ባሌ ከሌላ አስረግዟል ልንጋባ ሁሉም ተዘጋጅቷል ምን ይሻለኛል ብቻዬን ጨነቀኝ ትላለች እህታችን አዋይዋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 5 років тому +17

    እኔ እምልሽ ነገር ቢኖር እህቴ ተይው እኔ እንዳንች ሆኛለሁ እኔም ላገባ 2ወር ሲቀረኝ ነው የወለደ ኮንፊደንስ ይኑርሽ በራስሽ ተማምነሽ ኑሪ እመኝኝ የተሻለ ህይወት ታገኛለሽ ካገባሽው በሓላ ምን ሊያደርግ እንደሚችል አታውቂም እና ከመኅዳትሽ በፊት እራስሽን አድኝ እኔም ምንም አልሆንኩም እህቴ

    • @fatimaa2480
      @fatimaa2480 5 років тому

      ትክክል ማር

    • @habilh6833
      @habilh6833 5 років тому

      ቢሆንም ይቅርባት

    • @lmlmtumebo6917
      @lmlmtumebo6917 5 років тому

      ሰላምእህታችንእንደኔብሆንአታጊባእሱዋእሱቡላጠበቀችእሱእደትእደዚይሆልይቅር

  • @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
    @እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ 5 років тому +18

    ይቅርባት
    እንዴት በሷላ ሌላ ሴት ያስርግዛል ንቀት ነው አጠቅማትም በኋላም ይጓዳታል

  • @zinnagitanhe9722
    @zinnagitanhe9722 5 років тому +1

    እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ እንኮን ማሪም ማረችሽ:ለጓኛሽ ያለኝ ምክር ዝብላ ትዳረዉ ከዛ ቦሐላ መዳኔያለም ያስተካክዋል እንጅ ልጅ በትዳር መወለድ ግድ ነው እሶአ በተወዉ ምናልባት የሱ ልጅ ላይሆን ይችላል በተዉ ይቆጫል ለመወሰን መቸኮል ለማለያየት አንፈጠን ትፀልይ ፈጣሪ የረዳታል አይዞሽ እህታችን ያለ ነው

  • @jemilatube8854
    @jemilatube8854 5 років тому +6

    ይቅርባት ለነሱ ብላ ዘላለማዊ ደስታ ታጣለች ሀቂቃ ልጁ አይጠቅማትም እህቴ ምክንያቱም ቡሀላም ትቷት ይሄዳል አስፈላጊ አደለም እያለቀሰች ከምትኖር በቃ ድግሱ ገደል ይግባ ሀቂቃ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጣታል

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 років тому +13

    ይሄ ምንም ጭንቀት አያስፈልገውም እራሷን አሳምና ለቤተሰቦቿ እውነታውን ተናግራ መተው ብቻነው የሷ ቢሆንና እሚወዳት ቢሆን ሌላሴትጋ አይሄድም ነበር በይቅርታ አልፍው ቢጋቡእኳ ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ወደልጁ እናት መሔዱ የማይቀር ነው

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 5 років тому

    ዉይ እረ ይጨንቃል ተይዉ እንዳልላት ታፈቅረዉ ይሆናል አግቢዉ እንዳልላት በላዩዋ ላይ ከመማገጥ በላይ አስረግዞአል ምን ይሻላል ድንግል ማርያም በህልሙዋ መልስ ትስጣት ብርታቱን ይስጣት ፈጣሪ

  • @ኢትዮጲያ-ኘ4ተ
    @ኢትዮጲያ-ኘ4ተ 5 років тому

    👍✔በኛ በሙስሊሞች ሀይማኖት ልጁ የተወለደ በህጋዊ መንገድ ኒካ አስሮ ከሆነ ፈለገች ታገባው አለች ጠላች ትፈተው አለች ።የራሷ ምርጫ ነው።ያለ ኒካ በዝሙት ወልዶት ከሆነ !100%100 ይቅርብሽ ማለት ይቻላል እሷም ያለ ማወላወል መተው ትችል አለች። ድግስ የራሱ ጉዳይ ።ሲጀመር እሷ ወደ ሀገር ሳትመለስ ድግሱ አይዘጋጅም።ለማንኛውን ኸይሩን መንገድ ይምራት ።በቅንነት ጭቀቷን ተካፍለሽ መፍትሄ በመፈለግሽ ፈጣሪ ዘንድ አግኚው ። ምርጥ ኢትዮጲያዊት።በጣም ነው የምወድሽ።

  • @orthodoxestewahedowmzemure5522
    @orthodoxestewahedowmzemure5522 5 років тому +12

    የትዳር ቁልፍ መታመን ነው አታግቢው በተለይ ውቺ ሆነሺ ከሆነ ቢርር ፈልጎ ይሆናል ድግሱ የራሱ ጉዳይ፡

  • @alainkanaan9997
    @alainkanaan9997 5 років тому

    እንዳታገባዉ ኧረ በስማም ከባድ ነው ማማዬ ግን ይቅርታ ያንችን ቁጥር እህቴ ትፈልጋለች ከተመቸሽ❤️❤️❤️🙏🏻

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 років тому +9

    በጣም ይገርማል ቱ አሊክ ውንዶች

    • @መላክትስፍዪ
      @መላክትስፍዪ 5 років тому +1

      ቱ አሊክ ውንዶች

    • @zainabomer5801
      @zainabomer5801 5 років тому +1

      Kkkkk

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 5 років тому +1

      @@መላክትስፍዪ ውላሂ እኔ እንደዚህ ቢያደርግኝ ቁላውን ቆርጨ ነው የማብላው ቱ አሊክ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 років тому +2

      @@sofitube6115
      😂😂😂

    • @መላክትስፍዪ
      @መላክትስፍዪ 5 років тому +1

      አውንት አኔ ብሁን አላግባሁም

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 років тому

    welcome M 😍😍😍 Yaa ARbbbbbiiii🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yewoggeta5865
    @yewoggeta5865 5 років тому +2

    ይቅርባት ።የሷ ያለውን አታጠውም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ አይይ 😥ግን ማነው የሚታመነው ?ከዚህ ሰውረን👏😢

    • @wasenketu6568
      @wasenketu6568 5 років тому

      ቀድማ በጣም ልታሥብበት ይገባል

    • @wasenketu6568
      @wasenketu6568 5 років тому

      ያው እኛም የምንወሰነው ገረነው ግን ቢቀርይሻላል ለወደፊትም አይሆንም

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 5 років тому

    አትፍረድ ይፍረድብሀል መሥኪየ ውሣኔው የሡነው ሠርቆ ሊያመልጥሢል ተዋረደ

  • @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
    @ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 5 років тому +1

    ፈጣሪየ መሲ አችነሺ በየ ደነገኩ እርእሱን አይቸ

  • @hmm5830
    @hmm5830 5 років тому

    Selam Nash yena konjo betam new Yamwadehi

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 років тому +6

    ባልሽ እኔ ጋ ነው መተሽ
    ውሰጂልኝ😄😁😁😄😄😄😃😄😄እናትየ አለ ሄኖክ

    • @nigistyoutube682
      @nigistyoutube682 5 років тому

      ኧረ በቁም ነገር ቀልድ 😂😂

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 5 років тому +10

    አይ ወዶች መሽኛቹህን ነበር መቁረጥ

  • @Mareshet
    @Mareshet 5 років тому

    Hi Meski selam new. I tried the banana hair mask but it become dried. I stayed it 2 hours on my hair. Why is it?

  • @heyatmohammed4801
    @heyatmohammed4801 5 років тому +5

    እንደኔ የምለው ነገር ቢኖር ማግባት የለባትም ምክንየቱም ከዚህ የበለጠ ይጉዳታል ሰርጉ ይቅር የከሰረው ይክሰር ገንዘብ ነው በቻለችው መጣን ቤተሰቦን ማሳምን ይሻላት እኔደኔ ሀሳብ ይህነው

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 5 років тому

    ሰዉ ላይ መፍረድ በጭራሽ አልወድም እኔ ብሆን ግን አይኔን አላሽም ወዲያዉ ነዉ የምተወዉ ከዛ ፈጣሪ ብርታቱን ስጠኝ ነዉ የምለዉ

  • @yhr7utu831
    @yhr7utu831 5 років тому

    ምስየ እኔ ብሆን ለማግባት በጣም ይከብዳል ብታገባሁ እኮ ሁሉን ችላ ሠስክየ ሳረ እሽ አገባችው ነገስ አላማስረገዙስ አያስተማምንም

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 5 років тому +1

    *አይጠቅማትም እደኒ አስተያየት እኔም ታሪክ አለኝ በምን ልንገር እኔም እማዋየው እፈልጋለሁ እኔም ጨንቆኛል በሰው አገር እራሴን አጥፊ እያለኝ ነው😢*

    • @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
      @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 років тому

      እንዴ ኧረ የምን እራስ ማጥፋት ነው በእመአምላክ አይዞሽ የማይፈታ ችግር የለም ዋናው እራስን ማጠንከር ነው

  • @yeshiyeshi1861
    @yeshiyeshi1861 2 роки тому

    እንዴት ነሽ መስኪዬ

  • @orthodoxestewahedowmzemure5522
    @orthodoxestewahedowmzemure5522 5 років тому +4

    እግዚኣብሄር ምልክት እየሰጣት ነው ፍቅር ብቻ ምን ይሰራል አይዘልቅም

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    እር የራሱ ጉዳይ ድግሱ ቤተስብ እየተባለ ታማኝ ያልሆነ ባል ልታገባ ነው እንዴ ነገ ሌላ ቀን ነው ባለጌ ነው እሱ ጥርግ ይበል

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 5 років тому

    ሁሉም ወዶች ይሠርቃሉ ግን እርግዝናው ሣይታሠብ ተከሥቶበት ሊሆን ይችላል ግን እርሡ ታውቃለች

  • @farahabdu3718
    @farahabdu3718 5 років тому +4

    እኔም አደዚህ አይንት ታሪክ ነበረኝ ለዛውም አብሮ አደጌ ባልኩት ሰው ልጅ ወልዶ ነው የጠበቀኝ ለዛውም ያወኩት ለሂድ 1 ወር ሲቀረኝ ያደረኩት ነገር በኖር ራሴን አረጋገሁ ከዛ አርግፍ አድረጌ ተውኩት ተመልሺ መጣሁ ከባድ ቢሆንም ሂውት ይቀጥላል ትዳር. እምንት ነው ሰለዚህ ይቅርብሽ

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому

      ውዴ እኔ እና አንቺ አንድ አይነት ነን እኔም ልክ አብሮ አደጌ አብረን በሰማኒያ ተጋብተን ቤተሰቦቻችን አብረው እየበሉ እሱ ወልዶ ጠበቀኝ በስህተት ነው ብሎ አብሬው ሆንኩ እና ተመልሸ መጣሁ ስደት አሁንም ውስጤ ደስተኛ አይደለም በቃ አድራሻየን ቀይሬ ስራየን ብሰራ ያዋጣኛል ኧረ ወንዶች ሊያሳብዱን ነው እፍፍፍፍ

    • @farahabdu3718
      @farahabdu3718 5 років тому

      የሚገረም ነው ታማኝ ወንድ ማገኝት መታደል ነው በዚህ ዘመን ወሸታም አታላይ አጭበረባሬ የበዛበት ዘመን ነው ሰለዚህ ለማን ብለን አንጎዳ ፈጣሪ ከኔ ያራቀው የማይጠቀመኝ. እደሆነ ሰለሚያውቅ ነው ሰለዚህ ራስን ማዳን ነው አላህ ይጠበቀን ውዴ አይዞዎሽ የተሻለ አለው ጌታ

  • @user-br7vw7mi6u
    @user-br7vw7mi6u 5 років тому

    ሰላም መስኪ መፍርድ ቢከብድም እኔ በሷ ቦታ ብሆን ምወደው ከሆነ ይቅርታ አደርግለታለው ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ምናልባት ተሳስቶ ይሆናል እናም እሱ የጥፋተኝነት ስሜት ከተሰማው ይቅር ትበለው ግን በሰራው ስራ ካልተፀፀተ ትተው

    • @lailalaila7743
      @lailalaila7743 5 років тому

      ውንትሽነውኢንደንችነው።እኔም።ምነግርው

  • @mehrtabraha2950
    @mehrtabraha2950 5 років тому

    ሁሉንም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው እህቴ ፈጣሪሽን አመነሽ ተዩ ለአንቺ የተዘጋጀ አለ

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 5 років тому +1

    መሲኪ እንኳን በስላም መጣሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому

    የኔ እህት የትዳር መጀመሪይው ታማኛናት ናው ጥንቅር አርገሺ ታይው ፍጣሪ አይለሺ ሰውማ ቢደገፋት ይሰበራል ይሄ ጥፍራም ናው እር በሰማም ለቤተሰብ አሰርጃቸው ሁሉንም

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 5 років тому +1

    እንኩንሠላም መጣሽ ቁንጂት ልጅሽ እንደናት ሳሜልኝ

  • @fafifafi2700
    @fafifafi2700 5 років тому +1

    No መተው ዬለባትም መጀመሪያ እንዴት እንዳስረገዘ ትጠይቁው

    • @morshedaeldein8035
      @morshedaeldein8035 5 років тому

      Kkkkkkk

    • @meronyemareyimlij415
      @meronyemareyimlij415 5 років тому

      Kkkk masrgz endt yeminal nagr ale ende

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 5 років тому

      @@meronyemareyimlij415 ምንእደትእዳስረገዘጥያቄአቀራረባትሁቢክክክክክክአስረገዛትበቃአደጋለውክክክ

  • @Aነኝየወልደያዋየእማየናፋ

    ለድግሱ አታስቢ እህት ለሂወትሺ ቁም ብለሺ አስቢበት እህት ይቅርብሺ አግብተሺዉም አይሆንሺም

  • @hmm5830
    @hmm5830 5 років тому

    Ayezohi egzabare ale gin betam kabade new awo yekrebehi ayezohi

  • @jemilatube8854
    @jemilatube8854 5 років тому

    ከዚ በመቀጠል ውዴ ፀጉሬ ከስሩ ግየተነቀለብኝ ነወ መላ ከላሺ የፋርማሲ መይሀኒት የምታቂው ካለ በመቀጠል የሚገርምሺ ደስ ትያለሺ

  • @alykh7717
    @alykh7717 5 років тому +1

    እንደኔ ጅማሪው ያላማረው መጨረሻውም አያምርም ስለዚ ምንም ሣትናገር ሀገር ስትገባ ያለውን ነገር ቼክ ታድርግና የራሷን ህይወት ብትጀምር ባይ ነኝ እንደኔ ቀላልነው ነገሩ ( የራሴን ተሞክሮ ላካፍላችሁ ውሸት አይደለም!!! አብሮ አደጌ አግብታ ወልዳ ልጁን ባሏ እያሣደገ እንለወጣለን ብላ አረብ ሀገር ተሠደደች ከዛ በየወሩ እየላከችለት ሱቅ ከፍቶ እየሠራ ሌላ ሚስት አገባ ለልጅቱ ተነገራት አዲስ አበባ ውስጥነው ክስተቱ ከዛ ልጅቱ ምንም ሣትናገር ትኬት አስቆረጣ ሄዳ ቤቷን ከች አለች ክስተቱ በተግባር አየችው እውነትነው ልጄን ልየው ስትል ልጅ የለሽም አባትየው አላቅሽም በላትነው ያለው ከባድነው ባይገርማችሁ የተጋቡት አብሮ አደጎች ናቸው እናት አባታቸው አብረው ይጠጡ ነበር አስቡት እስኪ ህይወት ትቀጥላለች)

  • @clipalert6170
    @clipalert6170 5 років тому +1

    ይቅርባት ልባ እያወቀ የምትገባዉ ወንድ አይሆንም

  • @enat37
    @enat37 5 років тому

    ይቅርባት ምክናቱም እምት ከሁኑ ምንም አይጣቅማትም ብቃርባት ለልጁም ጥሩ እድል የጋኝል አባት የጋኛል ማቼም እሱ የልጁ እንት ሰይሆን አንችን ናው የምፈልጋው ስራው ጫዎታ ናው እሽ ሰርግ ምንም አይዴለም

  • @samrihappyfamily9886
    @samrihappyfamily9886 5 років тому

    Iike einji comment senfe nane betame new eimwdesh namsgenalen 🇪🇷😍🇪🇹

  • @workinishamara6158
    @workinishamara6158 5 років тому

    ውይ መስክ በጣም ከባድ ነው ለመወሰን ግን አንደነ ብትተወው ነው ምሻለው ለምን የባሰ ቺግር ለፈጠር ይቺለል አኮ በይሉታ አራሱን አትጉዳ ለሷ ያለው የትም የትም አይሄድም አሸ አናት አስበበት pls

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 років тому +1

    ይቅርባት የሷያለው ይመጣል እራሷን ትጠብቅ ምነው የተሻለ ይሰጣት እግዚአብሔር ይቅርባት

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    ውዴ ይቅርባት ልጁ የወንድ አልጫ ነው ጥቦት ይመስል ካገኝው ላይ መዝልል ምድነው ሆ ዝግጅቱ ዘመድ ይባላው ይጠጣው

  • @makikebede3117
    @makikebede3117 5 років тому

    አይ የቱነመም ያህል ቤተሰብ ወጭ ቢያወጣ ወጭ ይመለሳል ገዘብ አደል እሳም እሚወዳት እሚያከብራት ፈጣሪ ይሰጣታል አብራው አደለቺ ላስረገዛት ያልሆነ ላቺም ጥሩ አደለም ነገ ላቺ ምን እደሚያደርግ ማሰብ ቀላል ነው አይዞሽ አይክፍሽ ጠካራ ሁኝ ከፈጣሪሽ ጋር ተማከሪ ምንም አትጨናነቂ ይባስ ጠካራ መሆን ነው ያለብሽ

  • @mymamem7164
    @mymamem7164 5 років тому +1

    ውይ ከባድ ነው ለመፊረድ ቤተሰብ ላሂወትዋም ያሰጋል ግን እንደኔ ታረጋግጥ በደንብ ማለት እንዴት ነው ያስረገዘው አንዴ በስተት የተፈጠረ ነገር ነው ወይስ ሆን ብሎ ፍቅር ጀምሮነው በደፈናው ይቅርባት ማለት ለኛ ቀላል ነው ለስዋ ግን ከባድ ነው ፍቅር አለ ስንት ነገር አለ እንደኔ ሆንብሎ ካረገው ቢቀርባት ይሻላል ግን ባጋጣሚ ተሳስቶ ከሆነ ይቅርታ አድርጋ ቢጋቡ ይሻላል መቼም አውቃው ና አፍቅራው ነው ለመጋባት የወሰኑት ለማንኛውም ፈጣሪ ላንቺ ሚበጅሽን ይምረጥልሽ

  • @ትዕግስትወለተኢየሱስ

    መስክየ ሳዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ድግሱን ነዳያን አብሉ በሰማይ መንገድ ይሆንሻል ነገስ ቢሄድ ምን ዋስትና አለሽ ቲሽ ምን ያለ ዘመነዉ ዘመነ ያረጀ ያፈጀ ወድም በወድሙ ያፋጀ እህት አለም አባቶች አማክሪ የኦርቶዶክስ ልጂ ከሆሽ 😍

  • @zainatefera6596
    @zainatefera6596 5 років тому

    መስኪ የኔቆንጆ ይቅርባት

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 роки тому

    መስኪ እስኪ በውስጥ መስመር ላናግርሺ ቁጥርሺን ስጪኝ ና ያቃጠለኝ ልተንፍስ

  • @tajibaasmare1614
    @tajibaasmare1614 5 років тому

    ይቅርባት እግዚሄብሄር የሚጠቅማትን ይሰጣታል በጣም ያሳዝናል ብታገባውም አይጠቅማትም

  • @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ

    ምክርና ቦቅስ ለስጭው ቀላል ነው በጅመርያ በስደት መፍተህ አታገኝም ትህድና ሁሉንም ትየው ነገሮችን መጋፍጥ አለባት ውሸት ልሆን ይችላ በታም ይከብዳን ለመተው ስንት አመት 5 10 አመት ቆይተው ይሆነል ድሜው ገንዘባ ገለበታስ እር ስንት ነገር አለ በታም ነው የምትጎዳው የሱን ማን ተርዳለት የምውዳት ከሆነ ቢያስርግዝ እንካን እንዴት ለምን በምን ምክንያት የምለውን ተርጋግታ ታስብ ከሁሉም በላይ የፍቅር አምላክ ከላ ከለላ ይሁንሽ በይልኝ ታግባው አታግባው አልልም ፍርዱን ለመድሀኒአለም መተው ነው

  • @كنفيكن-و7ل
    @كنفيكن-و7ل 5 років тому +2

    ኧረ ይቅርባት ቡሀላ ህይወቷ ይመሠቃቀላል ብቻ ከባድ ነው አይ ወዶች

  • @melu3176
    @melu3176 5 років тому

    ቆይ ግን እንዴት መስራገሱን አዋቃች መጃመርያ ናገሩን መጣረት አለባት ሚክናቱም ስም መጥፋት ይሆናል ዝም ብላ ከታወቹ ይቆጫታል እውነት ከሆና ይከብዳል ይቅርባት

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 5 років тому +6

    ማግባት የለባትም ባይ ነኝ እኔም ብሆን አላደርገውም
    የአጎቴ ልጅ አረብ ሀገር ፍቅረኛ ነበረችው እስዋን ትቶ ሌላ አስረግዞ ጠበቃት እስዋ ልታገባው ተዘጋጅታ ስትሄድ ጉድዋን ሰማች ከዛ ትታው ተመልሳ ስራዋን ቀጠለች እሱም ያረገዘችውን አገባ ሰለዚ ቢቀርባት ባይ ነኝ

    • @rehmaadem3215
      @rehmaadem3215 5 років тому +1

      ይቅርባት ባአጭሩ እኳንም ካገባችው በኋላ አላወቀች ላረገዘችዋም እህታችን አስታውሷት ኮሜንተሮች እቺ እህታችን ገና ሳታገባው ለድግሱ እና ላሎባልታው ትጨነቃላቹ ያረሀዘቿ እህታችንም አሏህ በሰላም ይገላግላት

  • @bezalemaddisu6795
    @bezalemaddisu6795 5 років тому

    ገደል ይግባ አቦ ይቅርባት

  • @shalomtedyey8169
    @shalomtedyey8169 5 років тому

    Le Doctor Mesi tagegnat aswa amakari nat.

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki7664 5 років тому +5

    ምታረገው ብቻ አይበቃም አራገፍው ያሥረገዘውን ያግባበት።ሌላ ጨዋታ የለውም።

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 5 років тому

    ሰላም መስዬ እኔ በራሴ ይቅርባታ ምክንያቱም ታማኝ አይደለም መስዬ

  • @Mohammed-jn3yl
    @Mohammed-jn3yl 5 років тому

    ኧረ ማሬ ይቅርብሽ ድግሱ ይሚሱኩን ይሰጠቸዉ ወላሂ አላህ ይተሻለ ይሰጥሻል እሺ አቱስብ

  • @ማረያምእናቴ
    @ማረያምእናቴ 5 років тому

    ይቅርባት አይሁናትም

  • @lubabalubaba3787
    @lubabalubaba3787 5 років тому +2

    ወላሂ፡እህት፡በሄት፡ቀልድ፡የለም፡ይህን፡እያወቀች፡ማግባት፡የለባትም

  • @አረግየማሪያምልጅ
    @አረግየማሪያምልጅ 5 років тому

    ሠላም መሢ እዴት ነሽልኝ በረግጥ ለመወሠን በጣም ይከብዳል እህቴ አንዳንድ ሠወች አሥቼጋሪ ናቼዉ ሥተት ይቅር ይባላል ግን አይታረሙም እኔ ብሆን አላገባዉም እተወዋለሁኝ ምክንያቱም ለነገ እሆታችን እምነት ወሣኝ ነገር ነዉ ባይ ነኝ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 5 років тому +2

    ትተው ለምን ጨንቀት ይሆንባታል ሆ የውለደ ውንድ ልታገባ ነው እንዴኔ

  • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
    @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 5 років тому +1

    እባክሽ ስልክ ቁጥርሸን ላኪልኝ እህቴ እኔም እፈልሻለሁ

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    አይሆናትም ግን ያልተጣራ ወሬ እንዳይሆን መጀመረያ ታጣራና
    ይቅርባትትትትትትትትት ተጎጅዋ እርስዋ ናት

  • @fafa-bd7bi
    @fafa-bd7bi 5 років тому

    Eyahete betam kabde now gin feterish teyeqi be stolet ka chelish subaye gabate emberi teyeqe lach ya lahun yetem eyadem hulum le bagonow ede eyob tegistu yebilash feteri ka achi gare yahu beritun yestes 😭😭😭 i now it painful but don't worry god.
    ,s always whit u me olso i have some y pain but i now god is help me tommor is anthor day i well whish for u god is give for u solution

  • @rahetulkelb8784
    @rahetulkelb8784 5 років тому

    meski mar betam new yemwedishi bizum komnit altifim geni eketatelshalehu yeni lyu betam adinakishi negi

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 5 років тому

    Selam selam Miskyee konjo alne anchi endati Nash hulu melkame egbiyabiher yemsgne Zara meno lijsh ytalchi demo ena sem alwtati fekdgne konshi mena beytalu

  • @yseyes3223
    @yseyes3223 5 років тому +1

    ወደ አሠረገዛት ጋር ይሂድ

  • @Aነኝየወልደያዋየእማየናፋ

    ቅርብኝ እምትለውን ሙዚቃ ላኪለት በያት

  • @remtube9549
    @remtube9549 5 років тому

    መጀመሪያ አላህ ትዕግስቱና ፅናቱ ይስጥሽ በጥም ከባድ ነው
    እኔ ብሆን ፈፅሞ አላደርገውም አይደለም አስረግዞ ከሌላ ሴት ግንኙነት ቢኖሮ እንዃን ገና ከጅምሩ ያልታመነልኝ ወደፊትስ ምን ሊፈጠር ነው ስለዚህ የኔ የኔ ባይልህ ነው ብዬ ከልቤ አስወጠዋለሁ ይህ የኔ ውሳኔ ነው
    በመቀጠልም እንደኔ ሀሳብ መጀመሪያ እራስሽን አረጋግተሽ ውስጥሽ አዳምጭሽው ከዛም ወደ ውሳኔ ብትገቢ የተሻለ ነው ምክንያቱ ወደፊት ለፅፅት አይዳርግሽም አስበሽ ሲትወስኝ በበለጠ ጠንካራ ያደርግሻል የሁሉም ሀሳብና ውሳኔ ይለያያል እናም እህቶቼን የለገሱሽ ምክሮች ወይም የራሳችን ተሞክሮ ሆነ ወደፊት ቢያጋጥመን ብለን የተሰጠሽ አስተያየቶች ትምርት ወስደሽ ለውሳኔ እንደሚጠቅምሽ ተስፋ አደርጋለሁ
    ድግሱ በተመለከተ ከሂወት አይበልጥም ዛሬ የሰዎች ደስታ ብለሽ ሰቆቀን ሂወት መኖር አይጠበቅብሽም ባይ ነኝ

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 5 років тому +2

    ለሚሥቱ ያልሆነ ሁሉን ለሠጠችው
    ተይው አይሆንሺምይሔ ሰው ከንቱነው !!
    ምን ዋሥትና አለሺ ልጅ ያህልን የፈጣሪ ፀጋ ትቶ ወዳንች ሲመጣ !!ልጀን ላሣድግ ቢልና ቢመለሥሥ ሆ ቀልደኛነሺ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 5 років тому

    ይቅርባአት እሱ ከሌላ ሴት እየማገጠ የወደ ኋላም አይጠቅማትም

  • @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ

    ይቅርባት አትበሉ ልጂ ጠጥቶ መድሀኒት እርገውበት ልሆን ይችላን እር ብዙ ነገር አለ ሄዳ እውነቱን ትጋፈጥ ላውንም ልታገባ ስትል እሳ አው በጣም ትጎዳለች እርጋ ብላ ማስብ አለባት

  • @betalemfeilipos4545
    @betalemfeilipos4545 5 років тому

    ኮሜት የሚሰጡት ግራ የገባቸው ናቸው አይወዳትም ቢወዳት በትግስት ይጠብቃታል

  • @betywebalam9245
    @betywebalam9245 5 років тому +1

    ይከብዳል ያለውን ነገር ለምን ለቤተሰቡአ ትንገራቸው ለምን ትፈራለች ያለውን ሳት ደብቅ ለቤተሰብ መናገርና መተው ትችላለች።

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 5 років тому

    መጀመርያ. የልጂን ማንነት. በፊት በደብ ታዉቀዋለች. አሁንስ. እንደት. እንደሆነ. ማጣራት አለባት. በቤተሰቦቾ. በግልፅ. ተናግራ. መወያየት. አለባት. ከዝያ. ቦሀላ. ነዉ. መወሰን. ያለባት. ከቤተሰቧቿ. ጋር. ሁኖ. ዲግሱም. ቢሆን. እሶን. ለማስደስት. ስለሆነ. ትዳሮ. የማያስደስታት. ከሆነ. ትልቁ. ጥፋት. ነዉ. ሁለት. ኪሳራ. ደግሱ. ብቻዉን. ቢከስር. ዪሻላል. ለሳ. ያዉ. እንደዳሩበ. ያስቡት እና. ለሶ. ያለዉ. ሲመጣ. ምንም. ሳደግስ. ሀዪማኖቶ. በሚያዘዉ. ታገባለች

  • @cellexpress5675
    @cellexpress5675 5 років тому +1

    ሀያቲ ይከብዳል ቢሆን ግን ያስረገዛት ልጅ ያልሆነ ለስዎም አይሆንም አይ ወዳቻ ሚያገባ ከሆነ ያስረገዛትን ያግባ እትን ውስጥ ይድባና

    • @abebechawoke1091
      @abebechawoke1091 5 років тому +3

      ጉድጓድ ይግባና በይ ምን ያስፈራሻል ክክክክ

    • @cellexpress5675
      @cellexpress5675 5 років тому

      @@abebechawoke1091 ክክክክክ

  • @hadiyamohamed9662
    @hadiyamohamed9662 5 років тому

    Ere benatishi endet new yemitagebaw behuwala tituwati wede liju enat bitekalelis

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 5 років тому

    ቺግር አለበት ቢጋቡም ሠላም ያለዉ ኑሮ አየኖሩም ሠለዘህ የቅርብሸ እህቴ ላቺ አላለም ☺

  • @saliyaatube783
    @saliyaatube783 5 років тому

    Welcome Meskyee Konjjoo

  • @terhasselomon9045
    @terhasselomon9045 5 років тому

    እየተቃጠለ ከምትኖር ይቅርባት ነገም ይልዉ ነዉ

  • @fausiyaibrahim6106
    @fausiyaibrahim6106 5 років тому

    አረ ምነዉ እሷ አያለች ምን ወደ ሌላ ወሰደዉ በጠም ከባድ ነዉ እህቴ

  • @orthodoxestewahedowmzemure5522
    @orthodoxestewahedowmzemure5522 5 років тому

    ውድ እህቴ ተረጋግትሽ አስቢ ቀድሞ እደዚህ የሆነው እግዚኣብሄር ቢዎድሽ ነው ስታስቢው ከዎደደሽ ለምን ሌላ ሴት አስፈለገው? ሲሆን ለትዳራችሁ ጸሎት ማድርግ ሲቀጥል የ ዎደፊት ሂዎታቺሁን፡ ማሰብ ሲገባው ሌላ ሴት ጋር ሄዶ መውለድ
    1 የወደፊት ሂዎትሺ ጭቅጭቅ ይሆናል
    2 እየተጠራጠርሽ እስከመቼ?
    3 በተለይ ኢሮፕ ከሆነ ያለሺው ምንም ጥያቄ የለውም፡ አስቢ አስቢ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ይከብዳአል ለመወሰን ማማየ
    ታአጣራ ውሸት ሊሆን ይችላል ማር
    ትጠይቀው እሱ እውነቱን ይገራአት ከሱ አንደበት ትስመው
    ደሞ ከሰው አይን ላአለመግባአት ከፈለገች ለቤተሰቡዋ ስትል ታአግባውና ከዛ መለያየት ትችላለች
    አይ ለሰው ካአለች ይቅርባአት ህይወትዋን ይአበላአሸዋል ባይ ነኝ በጣም ቀላል ነው ውሳአኔው

  • @chaltuutsagaye39
    @chaltuutsagaye39 5 років тому

    ሠላም እህታችን እኔ እንደምለው ከሆነ ልጅ ያለው አግብቸ ነበር በጣም መከራየን ነበር የማየው የጀራልጅ በጣም መጥፎ ነው ደሞ ልታገባው የተዘጋጀችው ባሏ አያኮራም የዛሬውን ሣይሆን ማሠብ ለወደፌቷ ነው ማሠብ እኔ ይቅርብሽ ብያለሁ ወይም ለሠው አፍ አግብቸ ልፍታው ካልሽ አንችው በደንብ አሥቢበት ሂወትሽ ነው እሽ ውድ እህቴ

    • @bintmohammed7268
      @bintmohammed7268 5 років тому

      ውይይይ እረ ውድ እኔም እኔን ነገር ልገባበት ነበር በጣም እወደዋለሁ አንድ ልጅ አለው አገራችንም ብዙ አይራራቅም በቃ ለመተውም ለማግባትም በጣም ግራ ግብት ነው ያለኝ እፍፍፍፍፍ

    • @chaltuutsagaye39
      @chaltuutsagaye39 5 років тому +1

      እንዳው እግዚአብሄር ይርዳሽ በጣም ላንች ጥሩ አይደለም ለማንኛውም ቢወልድ ዋናው አንችና እሡ መዋደዳችሁ ነው ዋናው ለሠው ልጅ መውለድ አይወሥነውም ቁምነገር ፍቅር ሀሣቡ አሪፍ መሆኑ ነው ዋናው ለማንኛውም ትንሽ እህልውሀ ከሡ ጋር ካለሽ አንች ብትጨነቂ እግዚአብሄር ካለ ምንም ማድረግ አይቻልም ውድ እህቴ በጣም ጡሩ ሠው ሀኖ ደሥተኛ እንድትሆኝ እመኝልሻለሁ

    • @bintmohammed7268
      @bintmohammed7268 5 років тому

      @@chaltuutsagaye39 እሽ ውደ አመሰግናለሁ ልተወው ብል እራሱ መተው አልቻልኩም እና በጣም ከብዶኛል ሁሉም ነገር

  • @merrykonjo1633
    @merrykonjo1633 5 років тому

    Seyayot yalamar...... endene bekerbat yeshale

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd 5 років тому

    ይቅርባት የተደገሰው ለድሃ ጠርታ ታበላቸው ከዛ እግዚአብሔር ለእስዋ ያለ ጥሩ ባል ይሰጣታል

  • @samrawittesfaye4858
    @samrawittesfaye4858 5 років тому

    hi wde, Betam kebad new endezi aynet sew agbto menor beftsum maytaseb new ykrbat,,, ena dgsu shi gize ykr lebetesebochua masamen new ,,,,,,,,kemnm belay esua bedenb asba twesn

  • @yhr7utu831
    @yhr7utu831 5 років тому +2

    ዛሬ እነሱ ካወጡት ወጪ ባለይ ነገ እሷ የምትኖረው ህይወት ይበልጣል

  • @semiraahohdder3100
    @semiraahohdder3100 5 років тому

    ስላምስላም መሰእንዴትነሽ በቃይቅረባት መክቱም አይጠቅምም

  • @mebuhibsawet322
    @mebuhibsawet322 5 років тому

    ይቅርበት. ምክነት ደስተኛ አትሆንም

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 5 років тому +1

    ኦ ይቅርባት የዛችሁን ጨርሶ ከዛ ስትወልጂ ጪቅጪቅ የመጣና ይላያል ልጂሽን ብቸሺ መስደግ አትችም

  • @sharashara2872
    @sharashara2872 5 років тому

    አይጠቅማትም ቢታገባውም በሶላይ ይሄዳል

  • @abdugader1570
    @abdugader1570 5 років тому

    ስታምሪ

  • @zenebechmolla4836
    @zenebechmolla4836 5 років тому

    መፍርድ ቢከብድም እራሷ ከአንደበቱ ትስማ በመቀጠል ሳትሂድ መደገስ የለባቸውም እመቤቴ ማርያም መፍትሂውን ትምራሽ እህቴ

  • @arega3874
    @arega3874 5 років тому

    እንደኔ ይቅርባት ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @zeinabhoussein4458
    @zeinabhoussein4458 3 роки тому

    ሰላም እንዴት ነሽ

  • @habiba8698
    @habiba8698 5 років тому

    እኔ እምለው አታግቢው ነው የምላት

  • @hiki1880
    @hiki1880 2 роки тому

    Ene yemlew gn margezun esu new besew semtaw ?? Yesew ftsum yelem e/her kalhone ena agbiw LG tsega new ehte

  • @محمدمحمد-ك5ب4ن
    @محمدمحمد-ك5ب4ن 5 років тому +1

    ይቅርአይጠቅምሽማሬያልተገላበጠያራል።።