Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በፍቅር የተጎዳ ያቀዋል😭😭😭
ያገሬ ልጅ እንደዚህ አይባልም እሽ
@@Dabeckyog ቢሆንም ፍቅርን ሁላችነም እናቀዋለን ግን አሁን ያገራችነን ሰላም ይናፍቀናል እጅ አሁን ፍቅር አይይይ
ኧር ውይይ አሁንስ እየከፍኝ ነው ያገሬ ልጆች በፍቅር አበዱብኝ ሆሆሆ እስኪ ተረጋጉ ወገን ፈጣሪን ለምኑ ይሰጣችኋል 😢😢❤
በጣም አይዞህ ወንድማችን 😢😢
😢😢😢😢😢
ፍቅር ቦታ ማንናት ምንንት የለውም በህትነት ብትቀርባትም እህትህ አይደለችም ማለቴ ሳላፈቀርካት ጥፋተኛ ነህ ማለት አይደለም ፍቅርህም እንኮንም ገለፅክላት ዛሬ ባይሰማት ነገ ፍቅርህን ተቀብላ ትመጣለች መግለፅህ ጥሩ ነው ግን በርታ ማፍቀር ከባድ ነው
አይዞህ ቤካዬ ከተረዴችህ ምናለ😢😢ካልተረዳችህም ደግሞ ሂወት ይቀጥላል እደዚህ በአጭሩ አታስብ ጠክረህ ተሽለህ ማሣየት እጂ😢
ወዲሜ ከይቅርታ ጋ የህት ምክር ልምከርክ እግዚአብሔር ላተ ካላት የትም ብትሄዲ ተመልሳ ትመጣለቺ ካላላት ትቀራለቺ ፈጣሪ ያተያላትን ይሰጥሀል አተ የሆነ ነገር ብትሆን ያቺ ሚስኪን እናትህ ነቺ ከማነም በላይ የምትጎዳዉ እናት የልጃን ሀዘን መቃቃም አቺልም ለሳ ስትል መኖር አለብህ ከቤታ መርቃ የሸኘቺህ ተመርቆ ይመጣን ብላ ነዉ እሽ ፀበል ተጠመቅ እሽ ወዲሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ፈጣሪ ያተ ያለችውን ፈጥሮልሀል አ ሰለዚህ እሶን በጸሎት ጠብቅ አለቀ ደግሞ ሰው የሚወድህ የሚጠጋህ አንተ ጥሩ ደረጃ ስትደርስ ነው አይደል ት/ት አደራህ እዳታቋርጥ በተረፈ ፈጣሪ እናተ ጋ ይሁን❤❤❤❤❤ ደግሞ ምርጥ መካሪ ጓድኛ አለህ❤🎉
አይዞክ ሁሉም ነገር ለመልካም ነዉ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ግን የለፋህበትን ትምህርት አታቋርጥ ለሴት ብለህ አስተዉል
አይይይይይይ ወንዶች ታመማችሁ በቃ መጀመርያ ያገራችን ሰላም አያስብህም ፍቅር ትላለህ ሰው ወቶ መግባት በማይችልበት ስአት ፍቅር ሞት ምንናምን ትላለህ አልጫ 😂😂😂😂😂
አይዝህ ውድም ላተ ካላት የትም አትሄም ተርጋጋ ለመቀበል ከብዶት ነው እብሺር ውድም
ይሄወንድሜ እህቴነዉ መከራ የሚያመጣዉ እኔም እንዴወንድሜ ያየሁትልጂ ፈቅሩን ገለፀልኚ ግን ዴግሞ እኔሌላ ህይወትነበርኚ አሁንምንእዴሚሆን ሣሥብ ይጨቀኛል እሠዉ ሀገር በበርሀ እንዳይቀር እፈራለሁ
እደዉ መች ነዉ አፍቅሬ የምጎዳዉ 😢
አረ ለምን ምን ሆነሀል በልጠህ መገኘት አለብህ አንተ ለሴት ብለህ ትምርትህን መተዉ ማለት እናትህን እንዳጠህ ቁጠር በዚህ ጊዜ ሴት አንተን ለምን እምቢ አለችህ ገንዘብ ስለሌለህ ነዉ ካለህ ትመጣለች አታሽቃብጥ ተማር ።
😢😢አይዞህ ፍቅር ይለቅሀል ለግዜው ነው
አይዟህ አሺ ትላለች አብሺረ ሚሥት ተፈጣሪ ነዉ ዬምሠጥ
ያለሷ መኖር አልችልም?ሚያኖኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ምን ሆኗል
አይይይይይይ አይዝወህ ሁሉም በግዝየዉ ይህወን አል
አይዞንእኔምአቀዋለሑአባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞህ ውንድም😢😢
አስተዉል ቤተሰብ ለፍቶ ጥሮ ደክመዉ አስተምረዉህ እዚህ ደረጃ ደርሰህ ትምህርት ምንም አይደል ትላለህደ ፍቅር ቢጎዳም አይገልህም ራስህን ሁን መለስ ብለህ አስብ
እሷ ብቻ ነች ስት አልህ ምነዉ የጠፈጠርህዉ እኮ እሷ አለች ተብለህ አይደለም ፍቅር ከባድ ሊሆን ይችላል ግን እራሱን አጠፍለሁ ማለት ሀፅያት እንደሆነ እዉቀዉ
አይዞህወድምተረጋጋ ሁሉምነገርይስተካከላል
አይህህ❤❤❤😢😢😢😢ወድሜ
Are.ayabalim.tamar.tamaratakan.wadame😢😢😢😢
አጆካ ዝሓወይ❤❤❤❤❤
Ere Ayibalm wondime ende mn honekal
😢😢😢😢😢😢
😥😥😥
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤🎉🎉
😥😥😥😥😥😥💔💔❤️👌🌹
🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
😮😅
𝚝𝚊𝚠𝚞 𝚠𝚊𝚗𝚍𝚒𝚖𝚎𝚎 𝚜𝚒𝚖𝚝𝚒𝚗 𝚊𝚝𝚒𝚑 𝚜𝚒𝚖𝚊 𝚋𝚘𝚑𝚊𝚕𝚊 𝚎𝚚𝚘𝚌𝚊𝚕𝚒 𝚊𝚣𝚘𝚢𝚘 𝚋𝚊𝚛𝚝𝚊 𝚊𝚌𝚑𝚒𝚖𝚎 𝚝𝚊𝚛𝚓𝚎𝚢𝚎 𝚋𝚎𝚎 𝚐𝚎𝚝𝚊❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉