Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ታገቢኛለሽ ሙሉ ፊልም Tagebignalesh full Ethiopian Film 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2021
  • ታገቢኛለሽ ሙሉ ፊልም Tagebignalex full Ethiopian Film 2021

КОМЕНТАРІ • 222

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f 2 роки тому +5

    ታማኝነት ለራስ ነው ታማኝ እንሁን ለፍቅራችን ዋው ምርጥ ፊልም

  • @azeberena995
    @azeberena995 3 роки тому +51

    እባካችሁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንደል ጠጡ ብሎ የፈቀደላችሁ ይመሥል የድንግል ማርያምን ሥነ ሥዕል አጠገባችሁ አርጋችሁ አረቄ እየጠጣችሁ ክብሯን አትንኩ ሥነ ሥእሉን አንሡ

    • @rediat943
      @rediat943 3 роки тому

      በእዉነቱ ችግራችን ምን እንደሆኔ አይገባኝም አንዳንደሳስበዉ ሃማኖቱን ለማስናቅ ይመስለኛል

    • @Werwer-es8um
      @Werwer-es8um 3 роки тому

      ግን እኮ ቄሶቹም ይጠጣሉ ታልተፈቀየታዳ እደት ይጠጣሉ።

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 роки тому

      @@Werwer-es8um ምነው ያልበላን ማከክ

    • @bevanaddisghuhgl1619
      @bevanaddisghuhgl1619 3 роки тому

      @Rome Ss x😆😇👠👗

    • @sawa8227
      @sawa8227 Рік тому

      Wow wow wow

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 роки тому +85

    ግን አሜሪካ ብትጠፋ ከየት ትመጡ ይሆን ሁሌ ከአሜሪካ አይከብድም

  • @beautybynani3284
    @beautybynani3284 3 роки тому +8

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 роки тому +13

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ወደ ድሮ ፍቅር ይመልሳል የተረሳ ነገር ያስታውሳል

  • @abineth7417
    @abineth7417 3 роки тому +4

    ዋው በጣምደስስስስስ የሚል ፊልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ለዘላለምትኑር

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 3 роки тому +15

    ሜሮንዬ የኔ ማር ሁሌም አንቺ እና እድለወርቅ ስሩልን እንጂ እናተን ሚተካ ጠፍ እኮ ምናያቸው ሁሉ ውስጥ ሚገባ ስራ የላቸውም ስወዳቹ

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe5224 2 роки тому +1

    የዚህን ልጅ ፊልም በጣም ደስ ይለኛ ያለበትን ሁሉ ረያለው ክክክክክ ግን በብዛ ይበርከካል ስወደው ክክክክ የእውነት አድናቂህነኝ

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m 3 роки тому +4

    ቴዲ በፊልም የፍቅር ህይወትህን ጨርሰህ ብቻ እውነተኛ ህይወት ስትጀምር ፍቅር እንዳያልቅብህ!

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 роки тому

      ቴድ ማለት ይሄ የፅይም አይናማው ነውደ እሚያምረው

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i 3 роки тому +6

    ፈጣሪያጣመረውንማንምአይለያየውም።ፍቅርይታገሳል።የራስሁለየምየራስነው

  • @SAMUEL-bo9ku
    @SAMUEL-bo9ku 3 роки тому +3

    ሜሮንን አይቼ ነው የመጣሁት ፊልሙም አሪፍ ነው

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 3 роки тому +9

    ጥሎብኝ ይችን ልጅ እወዳታለሁ አድራሻዋን የምታውቁ ሠዎች እባካችሁ

    • @solekebe7628
      @solekebe7628 3 роки тому

      ሜሮን ተሾመ ውብ ልጅ ናት ሥወዳት አድራሻዋን ዱቅ አርጉልኝ

    • @user-xl7wc1zg4v
      @user-xl7wc1zg4v 3 роки тому

      እረ ሳቄ ናልኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🙈🙈

    • @samera9622
      @samera9622 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @hasnahasna3202
      @hasnahasna3202 3 роки тому

      ከተላከልሽ አደራ ለኔም

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Рік тому

      አድራሻዋ ቆሼ ነው 🤣

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Рік тому +1

    ነብዬን ሆነ የሚሰራው ልጅ በጣም እወደዋለሁ ወንዳወንድ ነው!!❤

  • @shuceenxuseen334
    @shuceenxuseen334 3 роки тому +4

    this movie so good i from Somalia

  • @rediat943
    @rediat943 3 роки тому +16

    ኤጭ ይሄ መላላስ መላላጥ ያለበት ፍልም በቃን ከእግር እሳት ወደ እረኝኛዬ Go ብለናል ባይ ባይ

    • @user-ut1yv3hs1y
      @user-ut1yv3hs1y 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @rediat943
      @rediat943 3 роки тому +3

      @@user-ut1yv3hs1y እዉነቴን እኮ ነዉ ባህላችን እየተማማርን ብንሄድ ምን አለበት

    • @selamkebena531
      @selamkebena531 3 роки тому

      E

    • @selamkebena531
      @selamkebena531 3 роки тому

      Tero naw progeramu

    • @samerhss2041
      @samerhss2041 3 роки тому

      😂😂😂😂

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 3 роки тому +1

    Very nice movie! Thank you 😊

  • @nejuwoloyewa4485
    @nejuwoloyewa4485 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ጥሩ ነው አስተማሪነው

  • @asmamawabay9808
    @asmamawabay9808 3 роки тому +3

    Well done a better script from the last four years

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +1

    ምርጥ ነው ዳንኤል እና ሜሮን ስወዳችሁ ረጋ ያላችሁ ናችሁ

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm 3 роки тому +3

    ሁሌ የወረደ ነገር ደካማ ታሪክ ደካማ ቀረፃ ወይ ለምን አተውትም ወይ 10 ፊልም ከመስራት 1 ቆንጆ ነገር ማውጣት

  • @webit_royal8476
    @webit_royal8476 3 роки тому

    Wow des yemil film enamesegnalen

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 роки тому +1

    እናትና አቧቷ ደስ ሲሉ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 роки тому +4

    የው ዘድሮ ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል😳😳

  • @gent5836
    @gent5836 3 роки тому

    Very interesting!!!!!

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446
    @sabontuuinatalaahayileorom8446 3 роки тому +1

    Betam dess yilal

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +3

    የኢትዮጵያ ፊልም አንድአይነት ገና ሲጀምሩት እንደህንድ ፊልም ወዲያዉ መጨረሻዉን አዉቀዋለሁ 😂😂😂😂😂

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Рік тому

    Daniye mechim ant yemtseraw film leu new ❤❤❤❤❤I'm so glad to see u ❤❤❤❤❤❤❤❤keepit up ❤❤❤

  • @FlowersAzhar
    @FlowersAzhar 7 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልምነዉ❤❤❤❤

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 роки тому +1

    ትዝታዬን ቀሰቀሳቹብኝ የዉነት

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 3 роки тому +4

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ። ሜሮን ተሾመን ደግሞ ስወዳት ሰከን ያለች ሴት ናት😍😍😍

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 роки тому +2

      በጣም እኔም የሴት ልጅ ውበቷ😘💚💛❤👍

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 роки тому +1

    ዋውውውውው አሪፍ ፊልም. ነው ❤❤❤❤👌

  • @teddyadisu9663
    @teddyadisu9663 2 роки тому +1

    Shap

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 2 роки тому

    ደስ ይላሉ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому +2

    አሪፍ ነዉ ሰዉ በመረጠዉ ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደዉ ነዉ የሚሳካዉ

  • @mekedishow4995
    @mekedishow4995 3 роки тому

    Wow Des yamil film new Gen yawnet tidar yagenangalu Ethiopia wst

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 роки тому

    Married With Older😁😁😁😁 With Young Or Marrie With Best Single 👍👍👍👍

  • @suhaybabdijaamac3412
    @suhaybabdijaamac3412 3 роки тому

    Wow this movie is awesome

  • @yeegzeabiherlijeyesuskiris1975
    @yeegzeabiherlijeyesuskiris1975 3 роки тому +1

    Leminidinewu ke wuche film yemitikorijut. Yihem film be eneglizigna hallmark lay ayichewalewu. Yerasachihun idea siru atikoriju

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 роки тому

    ውይ ትንሽ ነው ያየሁት ግን ሁለቱ ወንዶች ሲያወሩ ጣእም የላቸው ድርቅ ያሉ ነገሮች ናቸው

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 роки тому +2

    ዋዉ በጣም ደረሰ ይላል።👍❤❤

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበረ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 3 роки тому +1

    ❤❤❤❤ ምርጥና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ወድጄዋለሁ 😘💚💛❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому

    አሪፍ ፊልምነው እናመሰግናለን🙏🙏

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 3 місяці тому

    ሜሮን ተሾመ 🥰🙏

  • @endris960
    @endris960 3 роки тому +2

    አቦ ይቺን ልጅ ስወዳት ውበት እና ኮለጅ ሰው ለ ሰው ድራማ በቃ ስተውን መስላ ሳይሆን ሆናነው የምተውነው

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q 2 роки тому

    ዋው ከነአጨራርሱ ነው የተመቸኝ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому +3

    GOD created pray GOD leader Aman wins pm Ethiopia leader

  • @sebletegeng632
    @sebletegeng632 3 роки тому

    It’s good

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому +1

    GOD.

  • @user-mc3jz7pk2p
    @user-mc3jz7pk2p 7 місяців тому

    ❤❤❤wow

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому

    ደስ ይላል ምርጥ ፊልም ነው !!!

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 роки тому

    ምርጥ አስተማሪፊልም

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 3 роки тому

    ያምራል

  • @abdumohammedabdu7459
    @abdumohammedabdu7459 3 роки тому

    ዋውውውውው ተመችቶኛል ደስየሚል ፍልም

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 роки тому +6

    ወይ ስምንተኛው ሺህ... ባል በደላላ!?

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 3 роки тому

    ዋውው ነው ስወዳችሁ😘😘😘😘👌👌👌

  • @rakiamey2823
    @rakiamey2823 3 роки тому

    አንደኛ ነው

  • @habibahabiba9318
    @habibahabiba9318 3 роки тому +1

    Hiwot indi nat inga yalnew sayhon igzaber Yale nw

  • @onlylovesongs3209
    @onlylovesongs3209 3 роки тому +9

    ሶደሬ የሚለቃቸውን ፊልሞች የማላይበት የት ልሂድ ፊልሙ ዘጊ ተዋናዮቹ ዘጊ በአጠቃላይ ሶደሬ ቲቪ የዝገታም ፊልም ስብስብ ቻናል ነው

    • @fanalove1325
      @fanalove1325 3 роки тому

      kef alekom ጎሮበታችን ኣርፍ ፍልም ነው

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +2

      አይደብርም ሰው ቤት መቶ እንደዚ ማለት አለማየት መብት መሰለኝ በግድ እዩን አላሉ

    • @its________me238
      @its________me238 3 роки тому

      Ye ergayen lay yalut begoche lemeden enzehen endet enelemedachew😁😁😁

  • @deremactube2480
    @deremactube2480 3 роки тому +1

    selam le ethiopia

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 роки тому

    Good That Is True Love 👏👏👏👍👍🙌

  • @asafaasafa3388
    @asafaasafa3388 3 роки тому +2

    B

  • @endaledehnnete4088
    @endaledehnnete4088 3 роки тому

    nice

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 2 роки тому

    Sewedew acteru man new semu bakaciu

  • @semutube2215
    @semutube2215 2 роки тому +2

    እንደው ሁሌ ሴት አይወጣልህም 🤣

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 3 роки тому

    ጥሩ መልዕክት ያለው ስራ ነው በርቱ

  • @user-rp1ys9ye7x
    @user-rp1ys9ye7x 3 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ይመቻቹ 😍😍😍😍😍

  • @betty4950
    @betty4950 3 роки тому

    Yerase yehiwet tarik befilm ayehut yafekerutn maggnet yemesele tilk sitota yelem yene wid makiye tagebagnalek??

  • @seadrss1844
    @seadrss1844 3 роки тому

    Yamirale 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 3 роки тому

    Debari film

  • @user-sj3zh1qu8x
    @user-sj3zh1qu8x 3 роки тому +2

    ከምር ምርጥተዋናዮች ግን እስክርቢት ለምን መርጣቹ አትሰሩም በቃ የመጣው መስራት ኤጭ ክብራቹ ዝቅ አታደርጉ።

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 роки тому

    Aerif new Egazbehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @msefnketae3506
    @msefnketae3506 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ሙሉ ፊሌም

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 3 роки тому

    Harif new

  • @tesgeredagezahy2118
    @tesgeredagezahy2118 3 роки тому

    ኣሪፍ

  • @aminahaminah5586
    @aminahaminah5586 3 роки тому

    ዋውውውውው አይገልፀውም

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 3 роки тому

    Meron betam ewdatalaw Tedo fkr nager nah

  • @almazalmaz2407
    @almazalmaz2407 3 роки тому

    Wowwwwwww temacheng

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety 3 роки тому +3

    🙋‍♂️በቀላሉ የድሮ(ብላክ) ፎቶን ወደ ከለር ፎቶ መቀየር 👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 3 роки тому

    Teru new

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 3 роки тому +1

    👍👍👍👍ለዚህ ቤት አድሰ ነኝ ሠበብ ከራይት አድረጎኝ በሚወዳት🙏👌👌👌👌

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +2

    አስተማሬ የሆነ ፊልም ነው በሉ ለኔም ባል ፈልጉልኝ 🙄🙄😂😂

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 3 роки тому

      የእውነት እኔ ትዳር ፈላጊነኝ እንተዋወቅ

    • @nejatbhru6489
      @nejatbhru6489 3 роки тому

      እውነተኛ ሰው የት ነው ያለው

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 3 роки тому

      @@nejatbhru6489 አሁን ስለ እውነት ወይም ሀሠት አይደለም የምናወራው : እንተዋወቅ አለህ ብሎ ከተስማማን እንጋባለን አጋጣሚዎች አንዳንዴ ትርፋማ የደርጋሉ ትዳር የአላህ በረከት ነው

    • @nejatbhru6489
      @nejatbhru6489 3 роки тому

      @@ahmedhassan6097 እና እኔ ምን አልኩ ደግሞ አዎ እውነተኛ ሰው ፈላጊ ነኝ።

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 3 роки тому

      @@nejatbhru6489 አንቺ ምንም መጥፎ ነገር ኣልተናገርሽም ነጃት : የእውነት በአሁን ዘመን ታማኝና አለህን የምፋራ ጥቅቶች ናቸው : ያምሆኖ አንቺም እውነተኛና ከውሸት የራቅሽ መሆን አለብሽ: ለማንኛውም ትዳር ፋላጊ ከሆንሽ በንፁህ ህሊና እንተዋወቅ : አላህ አንቺን ካለ በምንም ተኣምር አላጣሽም :

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +9

    የውነት 🙄ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ትዳር በደላላ አለ??? 😂😂😂😂😂

    • @hxxjhcdjdk629
      @hxxjhcdjdk629 3 роки тому

      እኔም ጥያቄ የ ነው

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 роки тому +1

      አዎ ሁሉም አለ

    • @user-si3sb1vd2z
      @user-si3sb1vd2z 3 роки тому +3

      እዎ አለ እኔም ይገርመኘ ነበር በየቦታዉ ተለጥፎ ሳይ ነው ያመንኩት

    • @nejatbhru6489
      @nejatbhru6489 3 роки тому

      😂😂😂😂እኔጃ

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 3 роки тому

      ፈለግሽዴ😂😂ላገናኝሽ

  • @kalkidanhaile1273
    @kalkidanhaile1273 2 роки тому

    This movie has the same story with a hallmark movie called "over the moon". The only difference is the leading male is not a diaspora.

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +1

    እንዴ ምን የሚሉት ነው ትዳር በደላላ ሆነ እንዴ ፍቅር የሌለበት ትውውቅ የሌለው እንዴት ነው ይሁና
    ሜርዬ ስወድሽ በርቱልን

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 3 роки тому

    I say WOW!!

  • @mahidehun1309
    @mahidehun1309 3 роки тому +1

    ምን አለበት እንጀራ ብትበሉ ወይም በትክክል ቢላና ሹካውን ብትይዙት.....

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 роки тому +2

    እደት ነዉ ማሮቸ ልሹፈዉ ወይ??

  • @tizitaasefa124
    @tizitaasefa124 3 роки тому

    mirti film meron swedat yeni tebaye senay

  • @madenamohammed1218
    @madenamohammed1218 3 роки тому +2

    ጎደኞቸ እኔ በአጋጣሚ ከሀረብ ሀገር ገብቸ ፍቅር ባጋጣሚ ጠብ አረገኝ ከዛ እሡ ገዘቤን ተመኘ ተውኩት እኔም ከሌላሠው ጋ ር ህይወት ጀመርኩ እሡም ጀመር ግን ሁለታችንም የተሳካህይወት አልሆንልን አለ እሡ ዛሬ ወልዶል እኔደግሞ ጭራሺ ከወድጋር መግባባት አልቻልኩም እሱም ከሴት ሴት እደፌጣ ይዘላል ግን የተሳካሂወት የለውም ዛሬላይ ሁለታችን በአካል አንገናኝም በስልክ ግን እንገናኛለን እናማ በፆለታችሁ አስቡኝ ህይወቴ ወደትክክለኛ መገድ እዲመጣ መላመድ አልቻልኩም

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 роки тому

    ይህንልጅ ሲመቸኝ

  • @tihutgirum2716
    @tihutgirum2716 3 роки тому

    Over the moon in love ...........

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 3 роки тому +4

    🔴👆👆👆ይሄን ፊልም የምታዩ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ዘና እያልን እንማማራለን።

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 роки тому

    Married With Single Is Good

  • @berisolucho2498
    @berisolucho2498 3 роки тому +1

    Kkkkkkkkkk

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    Ethiopia Election poiltices wins leader Ethiopia Aman

  • @kidstkidst4672
    @kidstkidst4672 3 роки тому

    Ene giem yemelegn tiddye seski ye ewunetun aymeslegnm ene bicha negn gin😄

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    Ethiopia aman wins Ethiopia governments poultices wins leader