰወዳችው ሚሴት ማለት ውብዬ ናት ባል ማለት ናሂ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን ባባዬ የውብዬ እና የናሂ ቆንጆ እድግ በል ሰታምረ የኔ አምበሳ❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +6

    የኔ ጌታ በአንተ ንግግር ፈገግ እያለ ምዝናናውስ😂😂ጨዋታ ለመደ የኔ አንበሳ ፈጣሪ አምላክ በሞገሱና በጥበቡ ያሳድግል ምስኪን ውብዬ ፈርዶብሽ ግማሹ ያቃጥልሻል ግማሹ ያስለቅስሻል 😂😂😂ቻይው የኔ ውብ

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 Рік тому +83

    ባባዬ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ ❤❤ ተስደት መልስ ደስ የሚል ህይወት ቤተሰብ ይስጠን 😥🙏

  • @adee4662
    @adee4662 Рік тому +44

    ባባ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ ተሳቅቄ አለኩ ጫፍ ላይ አታስተኙት❤❤❤❤❤

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Рік тому +34

    ባባየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሣድግህ እመብረሀን ትጠብቅህ ❤ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Рік тому +4

    የኔ እናት ማርያምን አስለቀሰችኝ እውነተኛ ፍቅር እኮ ኃያል ነው በእውነት በስመአብ❤❤❤❤❤

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ ሲያምር እደናቱ እና አባቱ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ሞገስ ያሳድግልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +36

    ማርያምን የዉብዬ ሁኔታ የምር ነዉ ያስለቀሰኝ ናሂ የስራህን ይስጥህ ለማንኛዉም❤❤❤

    • @RabiaMohammed-ku6xq
      @RabiaMohammed-ku6xq Рік тому

      ውይ እኔም በጣም ነው ያለቀስኩት እውነት መሰለኝ

    • @alamiiaa8425
      @alamiiaa8425 Рік тому

      🎉😢

    • @hihe9344
      @hihe9344 Рік тому

      እባዬ መጣ ወላሂ😢 የዛሬ አመት እኔም በሌ በደገት እንደዚህ ሂኖብኝ ሠማይመረቱ የተደባለቀ ነወ የመሠለኝ 😢😢😢😢 መቸምአይረሣንም

    • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Рік тому

      ​@@RabiaMohammed-ku6xq 😢😢😢😢😢😢

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Рік тому +34

    ውፍ ውብዬ ሥታሣዝን በተረፈታምራላቹ አይለያቹ በሥደት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ እረፍት ምታገኙበት ትዳር ይሥጣቹ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Рік тому +50

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ ደሞ ለባባ ፕራንክ እያስለመዳቹ ነው በርቱ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Рік тому +1

    እሄ ፕራክ ግን ደም ግፊት ነው የሚያመጠው እዴት እዳስደነገጥካት በተረፈ ቤብየ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤😂😂😂

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Рік тому +1

    በስመ ስላሴ ሁለተኛ ግን እንዳይደግማችሁ ልጅን እንደዚህ ማስተኛት እኔ ልቤ ከልጁ ነው ሰውነቴ እየተሳቀቀ አሁነው አሁን ተገላበጠ እያልኩ
    አልነግራችሁ ነገር የቸገርኝ 😢 ለወደፊት ጥንቃቄ እሽ አሁን መቦርቂያው ጊዜነው ደግፍችሁ አስተኙት

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Рік тому +13

    ቱቱቱ ናታን ሲያምር ከአይን ያውጣህ እድግ በል ❤❤ውብየ የኔ ማር ስታሳዝን😢፡

    • @jemyimet404
      @jemyimet404 Рік тому

      ናታን🙄ሥሙናታነው አቤት የችኮላ ማንሊቀድም ይሆን

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 Рік тому +1

      @@jemyimet404 አወ ናታንኤል ሲቆላመጥ ናታን ምን አቀዠቀዠሽ አንች ራስሽ ወሬኛ ቲሽ😏

    • @susu-cf5dq
      @susu-cf5dq Рік тому

      ​@@MesiChannel19🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fgbh865
    @fgbh865 Рік тому +20

    ወይኔ ካሁን አሁን ልጂ ወደቀ እያልኩ ነፍሴ ልትወጣ 😂😂

  • @እመቤትወለተማርያምነኝ

    ውብዬ የኔ ውድ ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነቸኝ የምር በስመአብ 😥😥ግን እንደዚህ አይነት ቢቀር የምር😢

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Рік тому +1

    ልጃቸሁ ሲምረ ማሻአላህ አላህ ያሳድገላቸሁ😘😍😍😍

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому +3

    ልጃቹ በጣም ቆንጅዬ ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ ፍጻሜያቹ ያሳምረው ደስ ትላላቹ ውብዬ ይሕ ፕራክ ነው ግን ጠንካራ መሆን አለብሽ ለሌላ ጊዜሽ 🕊🕊🕊🕊🕊ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому +23

    ወይይይ የኔ ዶልፊን😍😍😍😍😍 እግዚአብሔር አምላክ በጥበቅና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጎረምሳ አደረገ እኮ ።❤❤❤😍😍😍🕊🕊🕊 ልጁ ጠረጤዛው ወደ እሱ አስጠግተህ ትራስ አድርጉለት በአናቱ ተደፍቶ እንዳይጎዳ በተረፈ አይዞህ ናሂ እግዚአብሔር ይማርህ መዳኒቱ እንዳታቋርጥ ወደ ታይፈስ ይቀየራል መድኃኒቱ ሲቋረጥሀ እና አይዞህ።

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 Рік тому

      እግዚአብሄር ይማርህ ናሂልጃቹ በሞገሱ ይደግ እንደዚህ አታስደንግጣት

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ Рік тому +17

    እንደኔ ልጆቹን ወድ ሚዲያ አመጡ ጡሩ አይደለም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🥰የኔ ምርጥች ❤❤

  • @habibashizir5271
    @habibashizir5271 Рік тому +19

    ማሻአላህ ልጅህ አላህ ያሳድግልህ አባቱን መሳይ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому +2

    ዉብየ ወላሂ እኔም ባሌንእዳቺነዉ የምሳሳለት አሁን ግን በሰደት እየተሰቃየሁነዉ ልጆቼም ናፈቁኝ አላህ በሰላም ያገናኝሸ በይኝ እናተም አላህ በፈቅር ያኑራቺሁ

  • @hwete1590
    @hwete1590 Рік тому +6

    ፈጣሪ ያሳድግላቹህ💕💕እደናሂ እና እደውብየ አይነት ትዳር ይስጠን በስደት ያለነው እህቶቸ

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Рік тому +20

    😢😢😢ውብዬ እያስለቀሰችኝ አይኔ ባባ ለይ ካሁን አሁን ወደቀ እያልኩ 😳😳ፈጥጬ ቀረው ናሂ በፈጠረህ እንደዚህ ካባድ ፕራንክ ይቅርብህ አንተን ብላ ሁሉን ትታ አብራህ እየኖረች እንደዚህ አታድርጋት ❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому +19

    እንደ ውብየ ያሳዘነው ማነው ❤❤❤❤ባባዬ የኔ ቆንጅ እድግ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +9

    በእመቤቴ ልብ ድግጥነው ያለው ጥሩ አይደለም እንዲ ማስደገጥ😢😢😢😢ፈጣሪ ይማርህ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Рік тому

    ሰዉ ሞቶ እንኳን እንባ አይዎጣኝም ነበር ዉስጤ ግን ይጎዳል ነገር ግን ይህ ቢዲዮ እንባ አስጨረሰኝ አድናቂያቹ ነኝ ክፉ አይካቹሁ❤❤❤❤

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ Рік тому +48

    የስደት እህቶቼ የነፃ እንጄረ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤

    • @Merdiy
      @Merdiy Рік тому

      አሚንንንንን

    • @fatima1865
      @fatima1865 Рік тому

      አሚንንንንንን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    እግዚአብሔር ይማራችሁ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ናፍቆኝ ነበር ናትዬ❤❤❤ ልጅ እወዳለዉ ጥሎበኝ ደግሞ ሲስቅ እኔም አብሬ ሳኩኝ አስቆኝ ናትዬ ዉድድድድ❤❤💋💋💋💋💋

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ኧረ ተው ናሂ ውብዬ ሚስኪን😢ባባዬ እድግ በል❤❤❤😊😘😘😘😘

  • @Eወሎለጋምቦ
    @Eወሎለጋምቦ Рік тому +6

    በመጀመሪያ ልጃችሁን ማሽአላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤ ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳትሰራ እሷስ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆን ልጁ ደሞ ሶፋ ላይ ነዉ ቢወድቅስ የእዉነት ካሁን ወደቀ ካሁን ወደቀ እያልኩ እንደት እንደተሳቀኩ ናሂ pliss እንዳይደገም

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr Рік тому +1

    መሻአላህ መሻአላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግላችሁ ልጃችሁንም ውብየን አስደነገጥካት ይቅር ይበልህ ናሂ የምሮን ገነገጠች አሳዘነችኝ ወላሂ ላአዚም

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +1

    እውይይ አቢዋ ሲያምር ማሻአላህ አላህያሳድግላቹሁ እሚያስደነግጥ ፕራንክ አትስሩ👌😍😍

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +13

    😢😢😢እንደው ለብር ብላችሁ አይግዜ
    ልጁስ ቢወድቅ በዚህ መሐል ምን ልትሉ ነው???
    ዛሬ ላይክ አላደረኩም አላደርግምም ማርያምን ማርያምን 😢
    ሲያስጠላ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Рік тому +76

    እስቲ እነዚህን ጥንዶች እምትወዷቸዉ 😊

  • @mahletube
    @mahletube Рік тому +4

    አይዞን አይዞን ይሻለዋል ውብየ አትጨነቂ
    ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠው!❤❤❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Рік тому +2

    የምር አስለቀሠቸሰኝ እናወኩ😢ወይኔ ህፃኑ የኔ አባት😂ፍንቅ ፍንቅ😂❤እግዛብሔር ያሳድግላችሁ❤❤

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk Рік тому +5

    ልጃችሁ በጣም ያምራል እድግ በልልኝ የኔ አባት💓💕

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +15

    ባባየ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግህ የነረ ጌታ🎉🎉

  • @ትግራይዓደይመዓረይ-ደ5ሰ

    የኔዎ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ብጥበብ ይሰድግልህ ❤😘

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +20

    የኔ አባት ቤቢዬ ሴምር እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግላችሁ😍

  • @barkot7147
    @barkot7147 Рік тому

    ልጁን በእናታችሁ እንዳይወድቅባችሁ የኔ ጌታ ደግሞ ሚዲያ ላይ ብዙ አታውጡት❤ ይደግላችሁ

  • @rahelnegash5270
    @rahelnegash5270 Рік тому

    Bebye syamiri❤ yene geta❤❤🥰🥰🙏egiziabher yasadiglachu ❤🥰🙏

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Рік тому +4

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ወብዬና ናሂበእውነት ልጅ መታቀፍ ስትችል ሳላደንቅህ አላልፍም አይዞህ እግዚአብሔር ያሽርህ በእውነት ታይፎድና ታይፈስ ገባድበሽታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ውብዬበእውነት አሳዘነችኝ አይዞሽ ፕራክበመሆኑ ነው እንጂ ናሂ እንዲህ አታድርግ ሁለተኛ በህይወት አይቀለድም በእውነት ወገኖቼ የእግዚአብሄር የእጁ ስራ ስለሆንን በሱ ስራ መግባት የለብንም

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 Рік тому +8

    እግዚአብሔር እንዴት እዳለቀስኩ ፍቅር ማለት እዴ ነው ለሚወዱት ሰው ከዚህ በላይም ይኮናል 😢

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +8

    እኔ ልጅ እዳይ ወድቅ ነፍሴ ተጨነቀች 😢ከጉኑ ትራስ አድርጉ እይወድቅ ግን በማርያም እፍፍፍ ❤❤❤

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Рік тому +1

    የኔ እናት የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እንዳውም ሆድ ብሶኝ ነበር ሆሆ 😭😭😭

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Рік тому +1

    ማሻአላህ ባባዬ የኔዉዲ አላህ ያሳዲግህ ዉብዬ በወነት እኔንም አሰለቀሰቺኚ የኔናት ፍቅራቹህን እሰከዘላለም ያዲርግላቹህ እወዳቹሀለሁ አላህ ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
    @የማርያምልጅ-ዀ7ዘ Рік тому +10

    ዓይኔ ከልጁጋ ተንከራተተ ፈጣሪዬ ከስደት መልሰ የልጅ እናት ታረገኝ ይሆን

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Рік тому +6

    የኔ ገታ እግዛብሔር እደሳሙኤል በቤቱ ያሳድግላቹ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @tadese1114
    @tadese1114 Рік тому +7

    የናት ሳይሆን ልጁ ወደቀ ተብዬ እየፈሰሰ ኡኡኡኡ ህዳር ላይ አታስተኙት በናታቱ እንዳይወድቅ ተጠነቀቁለት🙏❤💞💞💞እወዳቸዋለሁ

  • @Samira-b2z
    @Samira-b2z Рік тому +2

    ባባዬ እግዚእብሔር በግብ በፀጋ ያሳድግህ ተስድት መልስ።ድስየሚል ህይወት ቤተስብ ይስጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Рік тому

    Inante prank bilachu andi qan tigadadalachu 😢😢😢😢😢😢 yubiyee yene konjo ayzosh ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelquen-ot8wt
    @rahelquen-ot8wt Рік тому +4

    ይገገርማል ለለምንእዳለቀስኩ እራሲንገረመኝ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁንያሳምረው እደዜሕ አይነ ት ባለትዳሮችን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +15

    በማርያም እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ የኔ ናት ውብዬ አሳዘነችኝ ኡፍፍ ፈጣሪ ልጃችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ ❤ልጁ ወደቀ አሁን ካሁን ወደቀ እያልሁ ተሳቀቅሁ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Рік тому +6

    Baba እግዚአብሔር ያሳድጋዉ❤❤
    እንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ ❤️❤️

  • @فاطمها-ه2ح
    @فاطمها-ه2ح Рік тому +2

    እግዚኣብሄር ያሳድግላችሁ ልጃችሁ ሲያምር ሴት ልጅ እሩህ ሩህ ናት እናትም እህትም ሚስትም ኣቤት ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому

    ኦ ማይ ጋድ 😢😢😢እንደዚ አይነት ፕራንክ አትስሩ በናታቹ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ለቅሶ በለቅሶ ሆንኩ ኸረ ስለፈጠራቹ እንደዚ አይነት ቀልድ አትቀልዱ ውብዬ መግለፅ አልችልም አንችን በጣም አስለቀሽኝ ይሄንን ኮሜንት ስፅፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ግራ ገባሽ አሳዘንሽኝ የኔ ቆንጆ ልጃቹ ኑሩለት 😢

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 Рік тому +6

    እውይ የኔ ማር! እድግ በልልኝ❤😘😘😘 ውብዬ እና ማሂ እንዴት ናችሁ?🙏
    ማሂ -: ፍሬው ያማረ ዘር እንዲበዛለት
    አባት ደስ ይለዋል ልጅ ሲወድለት
    ስለዚህ ልዑል እግዚአብሔር ውብዬን የመሠለ ደርባባ ሚስት ሰጥቷሃል እና በደንብ ያዛት።
    ትዳራችሁም ይባረክ!❤🙏

  • @sadeh1224
    @sadeh1224 Рік тому +12

    ባባዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሳድግህ 🥰

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 Рік тому +4

    የኔ ሙችላ እድግ በል 🙏😘😘. ወይኔ ህፃን ልጅ አማረኚ. በናትህ ብዙ አትገላልጠው የኔ ጌታ💚💚. እኔ ላቢ ነው የኮመትኩት 😂

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh Рік тому

    ናትናኤል አሳዛኝ እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ 🥰🥰🥰
    ናሆም ጥሩ አልስርህም😢 እግዚአብሔር ይማርህ

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 Рік тому

    ኧረ ወዳ እንደዚህ አይነት ቀልድ ይቅርባችሁ ውብዬ አይዞሽ እህቴ አስለቀሽኝ😢😢😢

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እኔ የታየኘ ልጁ ነዉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣዲግላቸሁ 🙏
    ለኛም የመዳም ቅመሞቸ የእረፍት እጀራ ይሠጠን 🙏🙏💔

  • @ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ

    እንተን እግዚአብሔር ይማርህ ልሻችሁን እግዚአብሔር አምላክ በሙገሥ በጥበብ ያሣዲግላችሁ❤❤❤

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Рік тому +4

    እውይ የኔ ጉረምሳ🌷🌷🌷እግዚአብሔር ያሳድህ

  • @ሳራየድንግልማርያምልጂ

    እረ እባካችሁ አታውጡት ሚድያ ላይ እመብርሀን ታሳድግህ የኔፍቅር ናሂ ግን አታሳዝንክም ጨካኝ 😢 ቆይ ጠብቅ ተራህን እሽ 😂😂

  • @aishiaethopia4110
    @aishiaethopia4110 Рік тому +1

    ማሻአላህ ልጃችሁ ያምራል ለሁላችንም አላህይወፈቀን እነሸቃሊት

  • @tube7756
    @tube7756 Рік тому +6

    አረተው እናንተ ልጆች😢 ህፃኑን ፈጣሪ ጠብቆት ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Рік тому +6

    እግዚአብሔር ያሳደግላችሁ እፍ ስያምር ልጅ🎉🎉🎉

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ

    ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Рік тому

    ውብዬ በጣም አዛዘንሺ ባባ እግዚአብሔር አምላክ በ ሞገስ ፀጋ ያስድግልች ❤ ❤ ❤

  • @bezawitendale8993
    @bezawitendale8993 Рік тому

    ሰው በራሱላይ መአት ይጠራል አለዛሬም አላየኋችሁም ግን ትዘገንናላቹ ሰው ጤና አቶ ፈጣሪውን ማረኝ ይላል እናት አሳምመኝ ብላቹ ትለምናላቹ ወገኖች አትሸወዱ ልጃችሁን ከፈጣሪ ምህረትን እየለመናቹ በሰላም ብታሳድጉ መልካም ነው እኔን የነጫጭባ የፈረንጅ ቀልድ ለነሱ ተዉት