ደሴ አድርሰን ሰርፕራይዝ አረግናቸው አረቢያ መጅሊስ ከነ ምንጣፉ መጋረጃው ሙሉ ዋጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #ethiopia #iftar #ramadan #መጅሊስ#መጋረጃ

КОМЕНТАРІ • 102

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 5 місяців тому +5

    ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ ሸረ ላይክ አድረጉ በጥሩ ሁኔታ ያሣያል ዋጋ ይናገራል አላህ ይጨምረልህ ሌሎቹ እኮ አይናገሩም

  • @user-bq4dm1su9w
    @user-bq4dm1su9w 5 місяців тому +4

    ሁስ ማሻአሏህ እቃወቹ ሁሉም ፆድት ያሉናቸው 👍👍👍👍👍👍👍
    እህታችን በጤና በደስታ የምትኖሪበት አሏህ ያድርግሽ

    • @user-xw8vt8vz8v
      @user-xw8vt8vz8v 3 місяці тому +1

      አሚንንን አህት

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 місяці тому +1

      @@user-xw8vt8vz8v ማሻአላህ ያንቺነው እህትየ አላህ በጤና በሰላም እምኖሪበት ያርግልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-xw8vt8vz8vደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwደምሪኛ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Місяць тому

    ማሻአላህ በጣምያምራል በርታ ወድም❤❤🎉🎉

  • @umeman8578
    @umeman8578 5 місяців тому

    ከማል የኹሉድ አባት መልካም ሰው።ሁሴን በርቱ አላህ ይጠብቃችህ

  • @aminaemuTube
    @aminaemuTube 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ በጣም ያምላል በጤና በፋቅር ኑሪበት ጀግኛ ልጅ ይች ናት❤❤❤❤

    • @user-xw8vt8vz8v
      @user-xw8vt8vz8v 3 місяці тому +1

      አሚንን የእኔ ውድ መካሪየ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-xw8vt8vz8vደምሪኛ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 5 місяців тому +3

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን መልካም መስራት እደት ያስደሳል ወላሂ ገንዘብ ከወጣ አይቀር እደዚህነው😊

  • @rabiaahmedali7941
    @rabiaahmedali7941 16 днів тому

    ማሻ አላህ የኔም ቤት እዛው ነው

  • @Fatma-vc1jv
    @Fatma-vc1jv 26 днів тому

    🎉🎉🎉ማሻአላህ

  • @user-lk5cm5fn7h
    @user-lk5cm5fn7h Місяць тому

    የኔንም ኢኒሻአላህ አሳምረዋለው

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому +2

    ማሻአላህ ጥራት አንተጋርነውኮ የኔወድም ደሴማ ከሄድክ የኔን የምሰራው አንተነህ ኢሻአላህ ጥራትህ በቃሁሉም ይመቸኛል ሌላሀገርመስለኸኝነውጅ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 2 місяці тому

      ጥራቱንየትአይተሽው በቪድወብቻ አትመኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@eimaneiman8850ደምሪኛ

  • @_mbrat
    @_mbrat 3 місяці тому +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ጃማ ደጎሎ ትልካላችሁ መልስልኝ ወድም

  • @zehara5198
    @zehara5198 4 місяці тому

    ማሻአላ❤❤❤ በረታ ዋጋውን ስለምትናገረ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 2 місяці тому

    ማሻአላህ በርቶእናዝችህለን ወንድሞች

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ወብ ነው

  • @HawaHawa-n7s
    @HawaHawa-n7s День тому

    የትነው መርሳ ታደርሳላችሁ ቁጥር አስቀምጥልኝ

  • @alkhoralkhor3477
    @alkhoralkhor3477 4 місяці тому

    ማሻአላህ በርታ ወንድማችን

  • @njmj4091
    @njmj4091 4 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀገሬ እናታለም ደሴ

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 5 місяців тому

    መሻአላህ ስምር እኔም ቤትን ልጨርስነ አላሻ የሜባል አገር ኢሻአላህ ግን ገነ አገርንም አላቀዉ

  • @jamila3850
    @jamila3850 5 місяців тому +1

    መሽአላህ ጥራቱ ባይንያስታውቃል ከሁሉም ይለያንብል ማካበድአይደለም

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому +1

      ሳህ ወላሂ የሚሰራቸው መጅሊሶች ውብውብናቸው ማለቴ በቃ ሰሪወቹ ምርጥናቸው ሞለል አያረጉም ከተለፋ አይቀር

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-nv2tv5bc8tደምሪኛ

  • @Zewditu123
    @Zewditu123 3 місяці тому +1

    እስኪ ተንታ ሶፋ እህቴን ሰፕራይዝ አድርግልኝ

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke Місяць тому

      እስኪአብርን እናግዛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@HaySss-lx6keደምሪኛ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 3 місяці тому

    ማሻ አላህ እኔም. እፈልጋለሁ

  • @toebayusuf7504
    @toebayusuf7504 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ቤቴን ልጨርስ እና ትሰራልኛለህ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 5 місяців тому +1

    አረቢያ መጅልሱ እንደት እንደሚሠራ አሣየን ወንድም በኦንላይ ስልጠና

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mx 5 місяців тому

    ማሻአላህ 🎉🎉ኢንሻአላህ እኔም አዛለሁ

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ኢንሻአላህ ደሴ እኔማዘዝእፈልጋለሁ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 4 місяці тому

    ❤❤ማሻአላህ ጎበዝ ላይክ አዲርጉት የመዳም ቅመሞች

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 5 місяців тому

    ማሻአሏህ በርታ ወድሜ🎉🎉🎉

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 5 місяців тому

    አህለን ወድማችን በርታ 👍👍👍👍👍

  • @amenatadem
    @amenatadem Місяць тому

    ወረባቦ ታደርሳለህ

  • @Sada-wu7fb
    @Sada-wu7fb 5 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 5 місяців тому

    መጋረጃ ህልሜ ነው አይለፍላቸው ደንቦች አላህ ይፍረድባቸው በረካችን አነሱት😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 5 місяців тому

    ማሻአላ

  • @leyilaeteo4052
    @leyilaeteo4052 15 днів тому

    በሀለበ ከታማ ታደርሰለቹ ዎይ

  • @zeharamuhammed5810
    @zeharamuhammed5810 5 місяців тому

    መሻአላህ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 5 місяців тому +1

    ወንድም ተንታ አጃባር ታደርስልሕወይ

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
    @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 24 дні тому

    As wr wb Asossa tadersale wandema??

  • @Ffwg-vf4ig
    @Ffwg-vf4ig 2 місяці тому

    ሥልክቁጥርህንአስቀምጥልን

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 5 місяців тому

    ማሸአለህ መሸአለህ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 5 місяців тому

    ባቡሀ ታደርሣላቺሁ

  • @atykatyk3480
    @atykatyk3480 2 місяці тому

    ደሴላይ አረቢያ መጂሊስና ከነብ የሚሰራ ሰው ላኩልኝኝ

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 5 місяців тому

    ማሻ አለሕ ለኔም ታዘዙኝ ተው😢😢

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому +1

    ስንት ሜትርነው

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 5 місяців тому

    በርቱ😊😊

  • @user-js1ue5qc9d
    @user-js1ue5qc9d Місяць тому

    ሥትነዉ እኔ ይህን እራሡን እፈልጋለሁ

  • @ttww9470
    @ttww9470 5 місяців тому +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን

  • @leyilaeteo4052
    @leyilaeteo4052 15 днів тому

    ዋጋው ስንትነው

  • @elhamuae2933
    @elhamuae2933 2 місяці тому

    ስልክህን አስቀምጥል

  • @amenatadem
    @amenatadem Місяць тому

    የትነህ

  • @Zahra-om4dh
    @Zahra-om4dh 4 місяці тому +1

    ዋትሳፕ ላይ ለምን አትመልስም ??

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg 5 місяців тому

    በአላህ አድራሻህን ላክልኝ እፈልጋለሁ የሀይቅ ልጅ ነኝ

  • @user-xq7pt6kg2v
    @user-xq7pt6kg2v 5 місяців тому

    Hussi💞

  • @mahmmedmahmmed4369
    @mahmmedmahmmed4369 5 місяців тому

    👍👍👍👍👌

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaishaAaisha-zz5xf
    @AaishaAaisha-zz5xf 3 місяці тому

    የታለስልክ ቁጥር ወንድም

  • @atykatyk3480
    @atykatyk3480 2 місяці тому

    የት ነህ ቁጥርህን

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m 5 місяців тому

    ስጠብቀው የነበረው ቪድዎ ነበር እናመሰግናል

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 5 місяців тому +2

    መልክህ ተቀይራል ሌላ ሰው መስለህኝ ድምጽህን ስሰማ ነው አተመሆንህን ያወኩት ኢንሻ አላህ ሸዋሮቢ ካደረስክ አተጋር ነው የማሰራው

    • @user-oz4bx1dl2p
      @user-oz4bx1dl2p 5 місяців тому

      ጢሙን እና ጸጉሩን ስላሳደገነው ክክክ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +1

      በጣም መልኩ ተቀይሯል እኔ ራሡ በድምፁ ነው ያወኩት

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому

      እኔራሱጠልቤያለሁሸዋሮቤት ግን ተቀዬረ እነከጠለብህአመትሆነንቃብዱነውዬሰጥሁት ስገባይሰራልኛል

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 5 місяців тому

      @@fatimaabdlqw4374 የማስጫኛ አይጎዳም ወይ ስንት አሉሽ ንገሪኝ እስኪ ማማ

    • @user-pb1bt1it9e
      @user-pb1bt1it9e 5 місяців тому +1

      ቀብድ ስትነውየሚከፈለው

  • @ergomehamed9015
    @ergomehamed9015 5 місяців тому

    ጊራናታደርሣለህ

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 5 місяців тому +1

    ወላ እኔን ካሬበ10 ሽ ነው ያሉኝ😮
    በቃ አተታሰራልኛለህ ኢሻአላህ

    • @kidistfentaw2824
      @kidistfentaw2824 5 місяців тому +1

      በፍሬም ከሆነ ይጨምራል መሰለኝ

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 5 місяців тому

      @@kidistfentaw2824 ነውእህቴ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 5 місяців тому

      ቲክነሡ ይለያያል ይሄኮ ሀያነው ከፍታው ከዚያ በላይ ካልሽ ይጨምራል

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 5 місяців тому

      @@zekiya7868 ኧረ እህት ያም 20 ነው

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 5 місяців тому

      @@zekiya7868 ግን ከላይ ብቻ ፍሬም አለው

  • @user-yu8ls4bu6m
    @user-yu8ls4bu6m 5 місяців тому

    የትናችሁ ወንድሜ?

  • @elhamuae2933
    @elhamuae2933 2 місяці тому

    አቀስታ ታደርሳለህ

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 5 місяців тому +1

    ቁጥርህን ወድም በየትላግኝህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +1

      ቪደወ ላይ አለልሺ

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 5 місяців тому

      @@ttww9470 እሽውደ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@ttww9470ደምሪኛ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому

    ምነውግንተቀዬርህሁሴን

  • @fgty4821
    @fgty4821 5 місяців тому

    አዋሽ ሰባት ትልካለህ?

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg 5 місяців тому

    በምን ላግኝህ

    • @seadeyoutube9987
      @seadeyoutube9987 3 місяці тому

      ቁጥር አስቀምጦልሻል እኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@seadeyoutube9987ደምሪኛ

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t 5 місяців тому

    አድራሻህ የት ነዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +2

      ደሴ አለኮ