Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተረጅው አላዛር ምርጥ ሰው ነው አይጎዳሽም ተረጅው የምትሉ ላይክ😢
አላዘር ፍቅር ይዘዋል የምትሉት ብቻ ግጪልኝ😢😢😢
😂😂😂😂
❤❤❤❤😢😢
❤❤❤😢😢
አወ😢
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉🎉
S a w
s a w
ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም
ስለሏህ ወአለይ ወሰለም😘✅
ሰለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤
ሄሎ ተረጂው አልአዛር የወደሻል ያፈቀርሻል የምትሉ አሳዩኝ በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተረጅዉ አላዛር ምርጥ ሰዉ ነዉ አይጎዳሸም ተረጅዉ የምትሉ ላይክ❤😢😢😢
መፈቀርሽ ነው ያልገባሽ የምትሉ 👍👍👍👍
@@MubarekM-y5d ገብቷታ እኮ ግን ያው እንዲነግራት ፈልጋ ነው
ትክክክክል
@@Helena-e7w7o አይዋ በቀጣይ እንጠብቃለን
ሄሉ ተርጅዉ የምትሉ👍ዋ እዳታልፉ😂
ኧረተውሴቶች,ተረጋጉ,ፍቅርእኮጉንፋንአይደለም,
@ابراهيمالجلاد-ز8ز ታዳ ምን አልን እኛ ተረጅ ነዉ ያልነዉ ሳይበላችሁ አትከኩ
😁😁ረ እሴቶች ሰወችን አታስገድዱ ሆ
@@luluTube-f9p ምን ትረዳዉ ተዋት አጨቅጪቋት ወደራሷ ትመለስ
@SUSUyoutube-n7e ሸታቭ ok😂😂😂
ሄሎ ተረጂው የምትሉት 😢😢😢😢👍👍👍👍👍
አው ሂሊየ ተርጁው
@@Kalekedane አንቺ ከተረዳሺ በቂ ነወ😂😂😂
@@EkimaIemlem🙊😀
አላዛር በጣም መልካም ሰው ነው በምንም ታሀምር ለሴት ክብር አለው ሄሉ አታስከፊው ❤❤
አላዛር ፍቅር ይዞታል ተረጅው የምትሉ 😢😢😢🎉🎉
ስሙኚማ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ጉሉ አሚን🤲🤲🤲
አሚን
አሚን ለዘላለም😢❤❤
አሜን ያረብ
አሚንን❤❤❤❤
አሜንእናቴኑሪልኝ,ባንችነውማማሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አታስከፊው ሄሉ ፍቅር ይሉታል ተርጂእ😢😢😢😢😢😢😢 የምትሉ
ግን መቸም አተርዳዉም መከታ እያሉ ፍቅር የለም😅😅
ምን አደረገችና ነው እምታሥከፋው አልተናገረምኮ ምን እደሆነ ኧረ ተው እሧንም ነገረኛ አታዲርጓት😊
እጭ,የሰውህመምይመማችሁ,ለፍርድ,ሳይሆን,ለመረዳትሞክሩ,💔💔💔🥲🥲🥲
ሁሉም ነገር ያስታዉቃል 100% አፍቅሯታል ግልፅ ነዉ ተረጅዉ
እስኪ ሴቶች ተረጋጉ ፍቅር ጉፋን ነዉዴ ከባለፈዉ የፍቅር ሒወት መቸ አገግማነዉ እደዚህ የምትሉት ፍቅር ጉፋን ነዉዴ😢
ሄሉ እባክሽ ተረጅ እንደ ጡሩ ሳዉ ናዉ እና አታስከፍ አላዘር እንደዝ ስሆን አይቸ አላቅም 😢ብቻ አታስከፍ አይክፋሽ ህዎት ይቀጥላል❤❤❤
ምስኪን አላዛር ግን ጨዋ ልጅ ነው ጌታን ስርአት ባይኖረው ኖሮ አፈቅርሻለው ምናምን እያሉ እየተንበረከኩ ሙድ ሚይዙትን ባየንበት አላዛርዬ ሄሉ በደንብ ተረድታሀለች ሴት ስለሆነች እስክትነግራት ነው ከካሜራ ጀርባ ተነጋገሩበት ሄሉ የኔ ቀሽት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ ተረጅዉ በእዉነት በጣም አስተዋይ ሰዉ ነዉ
ተረጂው ሔሉዬ በጣም ይወድሻል አላዛር ጥሩ ልጂ ነው 😥😥😥😥😥😥
ሄሉዬ እንደ አላዛር ሰው የትም አይገኝም ተረጅው ምርጥ ሰው ነው እኛም ፈቅደንልሻል ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርእኮጉንፋንአይደለም,እሷልቧየተሰበርሰውናት,ብዙግዜያስፈልጋታል
@@ابراهيمالجلاد-ز8زውዴ ትቀበለው ግን ቀስ በቀስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብቸኝነትም እኮ ጥሩ አይደለም ሰው ያስፈልጋታል
@ፍቅር-ሰ9ፀ ግንደግሞእሷላይያለውጠባሳ,እስከአሁንአልጠፋም,ምንምይሁንምንም,እሷሲከፋት,አልፈልግምየኔሰቀቀን💔💔💔
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز እኔም እኮ ደስታዋን ነው የምፈልገው በጣም ነው ከልቤ የምወዳት ግን ታስብበት አሁን በአሁን አይደለም የበፊቱን ጉት ከአይምሮዋ ማውጣት አለባት
@ፍቅር-ሰ9ፀ ግንየሚረዳትሰውየለም,ሁሉምበሷቦታሁኖአላየውም,ኡፍፍፍፍአሁንስ,ምንልሁንልሽ,የኔሰቀቀን💔💔💔
ሄሉየ ተረጂው አላዛር ያፈቅርሻል እዳታስከፊው አላዛር ምርጥ ልጂ ነው ❤❤❤❤❤
ሄሉ አታሥከፊው የምር አላዛር ምርጥ ሠው ነው ህይወት ይቀጥላል ❤
ይሄ የተረገመ መድሃኒት የሌሎው ፍቅር ይዞታል ኣላዘር😥ሄሉየ ምርጥ ሰው ነው ተረጂው
ፍቅር ከበድ ነወየደርሰበት ነወ የምየቅወ😢😢😢😢
😂😂😂
😅😅😅yetrgeme
እዉነት መድኃኒት የሌለዉ 😢
እውነትሽነው ይሄመጋኛየሆነፍቅር😢😢😂
ሄሉዬ አላዘር ለአንች ስሜት አለው ተረጂ ቡዙ ጊዜው ቪዲዮ ላይ ለመግለጽ ይሞክራል አላዛር ምርጥ ሰው አይጎዳሸም አንችን👍❤❤
ኦ😢 ፍቅር ቢጤ ነው መሠል በነገራችን ላይ ምርጥ ሠው ነው ሄሉዬ እዳታሥከፊው❤❤
😂😂😂 ጉድ እኮ ነው ቲያለሽ
አልሚዬ አውን ፍቅር ውስጥ ብትገበ የምር አትችልም😥😥😥😥😥
@@amutamut1 ሂዎት ይቀጥላል እህቴ ተሠብራ መቅረት የለባተም❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Alemaztube_21እሽ የኔ ውድ ብቻ ፈርቼላት ነው😥😥❤❤
ሄሉ ተረጅው የምትሉ👍👍👍😢😢😢😢
ስምሪ ቡራ ግን ምን ሆኖ ነው በእግዚአብሄር በውስጥ አውሪኝ ስልክሽን ላኪልኝ የነሱን መለየት ማየት አልፈልግም
ምርጥልጅነው አግቢው😢❤❤❤❤❤❤ ትመጣጠናላችሁ😊❤❤❤
No sis❤
ሄሉዬ ህወት ይቀጥላል ቆሞ አይቀርም ይቀጥላል አላዛር ያስብልሻል አብራችሁ ስትታዩ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ ሄሉ አላዛርን አታስከፊው
ተረጂው ሄሉየ የኔ ቆንጆ አላዛር ምርጥ ሠው ነው ሂወት ይቀጥላል ማሬ ተቀበይው በርግጥ ሊከብድ ይችላል
ፍቅር ይዞታል😢እሶ ደግሞ ፍቅር መጀመረ በጣም ትፈራለች ምክኛቱም ተጎድታለች ተረዳት አላዘረ ኮሜተሮችም ተረዶት😊
ደምሪኝ
አይረዷትም አሁንኮ ለሷ ጊዜውአዴለም 😢😢😢😢
እህህህድካምብቻ ስድባቸውንበተው መረዳቱንትተው 😢😢😢
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ችግራቸዉኮ ይሄ ነዉ🥺
@@FatumaMohammed-t5u በጣም ሳቆኮኮ የይምሰል ነዉ
አልያዘ ፍቅር ይዞታል 😊
እኛ ቅጣቱን ሀዋሳ ወስዶ ያዝናናታል እያል እነሱ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ አይዞን ሁለታችሁም ተካሜራ ጀርባ ተስማምታችሁ ኑልን ❤❤❤❤❤👍
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
የጠበቅነውሌላ የሆነውሌላ😔😔😂😂
ሄሉ ተረጁው አላዛር ጡሩ ሰው ነው 😢😢❤️❤️❤️
ሄሉ ተረጂዉ አላዘር ያፈቅርሻልኮ እዳያመልጥሽ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ
ኡፍፍፍፍፍፍ ሄሉዬ ተረጂው አላዛር ምርጥልጅነው ወላሂ ሊክስሽነው አላህ 😢😢😢😢😢😢😢
❤❤😢😢😢😢😢😢😢
በቃ አላዜር በጣምነዉ ይሚወድሽ የሚያፍቅረሽ ትረጅዉ ይኔ ቆንጆ ❤
የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢😢❤❤❤❤
ሄሉ ተረጂው አላዛር አንችን አፍቅሮ መሰለኝ መናገር ፈርቶ ነው እባክሽ ምርጥ ሰው ነው ተረጂው❤❤❤
ሄሉ ህይወት ይቀጥላል ተረጂው አላዛር ምርጥ ልጂ ነው ደግሞ በዉስጥ አዉሩና ጨርሱ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤
ላይክ በማድረግ ጀምሩ ቪድዮዉን ሄሉን 100k እናስገባት❤❤❤❤
ተመቸሽይ❤
እንዳልገባሽ አታስመስይ እንኳን ላንች ለኛም ገብቶናል ያፍቅረሻል ተረጂው አታስመስይ ሄሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንች ዉሻም አትምሪ ብታገኝ ፍቅ ገንፋን መሠለሽ ያገኛችሁት ጋር ተጋቡ አትበሉ እምነታቸዉ አይመሣሠልም
@@Zeze-ds6qqጴጤ ነውዴ🤔
@@Zeze-ds6qq ምን አች ሊጣመሩ እኮነዉ
@@Zeze-ds6qqእምነት ምንድነዉ ኣላዛር ወይ ጉድ😮
እኮ
ሂሉየ ተረጂው አላዘረምረጥልጂነው እናማ ተረጂው የምትሉ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አይዞሽ ሄሎ ይሄ በሂደት የመጣ ፍቅር ነዉ እንዳለፈዉ ህይወትሽ ከእንቅልፍሽ ስትነቂ ድራማ እንደሆነዉ አይደለም በስብራትሽ ግዜ አይዞሽ ያለሽ ህመምሽን የታመመ ካቅም በላይ ሁኖበት እንጅ ፍቅሩን በልቡ ይዞ ያንቺ ይቀድማል ያለ ነዉ አላዛር መልካም ልጆ ነዉ አሁን አንቺ ነሽ በተራሽ ከጎኑ መሆን ያለብሽ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለም ምንም ሁኔታ ቢሆን ከጎኑ ሁኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢
ምንልበል ጨነቀኝእኮእያይራራቁ😥😥😥
@maryamdawood5052 ይህዉ ደመርኩሽ
ሄለን ዉብ እኮ ነሽ የኔ ሸበላ❤❤💪🔥 0:38ጊዜ ስጣት እባክህን አልወደቀችም እንጂ በብዙ ተሰብራለች የኔ ጀግና ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ክፉ አይካሽ ሁሌም ከፍ በይ አብሽር ሁሉንም ያልፋል ❤❤😢😢 3:20 ሄለን እሺ አትበይዉ እባክሽ በትላትናዉን ነገር ተማሪ በራስሽ መቆም ጀምሪ እንደምችዪ አሳያቸዉ ግዜ ያስፈልግሻል💔💔
ሄሁዬ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ሤት አላዛርን ቀርበሽ ሁሉን ነገር አዉሪዉ ይወድሻል አላዛር ስሜቱን ተረጂዉ እሽ የኔ እናት ለኛ ያለሽ respect ይለያል እኛም በጣም ነዉ ምንወድሽ ምናከብርሽ ትለያለሽ
ሄሉዬ የኔጀግና ሴት 100k እናስገባት የምትሉ❤❤❤🎉🎉
አላዛር ወድዳውድ ማለት እዴ አላዛር ነው እድሁ ስታዩት ደስ የሚል ልጅ ነው የምትሉ በላይክ🎉
አወን መልካም ለሰው ልጅ ወይም ለሴት ክብር አለው
ሄሉየ ተረጅው እና ከካሚራ ጀርባ አውሩበት እናፍቱት እህቴ አላዛርተረጋጋ በመነጋገርእማይፈታ ችግርየለምእሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉየተረጅውእናከካሚራጀርባአውሩበትእናፍቱትእህቴአላዛርተረጋጋበመነጋገርእማይፈታችግርየለምእሽ
ሄሉ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ተርጂም መቸም እንዳፈቀርሺ ይገባሻል ለመናገር ፈርቶ ይሆናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላዘርየ የኛ ጀግና😢🌹🌹🌹
እሱካ ቆይታል ፍቅር ከያዘው ሄሉነቴ ተረጂው ደግማ ያልነገረሽ ጥለሽው ትሄጂ መስሎት ነው እናም100k እናስገባት😢😢😢😢❤
ሄሉን 100k እናስገባት የምትሉ ❤❤❤🎉
አረ አዎ ከሁሉም ኮሜተሮች ተመቸሽይ ሌሎቹ ተረጂዉ ተረጂዉ ይላሉ😂😂😂
@@EkimaIemlemአመሰግናለው የኔ ዉድ ❤🙏
አቺብቻተመቸሽኝ የኔውድ ሌሎችማፍቅርቀላልመሰላቸውእደ🎉🎉🎉
@@zuzubintbaba-h8t😘🙏
አንችብቻኮምችው,ሌለው,ጉንፋንይመስላቸዋል,ፍቅር
ሄሉ አላዛር አፍቅሮሻል አፈቅርሻለሁ በላት አለቀ አታስጨንቃት በግልፅ ንገራት ቤታ ልታገብዝህ ፈልጋ አይ አላዛር ትንሽ ታገስ አይዞህ ጥሩ ኮ ታግሰሃል ሄሉዬ ተረጂው ጥሩ ወጣት ነው❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ እናት ገና ደስተኛ ሆነሽ ብልን ደስ ሲለን ሌላ ጣጣ መጣብን እንዴ ሄሉዬ ጊዜሽ ተጠቀሚበት እናት አባት እህት የሆነ ሰዉነዉ የሰጠሽ አላህ ምክንያት አለዉ የተሻለዉ በእጥፉነዉ ያዘጋጀልሽ ወጠጤ ወንዶች ለትዳር አይሆኑም የኔ እናት ወላሂ ስግደትነዉ ያለሁን ግን አንቺን ከፍቶሽ ከማየት እኔ ይክፋኝ የኔ ባለ ብዙ ህመም ሀይማኞት አይገድባቹም ስለዚ ተረጂዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አላዘር ፍቅር ይዞታል😅🤭ሄሉየ ተረጃዉ❤
Heeluuyyeeeee❤❤❤❤❤ bardduukoo fullaa iffaa kana sii arguukoo baayyee Gammaadaa contains ittiii fuufiiii❤❤❤❤❤
ሔሉ ተረጂው የአውነት አላአዛረ ጥሩ ሰው ነው ለአንቺ የሚሆን ነው ተረጂው አታስከፌው❤😢
አላዛር በጣም እንዳፍቀርሽ ያሰታውቃል ሄለን ተርጅው ምርጥ ልጅ ነው አላዛሮ
ሄሉዩ በእውነት ትወጂው ከሆነ ተረጂው ምክንያት እግዚአብሔር ላንቺ የስጠሽ ስጦታ ይሆናል እባክሽ ተረጂውና እብራችሁ ለማየት ያብቃን ብእርግጥም መከታሽ ነው
Alazarii jalalaa qabee heluu hubadhufii jalalaa isaa xaqabalii namaa gaaridha Alzarii❤❤❤❤❤
አታስከፊው የምር ምርጥ ሰው ነው የሚወድሽን ሰው እዳትጎጂው አላዛር ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢
ወይኔ ወንድሜ ስመትህ ተረድቶኛል ግን ዛሬ ተሳስተሃን እሳ ወደቤት እየጠራችህ እንደዛ ማድረግ አልነበረብህ ወይም በተረጋጋ መንፈ ከካመራ ጀርባ ነገሩን ብታስረዳት ጥሩ ነበር እንድህ ስመታዉ ሁነህ ግን እሳም ይከፋታ ያሰበችዉ ለላ አንተ ያመጣሄዉ ሀሳብ ላለ ባንስ ወደቤተ ልዉሰድህ ስትል ስመትህን ተቆጣጥረህ ህድህ ብሆን ጥሩ ነበር እንደዛ በመሆንህ ሄሉዬ ከፍታትን ብቻ ይሁን በተረጋጋ መንፈስ እንደምትፈቱት ተስፋ አረጋለሆ ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ዉድ እህት ርግጥ ይከብዳን ግን ህወት ይቀጥላል የኔ ቆጆ❤❤❤
የኔ ጌታ አላዛርየ አይክፋህ ተረጅው ሄሉ ይወድሻል❤❤❤
ወይኔ አፈቀረሽደ😢😮አላዛርዬ ወንድም አይዞህ ሄሉዬ የኔ እሕት ተረጂው ሕይወት ይቀጥላል ማማ አላዛር ደግሞ ታገሳት ብዙ ነገር ያሳለፈች ልጂ ነችና ትግስት ያስፈልጋል❤🎉
ትክክል ለሁሉም ትእግስት ያስፈልጋን❤
ዛሬዉ ጥሎ መሄድ ጀመረ ኮ ዴ😅😂😂😂
ትክክልነሽ ፍቅር በአንድጊዜ የምንቀበለው አይደለም ለሁሉምጊዜአለው እህህብቻከባድነው ወኔጉድ🥺😢
አወ አፍቅሯታል😢
@@zuzubintbaba-h8tሳቀች ስንል ሊያስከፋብን ነዉ ኡፋፋፋ
ሄሎ ተይ ተረጅው የምር አላዛር በጣም መልካም ስው እና መረዳት የሚችል ስው ነው እና አትግፊው ተይ አይጎዳሺም ❤
ተረጅው ሔሉሻ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ፈቃድ አስቀድማችሁ ተጣመሩ እኛ ተመልካቾች ዩቱበሮች ስትጣመሩ ነው ደስ የሚለንአንተም ተረጋጋና ጊዜ ስጣት
አላዘር ፍቅር ይዞታል ሊነግራት ፈርትዋት ነው አይዞክ ወንድሜ በርታልኝ ሄሉ ተረጂው 😢😢😢
ሄሉየ ተረጅዉ ምርጥ ሰዉነዉ እያወቅሽ አታጥፊ ላች ስሜት አለዉ ያፈቅርሻል 😢❤
*ሄሉ ግልጽ ነው ገብቶሻል የኔ ውድ አስቢበት አላዛር ከፈጣሪ የተሰጠሽ ልዩ ሰጦታሽ ነው አስቢበት የኔ ውድ ስለማህተምሽ ደግም ካልነገርሽን እንዴት እናውቃለን እና ጸሎት አርጊ ወንድሜ አላዛር አይዞህ ትቀበልሀለች ጊዜ ስጣት ወንድሜ እኛም አለን እናጨበጭባለን በሉ ቤተሰቦች ሄሉን መቶሺ እኔን አስርሺ አስገቡን🙏*
ኧረ ግን ኮ አሁንውስጧኳን ሳይጠራ😢😢😢
ከባድእኮነው ወኔጉደ 😢😢
ወኔ ፍቅሩን ነዋ ያልተረዳሽው ሄሉነቴ ተረጂው😢😢😢😢😢😢❤
ሄሉእና አላዘርን እሚወድ 😢💙🌺💙🌺💪
ሄሉዬ በጣም እወድሻለሁ በአሏህ እብርትሽን ገልጠሽ አትምጭ ሴት ሸፈን ስትልነው
👍👍👍
ወፍረሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ማሻ አላህ ♥️🎉🎉
ሄሉዬ አምሮብሻል ዳሞ ፍቅር ፍቅር ይሸታል😊ተጣማሩ ያሚል ብቻ 👍😌😘😘😘💋💓💓
ጎሽ አልጨረሽዉም መሰለኝ 😂😂😂
ልመርቃቹ አሜን በሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት የሰውራችሁ /ን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እህቴ
Amen amen amen
አሜን❤❤❤❤
አሜን የኔ እህት አችንም ይጠብቅሽ
የኔፍልቅልቅ አምሮብሻል የኔሴት አለሜ ስስት የምልልሽ❤❤❤❤❤ተይ መከታሽን ተረጅው እህቴ😢😢
ሄሉዬ የኔ ጨረቃ የኔ ፀዳል የኔ ተፈቃሪ አሰቢበት ልእልቷዬ❤
Helu baa getaa tarji baqa baa unat LA anchi yemihon sw nw baa getaa taraji🎉🎉🎉🎉❤
አላዛር በጣም አጥፍተሀን ምንም ይሆን በደዚህ አይነት ሴሜት ማዉራት የለብህም ናም ሚድያላይም እደህ ማለት የለብህም ነበር ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክለዉ ሄሉየ የኔ ቆንጃ አይዛሺ ጠንካራ መሆን አለብሺ ይህም ለበጎ ነዉ ዉዴ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ትክክል❤❤
ትክክል ❤❤
የኔ ሲንደሬላ እንውድሽለሁ ሰታምራ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ተረጂው ህልይ የኔ ውድ አላዛር ምርጣ ስው መልካም ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዛር ምርጥ ስው ❤❤❤❤❤ሄሉዬ የኔ ውድ ፍቅር 😢😢😢😢😢
ሂወት ይቀጥላል ተረጂው በተሰበርሽበት ሰአት የጠገነሽ እሱ ነው መልካም ሰው ነው❤❤❤
ፍቅር ይዞታል ሔሉዬ ተረጅው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
ተውግን😢😢 የማዳም ቅመሞች 👍👍 ደምሩኝ ከፍቶኛል liyk👍
በርች ዉዴ ደምረሻለሆ❤
ግለንምድነው እኛየመዲም ቅመሞች የሰው አድማቂ የራስ አክሳሪ የሆነው ማለቴ ለምን አንተባበርም
@@drr8432 እሽ ማሬ
ሄሉ ተረጂው ፍቅር ይዞታል አላዛርን ከታስከፊው👏👏
ሄለን ተረጁሁ አላዛር መልካም ሰዉ ነዉ ላንቺ የሚሆንሽ የሚያዳምጥሽ የሚረዳሽ አላዛር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤❤ባይነግርሽም አትረጅውም ያስታውቃል🎉
ወይኔ አላዛር ለየለት በቃ😊😊 ሄሉ ተረጅው በናትሽ ይወድሻል ደግሞ ጥሩ ሰው ነው
የፈራሁት ነገር መጣ መሰለኝ ውስጤ ፈራብኝ 😮😮😢ሄሉዬ አላዛርዬ የኔ ዳይመንዶች❤❤❤❤❤❤❤❤ተረጅው በቃ
አልቀረም ግን ትንሽ ግዜ ቢጠብቅ መልካም ነበር እሱም የፈራዉ ነገር አለ
@BrukKassa-t9k ነበር ግን አልቻለም
አልቀረም,ግንእሱቸኩሏል,እሷደግሞ,አላሰበችውም,በቦተው,አደለችም💔💔
Mee warii akka ko ijolee tanaa jalaataan lik naa godha
ሄሉ አላዛር ይወድሻል 😢አላዛር አንተም ሄሉ ወድሻለዉ ብለክ ስመትከ ነገር😮😮😮❤❤❤
ሄሉ ያፋቅርሻል ተረጂው አላዛር ምርጥ ሰው ነው አታስከፊው የሚወድሽን ውደጂ
ሄሉዬ የኔ ልእልት እንዲ አምሮብሽ ፍክት ብለሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሁሉም ሳቂሊኝ ደሞ የአላዛርንም ስሜት ተረጂው ህይወት ይቀጥላል
ሄለን ብዙ ጊዜ አንቺና አላዛር ቪድዮ ላይ ረጃጅም ኮመንት ነዉ የምፅፈዉ ከመጀመረያ ከቡታጅራ ስትነሺ ጀምሬ አላዛር በጣም እንደሚያፈቅርሽና ልትረጁ ትግል እያደረገ እንደሆነ እንዲገባሽ ደጋግሜ እፅፍ ነበር አዎ አላዛር ከልቡ ያፈቅርሻል አዉ አንቺ ለአላዛር የምትገቢ ልጅ ነሽ አላዛርም ላንቺ የሚገባ ልጅ ነዉ!!!!!!ሄሉ ከምንወደዉና ከምናፈቅረዉ በላይ ከሚወደንና ከሚያፈቅረን ጋር መኖር የመሰለ ፀጋ የለም እንደ አንድ ሰዉ አላዛር የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልሽ እሺ ከማለት ዉጪ ምላሽሽ ሌላ መሆን የለበትም ምክንያቱም ያንቺም የእሱም ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ እና ብቻ ነዉ!!!(ሂይወት እኛ በምንመራት መንገድ ሳይሆን እስዋ በመራችን መንገድ ነዉ መሄድ ያለብን)ሄሉዬ የኔ ዉድ እህት ረጋ ብለሽ አስቢ አንቺ ያልገባሽ ነገር ሊኖር ይችላል አልፈርድብሽም ነገር ግን አሁንም አረፈደም!!!!ቆም ብለሽ የምታስቢበት ሰአት ላይ ነሽ ተረጋግተሽ አስቢ ተሳሳትኩ እንዴ ወገን?????????????
ሳልሰለች ያነበብኩት ኮሜንት
በትክክል❤❤❤❤❤ፈጣሪ በትክክልፈጣሪይርዳችሁሁለቱንም ❤❤
ትክክል 😢
ደጋግሜ❤❤❤ሳልሰለች❤❤❤ያነበብኩት😢የምር❤❤ትክክል።ነሽ😢😢ኣሳዘነኝ😢ኣላዘር
👍👍👍👍👍
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበርወላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ማሻ አላህ😘✅
ሱብሀነአላህአልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላአላህ አክበርላሀዉላወላ ቅወተኢላ ቢላ
ሄሉዬ😢አላዘር።ምርጥ።ልጅ።ነው።አይጎደሽም።ትቀበይው😢😢😢😢
አይ አላዛርየ ማርያምን አሳቀኝም አሳዘነኝም ክክክ😢ተረጁዉ ይሁንሻል መልካም ልጂነዉ ማርያምን🎉😢
No sister ❤HaymanotYkdem😮
ፍቅርይዞታል ተረጅዉ ሂሉየ❤❤❤
Dhugaani si jalataa yesluu dubachuu sodatetii Alazaari❤❤❤❤ hayzoo❤❤
አምሮብሻል ሰንደሬላዬ❤❤
ተረጁ ደግሞ ከሚያደሚያደርገው ነገር መረዳት አለብን ተረጁ በጣም ጥሩ ፍቅር ይዞት
ምስኪን አለዘር 😢😢እኔ ድሮም ቢያለሁ ፍቅር እዞተል ሄሉየ ይህወት ይቀጥለል ተረጂው እባክሽ የኔ ሰዳሬላ❤
ተረጅው አላዛር እንዳፈቀረሽ ከአይኑ አትረጅም እንዴ 😢❤❤❤ያስታውቅበታልኮ
ሄሉ መክታሽ አሪፍ አታስክፍው ፍቅሩን ተቀበዩ ሁለታችሁም ማች ታደርጋላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተረጅው አላዛር ምርጥ ሰው ነው አይጎዳሽም ተረጅው የምትሉ ላይክ😢
አላዘር ፍቅር ይዘዋል የምትሉት ብቻ ግጪልኝ😢😢😢
😂😂😂😂
❤❤❤❤😢😢
❤❤❤😢😢
😂😂😂😂
አወ😢
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉🎉
S a w
s a w
ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም
ስለሏህ ወአለይ ወሰለም😘✅
ሰለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤
ሄሎ ተረጂው አልአዛር የወደሻል ያፈቀርሻል የምትሉ አሳዩኝ በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተረጅዉ አላዛር ምርጥ ሰዉ ነዉ አይጎዳሸም ተረጅዉ የምትሉ ላይክ❤😢😢😢
መፈቀርሽ ነው ያልገባሽ የምትሉ 👍👍👍👍
@@MubarekM-y5d ገብቷታ እኮ ግን ያው እንዲነግራት ፈልጋ ነው
ትክክክክል
@@Helena-e7w7o አይዋ በቀጣይ እንጠብቃለን
ሄሉ ተርጅዉ የምትሉ👍ዋ እዳታልፉ😂
ኧረተውሴቶች,ተረጋጉ,ፍቅርእኮጉንፋንአይደለም,
@ابراهيمالجلاد-ز8ز ታዳ ምን አልን እኛ ተረጅ ነዉ ያልነዉ ሳይበላችሁ አትከኩ
😁😁ረ እሴቶች ሰወችን አታስገድዱ ሆ
@@luluTube-f9p ምን ትረዳዉ ተዋት አጨቅጪቋት ወደራሷ ትመለስ
@SUSUyoutube-n7e ሸታቭ ok😂😂😂
ሄሎ ተረጂው የምትሉት 😢😢😢😢👍👍👍👍👍
አው ሂሊየ ተርጁው
@@Kalekedane አንቺ ከተረዳሺ በቂ ነወ😂😂😂
@@EkimaIemlem🙊😀
አላዛር በጣም መልካም ሰው ነው በምንም ታሀምር ለሴት ክብር አለው ሄሉ አታስከፊው ❤❤
አላዛር ፍቅር ይዞታል ተረጅው የምትሉ 😢😢😢🎉🎉
ስሙኚማ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ጉሉ አሚን🤲🤲🤲
አሚን
አሚን ለዘላለም😢❤❤
አሜን ያረብ
አሚንን❤❤❤❤
አሜንእናቴኑሪልኝ,ባንችነውማማሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አታስከፊው ሄሉ ፍቅር ይሉታል ተርጂእ😢😢😢😢😢😢😢 የምትሉ
ግን መቸም አተርዳዉም መከታ እያሉ ፍቅር የለም😅😅
ምን አደረገችና ነው እምታሥከፋው አልተናገረምኮ ምን እደሆነ ኧረ ተው እሧንም ነገረኛ አታዲርጓት😊
እጭ,የሰውህመምይመማችሁ,ለፍርድ,ሳይሆን,ለመረዳትሞክሩ,💔💔💔🥲🥲🥲
ሁሉም ነገር ያስታዉቃል 100% አፍቅሯታል ግልፅ ነዉ ተረጅዉ
እስኪ ሴቶች ተረጋጉ ፍቅር ጉፋን ነዉዴ ከባለፈዉ የፍቅር ሒወት መቸ አገግማነዉ እደዚህ የምትሉት ፍቅር ጉፋን ነዉዴ😢
ሄሉ እባክሽ ተረጅ እንደ ጡሩ ሳዉ ናዉ እና አታስከፍ አላዘር እንደዝ ስሆን አይቸ አላቅም 😢ብቻ አታስከፍ አይክፋሽ ህዎት ይቀጥላል❤❤❤
ምስኪን አላዛር ግን ጨዋ ልጅ ነው ጌታን ስርአት ባይኖረው ኖሮ አፈቅርሻለው ምናምን እያሉ እየተንበረከኩ ሙድ ሚይዙትን ባየንበት አላዛርዬ ሄሉ በደንብ ተረድታሀለች ሴት ስለሆነች እስክትነግራት ነው ከካሜራ ጀርባ ተነጋገሩበት ሄሉ የኔ ቀሽት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ ተረጅዉ በእዉነት በጣም አስተዋይ ሰዉ ነዉ
ተረጂው ሔሉዬ በጣም ይወድሻል አላዛር ጥሩ ልጂ ነው 😥😥😥😥😥😥
ሄሉዬ እንደ አላዛር ሰው የትም አይገኝም ተረጅው ምርጥ ሰው ነው እኛም ፈቅደንልሻል ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርእኮጉንፋንአይደለም,እሷልቧየተሰበርሰውናት,ብዙግዜያስፈልጋታል
@@ابراهيمالجلاد-ز8زውዴ ትቀበለው ግን ቀስ በቀስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብቸኝነትም እኮ ጥሩ አይደለም ሰው ያስፈልጋታል
@ፍቅር-ሰ9ፀ ግንደግሞእሷላይያለውጠባሳ,እስከአሁንአልጠፋም,ምንምይሁንምንም,እሷሲከፋት,አልፈልግምየኔሰቀቀን💔💔💔
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز እኔም እኮ ደስታዋን ነው የምፈልገው በጣም ነው ከልቤ የምወዳት ግን ታስብበት አሁን በአሁን አይደለም የበፊቱን ጉት ከአይምሮዋ ማውጣት አለባት
@ፍቅር-ሰ9ፀ ግንየሚረዳትሰውየለም,ሁሉምበሷቦታሁኖአላየውም,ኡፍፍፍፍአሁንስ,ምንልሁንልሽ,የኔሰቀቀን💔💔💔
ሄሉየ ተረጂው አላዛር ያፈቅርሻል እዳታስከፊው አላዛር ምርጥ ልጂ ነው ❤❤❤❤❤
ሄሉ አታሥከፊው የምር አላዛር ምርጥ ሠው ነው ህይወት ይቀጥላል ❤
ይሄ የተረገመ መድሃኒት የሌሎው ፍቅር ይዞታል ኣላዘር😥ሄሉየ ምርጥ ሰው ነው ተረጂው
ፍቅር ከበድ ነወ
የደርሰበት ነወ የምየቅወ😢😢😢😢
😂😂😂
😅😅😅yetrgeme
እዉነት መድኃኒት የሌለዉ 😢
እውነትሽነው ይሄመጋኛየሆነፍቅር😢😢😂
ሄሉዬ አላዘር ለአንች ስሜት አለው ተረጂ ቡዙ ጊዜው ቪዲዮ ላይ ለመግለጽ ይሞክራል አላዛር ምርጥ ሰው አይጎዳሸም አንችን👍❤❤
ኦ😢 ፍቅር ቢጤ ነው መሠል በነገራችን ላይ ምርጥ ሠው ነው ሄሉዬ እዳታሥከፊው❤❤
😂😂😂 ጉድ እኮ ነው ቲያለሽ
አልሚዬ አውን ፍቅር ውስጥ ብትገበ የምር አትችልም😥😥😥😥😥
@@amutamut1 ሂዎት ይቀጥላል እህቴ ተሠብራ መቅረት የለባተም❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@Alemaztube_21እሽ የኔ ውድ ብቻ ፈርቼላት ነው😥😥❤❤
ሄሉ ተረጅው የምትሉ👍👍👍😢😢😢😢
ስምሪ ቡራ ግን ምን ሆኖ ነው በእግዚአብሄር በውስጥ አውሪኝ ስልክሽን ላኪልኝ የነሱን መለየት ማየት አልፈልግም
ምርጥልጅነው አግቢው😢❤❤❤❤❤❤ ትመጣጠናላችሁ😊❤❤❤
No sis❤
ሄሉዬ ህወት ይቀጥላል ቆሞ አይቀርም ይቀጥላል አላዛር ያስብልሻል አብራችሁ ስትታዩ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ ሄሉ አላዛርን አታስከፊው
ተረጂው ሄሉየ የኔ ቆንጆ አላዛር ምርጥ ሠው ነው ሂወት ይቀጥላል ማሬ ተቀበይው በርግጥ ሊከብድ ይችላል
ፍቅር ይዞታል😢እሶ ደግሞ ፍቅር መጀመረ በጣም ትፈራለች ምክኛቱም ተጎድታለች ተረዳት አላዘረ ኮሜተሮችም ተረዶት😊
ደምሪኝ
አይረዷትም አሁንኮ ለሷ ጊዜውአዴለም 😢😢😢😢
እህህህድካምብቻ ስድባቸውንበተው መረዳቱንትተው 😢😢😢
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ችግራቸዉኮ ይሄ ነዉ🥺
@@FatumaMohammed-t5u በጣም ሳቆኮኮ የይምሰል ነዉ
አልያዘ ፍቅር ይዞታል 😊
እኛ ቅጣቱን ሀዋሳ ወስዶ ያዝናናታል እያል እነሱ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ አይዞን ሁለታችሁም ተካሜራ ጀርባ ተስማምታችሁ ኑልን ❤❤❤❤❤👍
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
የጠበቅነውሌላ የሆነውሌላ😔😔😂😂
ሄሉ ተረጁው አላዛር ጡሩ ሰው ነው 😢😢❤️❤️❤️
ሄሉ ተረጂዉ አላዘር ያፈቅርሻልኮ እዳያመልጥሽ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ
ኡፍፍፍፍፍፍ ሄሉዬ ተረጂው አላዛር ምርጥልጅነው ወላሂ ሊክስሽነው አላህ 😢😢😢😢😢😢😢
❤❤😢😢😢😢😢😢😢
በቃ አላዜር በጣምነዉ ይሚወድሽ የሚያፍቅረሽ ትረጅዉ ይኔ ቆንጆ ❤
የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢😢❤❤❤❤
ሄሉ ተረጂው አላዛር አንችን አፍቅሮ መሰለኝ መናገር ፈርቶ ነው እባክሽ ምርጥ ሰው ነው ተረጂው❤❤❤
ሄሉ ህይወት ይቀጥላል ተረጂው አላዛር ምርጥ ልጂ ነው ደግሞ በዉስጥ አዉሩና ጨርሱ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤
ላይክ በማድረግ ጀምሩ ቪድዮዉን ሄሉን 100k እናስገባት❤❤❤❤
ተመቸሽይ❤
እንዳልገባሽ አታስመስይ እንኳን ላንች ለኛም ገብቶናል ያፍቅረሻል ተረጂው አታስመስይ ሄሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንች ዉሻም አትምሪ ብታገኝ ፍቅ ገንፋን መሠለሽ ያገኛችሁት ጋር ተጋቡ አትበሉ እምነታቸዉ አይመሣሠልም
@@Zeze-ds6qqጴጤ ነውዴ🤔
@@Zeze-ds6qq ምን አች ሊጣመሩ እኮነዉ
@@Zeze-ds6qqእምነት ምንድነዉ ኣላዛር ወይ ጉድ😮
እኮ
ሂሉየ ተረጂው አላዘረምረጥልጂነው እናማ ተረጂው የምትሉ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አይዞሽ ሄሎ ይሄ በሂደት የመጣ ፍቅር ነዉ እንዳለፈዉ ህይወትሽ ከእንቅልፍሽ ስትነቂ ድራማ እንደሆነዉ አይደለም በስብራትሽ ግዜ አይዞሽ ያለሽ ህመምሽን የታመመ ካቅም በላይ ሁኖበት እንጅ ፍቅሩን በልቡ ይዞ ያንቺ ይቀድማል ያለ ነዉ አላዛር መልካም ልጆ ነዉ አሁን አንቺ ነሽ በተራሽ ከጎኑ መሆን ያለብሽ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለም ምንም ሁኔታ ቢሆን ከጎኑ ሁኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢
ምንልበል ጨነቀኝእኮእያይራራቁ😥😥😥
ደምሪኝ
@maryamdawood5052 ይህዉ ደመርኩሽ
ሄለን ዉብ እኮ ነሽ የኔ ሸበላ❤❤💪🔥 0:38ጊዜ ስጣት እባክህን አልወደቀችም እንጂ በብዙ ተሰብራለች የኔ ጀግና ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ክፉ አይካሽ ሁሌም ከፍ በይ አብሽር ሁሉንም ያልፋል ❤❤😢😢 3:20 ሄለን እሺ አትበይዉ እባክሽ በትላትናዉን ነገር ተማሪ በራስሽ መቆም ጀምሪ እንደምችዪ አሳያቸዉ ግዜ ያስፈልግሻል💔💔
ሄሁዬ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ሤት አላዛርን ቀርበሽ ሁሉን ነገር አዉሪዉ ይወድሻል አላዛር ስሜቱን ተረጂዉ እሽ የኔ እናት ለኛ ያለሽ respect ይለያል እኛም በጣም ነዉ ምንወድሽ ምናከብርሽ ትለያለሽ
ሄሉዬ የኔጀግና ሴት 100k እናስገባት የምትሉ❤❤❤🎉🎉
አላዛር ወድዳውድ ማለት እዴ አላዛር ነው እድሁ ስታዩት ደስ የሚል ልጅ ነው የምትሉ በላይክ🎉
😂😂😂😂😂
አወን መልካም ለሰው ልጅ ወይም ለሴት ክብር አለው
ሄሉየ ተረጅው እና ከካሚራ ጀርባ አውሩበት እናፍቱት እህቴ አላዛርተረጋጋ በመነጋገርእማይፈታ ችግርየለምእሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉየተረጅውእናከካሚራጀርባአውሩበትእናፍቱትእህቴአላዛርተረጋጋበመነጋገርእማይፈታችግርየለምእሽ
ሄሉ አላዛር ምርጥ ሰው ነው ተርጂም መቸም እንዳፈቀርሺ ይገባሻል ለመናገር ፈርቶ ይሆናል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላዘርየ የኛ ጀግና😢🌹🌹🌹
እሱካ ቆይታል ፍቅር ከያዘው ሄሉነቴ ተረጂው ደግማ ያልነገረሽ ጥለሽው ትሄጂ መስሎት ነው እናም100k እናስገባት😢😢😢😢❤
ሄሉን 100k እናስገባት የምትሉ ❤❤❤🎉
አረ አዎ ከሁሉም ኮሜተሮች ተመቸሽይ ሌሎቹ ተረጂዉ ተረጂዉ ይላሉ😂😂😂
@@EkimaIemlemአመሰግናለው የኔ ዉድ ❤🙏
አቺብቻተመቸሽኝ የኔውድ ሌሎችማፍቅርቀላልመሰላቸውእደ🎉🎉🎉
@@zuzubintbaba-h8t😘🙏
አንችብቻኮምችው,ሌለው,ጉንፋንይመስላቸዋል,ፍቅር
ሄሉ አላዛር አፍቅሮሻል አፈቅርሻለሁ በላት አለቀ አታስጨንቃት በግልፅ ንገራት ቤታ ልታገብዝህ ፈልጋ አይ አላዛር ትንሽ ታገስ አይዞህ ጥሩ ኮ ታግሰሃል ሄሉዬ ተረጂው ጥሩ ወጣት ነው❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ እናት ገና ደስተኛ ሆነሽ ብልን ደስ ሲለን ሌላ ጣጣ መጣብን እንዴ ሄሉዬ ጊዜሽ ተጠቀሚበት እናት አባት እህት የሆነ ሰዉነዉ የሰጠሽ አላህ ምክንያት አለዉ የተሻለዉ በእጥፉነዉ ያዘጋጀልሽ ወጠጤ ወንዶች ለትዳር አይሆኑም የኔ እናት ወላሂ ስግደትነዉ ያለሁን ግን አንቺን ከፍቶሽ ከማየት እኔ ይክፋኝ የኔ ባለ ብዙ ህመም ሀይማኞት አይገድባቹም ስለዚ ተረጂዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አላዘር ፍቅር ይዞታል😅🤭ሄሉየ ተረጃዉ❤
Heeluuyyeeeee❤❤❤❤❤ bardduukoo fullaa iffaa kana sii arguukoo baayyee Gammaadaa contains ittiii fuufiiii❤❤❤❤❤
ሔሉ ተረጂው የአውነት አላአዛረ ጥሩ ሰው ነው ለአንቺ የሚሆን ነው ተረጂው አታስከፌው❤😢
አላዛር በጣም እንዳፍቀርሽ ያሰታውቃል ሄለን ተርጅው ምርጥ ልጅ ነው አላዛሮ
ሄሉዩ በእውነት ትወጂው ከሆነ ተረጂው ምክንያት እግዚአብሔር ላንቺ የስጠሽ ስጦታ ይሆናል እባክሽ ተረጂውና እብራችሁ ለማየት ያብቃን ብእርግጥም መከታሽ ነው
Alazarii jalalaa qabee heluu hubadhufii jalalaa isaa xaqabalii namaa gaaridha Alzarii❤❤❤❤❤
አታስከፊው የምር ምርጥ ሰው ነው የሚወድሽን ሰው እዳትጎጂው አላዛር ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢
ወይኔ ወንድሜ ስመትህ ተረድቶኛል ግን ዛሬ ተሳስተሃን እሳ ወደቤት እየጠራችህ እንደዛ ማድረግ አልነበረብህ ወይም በተረጋጋ መንፈ ከካመራ ጀርባ ነገሩን ብታስረዳት ጥሩ ነበር እንድህ ስመታዉ ሁነህ ግን እሳም ይከፋታ ያሰበችዉ ለላ አንተ ያመጣሄዉ ሀሳብ ላለ ባንስ ወደቤተ ልዉሰድህ ስትል ስመትህን ተቆጣጥረህ ህድህ ብሆን ጥሩ ነበር እንደዛ በመሆንህ ሄሉዬ ከፍታትን ብቻ ይሁን በተረጋጋ መንፈስ እንደምትፈቱት ተስፋ አረጋለሆ ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ዉድ እህት ርግጥ ይከብዳን ግን ህወት ይቀጥላል የኔ ቆጆ❤❤❤
የኔ ጌታ አላዛርየ አይክፋህ ተረጅው ሄሉ ይወድሻል❤❤❤
ወይኔ አፈቀረሽደ😢😮አላዛርዬ ወንድም አይዞህ ሄሉዬ የኔ እሕት ተረጂው ሕይወት ይቀጥላል ማማ አላዛር ደግሞ ታገሳት ብዙ ነገር ያሳለፈች ልጂ ነችና ትግስት ያስፈልጋል❤🎉
ትክክል ለሁሉም ትእግስት ያስፈልጋን❤
ዛሬዉ ጥሎ መሄድ ጀመረ ኮ ዴ😅😂😂😂
ትክክልነሽ ፍቅር በአንድጊዜ የምንቀበለው አይደለም ለሁሉምጊዜአለው እህህብቻከባድነው ወኔጉድ🥺😢
አወ አፍቅሯታል😢
@@zuzubintbaba-h8tሳቀች ስንል ሊያስከፋብን ነዉ ኡፋፋፋ
ሄሎ ተይ ተረጅው የምር አላዛር በጣም መልካም ስው እና መረዳት የሚችል ስው ነው እና አትግፊው ተይ አይጎዳሺም ❤
ተረጅው ሔሉሻ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ፈቃድ አስቀድማችሁ ተጣመሩ እኛ ተመልካቾች ዩቱበሮች ስትጣመሩ ነው ደስ የሚለን
አንተም ተረጋጋና ጊዜ ስጣት
አላዘር ፍቅር ይዞታል ሊነግራት ፈርትዋት ነው አይዞክ ወንድሜ በርታልኝ ሄሉ ተረጂው 😢😢😢
ሄሉየ ተረጅዉ ምርጥ ሰዉነዉ እያወቅሽ አታጥፊ ላች ስሜት አለዉ ያፈቅርሻል 😢❤
*ሄሉ ግልጽ ነው ገብቶሻል የኔ ውድ አስቢበት አላዛር ከፈጣሪ የተሰጠሽ ልዩ ሰጦታሽ ነው አስቢበት የኔ ውድ ስለማህተምሽ ደግም ካልነገርሽን እንዴት እናውቃለን እና ጸሎት አርጊ ወንድሜ አላዛር አይዞህ ትቀበልሀለች ጊዜ ስጣት ወንድሜ እኛም አለን እናጨበጭባለን በሉ ቤተሰቦች ሄሉን መቶሺ እኔን አስርሺ አስገቡን🙏*
ኧረ ግን ኮ አሁንውስጧኳን ሳይጠራ😢😢😢
ከባድእኮነው ወኔጉደ 😢😢
ወኔ ፍቅሩን ነዋ ያልተረዳሽው ሄሉነቴ ተረጂው😢😢😢😢😢😢❤
ሄሉእና አላዘርን እሚወድ 😢💙🌺💙🌺💪
ሄሉዬ በጣም እወድሻለሁ በአሏህ እብርትሽን ገልጠሽ አትምጭ ሴት ሸፈን ስትልነው
👍👍👍
ወፍረሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ ማሻ አላህ ♥️🎉🎉
ሄሉዬ አምሮብሻል ዳሞ ፍቅር ፍቅር ይሸታል😊ተጣማሩ ያሚል ብቻ 👍😌😘😘😘💋💓💓
ጎሽ አልጨረሽዉም መሰለኝ 😂😂😂
ልመርቃቹ አሜን በሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት የሰውራችሁ /ን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እህቴ
Amen amen amen
አሜን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
አሜን የኔ እህት አችንም ይጠብቅሽ
የኔፍልቅልቅ አምሮብሻል የኔሴት አለሜ ስስት የምልልሽ❤❤❤❤❤ተይ መከታሽን ተረጅው እህቴ😢😢
ሄሉዬ የኔ ጨረቃ የኔ ፀዳል የኔ ተፈቃሪ አሰቢበት ልእልቷዬ❤
Helu baa getaa tarji baqa baa unat LA anchi yemihon sw nw baa getaa taraji🎉🎉🎉🎉❤
አላዛር በጣም አጥፍተሀን ምንም ይሆን በደዚህ አይነት ሴሜት ማዉራት የለብህም ናም ሚድያላይም እደህ ማለት የለብህም ነበር ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክለዉ ሄሉየ የኔ ቆንጃ አይዛሺ ጠንካራ መሆን አለብሺ ይህም ለበጎ ነዉ ዉዴ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ትክክል❤❤
ትክክል ❤❤
የኔ ሲንደሬላ እንውድሽለሁ ሰታምራ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ተረጂው ህልይ የኔ ውድ አላዛር ምርጣ ስው መልካም ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዛር ምርጥ ስው ❤❤❤❤❤ሄሉዬ የኔ ውድ ፍቅር 😢😢😢😢😢
ሂወት ይቀጥላል ተረጂው በተሰበርሽበት ሰአት የጠገነሽ እሱ ነው መልካም ሰው ነው❤❤❤
ፍቅር ይዞታል ሔሉዬ ተረጅው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
ተውግን😢😢 የማዳም ቅመሞች 👍👍
ደምሩኝ ከፍቶኛል liyk👍
በርች ዉዴ ደምረሻለሆ❤
ግለንምድነው እኛየመዲም ቅመሞች የሰው አድማቂ የራስ አክሳሪ የሆነው ማለቴ ለምን አንተባበርም
@@drr8432 እሽ ማሬ
ሄሉ ተረጂው ፍቅር ይዞታል አላዛርን ከታስከፊው👏👏
ሄለን ተረጁሁ አላዛር መልካም ሰዉ ነዉ ላንቺ የሚሆንሽ የሚያዳምጥሽ የሚረዳሽ አላዛር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
❤❤❤❤❤ባይነግርሽም አትረጅውም ያስታውቃል🎉
ወይኔ አላዛር ለየለት በቃ😊😊 ሄሉ ተረጅው በናትሽ ይወድሻል ደግሞ ጥሩ ሰው ነው
የፈራሁት ነገር መጣ መሰለኝ ውስጤ ፈራብኝ 😮😮😢ሄሉዬ አላዛርዬ የኔ ዳይመንዶች❤❤❤❤❤❤❤❤ተረጅው በቃ
አልቀረም ግን ትንሽ ግዜ ቢጠብቅ መልካም ነበር እሱም የፈራዉ ነገር አለ
@BrukKassa-t9k ነበር ግን አልቻለም
😂😂😂😂😂
አልቀረም,ግንእሱቸኩሏል,እሷደግሞ,አላሰበችውም,በቦተው,አደለችም💔💔
Mee warii akka ko ijolee tanaa jalaataan lik naa godha
ሄሉ አላዛር ይወድሻል 😢አላዛር አንተም ሄሉ ወድሻለዉ ብለክ ስመትከ ነገር😮😮😮❤❤❤
ሄሉ ያፋቅርሻል ተረጂው አላዛር ምርጥ ሰው ነው አታስከፊው የሚወድሽን ውደጂ
ሄሉዬ የኔ ልእልት እንዲ አምሮብሽ ፍክት ብለሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሁሉም ሳቂሊኝ ደሞ የአላዛርንም ስሜት ተረጂው ህይወት ይቀጥላል
ሄለን ብዙ ጊዜ አንቺና አላዛር ቪድዮ ላይ ረጃጅም ኮመንት ነዉ የምፅፈዉ ከመጀመረያ ከቡታጅራ ስትነሺ ጀምሬ አላዛር በጣም እንደሚያፈቅርሽና ልትረጁ ትግል እያደረገ እንደሆነ እንዲገባሽ ደጋግሜ እፅፍ ነበር አዎ አላዛር ከልቡ ያፈቅርሻል አዉ አንቺ ለአላዛር የምትገቢ ልጅ ነሽ አላዛርም ላንቺ የሚገባ ልጅ ነዉ!!!!!!ሄሉ ከምንወደዉና ከምናፈቅረዉ በላይ ከሚወደንና ከሚያፈቅረን ጋር መኖር የመሰለ ፀጋ የለም እንደ አንድ ሰዉ አላዛር የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልሽ እሺ ከማለት ዉጪ ምላሽሽ ሌላ መሆን የለበትም ምክንያቱም ያንቺም የእሱም ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ እና ብቻ ነዉ!!!(ሂይወት እኛ በምንመራት መንገድ ሳይሆን እስዋ በመራችን መንገድ ነዉ መሄድ ያለብን)ሄሉዬ የኔ ዉድ እህት ረጋ ብለሽ አስቢ አንቺ ያልገባሽ ነገር ሊኖር ይችላል አልፈርድብሽም ነገር ግን አሁንም አረፈደም!!!!ቆም ብለሽ የምታስቢበት ሰአት ላይ ነሽ ተረጋግተሽ አስቢ ተሳሳትኩ እንዴ ወገን?????????????
ሳልሰለች ያነበብኩት ኮሜንት
በትክክል❤❤❤❤❤ፈጣሪ በትክክልፈጣሪይርዳችሁሁለቱንም ❤❤
ትክክል 😢
ደጋግሜ❤❤❤ሳልሰለች❤❤❤ያነበብኩት😢የምር❤❤ትክክል።ነሽ😢😢ኣሳዘነኝ😢ኣላዘር
👍👍👍👍👍
ሱብሀነ አላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ወላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ማሻ አላህ😘✅
ሱብሀነአላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላ
አላህ አክበር
ላሀዉላወላ ቅወተኢላ ቢላ
ሄሉዬ😢አላዘር።ምርጥ።ልጅ።ነው።አይጎደሽም።ትቀበይው😢😢😢😢
አይ አላዛርየ ማርያምን አሳቀኝም አሳዘነኝም ክክክ😢
ተረጁዉ ይሁንሻል መልካም ልጂነዉ ማርያምን🎉😢