This dude named "Hawaryawi melsoch" presents his personal beliefs as the teachings of the Ethiopian Orthodox Church, and his followers don’t question him because they don’t even know what they believe. They simply follow him because he defends the church. Yet, it’s ironic when he says, “Come and see how the church is.” Bro, this is the 21st century-don’t assume you’re smarter than everyone else. We know what your church teaches, we’ve read the books it claims, and we see its beliefs in the lives of our Orthodox brothers and sisters. And don’t forget, most evangelical Christians in Ethiopia come from an Orthodox background, so don’t act like we don’t know anything. Accept and face the reality.
ወንጌል ሲበወዝማ ዝም አይባልም በደም ነው የመጣው አይቀለድም ኤርምዬ በትክክል ወንድሜ
You guys are selfish... there were about 1000 people.i will never come again to this platform anymore.period . It wasting time..dude
አኪሊለ አልገባኽኝም በህዳር 21 ታቦተ ጽዮን ተብሎ ከሀገር ሀገር የምታንከራትቱን ታዲያ ዛሬ ጉዳያችን አይደለም ??? አይከብድም ??? እልልልል በሉ አጨብጭቡ እያላችሁን ዛሬ ለድህነት አይደለም እሱ አይሆንም ትለናለህ ??? ታዲያ ወዴት እየወሰዳችሁን ንው??? ጎበዝ እንንቃ ወደ ኢየሱስ ኑ ?????
@@melkamealeme8536 ወይ እዉቀት መቸም አትባንኑም አይደል?ድንጋይ ላይ ዉሀ ስናፈስ የመጨረሻዉ ዘመን ደረሰ::ወደ የተትኛዉ ኢየሱስ?የሉተር(መካነ ኢየሱስ);የካልቪን(ቃለ ህይወት ) ወይስ የዝዉንግሊን(መሰረተ ክርስቶስ ):: የጌታን ቤተክርስቲያን ትተን ሰዉ ሰራሽ ድርጅት ጋር እንምጣ😂😂😂ኧረ መስማት ካልቻላችሁ አንብቡ እራሳችሁን አድኑ::ይሁዳ 1:3 አና ኤፌሶን 4:5 አንብቡ የጌታ ቤተክርስቲያን አንድ አንጅ 50,000 አይደለችም
❤❤❤❤❤❤ArmiTbarek
የአዲስ ኪዳን ታቦት ከየት የመጣ ነው ማነው የተቀበለው የትኛው ተራራ ላይ?
የመጀመሪያው ታቦት ተሰብሮአል ሁለተኛው ታቦት በናቡከነፆር ዘመን ከነቤተመቅደሱ ተዘርፎአል ተቃጥሎአል የተቀበለው ሙሴ የማሪያም ማነው ያደረገው? ሲጀመር ማሪያም የአዲስ ኪዳን አገልጋይ ናት እንጅ የአሮጌው የብሉይ ኪዳን አገልጋይ አይደለችም። ዘፀአት 32:1_20 ዘፀአት 34:1_35 ተሽሮአል 2 ቆሮንቶስ 3:1_18 ዕብራውያን 8:1_
አይ አኬ ፖለቲካ😂😂😂😂😂
ድሮም አክሊል ምመጣው መልስ ስላለው ሳይሆን ፖሎትካ ለመስራት ነው
@@Fasildejene-ru8yg አይደል ተሰብስባችሁ ለቅሶ ሲያስቀምጣችሁ የመጀመሪያው አይደለም ሁሌም ነዉ የሚሮጡት ዉጡ ከዚህ ኢየሱስ እያለ ለኢየሱስ ጠላት ከሆነ ጠቋም
@@sisayamare7113ምን ለማለት ፈልገህ ነው ? ዳድያ መልስ ሰቶ ነበረ የወጣው ? ድሮም ለጭቅጭቅ ነው ምመጣው
@Fasildejene-ru8yg የተጨቃጨቀዉ ማን ነዉ?ዝም ብሎ ሲናገሩ አዳመጠ መናገር ሲጀምር ገና ጴንጤ እንዳይሰማ መሳደብ ጀመሩ ሲቀጥል ቀለሜ ገድልና ታምራት እንጅ የመፅሀፉ ቅዱስ እዉቀት የለውም አይደለም አኬ ሌላ አንድ የሰንበት ትምህርት ተማሪ ጋር አይቀርብም ::ስድብ ነዉ የሚያቀዉ እሱም ከአባታቸዉ ከዳቢሎስ ነዉ::የብሉኪዳን ታቦት መኖሩ አለመኖሩ ለድህነት ምን ይጠቅማል ?ታሪክ ብቻ ነዉ ቀኑ ይታሰባል::ህይወት የሚሰጠው የጌታችን ስጋ ና ደም ክደህ ስለ ብሉይ ታቦት?ለምን ስለ አዲስ ኪዳን አያወራም?
ብዙዎቹ እያመለጡ ነዉ እህት ና ወንድሞቹን አስገብቶ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ጌታን ልቀበል የሚለዉ ቀልድ ተበላበት አሁን ለቅሶ ነዉ😂😂😂ወደ ጌታ ቤተክርስቲያን ተመለሱ አንብቡ የማንንም ተረት አትስሙ በተለይ ቀለሜን አንድ ቀን ሰለ ኢየሱስ አዉርቶ የማያቅ ሰዉ::አኬ ግን ከኢየሱስ ዉጭ ሲያወራ አይታችሁ ታቃላችሁ😂😂
ኦርቶዶክስ አጋንንታዊ እንጂ ሐዋሪያዊ መልስ የላትም።
@GOVERNORKINGPAUL ለዛ ነዉ ስታዩን የሚያጮኋችሁ እዉነት ካላችሁ ክርስቲያኖች ፊት ቀርቦ መሞገት ነዉ መገናኛ እንደመጮህ አይደለም::ፕሮቴስታን ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ እና ሐዋሪያዊ ትምህርት ቀርቶተ ከሉተራን ዉጭ የሉተር የፈጣሪያችሁን ትምህርት እንኳ አልያዛችም::ማንም እየተነሳ ሳር ና ሶፍት እያበላ በሀሰተኛዉ ኢየሱስ ስም ይነግዳል::እዉነት ካላችሁ ልምን ትፈሩናላችሁ ቤታችሁ መተን እኮ ነዉ ሰይጣናችሁን የምናስጮኸዉ?ወንጌላችሁ 24hr ስድብ ነዉ ካልተሳደባችሁ ጊፍት የለም ሰርታችሁ ብሉ እንጅ
This dude named "Hawaryawi melsoch" presents his personal beliefs as the teachings of the Ethiopian Orthodox Church, and his followers don’t question him because they don’t even know what they believe. They simply follow him because he defends the church. Yet, it’s ironic when he says, “Come and see how the church is.” Bro, this is the 21st century-don’t assume you’re smarter than everyone else. We know what your church teaches, we’ve read the books it claims, and we see its beliefs in the lives of our Orthodox brothers and sisters. And don’t forget, most evangelical Christians in Ethiopia come from an Orthodox background, so don’t act like we don’t know anything. Accept and face the reality.
አኬ ፓልትካኛያ
እረ መደማመጥ please
አኬ ፖለቲከኛው
ስለ ህያዋን ሲሉ ሙታን ይጠየቃሉን ኢሳያስ 8:19 ኦርቶዶክስ ሙታንን የወንጌል አማኝ ህያዋን ይጠይቃሉን? ሙታን መልስ አላቸው ሙታን አያመሰግኑህም።
አክሊለ ወንጌል በፖለቲካ አይሰራም ይህ የጭንቅላት ማነስ ነው። ወይ በትክክለኛ መንገድ ሞግተ አታሸንፍ ባጠቃላይ ጉራ ብቻ
እንደዚ አይነት ስው ቦታ አትስጡ
aye kelemie chrstian fit atkomm bichahn tesadeb
አኬ እኮ ለእናንተ ጣዖት ነው😅😅😅😅😅😅😅