How to make vegetable chipotle ልዩ ሩዝ በ አተክልት አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ጤናማ የሆነ ሩዝ በአተክልት አሰራር
    #howtomakechipotle#አተክልትአሰራር#ሩዝበአተክልት#

КОМЕНТАРІ • 37

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +2

    ኑራዬ ምርጥ ጤናማ የምግብ አሰራር ነው ያምራል 😍💯👍

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому +1

    Wow በጣም አሪፍና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን😘🙏 share

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን ኑራዬ

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 2 роки тому +1

    ኑራየ የሚያምር ጤናማ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው ልዩ ነው በጥንቃቄ የተሰራ አሪፍ አሰራር ያምራል

  • @fitsumyifrutube
    @fitsumyifrutube 2 роки тому +1

    ኑራዬ አሪፍ አሰራር ነው ያሚ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ባለሙያ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    As.wr.wb ኑረዬ በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому +1

    ሰላም ላቺ ይሁን ኑራዬ የኔ ባለሙያ ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ ለአይን የሚያስጎመጅ ምግብ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽንልን 👍😍👌

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому +1

    Wow nice food sis share Like 👍😍

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 роки тому +1

    ጤናማ እና ለአይን ሚማርክ ሚያስጎመጅ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው 😍😋

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому +1

    Waoo ኑራዬ እጅግ በጣም ቆንጆ አሰራር ሲሆን ራሱ አቀራረቡ ያጓጓል እጅሽ ይባረክ

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 2 роки тому +1

    ኑራዬ ምርጥ ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች እጅግ ለጤና ተስማሚ ሲያዩት እሚያምር ነው 😍👌

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሁሉንም በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰

  • @saradawit
    @saradawit 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም የሚያምር ለጤና ተስማሚ አንጀኛ ነሽ እጅሽ ይባረከሰ እናመሰግናለን 👌💕

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 роки тому +1

    ሰያምር ሁሉም ከለሩ 👌👏💕

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆና ጤናማ አድርገሽ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን ከለሩ ሲያምር በጣም ነው የወደድኩት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ይህን የመሰለ ምግብ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😘👍👌👌

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому +1

    watching Nuraye😘

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 роки тому +1

    ኑራዬ ባለሙያ ነሽ የምግብ የማብሰል ተሠጥኦ አለሽ፡ ዛሬም የሠራሽው ለጤንነት ተሥማሚ የሆነ ምግብ ነው 💜💜👍ሼር

  • @Meryissa
    @Meryissa 2 роки тому +1

    Wow በጣም ያምራል ኑራየ በረችልኝ

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 2 роки тому +1

    Berchi Nuray. Thanks for sharing sharing 😋😍

  • @hayatgebeyehu2182
    @hayatgebeyehu2182 2 роки тому +1

    Loved it

  • @kokibintbabab3703
    @kokibintbabab3703 2 роки тому +1

    ኮኪ ዌዉ ቀጥይበት ወዴ ሰለጣዉን ያምራልልል

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому +1

    Thank you for sharing Nuraye👌👌👌❤️🙏

  • @The339337
    @The339337 2 роки тому +1

    wow betam luyu new....berchi Nura

  • @MardaNews
    @MardaNews 2 роки тому +1

    ባለሙያ ነሽ ምግቡ ያምራል ሙያ አለሺ ይመችሽ።የደላው ቤት ነው ምትኖሪው ደግሞ።ጽድት ያለ ነው ።

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 роки тому +1

    ዋዉ በጣም የሚያስጎመጅ ምግብ አሰራር እንደተለመደው አስተማሪ ብሉኝ ብሉኝ የሚል እኔ በጣም እቸገራለሁ ሩዝ ለመስራት ይቦካብኛል እሞክራለሁ በአንች ወይ 👍👌😍😘

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 роки тому +1

    ዋዉዉ ኑራዬ አንደኛ ነው ሁሌ ግን እንቁልጭልጭ አይከብድም😂😂

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ትዙዬ ነይ ተጋብዘሻል

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому

    Watching

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 роки тому +1

    ኑራያም እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እንደምንግዜውም ፅድት ጥፍጥ ባለው ገበታሽ መተሻል የዛሬው ይለያል በቀላሉ ማንም ሊያገኘው የሚችል ነው ግብአቱ እጅሽ ይባረክ ኑራዬ

  • @ewunet417
    @ewunet417 2 роки тому +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ ኑራየ
    ማርቲ ላይቭ ገብተሽ ነው ያወኩሽ በርቺ 🙏💕

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ እውነትዬ

  • @medihntube
    @medihntube 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ፅጌ ነኝ 😂

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому +1

    Wow ጥበብ ሆይ ጥሪኝ

  • @kimo8001
    @kimo8001 2 роки тому +1

    ሞያ ጠላው

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 2 роки тому +2

    Thanks for sharing stay conected like done please welcome 🙏

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሰርተ ፍኬት ከተረከበ ሼፍ አንችን እያየሁ ሸፍ ሆኛለሁ ግን ሰርተ ፍኬት ማን ይስጠኝ ከከከከ ግን በርቼልኝ

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 роки тому +1

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት