መስጠት ክፍል 3 (በኩራት አስራት) በወንድም ዳዊት ፋሲል
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
Pastor ዳዊት በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ ልክ ጳውሎስ ጢሞቴዎሰን ልቡን እንዲጣልበት አንተም ለጌታ የሚበጁትን ተተኪ የሚሆኑህ በአገልግሎት ዘመንህ እያልህ አዘጋጅ , አሰናዳ & አስተምር የሚተክልም የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው። አንተና ዶክተር ማሙሻ ሌሎችም ድንቅ መምህራኖች ተተኪ ትውልድ ፍጠሩ አሰተምሩ እያላችሁ የደከማችሁበት ለማየት እንደትችሉ
እባካችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
ጳውሎሰ ወደ ጌታ እንኳ መሄድ ደስታ ቢሰማው ግን ምድር ላይ ያለው ያልዳነው ሕዝብ እያየ ነፍሱን እንዴት እንደ ጨነቀች መገመት አያቅትም ።
ስለዚህ እናንተን የሚተካ ትውልድ ሰሩ ጌታ ይረዳችኋል ። አክብራችሃለሁ ከልቤ እወዳቸዋለሁ
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ።
ይቅርታ የልቤ ህመም ሰለ ሆነ ነው ።😇😇😇🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ጸጋና ሰላም ይብዛልህ
ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ , ከዚህ በላይ ጸጋው ያብዛልህ በትምህርቶችህ ብዙ ተምራለሁ ምንም ግንዛቤ አልነበረኝም አሁን ግን አግኝቻለሁ , ተምራለሁ አመሰግናለሁ Pastor ዳዊት 🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
እጅግ ብዙ መሰረታዊ የእ/ር እውነት ቃል ግንዛቤ እያገኘንበት ነው በአገልግሎትህ እኔና ቤቴ ማመቻመች የሌለበት መሸቃቀጥ የሌለብት
ፀጋውን ይጨምርልህ ፍሬህ የተትረፈረፈ ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
አቤት አገላለጽ 😮💪😍🤞🙏
Amennn gita ybarkh
Davn yasayegin Geta yibarek. Thank you
Thanks so much ✅ 🤝🏽 God bless you 😘
Egziyahber Amlak yibarkih Wendim Dawit Nitir Tirit yale wengel hiye new. Getan sayihon yemisetenin filega....... esun salfeligew endihu sinkeratet neber. Wendim Dawit zemenih yilemlim tsega yichemerilih
Amenn
God bless you
Bless be for you my bro
tebarek Dave
thank you for your Education
Be blessed forever!
geta yebarkeh endew screenu lay mitayew teqsoch legna bemitay melku betsafu elalew.
God belss you bor
ስለምናምን