የፈራሁት ደረሰ😭 የሳሚ ጓደኛ ሚስጥሩን ነገረኝ😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 295

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 14 годин тому +34

    እረ የአላህ ይች ልጅ ተቀያይራለችሳ ቆየሁ ቪድዮዋን ካየኋት ዛሬ ሳያት መልኳም ተቀይሯል ወላሂ ሳቋ ፈገግ ያስብለኝ ነበር ምን አግኝቷችሁ ነው

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 13 годин тому +4

      @@susuethio-h3u ወላሂ አዎ ክስት አለች በሳምንት

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 11 годин тому

      እኔም ገርሞኛል ደምሪኝ እሽኪ ውደ🎉

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 6 годин тому

      Betam esam teyzaleche

    • @mhirat
      @mhirat Годину тому

      ከሰች ችግር በዘ ምንትሁን 😢

  • @MulluTesfaye
    @MulluTesfaye 14 годин тому +18

    ሳሚ ታግቶ ወይንም ሌላ ነገር ገጥሞት ካልሆነ በጣም ያሳዝናል ሳሚ ለትዳሩ ካልታመነ ማን ሊታመን ነዉ??ትዳር ግን ገሀነብ ሁኗል በተለይ ለሴቶች😢ምንም ብታጠፊ ትቶ የመጥፋት መብት የለዉም)አይዞሽ ጠንካራ ከሆንሽ ከዚህ የተሻለ ሂይወት ትኖሪያለሽ እኛም እናግዝሻለን❤

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 14 годин тому +29

    እራሱ አግቶት እዳይሆን ሰው አይታመንምምምምም አሁን

  • @useeacount1295
    @useeacount1295 14 годин тому +10

    አይዞሽ ዉዴ ልጅሽን አሳዲግ እራስሽን ጠብቂ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 13 годин тому +8

    እረ በአላህ እንደው ምን አይነት ሰይጣን ገባባችሁ🥺🥺ማርዬ ደግሞ እራስሽን ተንከባከቢ ጭንቀታችሁ የእኛም ጭንቀት ነው ያ ሳቃችሁ ናፈቀኝ😭

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 13 годин тому +23

    የኔ ባል ወላሂ ወልጄ አራሥ እያሁ ነው መጣሁ ብሎኝ ወቶ 7ቀን ሙሉ ጠፋብኝና ከዛ ደወለ ከየመን ነኝ ዱአአርጊ አለኝ ወዶቹ ጨካኝ ናቸው እኔ ግን በሰላም ግባ አልኩትና ገባ ገብቶ 7ወር እደሠራ ተይዞ ኢትዮጵያ ሲገባ ልጄን ለናቴ ሠጥቼ ዱባይ መጣሁ 6አመቴ በስልክ ነው የተፋታነው አይኑን ማየት ጠልቼ ጨካኝ ናቸው ወዶች😢

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 12 годин тому +8

      ጎበዝ ውሳኔሽ አንጀት አርስ ነው በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት አከበርኩሽ ወደድኩሽ ።የምን ማለቃቀስ

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ 11 годин тому +4

      የውሳኔ ሴት ማለት አንቺ ነሽ ወላሂ ጎበዝ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ልዩ ሴት❤❤❤❤

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 6 годин тому +1

      ጎበዝ፤ደግ አደረግሽ ሞኝ ሴት ብቻ ናት በዚህ ዘመን የወንድ መጫወቻ የምትሆነው።

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 13 годин тому +7

    አሰግዶት እንደይሆን ከዚ ቀደም ገደኝዉ አይደል መርዚ የሰጠዉ አአሁኑም ማንገድ ለመሰሰትነዉ አንቺ ቶሎ ብለሽ ለነስር አይን አመክርዉ ሳሚ ተግቶነዉ

  • @ከድጃነኝየመርሳዋ
    @ከድጃነኝየመርሳዋ 12 годин тому +9

    እናቴ ከምትለው ሳይሆን ሚሥቴ ከምትለው ቦታ አውለኝ ይላሉ የዱሮ ሠወች እህቴዋ ዘመኑ ከፍቷልና ታግቶ እዳይሆን ዱካ ሾውና የንስር አይንን አማክሪ ዝም አትበይ

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed 10 годин тому +1

      አወ ትክክል ነሽ

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 39 хвилин тому +1

      @@ከድጃነኝየመርሳዋ ስንቴ ነው የነስር አይንን አማክሪ ምንሊት አትሰማም

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 14 годин тому +10

    አይዞሽ እሙዬ ወይኔ ሣሚ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ😢😢

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 3 години тому +2

    እሙ እራስሺን ጠብቂ ለልጂሺ ታስፍልጊዉ እለሺ እሱ ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀዉ

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 14 годин тому +8

    አይዞሽ እሙየ አታልቅሺ ለልጅሽ ስትይ መጠንክር ነው ያለብሽ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 години тому +1

    እሙየ አብሽሪ አላህ ይጠብቀው ባለበት. አችም እራስሽን ጠብዊ ተቀይረሻል ማሬ

  • @samritube645
    @samritube645 13 годин тому +7

    *ሲጀመር ከድምጹ መረዳት አለብሽ ጥሩ እንዳልሆነ ያስታውቃል ሲጀመር እንዴት ብሎ ነው ታግቶ ከሆነ ያለበትን አውቆ የሚያሳውቅሽ ያወራሽን ሰው አጥበሀሽ ያዢ ጠላት ከሩቄ አይመጣም*

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ 7 годин тому +1

    አይዞሽ እሙዬ አላህ ይርዳው ሳሚን ያረብ😢😢😢😢

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 12 годин тому +3

    የአላህ ምን ሁናነው እንደዚህ ቅይር ያለችው እማየ አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤ባልሽንም በሰላም ለቤቱ ያብቃው

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 14 годин тому +18

    ተይ እሙ እዉነት ከሆነ የንስር አይን ወይንም ዱካ ሾዉ አማክሪ ዝምታ ጥሩ አይደለም ምን ላይ እንደሆነ መች ታወቀ ታግቶስ ቢሆን

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 14 годин тому +1

      ግን እኮ ሁሉም በአሁን ሳት ገንዘብ ይጠይቃሉ ላይኖራት ይችላል ብቻ ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው 😢

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 13 годин тому +2

      @@Dega-sh5vi አረ የነስር አይን በነፃ ነው ሚሰራው

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 12 годин тому +1

      @@صافيه-و4ث እንደዛ ከሆነማ ትሞክር

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Годину тому +1

      የነሥር አይን ምንም አይቀበልም እወነተኛ መረጃ ብቻ ነው የሚፈልገው

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 41 хвилина тому +2

      @@nefisasemane እኮ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 12 годин тому +6

    እራሱ አግቶት ይሆናል
    ቶሎ ድረሱለት እሙ
    ጋዜጠኞች ንን አናግሪ
    የነስር አይንን ወይም ዱካ ሾዉን አማክሪ

  • @Abu-e7w2j
    @Abu-e7w2j 12 годин тому +3

    አይዞሽ የኔ ዉድ🥹🥹🥹🥹🥹🥲🥲🥲❤️

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 13 годин тому +4

    እሙ አች ጠካራ ሁኝ ራስሺን ጠብቂ ደህና ይሁንጂ አች ወጣት ነሺ ብዙየሚጠብቅሺ አለ ራስሺን አትጣይ አች ሰውን አትክጂጂ ቢከዳሺኳ የስራውን ያገኛል

  • @ChefAbay
    @ChefAbay 14 годин тому +6

    አይዞሽ በርች አንች እየተጎዳሽ ነው

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye 13 годин тому +8

    አረ እሙ እሱ ታግቶ ከሆነ ስልኩን ከቀሙት በምን ያሳውቃል ብለሽ ነው ይልቅ መፍቴ ፈልጊ

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 14 годин тому +5

    እሙ በእግዚአብሔር የሰው ወሬ አትሰሚ በእውነት ሊያጣሏችሁ ነው የሚሆነው ሳሚ የኒ የዋህ ብቻ ሰላም በሆንክ ሌላው ደህና ከሆነ ትደርሱበታላችሁ ግን እኔ የሚመስለኝ ታግቶ ነው😢😢😢😢

  • @sosisosia
    @sosisosia 12 годин тому +3

    እሙየ ፈጣሪ ከጭንቅ ያውጣሽ ፊትሽም ገረጣሽ እህቴ ሰላሙን ያሰማን

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy 14 годин тому +5

    አይዛሽ እሙየ እግዚአብሔር ለበጉነዉ😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 14 годин тому +6

    ሰማእቷ አርሴማ እናቴ አንቺ ጠብቂዉ😢😢 እሙ ከሳሽ😢 ፈተናዉ ተደራረበባችሁ አይዞሽ ፈተና ያለ ነዉ ግን በቀልድም ቢሆን እሄዳለሁ ያለሽ ቦታ ካለ አስቢ ወይም መንግስት ለሶርነት አፍኖ ወስዶት እንዳይሆን። ዉጫ ሀገር ከሆነ ይሁን የተሻለ ህይወት ፈልጎ ነዉ እኔም ባሌ ሳላየዉ እኔና ልጄን ትቶን ሄደ ከአንድ አመት ቡሀላ ብቻዬን ከልጄ ጋር አልቀመጥም ብዬ እኔም ተሰደድሁ ይሄዉ አለሁ በስደት እሱም ሀገር ተመልሶ እኔን እየጠበቀ ነዉ 😢አይዞሽ እሙ ጰልይ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 13 годин тому +3

    እዚህቤትከመጣሁ ቆየሁ. እሙየ. በጣም ተበሳቁለሻል😢😢😢

  • @mawaysh
    @mawaysh 14 годин тому +8

    ፆሎት አድርጊ አውቀው አግተው ሊሆን ይችላል ሌላ ሜወሩት ጓደኞቹ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 12 годин тому +2

    እረ ሳሚ መጥፎ ነገር አያረግም ችግር ገጥሞት እዳይህን

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 14 годин тому +5

    አይዞሸ እሙ እውነት ከልቤ ነው ያሳዘንሸኝ እግዛብሔር ይርዳሸ

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 12 годин тому +2

    እሙየ"ተቀያየርሺኮ""ራስሺንጠብቂእህቴቴቴ😢😢😢😢

  • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው

    አራ በጌታ ሰው በማላችሁ አተስገቡ ይደብራል እንደራሰችሁ ኑሩ ምንድነው 😢 ኤጭ 😮

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 14 годин тому +4

    የኔናት አች ተጎዳሽ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ እህት እሱም በደህናው ከሆነ ማለቴ አውቆበት ከገባ አላህ ይርዳችሁ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 13 годин тому +2

    አይዞሽ እሙዬ ፀልይ ሳሚ ሳይነግርሽ ምንመ‍ አያደርግም እ/ር ቸር ወሬ ያሰማን

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 години тому

    ወኔ እሙ አላህ ያሺርሺ አችም ተቀያይረሻል የገባባችሁ ነገር አለ አላህ ይርዳችሁ

  • @EkramMohammed-w6f
    @EkramMohammed-w6f 13 годин тому +5

    ሀሳብሽን ሊያስቀይሩሽ ፈልገውነው ተግቶ ይሆናል😢😢😢ዛሬ ሠው አይታመንም

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 14 годин тому +4

    አይዞሸ እሙ እግዛብሔር ይርዳሸ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 10 годин тому +1

    እሙዬ ድራማ ነው ወይሥ እውነት አታሥጨንቂን 😮😮😮

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h 14 годин тому +4

    ኤግዚያብሔር በ ሰላም የጋናኝያችሁ 🙏🙏

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 11 годин тому +3

    ሳሚ አይድርግም ተግቶ ነዉ 😢😢😢😢😢

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 11 годин тому +13

    ያአጀማአ በዱአ አትርሱኝ ኒካ አስሬ ሰጣ ገባ ያለ ሂወት ሆኖብኛል ገና ሳንገናኝ ወላሂ አላህ ለኔ ካለው አላህ ያስማማን ለኔ ካላለው አላህ ያላቀኝ ዳአዋ አርጉልኝ ሳላገባ በፊት እና አሁን ተቀያየረብኝ ከፍኝ ወላሂ😢

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 11 годин тому +2

      አይዞሽ ውደ አላህ ከይር ያርግልሽ 🎉🎉🎉

    • @rhamanugus7066
      @rhamanugus7066 10 годин тому +4

      አብሽሪ የኔዉድ❤❤❤ እኔም እዳችዉነኝ እህት

    • @Taibah-jp9ik
      @Taibah-jp9ik 10 годин тому +2

      ማሻአላህ ለአላህ ብለሽ ኒካ ማረግሽ

    • @نوافنواف-ف1ب
      @نوافنواف-ف1ب 10 годин тому +2

      ቅመሽልንሲ የኛን ንሮ ማ ተቃጥሎ ማ ይቀራል አይዞሽ ትለምጅው አለሽ እኛም ለምደነዋል😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 10 годин тому +2

      @نوافنواف-ف1ب ላጤነት ወላሂ እህ ምን ባለኝ ኡኡ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 14 годин тому +5

    አይዟችሁ እሙ እግዚአብሔር ነገሮችን የቅልላቹ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 14 годин тому +4

    አይዞቹሁ በጣም ግራ የምያጋባ ነገር ነው ሳሚ በውነት እንዲህ ያህል ርቀት ከሄ ድክ ለሙ ሳትነግራት በጣም ነው ይማዝንብህ በውነት

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 15 годин тому +5

    ፈተና በዛባችሁ ያረቢ አሏህ ሁሉንም ያስተካክልላችሁ 😢😢😢😢😢😢ሰው በድህነቱ መኖሪያ ያጣል ገንዘብም ያለው ፍቅርም ያለው መኖሪያ አጣ

  • @Neju-w7k
    @Neju-w7k 8 годин тому +2

    እረ ባክሽ ከዛስ😅😅😅😅😅

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 12 годин тому +2

    ጉድ ምን ሰይጣን ሹክ አለዉ

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt 9 годин тому +1

    እሙ ለልጅሽ ስትይ ጠንክሪ ቢሆንም ባይሆንም ብለሽ አቌም ያዢ

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 12 годин тому +2

    እዉነት ከሆነ አላ ይፈርጃችሁ ሰላማችሁ ይመለስ ያረብ

  • @Neju-w7k
    @Neju-w7k 11 годин тому +2

    ሁለታቹም አማኑኤል ሂዱ ልጁም ለጥሩ ቤተሰብ ስጡት ሁለታቹም ጤነኞች አደላቹም እኛ ላይ አትጨማለቁ እኛ በናንተ ድራማ ሰለቸን አንችም አረጀሽ ምን እንደምትመስይ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 12 годин тому +2

    😢😢😢አላህ ከጭቀት ያውጣሽ

  • @FatmaDuwed
    @FatmaDuwed Годину тому

    አይይይይማን፣ይሆን፣እደነበር፣የሚኖርው፣የኔውድ፣ሥብርብርአልሺ፣ሣሚየፈጣር፣ባለህበት፣ይጠብቃል፣

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 14 годин тому +1

    እሙዬ አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ሳቄታሽን ትለውጠው ❤❤

  • @susu7m
    @susu7m 12 годин тому +2

    Wushati now wode teragagi😢😢

  • @Saraqatar-f2t
    @Saraqatar-f2t 11 годин тому +2

    Azoshi yene mar teragagi ksash iko imuye😢😢

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl 11 годин тому +7

    ምምህር ስለሆነ አግተውት ይሆናል እኛጋ ምምህሮችን እያገቱ ነው. እዳያስተምሩ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 44 хвилини тому

      ያችስከፍክክክክክ

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl 20 хвилин тому

      @vvvffff1290 ውነቴ ነው ወላሂ አግተው ብር ይጠይቃሉ ስንት አመት ይሄው ትምህርት ቤት ዝግ ነው

  • @CaneeCanee-b2s
    @CaneeCanee-b2s 12 годин тому +2

    Uuuuuuf xonqaayyi 😮Lihon hichilalii 😢 yaswaxa😢😢😢

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 46 хвилин тому

    አረ እሙዬ ተረጋጊ ወይኔ ቅይይር አልሽኮ😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 години тому +2

    ወደ እምነትሽ ተመለሺ ጸልይ ስገጅ ሰባኤ ግቢ ያኔ ይገባሻል ለምን እነደዚህ እንደምትሆኑ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 12 годин тому +3

    ጎደኛው አግቶ ከሆነስ እሙ ባሁሳት ስው ማመን ከባድ

  • @MerteneshA
    @MerteneshA 13 годин тому +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሸ😢😢😢😢

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 13 годин тому +3

    አይዞሽ ወንዶች እኮ ጨካኝ ናቸዉ እራስሽን አጠክሪ በተለይ ሴት ልጅ ከወለደች በኋላ ላሽ ነዉ እሚሉት

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 44 хвилини тому

      ቀናአሥቢ እሡእደዛአያደርግም ደነነገርአሥቢ ሠይጣን

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 2 години тому

    😢መቼም ከሳሚ ይሄን አልጠብቅም ሳሚማለትኮ በጣም ጠቃቃ ስውነው ሊሆን አይችልም ምነልባች ሌላ ኬዝ ይኖርዋል አይዞን እሙየ ለከይር ነው ኢንሻአላህ🎉

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 6 годин тому +1

    ኣይዞሽ ኣትጨናነቂ እራስሽ ኣትጉጂ ከነልጅሽ ከነእህትሽ ጋ ጸበል ሂጂ

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 12 годин тому +5

    አንች ሞኝ አትሁኝ የታገተ ሰው ስልክ እንድያወራ መን ይሰጣል Recorder ሰወራ ያለበትን ቦታ ለምን አይነገርም ስለዚህ አንች እስክታወቅ ድራስ ተራጋግዉ 😢😢

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 14 годин тому +1

    አይዞሽ ኡሙ አላህ በሠላም ይመልሠው ወዴቤቱ አይዞሽውዴ

  • @መሂ
    @መሂ 14 годин тому +2

    አይዞሽ የኔ ዉድ እትዮ መራ ሙሽኪላ

  • @Tadelechi
    @Tadelechi 13 годин тому +2

    Wayiii Gadamiii demee lataa 😢😢😢😢

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF 13 годин тому +1

    አላህ. ከይሩንያሠማሺ. እህቶች.
    በትዳርላይ. እያላችሁ. እራሣችሁን. አትጣሉ. ሥታገቡ. የነበራችሁን.
    ሥትወልዱ. ለምን. ትርሱታላችሁ
    ለምንነው. በተቻላችሁ. አቅምእራሳችሁን
    እማጠብቁት

  • @mistrewolde6350
    @mistrewolde6350 14 годин тому +3

    ፈጣሪ ይርዳሽ እሙዬ

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 13 годин тому +1

    አይዞሽ እሙዬ 💔😢

  • @xpk5509
    @xpk5509 14 годин тому +3

    አይዞሽ❤❤❤❤

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 7 годин тому +1

    ምነዉ እነዚህ ልጆች ፈተና በዛባችሁ አንዳንደየ ሚድያ አለመጠቀም ምንኛ ሰላም አለዉ ወላሂ ፈጣሪ ይጠብቅ እልሺ አንችም ሰላምሺ ይብዛ ራስሺን ጠብቂ አይዛሺ

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha 14 годин тому +4

    Imuu sidatii hidoo indayi honii tsaloti adirgii🤲🤲🤲

    • @Dasidasi-q2x
      @Dasidasi-q2x 2 години тому

      Dirama newu ayizosh 😅😅😅😅

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 10 годин тому +2

    wayne sidet hedo balhonew😮

  • @Susufiqir
    @Susufiqir 14 годин тому +4

    Azoshi yene wudi😢😢

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 14 годин тому +2

    አላህ ከጭቅ ይገላግልሽ የኔ ውድ አብሽሪ አላህ አለ ምናልባት ሰደት አስቦ እንዳይሆን ግን ስደት ለጠላታችንም አንመኝም በተለይ በባህር😢😢ባላየውም ያዩት አሉ😢😢

  • @gullala4624
    @gullala4624 13 годин тому +2

    ስደት ነው ማለት እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን

  • @GhFd-v7w
    @GhFd-v7w 12 годин тому +5

    አረ እቺ ልጅ ፊትዋ ተቀየረ😢 ኣይኔ ነው😢

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 13 годин тому +3

    ሰውየው ራሱ አግቶት ነው በቃ እትጠራጠሪው ሀሳብሽን ለማስቀየስ ያረገው ነገር ነው

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 10 годин тому +1

    እረ ሳሚ ታግቶነው እሚሆነው ጓደኛተብየውተልኮይረዋል እህት ተረጋጊ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 14 годин тому +4

    እሙየ አላህ ካላችሁበት ችግር እሱ ፈጣሪ ያውጣችሁ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 2 хвилини тому

    ኡሙዬ።አይዞኝ😢😢😢

  • @Ekram-jc1eg
    @Ekram-jc1eg 13 годин тому +1

    ታግቶ ሊሆን ይችላል ብቻ ባለበት አላህ ይጠብቀው እሱንም እናተንም እድሁም እኛንም አላህ ከጭቅ ያውጣን. አላህ ከሱጋ ይሁን

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 10 годин тому +1

    ኧረ እሙየ ተጎሳቆልሽ በሰላም ነው?የምታወሩት ግን እስካሁን አላመንኩም ድራማ ነው የመሰለኚ ።በትዳራችሁ ላይ አታሟርቱ ተው ።ደሞ እውነት ከሆነ አግተውት እንዳይሆን ።ወይስ በባህር ገባ?አንዳንዶቹ ወደ ደቡብ አፍሪካ እየሄዱ ትዳራቼውን እያፈረሱ ነው ።ብቻ አላህ ይወቅላችሁ ።እውነት ከሆነ ያሳዝናል

  • @SaraSara-cl2eu
    @SaraSara-cl2eu 9 годин тому +1

    ፀሎት አድርጊ ምናልባት መተት ከተላከበት ይንደዚህ ሊሆን ይችላል

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu 14 годин тому +3

    Waqayoo nagaa isin yaa busuu imuu hundii garumaaf uuuuuuff ayiii jirenyaa😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 10 годин тому +1

    የኔ የዋህ እራሱ ኣግቶት እዳይሆን

  • @IkanFars
    @IkanFars 12 годин тому +1

    አብይ መከላከያ ወሰዶት እዳይሁን😢

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 14 годин тому +3

    ጎበዝ መጠርጠር ያስፈልጋል እሙየ ዮናስም እሚትም ለብቻቸው የትም ቦታ መንቀሳቀስ አያስፈልግም

    • @AmeleGoshu
      @AmeleGoshu 14 годин тому +2

      አቤት ድራማ አያረገውም ነገ ተገኘ ትላላችሁ ተአምር ማውራት አይሰለችሽ

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 13 годин тому +3

    ሊቢያ ሄዶ ይሁን

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 14 годин тому +4

    ጸሎት አርጉ ለዳቢሎሰ በር አትከፈቱ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Годину тому

    ይች ልጅ በጭፍኑ ነው የምትፈርድ እዴ ስልኩን ይቀሙታል እኳ በምን ነው የሚደውልልሽ

  • @mayaayalew6827
    @mayaayalew6827 12 годин тому +1

    ወደ ገደለው አትገቢ አንድ ነገር ላይ ምንችክ ትያለሽ

  • @yuti-cq3rp
    @yuti-cq3rp 12 годин тому +1

    Ayizosh allha Kari yaragew

  • @SaraLimat
    @SaraLimat 10 годин тому +1

    Ayizosh emuye saminem fetari yitebekew😢😢😢😢

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Годину тому

    አች ከዚህ እየመጣሽ ከምትለፈልፊ ለነስር አይን ወይም ለዘላለም ወይም ለሚኪ ወይም ለትርታ ሚዲያ ንገሪያቸው እና ልጁን ከጭቅ አውጭው. ታግቶል ጎደኛውም አሳግቶት ይሆናል ሰው አይታመንም ባሁን ሳሀት እሱ አይሰማሽ አያየውም ቪዲወውን. ወድምየው. ወድምህን ፈልግ. ታግቶል በቃ እሱ ልጁን ጥሎ አይጠፋም😢።

  • @ZahraZahra-q9s
    @ZahraZahra-q9s 3 години тому +1

    Wede sideti hedo new be hige wexii

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 12 годин тому +1

    ይችልጅ ካየዋት ቆይቸነበር እዴትነው የከሳችው🥺

  • @rishane9576
    @rishane9576 Годину тому

    እረ ፈጣሪ ያለህ ምን ኣይነት መከራ ነው ሰው በኣገሩ በሰላም ኣይኖርም በስመኣብ ኣይዞሽ እሙየ ድንግል ማርያም የጭንቅዋ ኣማላጅ ሳሚ ካለበት ትድረስለት ኣሜን

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 13 годин тому

    እሙየአይዞሽ አትጨነቅ እመብርሀን አለች ፀሎት አድርጊ ለልጅሽመጠከር አለብሽ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 12 годин тому +1

    ተቀያይራለችወይአይኔነውበናት