የትግራይ ተወላጆች ለፕሬዚደንት ኢሳያስ ... ጆርጆ ድራድ ምን ገጠመው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 453

  • @solietesfai3381
    @solietesfai3381 5 місяців тому +59

    ማኪ እህታችን በጣም ነው የምናከብርሽ እና ኣይዞሽ የኤርትራ ህዝብ ከጎንሽ ነው።ቀጢይበት የሁለቱ ኣገሮች ኣምባሳዶ የመሆን።

    • @hejigirem6352
      @hejigirem6352 5 місяців тому +5

      Ezi nay Belay Mengesha eyu selezi Eritreaweyan kulehana unsubscribe gebebero ena

    • @johntefai8133
      @johntefai8133 5 місяців тому

      @@hejigirem6352 ማኪ ሳትሰላቺ ቀጥይበት እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 4 місяці тому

      Begakum nehezbi Eritrea aytgdwo aytlkebtu Eithopea weyane emnet yeblomen

  • @mehari_ffm
    @mehari_ffm 5 місяців тому +41

    ውድ እና ተወዳጅ ማኪ። እባካሽ የሁለቱም ህዝቦች እና ሀገራት የሰላም አምባሳደር በመሆን ቀጥልበት። እግዚአብሔር ለሁለቱም ህዝቦችና ሀገርሮች ሰላምን ይስጠን።❤️❤️🇪🇷🇪🇹🌹🌹

  • @Rfree7746
    @Rfree7746 5 місяців тому +8

    ተባረኪ ማኪ ❤

  • @yeye3503
    @yeye3503 5 місяців тому +20

    በፕሬዝዳንት ኢሳያስ ትክክለኛ ንፁህ እንደ ውሀ ለራሱ ሳይሆን ለህዝቡ የሚኖሮም ❤❤❤❤❤

  • @blensolomon3349
    @blensolomon3349 5 місяців тому +38

    መርሓባ ማኪ ጽብቅቲ ቆንጆ ልብሽም ንፁህ/ቆንጆ ነው እንደመልክሽ:♥️🇪🇷♥️🇪🇹👍

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael1447 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ Beautiful women

  • @tigesttekle8331
    @tigesttekle8331 5 місяців тому +7

    ❤❤❤❤❤❤ እህቴ ተባረኪ

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ሚኪ 🇪🇷🇪🇷🙏❤️👍🌹👍❤️🙏🇪🇷🇪🇷🙏❤️👍🌹💕💐🌼🌻🌴🌼💐💕💕🇪🇷🇪🇷🙏❤️👍💕💕

  • @menghishagos9310
    @menghishagos9310 5 місяців тому +23

    ሚኪየ, ሰትዮዋ ስለ ክርስቶስ ከፕ/ኢሳያስ ጋር አለወዳደረችም። እስዋ ያለችው ጀግና መሆኑን ገልጻ ስትጨርስ ያለለችው ላንተ ክርስቶስ ብቻ ነው የሚበልጥህ ነው ያለች እንጂ አለዋደደረችም። ጤንነትሽን እመኛለሁ። በሰላም ንሩልን። ቃሎችሼ እና ትምርትሽ ያረካሉ። ተባረኪ።🙏

    • @Ebenkostantinos
      @Ebenkostantinos 5 місяців тому +5

      እውነት ነው !!!! ማኪ ደግሞ ምናልባት ትግርኛ ቅቓንቓዋ ስላሆነ ትርጉም ላይ ሊሆን ይችላልንን

    • @etsegenetandeberhan1575
      @etsegenetandeberhan1575 5 місяців тому +4

      እውነት ነው ክርስቶስ ብቻ ይበልጥሃል ነው ያለችው

  • @christinamengis2721
    @christinamengis2721 5 місяців тому +2

    ማኪየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታቀርቢው ፕሮግራሞች እናመሰግናለን ተባረክልን❤❤❤❤

  • @userd76
    @userd76 5 місяців тому +4

    may.god.bless.you.sister.you.are.the.
    best.your.advice.is.blessing.may.the
    lord.bless.your.life.in.swizerland.blessed

  • @lydiagebrekristos5866
    @lydiagebrekristos5866 5 місяців тому +2

    Maki ተባርኪ❤🎉❤❤

  • @zewditeklesenbet8695
    @zewditeklesenbet8695 5 місяців тому +1

    ማኪየ የተናገርክሽው ትክክል ነሽ እግዛአቢሄር ትእግስት ይስጥተኝ❤❤❤

  • @abbie9082
    @abbie9082 5 місяців тому +4

    Maki... Today's video is amazing specifically the very last part and your comment. You just made my day. Thanks. Thanks. Love from Washington.

  • @rahelbeyene9505
    @rahelbeyene9505 5 місяців тому +3

    ማኪ ተባረኪ ❤❤❤

  • @sameraomer711
    @sameraomer711 5 місяців тому +3

    አንቺ.ክብር.የለሽ.ሴት.ነሽ.በጣም.ነዉየምንወድሽ.እባክሽ.እንደ.በላይ.እንዳትቀየሪ.በላይየኤርትራ.ህዝብ.በጣም.ነዉ.የሚወደዉ.ግን.እሱ.ተቀየረ.እኛሰዉ.ካመንነዉ.አንቀየርም.አንችም.እንደኛ.እድትሆኚ.ተስፈ.አደርጋለዉ..በላይ.ደሞ.እንደ.ድሮ.ሊመለስ.ተስፈ.እነርጋለን..ሰሚራ.እባላለሁ..ላገኝሽ.እፈልጋለሁ..በደንብ.ነወራለን

  • @berhanedesta9218
    @berhanedesta9218 5 місяців тому +3

    Hi Maki, I admire your programs and your analysis!

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 5 місяців тому +5

    ማኪ ቆንጆ ይሄ ቻናል አንቺ ነዉ የቀረሽ ብትይዠዉ ጥሩ ነበር በላይ ተንሸራረተወል እና አንቺ ሰትመጪ ብቻ ነዉ የምንከታተል በርቺ

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 5 місяців тому +4

    God bless you, sister. beautiful message. ❤🙏

  • @rustomgoitomhabtu1268
    @rustomgoitomhabtu1268 5 місяців тому +1

    ዋውውውውው ማኪ ጎይታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክሽ የሱስን ቅድምያ ሰጥተሽ ሃላም እኛን ለመግባባት የወሰድሽው ቆንጆ ሃሳብ ደስ ይላል ቀጥይበት የሁለቱ ኣገር ኣምባሳደር ብየሽሀለሁ

  • @berhanedesta9218
    @berhanedesta9218 5 місяців тому +2

    Thank U Maki ! U’re an amazing young lady! Very proud of u👍

  • @nebiatgebremariam8193
    @nebiatgebremariam8193 5 місяців тому +2

    I love listening to you, I hear always peace, you always speak
    about peace, Egiabher really kanchi yanegagernal. Thank you thank you 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 4 місяці тому

      Eritrean People She Is Trying To Brain Wash You She Is Ethiopian I Know Them Very Well

  • @danielkassaye3480
    @danielkassaye3480 5 місяців тому +2

    Thanks sister for your understanding and explanation keep it up

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 5 місяців тому +3

    ማኪ የኔ ጅግና እድሜና ጤና ይስጥት ❤❤❤❤❤ ቀጢይበት መልካም ስራ ነገ የሚከፍልህ ከዚ ወደ ሌላ አትሂጂ🙏💐🌻🇪🇷🇪🇹🙏💐🌻🇪🇹🇪🇷 አድ ግዜ ሰላም ፍቅር አለ ።ሰላም ፍቅር ትልቅ እረፍት ደሥታ አለው ቀጢይበት አደኛ ጅግና እህቴ

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai 5 місяців тому +2

    እንደ ክርስቶስ ማንም የለም🙏🏽❤ እና ማንም ኣይወዳደረውም🙏🏽❤

  • @حمدمد360
    @حمدمد360 5 місяців тому +24

    ሚኪ ታላቅ ምስጋና እና ክብር ይስጥሽ ፕሮግሚሽ በጣም ድስ የሚል ነው በጣም ድስ ይላል ክብር ላንቺ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jjcc7950
    @jjcc7950 5 місяців тому +4

    Maki,thank you beautiful,keep doing the good work,I like it and good to see you too. Congratulations.VIVA EE-AA.

  • @frewenygebreyesus4579
    @frewenygebreyesus4579 5 місяців тому +3

    Happy independence day for all the world Eritrean yohana 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 5 місяців тому +10

    it’s tru 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷viva esyas son of eritrean people.

  • @tesmehretab7092
    @tesmehretab7092 5 місяців тому

    Keep up the good work. God bless you. Peace in Eritrea and Ethiopia.

  • @memeereda9411
    @memeereda9411 5 місяців тому +4

    Tebareki Makdi haftey 🙏❤🇪🇷

  • @stighehanaghebreyesus1696
    @stighehanaghebreyesus1696 5 місяців тому +7

    ❤🎉❤እኛ ደጋፊዎች ሳይንሆን ቀጥታ ህዝባዊ ግንባር ኢና❤🎉❤
    ደጋፊ ዝባሃል ካል ዘጋ ምዝኸውን ኢዩ

  • @abrahamkidane8164
    @abrahamkidane8164 5 місяців тому +10

    Wud Ehtye Makda .my dear sister Makda God bless you. God bless Eritrea 🇪🇷 🙏 ❤️ God bless Ethiopia. God bless the world. Love you.

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 5 місяців тому +4

    ማኪቲ ቆንጆ እንዴት ሰነበትሽ
    ኣዎ ትክክል ነሽ ከእግዚኣብሄር ጋ እንኳን ባንዳፈር ጥሩ ነው እሱ የሰማይና የምድር ገጂ ኣምላኽ ነው ሰው ደሞ ሰው ነው እንኳን ከእግዚኣብሄር ይቅርና ከምድር ገጂዎች እንኳን ማወዳደር የለብንም ኣንተ ጀግና ነህ ብቻ በቂ ነበር
    ፕረሲደንቱ ራሱም እኮ እንዲህ ኣይነቱን ኣይደግፈውም ቢፈልግ ኖሮ ማ እንደ ኣፍሪካ መሪዎች ኣይኖርም ነበር ? ኣለባበሱ ኣኗኗሩ ቤቱ ልጆቹ ሚስቱ እንደ ማንም ነው ሚኖረው ኣንድ ግዜ ድሮ ጀርመን ላይ ኣንዱ ዘፋኝ መወደስ ሲጀምር ኣቁም ኣለው እንደዚህ ኣያስፈልግም ኣለው ኣቆመ።
    ግን ሴቶች በጣም ኢሞሽናል ነን ና ኣንዳንዴ ከደስታችን ብዛት የምንለው ኣናውቅም
    ይሄ ደሞ የድሮ በጣም የቆየ ነው
    ውይይ ፕሌይኑ ውስጥ ያሉ ሰዎች እንዴት እንዳስለቀሱኝ በተለይ ህጻኑ ይጨንቃል እንኳን እግዚኣብሄር ኣተረፋቸው እንኳን ውስጥ ሆነህ ለማየትም ይከብዳል አረ ጌታ እንኳን ህዝቡን ታደገ
    እውነትሽ ነው ለዚች ህይወት ነው ምንፍጨረጨረው ምናለ ለዚች ኣጭር ህይወት በሰላም ኣጣጥመናት ብንኖር
    ብቻ ጌታ ይርዳን ተባረኪ ማኪየ❤

    • @mahiadhanom9716
      @mahiadhanom9716 4 місяці тому

      Makiye welcome🌷🌷🌷🌷🌷"Ewedeshalehu" yemetaqerbiwen program dess belogn nw yemeketatelew

  • @Ebenkostantinos
    @Ebenkostantinos 5 місяців тому +2

    ኣሜንንንንን

  • @sarage09
    @sarage09 4 місяці тому

    I really admire you Makda may God keep blessing you to stand for peace in our region...

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 5 місяців тому +4

    God bless the host who mediates towards peace and love. Wisdom to leaders.

  • @sweetjuses5816
    @sweetjuses5816 5 місяців тому +3

    Thank you

  • @Ead77
    @Ead77 5 місяців тому +2

    Bless you Maki, you are a decent God-fearing person. Let's all pray to our God ✝️✝️✝️⚘️

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት 5 місяців тому +3

    እንወድሻለን እንጸሊ 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 5 місяців тому +3

    True . God is always with us ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 місяців тому +1

    ማክዳ ሓብተይ እህታችንበላይ መንገሻ ካደን ጠሊምና በኢትዮጵያ በኤርትራ ጥላቻ እየዘራ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mihretghebremedhien5728
    @mihretghebremedhien5728 5 місяців тому +13

    እግዝኣቢሄር ይባርክሽ ያክብርልን ደስ ብሎናል እንወድሻለን።❤❤❤

  • @TewodrosTesfay-hh6ny
    @TewodrosTesfay-hh6ny 5 місяців тому +2

    ማኪ በጣም ነው የማከብርሽ

  • @solietesfai3381
    @solietesfai3381 5 місяців тому +4

    Thank you Maki

  • @danielwoldemichael8377
    @danielwoldemichael8377 5 місяців тому +1

    Thank you my dear sister 🇪🇷❤️🙏🏽

  • @muellerzak1197
    @muellerzak1197 5 місяців тому +2

    Blessed Eritrea and Ethiopia best video I watched your channel

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 5 місяців тому +4

    ሚኪ ነብሮ ኣንቺ መችም ከሃቂ የማትሪቂ እውነተኛ የሰላም መልእክተኛ ነች።እስካሁን ትዝብቴ ባንቺ ላይ ከፍ ያለ ነው በዚህ ከቀጠልሺ ማለቴ ነው።
    ካንቺ ጋ ሲሰሩ የነበሩ እንኳ ሁላቸውን ተቀይረዋል።ኣንቺ ግን የማትቀየሪ እውነተኛ የኤርትሬ ህዝብ ወዳጅ ነሽ።
    ነገር ግን ያ ኤርትራዊት እህታችን ለፕረሲደን ኢሰያስ ከጌታ ኢየሱስ ኣቀራረበቹ የሚል ቅሬታ ኣቅርበሻል እውነትሽ እንኳ ብትሆኝ እርስዋ ከመጠን በላይ ፍቅርዋ ለመግለጥ ያክል ነች እንጂ ከክርስቶስ ጋር የሚመጣጠን ፉጡር የለምና ፍቅርዋ ከመጠን በላይ በማለፉ ኣእሞሮዋን ኣልተቆጣጠረችምና ከደስታዋ የተነሳ መሆንዋ ይህን መረዳት ኣለብሽ።
    ❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🙏🙏🙏❤!!!

  • @tsegino5553
    @tsegino5553 5 місяців тому +20

    ኦ መድሃኔ ኣለም ኣቦይ ከም ኣዋፍራና ኣታ ኣታትወና ድኣ ይኹን ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ምስ ወላዲቱ ድንግል 🙏🏻🇪🇷🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @segidleabghebremichael9377
    @segidleabghebremichael9377 5 місяців тому +1

    i am so pleased about what you are doing. You are trying to connect the Eritreans and the Ethiopian people and that is the most preferable choice for both people. So, please keep continue.

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 5 місяців тому +3

    ማኪየ አናከብርሻለን ዛሬም ነገም🙏 ግን አቶ በላይ አስታጊስልን 🙏 ክህደቱ ተቀብለናል ግን በዚሂ አኳሃን ኤርትራ ይክዳል ብየ እግዚአብሔር በሚያቀው አስቤ አላቅም እና እና እግዚአብሔር ይፍረድብህ 🙏 ማክየ ቆንጆ ኑሪልኝ እንወድሻለን 🌹🇪🇷

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 5 місяців тому

      yemeselehal Astewel Enjie ke 1945 -1967 gz
      -keziam DERG esk 1983 🐓---1989 gz Bademe TORNET
      2002 UN ferd Behuala be weyani (ETHIO ) NO War NO Peace ---- eske ABEYE
      -- Ahunm🎤🎷 -- 1de zerachen ande neew❔ /🎺1de red sea ❔/🎻1de ASEB ❔📺📻
      🔄 Telek agre nebern YELUHAL❓
      👉Belay🧦 ( hede ------ meta ) Mann TERAW ?
      Hulum ... SHIENFELA nachew 🪣Tatebew Never AYXEDUM‼
      HULUM Le YOU TUBE GENZB Neew :... OK
      Ebab Le Ebab yeteyayal --- kab Le kab ... New negeru
      ☀🌴🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪
      gena kenerebareb ena
      AWET NE HAFASCHE

  • @sofiaamanuel9970
    @sofiaamanuel9970 5 місяців тому +23

    Maki mother of peace.🇪🇷❤️🇪🇹

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 4 місяці тому

      Guys People Don't Be NAIVE She Is Working For Ethiopia NOT For Us Wake Up

  • @TheGhimiy1
    @TheGhimiy1 5 місяців тому +2

    Thnx Maki,

  • @habtomberhan1027
    @habtomberhan1027 5 місяців тому

    እህታችን ማኪ በጣም ኖው የሚወዳቹ፥እዝጋብሄር ይጠበቃቹ ፥

  • @azebtewolde822
    @azebtewolde822 5 місяців тому

    Tanks my sis God bless you all familys and my brother belye

  • @henokhiyabu9981
    @henokhiyabu9981 5 місяців тому +3

    But it was her Weyane who bought this weapon and had plans to use it to Eritrea but this question they don't want to answer.Thanks Makda as always.

  • @Ebenkostantinos
    @Ebenkostantinos 5 місяців тому +2

    Thank you Jesus Amen Hallelujah amazing Mercy

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 5 місяців тому +2

    my beautiful Maki great job Dear!!!! Maki you should train people I like you you know what you do....💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗.

  • @mehretwoldai9237
    @mehretwoldai9237 3 місяці тому

    ማኪ በጣም እንወድሽ አለን እናከብርሽ አለን በቃ የኤርትርያኖች ጠባይ እንደዚህ ነዉ ከወደደሽ ወደደሽ ሂወት ይከፍላል ግን እንደነ በላይ መንገሻ እንደነ ደሱ ካሃድዎች የበልበት ሳህን የምሰብሩ ክብር የላቸዉም ዓለምን ሙሉ ታዘባቸዉ እና ማኪየ አንቺ እንደነካሱ እንዳትቀየርብን እጸል አለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፊጣሪ 🙏🏽🇪🇷🙏🏽🇬🇭.።

  • @abrahamawet7245
    @abrahamawet7245 5 місяців тому +3

    ማኪ እህታችን በጣም ነኝ ምንውድሽ 🇪🇷🇪🇹👍

  • @bethame1
    @bethame1 5 місяців тому +7

    I don't know if it is oversight, but you should have started by congratulating the Eritrean people on their independence day.

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 4 місяці тому

      Thankyou Don't Forget She Is Ethiopian She Working On Behalf Of Her People We Have To Wake 👆 Up

  • @sweetjuses5816
    @sweetjuses5816 5 місяців тому +6

    Let's pray to God and love each other.

  • @FreweinikasahunFreweinikasahun
    @FreweinikasahunFreweinikasahun 5 місяців тому +2

    ኣንቺ ቀናና ደግነሽ ሁሊም ቀጥሊ❤በት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhenetTewelde
    @GhenetTewelde 5 місяців тому +3

    Selam maki ❤❤❤❤❤ wdwa ehtachen tebareki.

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 5 місяців тому +1

    Amen Tebarekilen ❤🙏

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 5 місяців тому +2

    Egzabher yibarksh zemensh Hulu ybarek endanchi yabzaln Egzabher Alemn ybarkln Ayzon yefeteren Amlak Aytewenm egna nen Aschegariwoch Egzabher yhunen Enamesegnalen.

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 5 місяців тому +10

    ማኪ እህቴ በላይ ወንድሜ ተባረኩ

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት 5 місяців тому +3

    ማኪና በላየ ። በጌታ ተባረኩ 🙏 🇪🇷🤝🇪🇹🙏

  • @Mesgana7
    @Mesgana7 5 місяців тому +1

    Kubur president Isaias Afeworkin shabian forever. Amlak selamn fkrin ab mengo Eritrean Ethiopian nzelealem yewrdelna.
    🙏🙏🙏💕💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️🕌🙏🙏💕💕💕
    Maki, Amlak ybarkki, Idmen tinan yhabki 💕💕💕🙏🙏🙏

  • @saraembaye8613
    @saraembaye8613 5 місяців тому +1

    Merhaba Maki ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ngusemogos5185
    @ngusemogos5185 5 місяців тому +2

    ኣነ ኣነ ኣነ ኤርትራዊ እየ ክብል እንከለኹ ዝስምዓኒ ሓበን።

  • @tbereket1380
    @tbereket1380 5 місяців тому +3

    Thanks skorina ena mesegnalen

  • @tashaelias6934
    @tashaelias6934 5 місяців тому +3

    You are amazing true Ethiopiawit you always bring peace positive energy.may the good lord bless you!!

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 5 місяців тому +2

    ኡፍ እንዴት ኣሳዛኝ ነው የኤርፕሌን ኣደጋ እዝግያብሄር ይማረን፡ እንኳን በሰላም ገቡ

  • @TeebeWoldemariam
    @TeebeWoldemariam 5 місяців тому +24

    ሚኪዬ ቆንጆ እንዳንቺ ያብዛልን የሰላም ንግሥት

    • @sengalbereket1063
      @sengalbereket1063 4 місяці тому

      Belaye mengesha endswa neber Eritreawean anmarem

  • @RuftaiLabiey
    @RuftaiLabiey 5 місяців тому +1

    Aeye desssssss kitblu, deki Erey hede libi ayni abaykumu yidefen!!!!!❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✅✅✅✅✅✅🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wedidenden
    @wedidenden 5 місяців тому

    Maku, you're simply brave, confident and righteous!!!

  • @zeynebabdu8556
    @zeynebabdu8556 5 місяців тому +3

    ጽብቅተይ እወድሽለሁ 🇪🇷😘😘😘

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes8873 5 місяців тому +4

    ማኪ ውድ ቆንጆ እህታችን በጣም እንወድሻለን። ስለሰላም ሰባኪነትሽ please ኣታቋርጪ።

  • @ghideyhaile1340
    @ghideyhaile1340 5 місяців тому +2

    Amen amen selam yamtalen ewnet messeley new 🙏 berchi tebareki

  • @angeln9985
    @angeln9985 5 місяців тому +2

    Maki you are gorgeous. One of a kind beautiful human being, I admire you.

  • @winnershome8651
    @winnershome8651 5 місяців тому +1

    I like your attitude maki.i hope that to see you preaching the word of God.

  • @joe-hab
    @joe-hab 5 місяців тому +1

    Maki,you have a beautiful heart,keep up the good work,God bless.

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 5 місяців тому +2

    God is good....Ethiopan Airlines...we ❤ u...

  • @solietesfai3381
    @solietesfai3381 5 місяців тому +4

    ኣሜን ማኪ

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት 5 місяців тому +3

    ማኪ የፍቅር እናቴ ነሽ 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @lion4as520
    @lion4as520 5 місяців тому +2

    You are honest person ever i seen in holes of my life Could be you are real Amhara Regime i hope so i hear when once Amhara believe you and loves you that's means forever God bless you for justice and standing for truth 🙏🙏

    • @ErIHageri
      @ErIHageri 4 місяці тому

      She Is Working For Ethiopian Not For Us

  • @dawitwk4271
    @dawitwk4271 5 місяців тому +4

    ደግሞ እንዴት ነው ምታምረው ብስመአብ

  • @michaelt2927
    @michaelt2927 5 місяців тому +1

    ሚኪ !!!! በጣም አመሰግንሻለሁ !!!

  • @Ebenkostantinos
    @Ebenkostantinos 5 місяців тому +1

    በችግራቹ የእግዝአብሄር ስም ጥሩ ይላል እግዝኣብሄር

  • @berhanedesta9218
    @berhanedesta9218 5 місяців тому +2

    You also have excellent and wonderfull personality 👍

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 5 місяців тому +2

    Makiye Berchi Egiziabher Yebarkisch 🙏🙏🙏

  • @elsaberhane435
    @elsaberhane435 5 місяців тому +1

    Tebareki 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asmarah3174
    @asmarah3174 5 місяців тому

    ኅዝቡ ድነዋል፡ ተመስገን ጌታ ክብር ላንተ
    ጌታ ሆይ፡ ስከ ልጆችህ ህዝብህን ማርከውን
    ክብር ላንተ! ሃሌሉያ!

  • @genetyohanes7935
    @genetyohanes7935 5 місяців тому +2

    God bless you Esu Gigna.

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 5 місяців тому +2

    ስላምን ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ ሚኪየ!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaymehretab6143
    @senaymehretab6143 5 місяців тому +11

    መኪ ቆንጆ እግዝአብሄር ጤና እና ዕድመሽን ያርዝመው

  • @sabatemanumesgina378
    @sabatemanumesgina378 5 місяців тому +2

    Makiye ❤selmih yibzaw igzabher 🙏 hulo gize selam lanchi 💯💯💯💯💯🙏

  • @dh4343
    @dh4343 5 місяців тому +2

    ኣሜን ማኪየ ኣሜን💕🙏💕🇪🇷🤝🇪🇹🌿🌹

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 5 місяців тому +1

    🎉🎉🎉Thanks so much my best sister 😘 👸🏽💎👑💯GBU 🙏🏻keep going ✌️