Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
THIS IS ABSOLUTELY AMAZING 👏
Gobez nachu ❤
በጣም ደስ ይላል ያምራል ሙሉ ከተማ ለመሆን ግን ከአፍሪካ ለማኝ የሚበዛበት ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነው።የታወቁ ብሎገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ማን እጁን ዘርግቶ ገንዘብ እንደሚጠይቅህ አይታወቅም ምክንያቱም በሌላው አገር አካለ ጎዶሎ ሲሆን ለማኙ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በልመና የተመረቁ ይመስላሉ።
We need more videos, could please Dire dawa and Harar?
እንደ ሸሌ ማታ ማታ የሚያምረው የኮሪደር ልማት
telegram channel yelachum
አለ በሚገባ
Menoraye nafekey
ቆንጆ ነው ነገር ግን እናንተም ዜብራ ላይ ለእገረኛ ቅድሚያ መስጠት አለባችሁ ዜብራ ላይ ሰው ካለ መቆም አለባችሁ ዝም ብሎ መዠለጥ ብቻ ይከብዳል😅
በቃ አንዠልጥም ድጋሚ 😂
ሌላውን ትተን ፣ ህይወት የሌለው ፣ ሰው ሰው የማይሸት ዘመናዊ ከተማ ምን ይጠቅማል
ከምሽቱ 1 ሰአት ላይ ከዚህ በላይ ምን ያህል ሰው መንገድ ላይ ፈለጉ
መጀመሪያ አንቺ ሰው ሰው ሽተቺ 😂😂😂ከንቱ ምቀኛ የከተማችን እድገት አያስደስታቹም መቼስ እምዬ የትብቴ መቀበሪያ ድመቂ ይመርብሽ❤
@@baby4060 አይ የገማ ሽንት ቤት እና መንደር ነው የሚያደርገው 🤣🤣🤣
የሳይክል ዜብራ የተሰራው ለማን ነው ለእግረኛ ሬስፔክት ይኑራቹ እንዳነሗችሁ ከሆነ ሁላችሁም ለእግረኛ ክብር የላቹህም!
THIS IS ABSOLUTELY AMAZING 👏
Gobez nachu ❤
በጣም ደስ ይላል ያምራል ሙሉ ከተማ ለመሆን ግን ከአፍሪካ ለማኝ የሚበዛበት ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነው።
የታወቁ ብሎገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ማን እጁን ዘርግቶ ገንዘብ እንደሚጠይቅህ አይታወቅም ምክንያቱም በሌላው አገር አካለ ጎዶሎ ሲሆን ለማኙ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በልመና የተመረቁ ይመስላሉ።