በረከት ተስፋዬን ኪቦርድ ያሰፈቀድኩለት እኔ ነኝ | ኤል ቃል tube | faithline | ephrem alemu | endalk zenebe | ተናገር እዉነቱን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #ተናገር #faithline #berekettesfaye #መዝሙር
    ኤል ቃል tube
    በረከት ተስፋዬን ኪቦርድ ያሰፈቀድኩለት እኔ ነኝ | ኤል ቃል tube | faithline | ephrem alemu | endalk zenebe | ተናገር እዉነቱን

КОМЕНТАРІ • 55

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Місяць тому +2

    እንዳል አንቴም ተባረክ:

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami Місяць тому +6

    እንዳልክዬ ወንድሜ በርታ ቅንነትክን ጠብቅ ኤፊ ተባረክ ጌታ ይርዳክ እንደገና ተነስልን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Місяць тому +4

    እንዳልክ&ኤፍሬም ተባረኩ ደስ የሚል ወይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Місяць тому +5

    በኤፊ መዝሙር ብዙ ሳዎች ወደ ጌተ መቷል ደግሞ በጣም ቅን ሰው ናው ኤፊዬ እንወድሃለን❤❤❤

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Місяць тому +9

    እንዳልክዬ በጣም ትክክል ነህ አገልጋይን ከአገልግሎቱ ሊያኮላሽ የወጣ ተናዳፊ እባብ በጌታ በኢየሱስ ስም የተረገጠ ይሁን አይሳካለትም ሰራው ይፍረስ ብርክ በል ወንድሜ እግዚአብሔር ፊተኛ አድርጎሐል በርታ

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Місяць тому +6

    ኤፍየ የቅረ በለኝ እኔ አንተን በቀለበት ግዘ ምስት ኤራቁቷን ሰለወጣች ተናድጀ ሰደቡኩ እግዚአብሔር አንተንም ምሰትንም ልጅንም ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Місяць тому +2

    ጌታ ሁላችሁንም ይባርካችሁ እናቴ ልጆቼ ናችሁ እወዳችሁውለው ልጅህንም ያሳድግልህ :

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Місяць тому +2

    እንዳልክ የተወደድክ ጌታ እየሱስ በድንቅ አጠራሩ የጠራህ ለዚህ ዘመን ክርስቲያኖችን ለማፅናናት የመረጠህ ብሩክ በረከተታችን ነህ!!!! የእግዚአብሔርን ሰዎች የምታከብር በእውነት ተባረክ በዚህ ዘመን የሚነሱ አንዳንድ አገልጋዬች ፀጋቸውን ለማሳየት የተከበሩ ጌታ የተጠቀመባቸውንና የሚጠቀምባቸውን በመስደብ በማዋረድ በማንቋሸሽ ነው የሚታወቁት!!!!!! አንተን ግን ጌታ በትህትና እና ትህትና በተሞላበት የፍቅር ድፍረት!!!!! ስላስነሳህ ክብሩን ጌታ ይውሰድ መጨረሻህም እንዲሁ በትህትና በተሞላ ፍቅር ዘመንህ ይለቅ ተባረክ እንልክዬ በረከታችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Місяць тому +1

    አፍሸችን ሁሌም እንወድሁለን አበቴ ይመችህ

  • @emuye10
    @emuye10 Місяць тому +3

    Wendeme Efrem tebarek Nebiy Ermiyas Husenen (ye Egziabher sew)setenagerew (behazen) alkeshalhu yekertam setel (bedeseta) alkeshalhu! bebezu tebarek ,endemeles yerdah Ersu tamagne Amlak new !

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu Місяць тому +2

    Efaye geta zemnhn ybark betam new yemwdhi endauye you are blessed geta ybark

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 Місяць тому +2

    Geta yebarkehe edalkme tebarke e/r yebarkhe 🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremdesta2629
    @meskeremdesta2629 Місяць тому +2

    ተባረክ ኤፊያ

  • @teberhtwelde1064
    @teberhtwelde1064 Місяць тому +1

    Amennnnn

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Місяць тому +2

    ኤፊዬ ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @user-vr9lf1mz6x
    @user-vr9lf1mz6x Місяць тому +1

    Amen Amen tebarekilin tsegawun yabizalik Efaa ❤❤❤😢😢 Adarashaye mesiqelu sir Naw haleluya ❤❤❤

  • @user-cr5dv4vz3t
    @user-cr5dv4vz3t Місяць тому +2

    የኤፍ ባለቤት አደራ ኤፍሬምን አንዳንድ የአገልጋይ ሚስቶች እስፖንጅ ናቸው ጸጋ ይመጣሉ !ውድ እህቴ መመሪያሽ የእግዚያብሄር ቃል ይሁን ዘመናዊነትና ክርስትና እንዳይጋጭ ብሽ ተጠንቀቂ ውዴዋ ዘመናችሁ ሁሉ ወንጌል ይሁን በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላባችሁ ሰማያትን ደግፎ የያዘ የእግዚያብሄር ቃል ይደግፋችሁ ❤❤ተባረኩ!!!

  • @user-vr9lf1mz6x
    @user-vr9lf1mz6x Місяць тому +1

    indalikiye Beritalin Ye geta bariya❤❤

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Місяць тому +2

    wow እንዳልክ ኤፊዬ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤❤❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Місяць тому +3

    እንዳልክዬ ከሰዎች አጀንዳ ብትወጣ ጥሩ ነው ከኢየሱስ ጋር ጊዜ ብታሳልፍ ጥሩ ነው ክርስትናህን በሰዎች ባትመዝነው እኔ ከህትነት ነው በጣም ስለምወድህ እኔ ደሞ ስለክርስቶስ ስታወራ ነፍስም አይቀርልኝም የማይልቅ ርእስ የማይሰለች አደል አንተ እንደምትለው

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th Місяць тому +1

    ኤፊዬ ተባረክ

  • @rahelmelles3296
    @rahelmelles3296 Місяць тому +1

    Tebarek Efi wendmachen❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Місяць тому +3

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Місяць тому +1

    ኤፊ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +4

    God bless you all

  • @desalegnshabiko
    @desalegnshabiko Місяць тому +1

    Efi my beloved brother may God bless you much more!!!!!

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu Місяць тому +1

    Eyesus bekrbu ymetal amen ❤❤❤ we love you

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 Місяць тому +1

    Zar betam des blongal ye Egziabeher sew Nebiy Ermias yekera seltykehu ❤❤❤ lebeh betam azenbeh neber Egziabeher zemenhen yebarekew ❤❤❤❤

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 Місяць тому +1

    Yasadgehe

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu Місяць тому +1

    Gena tageleglewalk efaye wendme Selamhi ybza

  • @tamizerhun5453
    @tamizerhun5453 Місяць тому +1

    tebareku

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +2

    Dios bendiga a todos

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 Місяць тому +1

    God bless all

  • @mesnoyeshimelis9302
    @mesnoyeshimelis9302 Місяць тому +2

    ስለ አለባብስማ ያገባናል ለምን አያገባንም? ተስተካካል ሁሉ በስርአት ሊሆን ይገባል

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Місяць тому +1

    A.f Tebarki 😂❤

  • @WubetLove
    @WubetLove Місяць тому

    Afe tebarek❤

  • @user-oz5zu3vx2k
    @user-oz5zu3vx2k Місяць тому +1

    እኔ በተወለድኩባት ደቡብ ክልል በ14 ዓመቱ የሀዲያኛ መዝሙር አልባም ያለው ልጅ አለ

  • @teberhtwelde1064
    @teberhtwelde1064 Місяць тому

    Aessssyyyyy

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому

    Efi Tebarek

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Місяць тому

    G. B. Both

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @melakubogale
    @melakubogale Місяць тому

    Ermiyas huseen eko betam adegena se new lik eko neh ephrem endalk tesastehhh endathedddd ermiyas huseen ga

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Місяць тому

    አረ ኤፊ መዝሙርን ግጥሙን አበላሸው የጋሽ ታራትን መዝሙር

  • @teberhtwelde1064
    @teberhtwelde1064 Місяць тому

    Amennn❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el Місяць тому

    ኤፌን እግዚአብሔር በሰጠው ፀጋ የማይወደው ክርስቲያን አለ ብዬ አላምንም ግን የንግግር ችግር አለበት 18:34 በቃ ጋዜጠኞች ምንም ጊዜ አትስጣቸዉ

  • @MisterAddise
    @MisterAddise Місяць тому

    እረ እዚህኛው አለም ግጥምና ዜማ የሚሰጠው እራሱ እግዚአብሔር ነው

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Місяць тому

    Bahrdar...menafk bizum yelem...

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Місяць тому +1

    BIRR 350 k for the car is on my hand NOW and net salary increase received for July month HEIFER ETHIOPIA FOR 5 YEARS TO COME ,EYESUS ALELEGNE BEKA ! ENJERAYE BE EYESUS EJ NW STARTING FROM HAMLE 12, 2016 AFTERNOON 08:00 SEAT JEMERO, HULU MELKAM HONE LENEM LE HEIFER ETHIOPIAM IN JESUS'S MIGHTY BLOOD AND NAME!

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому

    አቤት የእንዳልክ ነገር መጨረሻው ያሳይን በጣም ተቅለበለበ
    እንዲህ አይነቶች ሰዎች ደግሞ ........?🤔🤨🙄

  • @rahelgetachew79
    @rahelgetachew79 Місяць тому

    እንዳልክ አረጋጋው እንጂ መጀመሪያ የጌታን ፍቅር አጣጥም ለማሞገስና ለመተቸት ትደርሳለህ መጀመሪያ ተደብቀህ ፀልይ ሚዲያው ይቆይልህ