የዛሬ ውሎ ! የዶሮ በድፎ ዳቦ ፍርፍር |የፀጉር ቅቤ በቀላሉ አወጣሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 кві 2022

КОМЕНТАРІ • 113

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +6

    ማሚዬ በጣም ቆንጆ ቅቤ ነው የኔ እናት የዶሮ እና የዳቦውም ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኪዳነምህረት ሁሌም ካንችም ከምይወጃቸውም ጋር ትሁን 👏

  • @bizuneshatlaw8804
    @bizuneshatlaw8804 2 роки тому +4

    ዋውው በጣም አሪፍ ነው ቀረብ አድርገሽ ብታሳይን ወተቱን አሪፍ ነበር🥰

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 роки тому +5

    በጣም ያስቀናል ሁሉም ነገር። በተለይ ቅቤው ከቤት ንፁህ መሆኑ❤❤❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 роки тому +9

    ወ/ሮ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ ሁሉ ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @appleh9839
    @appleh9839 2 роки тому +3

    መታደል ነው ከእናት ጋር አብሮ መኖር እንዲህ አስለምዳቺሁ ስትመለስ እኛንም ይደብረናል

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 роки тому +3

    እጅግዬ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ሜሊ ቆንጆ በጣም አይን አፋር ሆንሽ

  • @rockysadventures4894
    @rockysadventures4894 2 роки тому +1

    Lovely family

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 роки тому

    Wow it’s looks beautiful 🌺🌺🌺🌺

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 роки тому +1

    Mamy በጣም ጎበዥ ኖት ካለው ግዜ ጋር አብረው መሄድ እሚችሉ እጅግ ዘመናዊ እናት ቀናሁባቹ ታደልሰሻል ቃልዮ

  • @natsnetdaniel216
    @natsnetdaniel216 2 роки тому

    God blessed you more and more 😘😘

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 2 роки тому

    Wow it’s looks beautiful

  • @tadessemasresha1349
    @tadessemasresha1349 Рік тому

    ታድለሽ አናት ስላለሽ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +1

    እሰይ ተባረኪ እናትሽን እራስ አረግሻት!!

  • @eyerusalemhadgu948
    @eyerusalemhadgu948 2 роки тому +1

    Mamey FETARI YEBAREK BETESEBUN AMEN MAMIYE YE WETET KARETONUN LETEFULEN

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 Рік тому

    So lovely you are God bless you

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 2 роки тому +4

    አሜን ስታምሮ እግዚአብሔር ይባራካችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 роки тому +1

    ማምዬ ሜሉ እንኩዋን ደህና መጣችሁ እንኩዋን ለዳግማ ትንሳኤው አደረሳችሁ የቅቤው ነገር አቀባቡ አቀላለጡ ቅቤ የማይወድን ሰው ሁሉ ነው የሚያስቀናው ሌላም ዶሮ በዳቦ ፍርፍር አሪፍ ሞያ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለታችሁም ትመሰገናላችሁ

  • @konjolove3954

    ማሻአላህ❤❤❤ደስትላላችሁ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 роки тому +8

    እኛም እንወዳችሗለን💗

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 роки тому +1

    I love you mother melu ejish yebarek