ከአሜሪካ የተላከ ትንሽ እቃ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን Рік тому +7

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ መኮነን ኮ የሣቅአችን ምንጭ ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣህ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @wudasrat
    @wudasrat Рік тому +19

    "የኔ እግር አሻራ በሆዱ የሌለ እስኪ ፈልግልኝ" 😅😅
    ሁለት ምርጥ ተዋንያን🎉

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому +17

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ ባዶ ቤት እንደብድ አሳቃችሁኝ አሰሪዎቼ ቢሰሙ አብዳ ነው ብለው ወደ ቢሮ😂😂😂❤

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 Рік тому

      ምንድን ነው "እንደብድ" ማለት? 😅😅😅 "አብዳ" 😅 ትወጃቸዋለሽ ማለት ነው እንዲህ አይነቶቹን ቃላት😅 አንቺ በዚህ ድራማ በባዶ ቤት እንዲህ ከሆንሽ ግዴለም ባዶው ቤት ባዶውን አይደለም ማለት ነው ፈትሽው😅

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 6 місяців тому

      ትክክል የሀሻ ሸክም እንድህ ነው😅😅😅

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 7 місяців тому

    በእውቀቱ መኩየ እምወዳቹ ጉምቶች በጣም ደስ በሎኛል በርቱ ፈታ አርጊን

  • @daniel4799
    @daniel4799 Рік тому +4

    Bewkae always the best

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 11 місяців тому +2

    Bewke.you.are.the.legend.

  • @ela_entertainment
    @ela_entertainment Рік тому +7

    ግራ እግሩን ለይቶ ያልበዋል ፍሪጅ ውስጥም 😂

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 7 місяців тому +1

    The last part where he brought out what he wanted him to take to his son is so accurate. That happened to me. This guy asked me to take a pair of tennis she with his brother and I agreed. Then he showed up with a bunch of huge shoes for his entire family. I was so mad by his selfish attitude and declined to take any of it. These people do exist.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Рік тому +3

    ጋሽ መኮንንዬ፤ የዳቦ ሊጡን በእግርዎ ሲያቦኩ ደክመዎት ልጆን አግዘኝ ብለውት ያውቁ ይሆን? ፈጣሪ ያውጣን።

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому

    ድንቅ ነው ።

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Рік тому +1

    ቀልዱ ካለሳቀኝ ያለገባኝ እኔ ነኝ ብዬ ነው ማስበው ምክንያቱም የሀዘን ሳምንት ስለሆነ ብዙ እንዳንስቅ ብሎ ነው ❤
    በወቄ የሳቅ ፏፏቴ ❤

  • @tessmazekaryas263
    @tessmazekaryas263 7 місяців тому

    ዝንቅ ነው ማለፍያ ነው

  • @rob21112
    @rob21112 Рік тому +4

    I will wait till the whole advert ends for this channel :)

  • @bereketyaregal7661
    @bereketyaregal7661 Рік тому +4

    ይች ነገረሰ በውቀቱ ላይ የደረሰች እውነተኛ ገጠመኝ ናት። ከዚ በፊት ፅፏታል።

  • @joycenter2
    @joycenter2 Рік тому +2

    ምንድን ነዉ ቀልድ ነዉ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Рік тому

    😅😅 Mekonnen is really funny. I like him.😅😅😅

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 Рік тому +1

    😂😂😂 you make my day

  • @AmosDaniel-h1t
    @AmosDaniel-h1t 6 місяців тому

    Mesertawin cheeger ende bahel yetekebele hezeb. Yasazenal

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому +6

    ተናነቀው ምስኪን😂😂❤ይሄ ጀሪካን አሜሪካም አለ እንዴ😂😂

    • @meseretasrat2579
      @meseretasrat2579 Рік тому

      እሳቸው ይዘው በሱዳን ወደ አሜሪካ ያስገቡት ነው😂😂😂

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 Рік тому +4

    አይ በዉቄ ድራማስ አትችልም ይለፍህ😢😢😢

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Рік тому +1

    ግፈኛ 😂😂😂
    ግራ እግሩን 😂😂😂

  • @YosefDagne-dw6bk
    @YosefDagne-dw6bk Рік тому

    Moke wende bewke enamesegnalen

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ Рік тому +3

    ይሄንን ያህል መዳኒት ከመሸከም ልጁን ወደ ኣሜሪካ ማምጣት ይቀለኛል ይላቸዋል ብየ ጠብቄ ነበር።

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 Рік тому

    Betam Zena Adregognale !

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 Місяць тому

    The best movie.I shaved to five friends.

  • @abduljebaryassin6813
    @abduljebaryassin6813 Рік тому

    5:45 ere gud😂😂 😂

  • @HgXfh-hu9fd
    @HgXfh-hu9fd 5 місяців тому

    ተመቼሃኝ

  • @teszebu
    @teszebu Рік тому

    Thanks

  • @mistirtilaye4764
    @mistirtilaye4764 Рік тому

    Kkkkkkkkkkkkkk moke magna long live

  • @vivaman6113
    @vivaman6113 Рік тому +2

    በውቀቱ ቀልድ ነው እንሳቅ??????????

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 Рік тому

      😂😂😂 አው ተፈቅዶአል

  • @melatlove2000
    @melatlove2000 Рік тому +1

    ሳቄን እንዴቶ ላቁም 😂😂😂😂😂😂

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 Рік тому

      አረ አታቁሚ ዝም ብለሽ ሳቂ 😂.., አንጋጋው እኮ ትንሽ ብሎ 😂😂😂

  • @Ethiopiannigus
    @Ethiopiannigus Рік тому +10

    የጥጋቡ ዳቦ ቤት ደንበኞች ላይክ ግጩ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 10 місяців тому

    የእግር ሽታ ሀገር ያስለቅቃል። ደግሞ በእግር የተቦካ ዳቦ ስንበላ ስላደግን ነው ለካ እግር አውጪኝ ብለን ከሀገር የተሰደድነው

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 4 місяці тому

    8 months ago ??????? what happen to my notifikations ?????? haven´t seen this 🤨

  • @FanuelDemu
    @FanuelDemu 11 місяців тому

    በውቀቱ 😂😂😂😂

  • @natnaels
    @natnaels Рік тому

    በበሽታ ታስቀናለህ ? ነፍስህ አይማርም

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 Рік тому +1

    በውቄስ የታለ😢😮😂😂😂

    • @herokeabusheher4415
      @herokeabusheher4415 Рік тому

      በውቄ እግሩን የታመመው ነው

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 Рік тому

      ​@@herokeabusheher4415😅😅😅😅

  • @admassuk.2419
    @admassuk.2419 Рік тому +1

    አሜሪካ ውስጥ የመኖሪያ ፈቃድ የሌለው የቤት አከራይ!?! የደላው ነው። 😄

    • @MESFINAGEGNEHU
      @MESFINAGEGNEHU Рік тому

      አብረው ተከራይተው ሼር አድርገው የሚከፍሉ ናቸው;;

    • @admassuk.2419
      @admassuk.2419 Рік тому

      @@MESFINAGEGNEHU የኪራይ ገንዘብ አጠያየቁ እንደዛ አይመስልም። 😄

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️🥰👍

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Рік тому +1

    Bewketu, you’re a gifted author for books and stand up comedy. But I’ve seen your recent short comedy dramas which are not funny nor educative. One thing in common I see in these videos is that directing issues. They are not organized and content.

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Рік тому

    Meku american meta ende???

  • @DagiW530
    @DagiW530 Рік тому

    wow

  • @eustube6966
    @eustube6966 Рік тому +1

    ስለ ቀይ ባህር||አያና Ayana ||
    ua-cam.com/video/NaclUFeXuFQ/v-deo.html

  • @zebu4271
    @zebu4271 Рік тому

    በውቄ አታ ፃፍ ትችላለህ ሞኬ ደሞ ይተውን ይችላል

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 7 місяців тому

    በጭካኔ ግን አፈትልከው የወጡት ይብሳሉ::

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣

  • @eatchill
    @eatchill Рік тому +1

    ቡዳ፡ነው፡የበዳው🤦‍♂️😂 5:42

  • @user-NH722
    @user-NH722 Рік тому

    😂😂😂🤣🤣🤣🙃🙃🙃🙃

  • @shalom744
    @shalom744 Рік тому +1

    Ere bskih the intro 😢😢😢

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Рік тому

    😂😂😂❤❤❤

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 Рік тому

    😂😂😂😂😂😅😅

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @OpiaCafe
    @OpiaCafe Рік тому

    ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ 😂😂😂😂

  • @kwser4821
    @kwser4821 Рік тому

    Comdomeneyam naw eko 😅

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому

    እርፍ ዊልቸር

  • @Poem_AI
    @Poem_AI Рік тому

    አሜሪካም የቻይና "ማብሪያ/መጥፊያ" ነው እንዴ ጥቅም ላይ የሚውለው ?¡¡¡
    ሀሀሀሀሁሁሁሁሁሁሂሂሂሂሂ

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ Рік тому +1

      አሜሪካን ውስጥ made in America የሚል ነገር ማንኛውም ዕቃላይ ካገኘክ ትሸለማለክ

    • @kwser4821
      @kwser4821 Рік тому +1

      Condominyam naw eko

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Рік тому

    በውቄ ለምን የፖለቲካ ትንታኔ አትጀምርም? ያበላል እኮ። 75,000 ሰብስክራይበር ይዘህማ አትፍዘዝ። ወይም ቻናሉን በሶስት መቶ ሺ ብር ሽጥልኝ።

  • @malcomx7325
    @malcomx7325 Рік тому

    😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    አይ መኮንን ለአከ ትችላለህ እኮ❤

  • @zamilkhan5888
    @zamilkhan5888 Рік тому

    😅😂😂😂😂

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 Рік тому

    ቡዳ ነው የበ"""ው😅😅 ዳ???!!!

    • @amuta2003
      @amuta2003 Рік тому +1

      I though i heard it wrong😅😅😂😂

  • @nebiyuelias9138
    @nebiyuelias9138 Рік тому

    ምንም አልገባኝም 😮

    • @KhalidMussa-ki7dg
      @KhalidMussa-ki7dg Рік тому +2

      ምግብ ቢሉህ ማንም አይቀድምህም ነበር ይልህ ነበር ራሱ መኮነን ላዕከ ቢሰማህ

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ Рік тому

      ጭንቅላት ይፈልጋል

  • @bahiranfekadie448
    @bahiranfekadie448 Рік тому

    በውቄ አሜሪካ ቢጫ ጀሪካን አለ አንዴ?😊😊

    • @wudasrat
      @wudasrat Рік тому

      በደንብ ከተፈለገ አይጠፋም😂

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ Рік тому

      ቢጫ ወባም አለ. ምነው አሜሪካን መንግስተሰማይ መሰለክ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Рік тому

    Ere dekikawen chemerachehu hule serulen, egnam enesak, enanetem be UA-cam bezu gebi yenurachehu..asebubet

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 Рік тому

    😅😅😅

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому

    😮😮😅😅😅

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Рік тому

    Genetic problems 😂

  • @tefera1758
    @tefera1758 Рік тому

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Рік тому

    😄

  • @amuta2003
    @amuta2003 Рік тому

    Buda new Yeb...aw? 😅😂

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Рік тому +2

    የጅል ድርሰት ነው።ምንም አያስቅም።😮

    • @elaaes
      @elaaes 7 місяців тому

      Dereq nesh friend

  • @TizuSami
    @TizuSami Рік тому

    Kkķkkkkk

  • @tigis5540
    @tigis5540 Рік тому

    Immigration yanten guday wede alem tena dirjit likenewal 😂😂😂😂

  • @tsiyondire9738
    @tsiyondire9738 11 місяців тому

    Ere motku

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Рік тому

    በጣም ተጋነነ 😅😅

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Рік тому +2

    በእውቀቱን በድርሰቶቹ አውቀዋለሁ፤ ይህ ግን ወረደብኝ።

  • @fenotkindeya5750
    @fenotkindeya5750 Рік тому

    በውቄ አሪፍ ነው::
    አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፃፍከው ስለ ሞሪስ ገፀ ባህሪ የፃፍከው ካለ÷ እሲን ብታጋራን::

  • @misganawayele
    @misganawayele Рік тому +2

    በዕውቄ ጥሩ ፊልም ጽፋህ ስጣቸው¿

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 Рік тому

    ለውቄ ይመችህ። ዩቲዩብ ላይ ሸቀል ሸቀል አድርግና ትዳር ያዝ 😂😂😂

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 Рік тому +2

    ቀፉፊ ቀልድ

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    ከማይጫን አህያ እርግጫ እና ፋንድያ ከ እብድ ውሻ ንክሻ እንጂ ደህና ነገር አንጠብቅም

  • @amarenaga104
    @amarenaga104 7 місяців тому

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 10 місяців тому

    😂😂😂😂❤

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 6 місяців тому

    😅😅😅😅

  • @hawltiefentahun3085
    @hawltiefentahun3085 Рік тому

    😂😂😂😂

  • @yotor6221
    @yotor6221 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 Рік тому

    😂😂😂

  • @Mes355
    @Mes355 Рік тому

    😂😂😂

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 Рік тому

    😂😂😂

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 Рік тому

    😂😂😂

  • @777MK37
    @777MK37 7 місяців тому

    😂😂😂😂