Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
"ዋልያ ቡክ ሥቶር" ስለ ቃለ-መጠይቁ እና አዝናኝ ቁምነገር አስጨባጭ ዝግጅቱ ቃል የለኝም፤ለአዘጋጆቹ የተነጠፈ ምስጋናዬ ድረሥልኝ፤እባካችሁ ይህ ዝግጅት ፈፅሞ መቆም የልበትም፤ለኹሉም እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ፤ሥለ ኤልያስ ሽታ-ኹን ቃላቶች የሉኝም ዕዉቁ የህንድ ገጣሚ"ጉልዛር ጂ" ድጋሜ በሌላ ሐገር ተወለዱ ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል ከሠላምታ ጋርአምባው ደሣለኝ
ኤሊያስ ጥሩ ወጣት ገጣሚ ነው እናመሰግናለን
ምናይነት ድንቅ ልጅ ነህ❤❤❤
ውድ ኤልያስ በጣም እናመሠግናለን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትም ጥበብም ይሁንልህ፡፡ እንደእናንተ ያሉ ወጣቶች ሀገርን ሲዘምሩ፣ ሲያነሱ፣ ሲያሞግሱ ሳይ ነፍሴን ደስ ይላታል፡፡ ተባረክ ኤልያስ፡፡
ኤሊያስ ምርጥ ሰው
ተባረክ ከካሃዲዎች አምላክ ይጠብቅህ!!
ኤልያስ ዋውው 👏👏 የዘመኑ ወጣቶች የግጥም አብዬት አሰነሰታቹሀል በርቱል👏👏
ይህ ልጅ ፈጣሪ ሺህ ያድርግህ።
አንደኛ ፕሮግራም👌👌👌👌
ኤልያስ ትመቸኛለህ😘😍
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ፕሮግራሙን ላዘጋጃችሁት በሙሉ የኤልያስንም መጽሐፍ አንብቤዋለሁ እጅግ ግሩም ነውእኔ ሁልጊዜም ጥያቄ የሚሆንብኝ አንድ ነገር ግን አለ እሱም ኪነ ጥበብ ክፍላተ ሀገራት ላይ እምብዛም አለመሠራቱ ምን ይሆን የሚል ሐሳብ ያውጠነጥናል ውስጤ እና መልስ ቢነገረኝ ደስ ይለኛል ።
በጣም ትችላለህ በርታ
ኑሮ ፋታ ከሠጠሕ አለፈለገ ሠላም ሥእል ትምሕርት ቤት ቢቻል የቀን ከአልሆነ የማታ ተማሪ ሆነሕግባ.በጣም የትያትሩንም ሆነየግጥሙን አለም ያሠፉልሀል. ከዛም ዎደ ሲኒማ ልትሽጋገር ትችላለሕ.ዎደፊት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስለሚስፋፉ ዳይሬክተር ያስፈልጋል አባተ መኩሪያ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ይሠራ ነበር.
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል.
ትችለለህ
ጠያቂዎችና አስተያየት ሰጪዎች ስማቸውና ሙያቸው ቢያስተዋውቁ ወይም subtitle ቢደረግ ጥሩ ነው።
Elias gobz berta
Write at paper poem
Ante astewi neh Ante lk endalhonke leyasrdu yemwotewotu elyas habsha andandu beharewo inde nw melkam yemserawon mamesegn ayewodem akaker lemawotate nw yetsebseb .
"ዋልያ ቡክ ሥቶር" ስለ ቃለ-መጠይቁ እና አዝናኝ ቁምነገር አስጨባጭ ዝግጅቱ ቃል የለኝም፤
ለአዘጋጆቹ የተነጠፈ ምስጋናዬ ድረሥልኝ፤
እባካችሁ ይህ ዝግጅት ፈፅሞ መቆም የልበትም፤
ለኹሉም እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ፤
ሥለ ኤልያስ ሽታ-ኹን ቃላቶች የሉኝም
ዕዉቁ የህንድ ገጣሚ"ጉልዛር ጂ" ድጋሜ በሌላ ሐገር ተወለዱ ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል
ከሠላምታ ጋር
አምባው ደሣለኝ
ኤሊያስ ጥሩ ወጣት ገጣሚ ነው እናመሰግናለን
ምናይነት ድንቅ ልጅ ነህ❤❤❤
ውድ ኤልያስ በጣም እናመሠግናለን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እውቀትም ጥበብም ይሁንልህ፡፡ እንደእናንተ ያሉ ወጣቶች ሀገርን ሲዘምሩ፣ ሲያነሱ፣ ሲያሞግሱ ሳይ ነፍሴን ደስ ይላታል፡፡ ተባረክ ኤልያስ፡፡
ኤሊያስ ምርጥ ሰው
ተባረክ ከካሃዲዎች አምላክ ይጠብቅህ!!
ኤልያስ ዋውው 👏👏 የዘመኑ ወጣቶች የግጥም አብዬት አሰነሰታቹሀል በርቱል👏👏
ይህ ልጅ ፈጣሪ ሺህ ያድርግህ።
አንደኛ ፕሮግራም👌👌👌👌
ኤልያስ ትመቸኛለህ😘😍
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ፕሮግራሙን ላዘጋጃችሁት በሙሉ የኤልያስንም መጽሐፍ አንብቤዋለሁ እጅግ ግሩም ነው
እኔ ሁልጊዜም ጥያቄ የሚሆንብኝ አንድ ነገር ግን አለ እሱም ኪነ ጥበብ ክፍላተ ሀገራት ላይ እምብዛም አለመሠራቱ ምን ይሆን የሚል ሐሳብ ያውጠነጥናል ውስጤ እና መልስ ቢነገረኝ ደስ ይለኛል ።