ንቡ ሚካኤል ክፍል 4 የተዘጋጀ አጭር ዶክመንተሪ''ንቦች መጥተው ወደ ቤተ መቅደሱ እንዴት ገቡ'' እጹብ ድንቅ የሆኑ ምስጢሮችን የያዘ ተዓምረኛ ቦታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • ይህን ተዓምራዊ ቦታ ተመልከቱት ንቡ ሚካኤል የተዘጋጀ አጭር ዶክመንታሪ በእውነት እናት ኢትዮጵያ ብዙ እጹብ ድንቅ የሆኑ ምስጢሮችን የያዘች ተዓምረኛ "ኑ" በአዲስ አበባ፡ አያት የሚባለውን ቦታ አለፍ ብሎ በሻሌ ኮረብታ ላይ የሚገኝ ንቡ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ነው። የንቡ ቀፎ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ነው ያለው። የንቡም መንጋ ቤተልሔም ውስጥ ገብቶ እስከአሁን ድረስ ሰፍሮ ይገኛል።
    በቅዳሴ ሰዓትና ታቦት በሚወጣበትም ጊዜ ሁሉ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ንቡ ይወጣል። በንብ የሚነደፍ ከተለያዩ በሽታዎች ይፈወሳል። ንቦቹ ዝም ብለው አይናድፉም፤ የተፈቀደለት ሰው ነው ሊነደፍ የሚችለው።
    1.በእግዚአብሔር ፈቃድ በንቦቹ የተደረገው ተዓምራት በከፊል እነሆ ልዩ ተዓምራት
    2. እግዚአብሔር አስቀድሞ ቦታው እንዴት ተመሰረተ ?
    3. ታህሳስ 9 ቀን 2004 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የንብ መንጋ መጥቶ ከቤተክርስቲያኑ ጎን ላይ ከሰፈረ በኋላ ....
    4. የንብ መንጋ መጥቶ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሚገኝበት በመንበሩ ውስጥ ገብቶ ካደረ በኋላ በነጋታው ታቦቱ ወጥቶ በሚከበረበት ጊዜ ንቡ ከመንበሩ ወጥቶ ያደረገው ልዩ ተዓምራት
    የንቡ ሚካኤል እና የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ሥራ መካፈል ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 017 301 209 6600
    አድራሻ፡-
    በአዲስ አበባ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኝ ሲሆን ከተለያየ አቅጣጫ ተነስተው መገናኛ ከመገናኛ ሲ.ኤም.ሲ መሪ አያት የሚለውን ትራንስፖርት ይዘው አያት አደባባይ ይውረዱ፡፡ ከአያት አደባባይ ባጃጆች እና ታክሲዎች በሻሌ ንቡ ሚካኤል እና እስጢፋኖስ ካሉ እስከ ቤተክርስቲያኑ ያደርሰዎታል፡፡
    ለበለጠ መረጃ የደብሩ አስተደዳሪ
    ሊቀ ጉባዔ ቆሞስ አባ ሰላማ መለሰ
    0911193022 የእጅ ስልካቸው
    የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡchat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ

КОМЕНТАРІ • 282

  • @hagerazanawweletemicael528
    @hagerazanawweletemicael528 2 роки тому +42

    ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጺያን ከገባችበት የወንድማማች ጦርነት በምልጃው በፍጠነት ሰላምን ያሰጠን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 роки тому

      እግዝቤሔራ፡ዬታማሣጋና፡ይሁን፡ቁዱስሚከኤል፡አደኘችን፡ፋዋሸችን፡ዬታማሣጋናዪሁን❤️❤️❤️🙏🙏

    • @user-jr9gp5lp6l
      @user-jr9gp5lp6l 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @iss6813
      @iss6813 2 роки тому +1

      Amen 🙏 🙏 🙏

    • @marthateklu9400
      @marthateklu9400 2 роки тому

      ሰሜን 🙏🙏🙏

  • @fjdjfjf7797
    @fjdjfjf7797 2 роки тому +14

    ተምረኘዉ ንቡ ሚካዔል እኔም ምስክር ነኝ ታምሜ የደንኩበት ነዉነ ደጉ መለዓክ ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረዲዔቱ ሁለችንንም በክንፈ ረድዔቱ ይጠብቃን

  • @yomselam1455
    @yomselam1455 2 роки тому +4

    ኦ ቅዱስ ሚካኤል የመጠሪያ ዘመኔን አላውቀውም እና ለንስሐ ሞት አብቃኝ

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 2 роки тому +16

    እኔንም እምወደው ቅዱስ ሚካዬል ያዳነኚ ቦታ ነው አሁንም ክብር ለሱ ይሁን

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 2 роки тому +8

    የእኔ ደግና አዛኝ መላእክት ምን ቢዘገይ ለእኔ አንድ ቀን አለው

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn3885 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 2 роки тому +1

      እግዚኣብሔር ድንቅ ነው ስራው ዘውትር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 роки тому +1

      ቅዱስ ሚካኤል በረከትህ ይድረሰኝ ሀገራችንንም ሰላሟን አምጣልን እባክህን 💚💛❤️

    • @user-mz3gw8re3b
      @user-mz3gw8re3b 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ምን ይሳነዋክ መጥቼ ለመዳን ቅዱስ ሚካኤል ያድርሰን አሜን

  • @fenet6162
    @fenet6162 2 роки тому +21

    ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ከመናፍቃንና ከአህዛብ እጅ አድነን::

    • @user-yw7ct9yd3z
      @user-yw7ct9yd3z 2 роки тому +1

      ወንድሜ ስለ መናፍቃን ገጠመኝ 209ገጠመኝ 99 ገጠመኝ 66 እና ከ1-221 ያለውን ቀስ እያሰሰክ አዳምጥ (እየመረጥክ

    • @betelhemdagne6165
      @betelhemdagne6165 2 роки тому

      @@user-yw7ct9yd3z 👍👍👍

  • @user-uu4qk8mu9m
    @user-uu4qk8mu9m 2 роки тому +5

    አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል ለደጅህ ያብቃን🤲🤲🤲

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 роки тому +7

    የቅዱስ ሚካኤል የንቡን በረከት ይደርብን በወላችልን ይደርብን ይህንን በጎስራ በየዋህነት በቅንነት ያምላክ ፍቅር ያደረባቸው ማንም የማያደርገውን አምላክ የሰጣቸውን መሬት ለሱ ቤት መስሪያ ያስረከቡ አባታች መታደላቸው እድሜያቸውን ያስረዝምል ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ➕➕💒💒➕➕🕯🕯

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 2 роки тому +8

    በእውነቱ እጅግ ድንቅ ነው ስራው ቅድስ ሚካኤል
    ለደጅ ያብቃን አሜን አሜን

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu4586 2 роки тому +4

    የቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን ለደጅ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @siknashand1026
    @siknashand1026 2 роки тому +2

    ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @tsegayedeboch5679
    @tsegayedeboch5679 2 роки тому +2

    ቅድስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 2 роки тому +2

    Amen amen amen

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 роки тому +2

    ምነው የአባታችንን ድምጽ ዘጋችሁት የሳቸው ደግነት ቸርነት በጣም ያስመሰግቸዋል እድሜና ጤና ይስጣቸው ድምፃቸውን እንዳይሰማ አደረጋችሁት

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 2 роки тому +8

    ፍጣኑ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በፍቀደልን የምንችለውን እናደርጋለን

  • @sisayteku6191
    @sisayteku6191 2 роки тому +1

    ቅዱስሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሜካኤል እረዴት በረከት ይደርብን

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z 2 роки тому +4

    ከሥደት በሠላም ይመልሠን ለደጁ ያብቃን

  • @edenz7956
    @edenz7956 2 роки тому +26

    ኢትዮጵያ ውስጥ እምትቀመጡ ሰዎች እድለኞች ናቹ ሄዳቹ ተፈወሱ ለኛም በፀሎት አስቡን ይሄን እድል ላላገኘነው

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e 2 роки тому +2

    ቦታዉን የሰጡ አባታችን ቅን የዋህ ልቦት ነጥ ስለሆነ እግዚአብሔር ይወድዎታል
    እመ አምላክ የማቱሳላምን እድሜ ከልጇ ለምና ታሰጥዎት እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችዎ አሜን።

  • @joseyetesfsh6792
    @joseyetesfsh6792 2 роки тому +2

    አባ ሰላማ ስላየሆት ደስ ብሎኛል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e 2 роки тому +2

    አረ በዉጭ ስኖር ስንት መስራት ሲገባን አልሰማሁም ቅዱስ ሚካኤል በሚያዉቀዉ አሁን አለሁኝ በምችለዉ ቅዱስ ማካኤል ይርዳኝ አሜን

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 2 роки тому +3

    ኦሮሞወች የኢትዮጵያ ምስኪን ህዝብ ናቸው ሰው ሲሰድባቸው ለዛ ነው በነሱ መሬት ብዙ ተአምር የሚሰራው መድኃኔዓለም በምህረቱ መተሳሰብን ይስጠን ❤️❤️❤️❤️

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 2 роки тому +4

    አሜንአሜንጆሮየንእኔም፣ያመኛል፣ይበላኛል፣ጆሮየ፣ዉስጥ፣በፀሎት፣አስቡኝበስደትላይነኝ

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 2 роки тому +19

    በእውነት ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል እራዳትነት በረከት አይለየን ለውገኖቻችን የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ይድርስልን አሜየአባቶቻችን በረከት አይለየን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 роки тому +7

    በመከራውስጥ እንኳን ብንሆንም ላልተውከን አምላክ ይክበር ይመስገንአገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @senaytdana4707
    @senaytdana4707 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 2 роки тому +8

    ሁላችንም የበርከቱ ተካፋይ ያድርግን አምላክ ቅዱሳን

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 2 роки тому +2

    አባታችን በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጦት እግዚአብኄር ስለመረጦት ነው እግዚአብኄር ብዙ ነገር ሰጥቶናል እኛ ግን ምሥጋናም አንሠጠውም አባታችን በድጋሜ ፀጋውን ያብዛሎት መታደል ነው

  • @fasilbelay9621
    @fasilbelay9621 2 роки тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ አብቃን

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 роки тому +2

    እኔም ቦታውን በረከቱን ተቑዋድሻለው ደስ የሚል መንፈስቅዱስ ያለው ቦታ ነው ኤርትራዊት እህታቹ ንኝ በረከቱን ተቃደሱ

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f 2 роки тому +10

    ሊቀመላክ ቅዱስ፣ ሚካኤል፣ አንተን የመና ፣በቃልኪዳነህ፣ታማልዳለህ፣አበቴ፣ቅዱስ ሚካኤል፣ ለደጅህ፣የብቃኝ ።የንተፍቃድ ይሁንልኝ፣❤❤❤❤

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 2 роки тому +2

    ለናንተ ምህረት የላከ ለኛም ይላክልን አምላኬሆይ እኛ ደካሞች ነኝ እባክህን እርዳን ምህረትህን ይቅርታህን ስጠን እውነት አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ማረን ማረን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ያስራት ሀገርሽን ኢትዮጲያን አትርሻት

  • @samuelmehari6397
    @samuelmehari6397 2 роки тому +3

    እልልል ኣምላክ ምን ይሳነዋል ተመስገን ለደጅህ ያብቃኝ እኔንም መታ ልጅ እዲሰጠኝ ጸሎቴን ይስማኝ ለምስክር ያብቃኝ ኣሜን

  • @betelhemdagne6165
    @betelhemdagne6165 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @berekettes42
    @berekettes42 2 роки тому +5

    ድንቅ የእግዚኣብሄር ስራ፡ ፡ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤትና በረከት ኣይለየን።ለናተም ጸጋው ያብዛላቹ

  • @user-jr4jt6pn1l
    @user-jr4jt6pn1l 2 роки тому +2

    ቁዱስ ሚካኤል አቦይ ክብሪ ናዓኻ ይኹን 🙏🙏🙏🙏

  • @heymanotgetachew8261
    @heymanotgetachew8261 2 роки тому +1

    በእውነት ዬቅዱስ ሚካኤል ስራ ድንቅ ነው

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +16

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @heymanotgetachew8261
      @heymanotgetachew8261 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alazargbrhiwut9331
      @alazargbrhiwut9331 2 роки тому

      Amen Amen Amen enkuwan abero aderesen 🙏🙏🙏

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 роки тому +3

    አሜንንንን ለኛም በምልጃው ይዳብሠን እሡው መላኩው ቅድስ ሚካኤል

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 роки тому +1

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 2 роки тому +5

    መላኩ ቅዱስ ምካኤል ሆይ ባንተ ታምኜ ወጥቻለሁና አንተ ጠብቀኝ ለደጅህም አብቃኝ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 роки тому +4

    ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዝአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን
    ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራው የአሚላኬ መልአክ በላዬ በራ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስግን በእኛ ዘምን እሄን ተአምር ማየታችን እጅጉን ድንቅን ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምስጋና ይደርስን ሁላችንም ይጎበኝን አባታችን ታድለዋ ዬኔ አባት አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ሥጋ ለክቡር ደሙ ያብቃዎት

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 2 роки тому +5

    እግዛቤሔርይመስገን፣አቤቱቅዱስሚካኤ፣በአረማውይይጅተይዘናልና፣አደነን አማልደን፣ከአምላክህ፣ከመደሀኒለም ይማርንይቅርምይበለን

  • @memimime5701
    @memimime5701 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Yeqerta Akatu Quxuriy Efeligalaw Lakulin

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 роки тому +6

    እግዛብሄር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሚካኤል ይጠብቅህ አባታችን

  • @alam2950
    @alam2950 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አማላጅነቱ አይለየን💒💒💒💚❤💛

    • @askask6365
      @askask6365 2 роки тому

      🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 роки тому +1

    ቅዱስ፣ሚካልኤል፣አሁንም፣ለደጅህ፣ያብቃኝ፣፣💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️⛪🙏🙏🙏

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 2 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🕊️🕊️💐

  • @user-nh3ex8bw7b
    @user-nh3ex8bw7b 2 роки тому +5

    ግሩም ድቅ ነው የእግዚአብሔር። ስራ ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ አሜን ቅዱስ ሚካኤል አንተው ጠብቀን

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሰሙየተመሠገነይሁንልንአሜንአባቶቻችንቃለህይወትያሰማልአሜንሊቀመላክቅዱሰሚካኤልሬዴቱበረከቱይደረብንአሜአሜንአባቶቻችንአሰቡይበጾለትወለተማሪያምብላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetkidanee5056
    @genetkidanee5056 2 роки тому +3

    AMEEN AMEEN AMEEN Engaber masgen 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደጁ ለመርገጥ ያብቃን

  • @hagerazanawweletemicael528
    @hagerazanawweletemicael528 2 роки тому +1

    ወገኖቸ እረ ለሀገራችን ፀልዩ ምን ጉድ የው የመጣብን

  • @user-gu1rm6bd6w
    @user-gu1rm6bd6w 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን

  • @amanueltesfamariam312
    @amanueltesfamariam312 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት በረከት ረድኤት ቃል ኪዳን አይለየን ።

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n 2 роки тому +4

    ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የሊ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከትን ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @helengenetu1871
    @helengenetu1871 2 роки тому +4

    ትክክለኛ ኦሮሞ አየሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 роки тому +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተው ጠብቅን በርከታችሁ ይደረብን መምህሩቻችን አሜን አሜን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንን፫ የህይወትን ቃል ያሠማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በምልጃ አይለየን አሜንን፫

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ድርቅ ስራ እጅግ ድንቅ ነው
    በ50_በ40 አመት ልጅ ማግኘት እግዚአብሔር ምን። ይሳነዋል ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃኝ
    ስደተኛ ነኝ ከአረብ ሀገር እህተ ገብርኤል ብላችሁ አባ በጸሎት አስቡኝ
    ለቤተክርስቲያኑ እኔም በረከት ሥራ እሰራለሁ

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 роки тому

      Egig betam bezi zemen edezi aybet teamr yaltewen amlak kbr ygbaw

  • @user-td5lb5ew5q
    @user-td5lb5ew5q 2 роки тому +2

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @asersashasesfaaesfa1297
    @asersashasesfaaesfa1297 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭🥰ena erdehyege yna ahbete

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 2 роки тому +6

    አባታችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ያብዛልን

    • @iss6813
      @iss6813 2 роки тому +1

      Amen 🙏 🙏 🙏

  • @eheteal3613
    @eheteal3613 2 роки тому +5

    አሜንአሜንአሜን⛪⛪💚❤💛

  • @samiman2360
    @samiman2360 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በረከት እረዴት በውላችን ለይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን።እልልልልልልልልልል

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e 2 роки тому +3

    አባታችን ቀሲስ እንኳን ደስ አልዎት ከሰዉ ያልቃል ከእግዚአብሔር ግን አያልቅም
    በ49//አመት ልጅዎ ልጅ በማግኘቷ ድንቅ ነው

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልልልልልል ለሁላችንም ይማረን

  • @senaysemere5597
    @senaysemere5597 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልል እግዛኣቢሄር ይመስገን 💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @asersashasesfaaesfa1297
    @asersashasesfaaesfa1297 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen yna ahbet🙏⛪🙏🥰

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 2 роки тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏✟💒✟💚💛♥

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 2 роки тому +2

    እንኳን ደስጰአላችኁውድ የእግዚአብኄር ቤተሰቦች የእመቤታችን አደራ ዘበረከት ልጆች የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆችእዑብ ድንቅ ነው የእግዚአብኄር ስራ እልልልልልልልልእልልልልልልልል እንኳን ደስሰአላችኁ

  • @kedistyehalem1690
    @kedistyehalem1690 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እድሜ ይስጣችሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እንዲሁም ሕዝቦቿን ይባርክ🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 роки тому +1

      ለሰው ልጆች ሁሉ አምላክ ሰላምን ያውርድልን🙏

  • @meskeremtamire6829
    @meskeremtamire6829 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ታላቁ ሚካኤል ህዝብን ያድናል

  • @madela5385
    @madela5385 2 роки тому

    መላኩ ቅዱሥ ሚካኤል በስደት ያልነውን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን እባክህን

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 2 роки тому +4

    አሜን አሜንአሜ ንቅድስሚካኣዬል ለኛምይፍቅድልን💚💛💓

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 2 роки тому +1

    ወይ ስንት ደግ ሰው አለ በእንደነዚህ እኮነው እግዚአብሔር እስካሁን የማረን እናመሠግናለን

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 2 роки тому +1

    🙏✝️⛪️⛪️💒✝️🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 роки тому +4

    በራከቱ ይድራሰን ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 2 роки тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому +2

    ቃለህይውት ያሰማልን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 роки тому +3

    እልልልልል

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 роки тому +1

    አባቴ አሜን አሜን አሜን

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @zelealemadugna6781
      @zelealemadugna6781 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የዳንኩበት እና ያገለገልኩበት ነው ።

    • @zelealemadugna6781
      @zelealemadugna6781 2 роки тому

      ያብነት ትምህርት ከተጀመረ እኔም እረዳለሁ መጀመርያም እዛው ነበርኩ

  • @kokoyimer3853
    @kokoyimer3853 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @betelhemdagne6165
    @betelhemdagne6165 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @user-pi9tf6sd7t
    @user-pi9tf6sd7t 2 роки тому

    ሊቀ መላአክት ቀዱሥ ሚካኤል የልቤን መሻት ፈጽምልኝነ ለደጅክ አብቃኝ

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነቱ ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-eg5hi8vh1k
    @user-eg5hi8vh1k 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ምናል ሰላሙን ብታበዛልን ዘረኝነት የሚባ ነቀርሳ በሽታ ከሀገራችን አውጣልን

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 роки тому

      Ayzogn aykerm yalefutn memels baychelm nege adis ken yhonal

  • @magidiijmmaliijmmalii7532
    @magidiijmmaliijmmalii7532 Рік тому

    እግዚአብሔር ይምስገን ለቅዱስ ስፍራ ያብቃን 🤲🙏🏿

  • @tatafiker1432
    @tatafiker1432 2 роки тому

    ወዳጄችን ቅዱስ ሚካኤልን እየጠበቅን ነው

  • @zewdneshkebede476
    @zewdneshkebede476 2 роки тому +1

    Temesegen baletera adaregh melaleuca wedaga🙏🙏🙏🙏