የሐጅ ረቂቅ ጥበብና ምስጢራት ክፍል 1 || ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር_ቲቪ ||MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @nuraworku5101
    @nuraworku5101 2 роки тому +1

    ዋአለይኩምሠላም የኛ ድምቀቶች ኡስታዞቻችን አላህ ይወፍቃችሁ

  • @sabriyoutube8381
    @sabriyoutube8381 2 роки тому +15

    ይሄ ፕሮግራም በየሳምንቱ ይቀጥል የምትሉ 👍👍👍🥰🥰

  • @yamrotbezabh7373
    @yamrotbezabh7373 2 роки тому +25

    አቤት ግርማ ሞገስ ማሽአላ ሚምበሮች ኑር ናችሁ ወላሂ ደሞ ከ በድርና ከያሲኔጋ ማሽአላ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 роки тому +2

    We love u habibuna Allah yitebqachu yitebqen inshaallah yarab ameeeen

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 2 роки тому +1

    Walikum selam werahmet welahi weberekathu ahelen ustazoche allah ytebqln

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +3

    ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ

  • @halimakewy8108
    @halimakewy8108 2 роки тому +2

    Eidkum mubark ya umet mohamed s. a.w

  • @mekusuleiman4780
    @mekusuleiman4780 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ኑሩን አላ ኑር ሁስታዞቻችን እዲ ስላየናቹው ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃቹው ደስ የሚል አቀራረብ ሜንበሮች በርቱልን አላህ በምሰሩት ስራ ምዳውን በሁለቱም ሀገር ይክፈላቹው እንህብኩም ሊላሂ ተአላ 💕💕💕💕💕💕💕💕
    ሁስታዜ ልክ ነህ ሀጅን ተመኝቶ ሁሉነገር ተሳካልኝ ብሎ ዛሬ ነገ በቤቱ ቆሜ ብላ ያሰበች ልብ በኛው ተቃም ድክመት አትሄድም መባል በጣም ከባድ የልብ ስብራት ነው ይህ ስሜት እኔም በዘድሮ ሀጅ አይቸዋለው ቢሆንም ከዚህ ሁሉ ጋርም የአላህ ውሳኔ ለኛ መልካም ነው ስለዚህ ውሳኔውን መውደድ እራሱ የልብ ሰላም ነው እና ወስኔውን ወደድን ልባችንም ሰላም አገኝ ኢንሻ አላህ በዘድሮ ሀጅ ሀጅ ለማድረግ አስበው ሀዚኖ የተመለሰን ሁሉ ኢላሂ በተሻለ እሱ በመረጠልን ሀያትን ሰቶ መርጦ በቤቱ ዳግም እዲያቆመን እንለምነዋለን 💕ኢነሁ ቃዲሩን አላ ኩል ሸይን 💕።

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +4

    አህሌን👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
    👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
    👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
    ✅መልሥ✅✅✅
    1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ኩሊአም ወኢንቱም ቢኸይ ሚንበሮችና ኡስታዞቼ ኢድ ሙባረክ አለይኩም ማሻአላህ ተባረከላህ ግርማ ሞገሳችሁ ስታምሩ የኔ ጀግኖች

  • @halimakewy8108
    @halimakewy8108 2 роки тому +1

    Mashallah allah yetbkachu

  • @ghffggghgfg4710
    @ghffggghgfg4710 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ዙዙነኝከመዳምኩሽና

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ውበት ሲለካ ኢስላም ነውለካ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ያሲን ኑር ና በድሬ ሁሴን የልቤ ብረሀን ናችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፕሮግራም በጣም ዴስ የሚል መድረክ ነው አላህ ያበርታችሁ ሁ/መ❤️❤️❤️በርቱ

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ እናንተ የኢ/ያ ፈርጦች አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @bestfbest8492
    @bestfbest8492 2 роки тому +1

    Allah ytebikachihu

  • @Fayajimma
    @Fayajimma 2 роки тому +1

    Allahuma yaa muqaalib alquluub sabit qalbii ala dinikah

  • @sayadasayada1772
    @sayadasayada1772 2 роки тому +1

    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @setraakmel8551
    @setraakmel8551 2 роки тому +1

    Maschalla ya allha nur fesobachuaal

  • @kedjaahmed7949
    @kedjaahmed7949 2 роки тому +1

    መሻላ ስታምሩ እረጂም እድሜ ከጤናገር ይስጣቹህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 роки тому +1

    Mashallhe jazakalahyer

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 роки тому +1

    ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 роки тому +1

    አቤት አቤት ግርማ ሞገሳችሁ ልዩ ነዉ ማሻአላህ አላህ ያሀፍዝኩም

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq 2 роки тому +1

    ማሻላህ ዉበት በኢስላም

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላህ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +4

    ማሽ አለህ አህሌን አህሌን ውዶቸችን ♥
    ሱብህን አለህ እኛንም አለህ በእድሜያችን አዴ ኡንኳን ይውፍቀን ያርብ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰንን
    አላህየንፁሀን ምት ደም በቃ በልንን ያረብሀገርችንን ሰላምሸ ናፈቀንንን ያረብ መጨረሻው ምን ይሆንን የአላህ ያረብ

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 роки тому +1

    ኢንዳ፡ኢናንቴ፡አይናት፡ምድኢያ፡ለኡማ፡የሣፋሊጋል፡፡በርቱ፡፡አላሃ፡ይጣብቃቹ፡

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱ ወላሂ ወበረካትሁ ሁላቺሁንም ለአላህ ብየ እወዳቺሆለሁ እኳን አብሮ አደረሰን አላህ ለወደፊቱም አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ አላህ ያገራቺነንም ሰላም ይመልስልን ያረብ

  • @kedjaahmed7949
    @kedjaahmed7949 2 роки тому +1

    አሚን አሚን

  • @webneye466
    @webneye466 2 роки тому +1

    መሽአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @fatmah1115
    @fatmah1115 2 роки тому +2

    አለህ ይጣብቃቹህ አለህ ይጣብቃቹህ

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ

  • @ፋጡማአብዱ-ከ6ሐ
    @ፋጡማአብዱ-ከ6ሐ 2 роки тому +2

    አልሃምዱሊላህ

  • @hananahmed3251
    @hananahmed3251 2 роки тому

    Mashaallah Allah yetbkachu ustazuna

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ኡንኮን አብሩ አደራሰን ቀስመችን ተሰብሮም ልበችን ተሞም የላሰው ምንይሆናል አላህ በቀቹ ይበላን

  • @semiraabdu6675
    @semiraabdu6675 2 роки тому +1

    ማሽኣላህ ኣላህ ይጠበቃቹዉ ወንድሜቼ።ኣሚን እንሻኣላህ

  • @ሀናንሚድያ
    @ሀናንሚድያ 2 роки тому +1

    ማሻላህ አቤት ውበት እና ግርማሞገስ ታምራላቹ ብርቅዬ ኡስታዞቻችን

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa Рік тому

    Masha Allah

  • @mohammdedrashid673
    @mohammdedrashid673 2 роки тому +1

    አሰላም ዋላይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ኡስተዓዞቸችንን አላህ ይጠብቅልን ለእስልምና እምነት ተከተዮች እድ ሙበርክ

  • @ትዝየቢኒ58
    @ትዝየቢኒ58 2 роки тому +2

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረከቱሁ

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅልን ❤

  • @sitinamohamed5069
    @sitinamohamed5069 2 роки тому +1

    ውዶቻችን አላህ ይጠብቃቹ ያተብ

  • @alsiltetube
    @alsiltetube 2 роки тому +1

    አህለን
    ኡከን አብሮ ደረሰን😍😍😍🕌🕋🕌🕋😊😊😊

  • @Ahmed-ss1zv
    @Ahmed-ss1zv 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ

  • @zahrashamil9889
    @zahrashamil9889 2 роки тому +1

    Mashallah

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 роки тому +6

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለሂ ወበራከቱ ውድ የጋሬ ልጆች እንከን ለአራፈ በአል በሰለም አዳራሰቹ ሀጋራችንን አለህ ሰለም የርግልን እንዳኔ በማዳም ቤት ለምታሰልፉ ሁለ አይዘቹ አለህ ለማጪው ለሀጋራቹ የብቃቹ የብቃን ማልከሙን ሁሉ ታማኜሁለቹ ዘሬ አልፎልኝ አንዳኛ ኮማች ሆንኩኝ 👌👌👌👌👌

    • @ሮዚነኝወለየዋ
      @ሮዚነኝወለየዋ 2 роки тому +1

      ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁእንኮንአብሮአደረሰንማማዬ ኢሻአላህያረብ

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 роки тому +2

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @seadaseada9213
    @seadaseada9213 2 роки тому +1

    ወአለኩም ሠላም

  • @hchhxhcfjcjvc3549
    @hchhxhcfjcjvc3549 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ሚንበሩች ❤❤

  • @rd895
    @rd895 2 роки тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይብቃችሁ

  • @ethio5571
    @ethio5571 2 роки тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +1

    አሠላም አሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ውዶ እንኳን የኢዳል አመተ ሒጅራ እንኳንአደረሣችሁ

  • @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
    @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ 2 роки тому +1

    ዋአለይኩሙ ሠላም ወራሕመቱሏሕ
    ተቀበል አሏሕ ሚና ወሚንኩም

  • @momdad6003
    @momdad6003 2 роки тому +1

    ዛሬ እየጠበቅናቹነው

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 роки тому +1

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ ተናገር

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому

    ሁሤን ማሚ አላሕ ይካድማችሁ ስነ -ስርኣት አላች መሸአላሕ

  • @zahrashamil9889
    @zahrashamil9889 2 роки тому +1

    As ak wr wb

  • @ሰአዳሳኒ
    @ሰአዳሳኒ 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከን አላህ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 роки тому

    ሚበሮች ኡከን አደረሰቹ

  • @han3975
    @han3975 2 роки тому +2

    🕌🕋🕌🕋

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
    አህለን ምርጦች እንኳን አብሩ አደርሰን
    ሁለት ተወዳጂ😘🌹

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 роки тому +1

    ትጥቅመያዝ ቀርቶ ትጥቅምንእደሆነራሱ አያቁትም ብቻ አላህ የጃቸውን ይስጥልን

  • @semiraaman5552
    @semiraaman5552 2 роки тому +1

    ቆይ መሀመድና ሁሴን በድርንና ያሲኔን በሰማንበት እንዴት ልንሰማቹ ነው

  • @ዜድእሙዘከርያ
    @ዜድእሙዘከርያ 2 роки тому +1

    እካን አብሩአደረሥን

  • @ibnuhasen4796
    @ibnuhasen4796 2 роки тому +1

    ወንድሜ ኡስታዝ በድሩ አንድ ማስተካከያ
    In 1963, Dr. Martin Luther King said: “Injustice anywhere is a threat to justice everywhere.
    Not Malcom X

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 роки тому +1

    በአመት አመቱ የዲርሰን

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому +1

    ወአለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ መልካም በአል

  • @zeynabzeynab3086
    @zeynabzeynab3086 2 роки тому +1

    ❤❤👌👌👍👍😍😍💞

  • @ቅኝትሚዲያ
    @ቅኝትሚዲያ 2 роки тому +2

    አሏህ ሆይ
    በእዚህ በተከበረው የአረፋ ቀን የታመሙት የሚድኑበት ያዘኑት የተከፉት የሚደሰቱበት ያጣ የሚያገኝበት የታመመ የሚድንበት የሞቱት የሚማሩበት ሀገር ውስጥም ሀገር ውጭም ላለው ወገኔ የሰላም አየር የሚነፍስበት በዳዮች የብትርህን ሀይል የሚያዩበት ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ትዳር ለሚፈልግ መልካም ትዳር ከመልካም ልጆች ጋር የምትሰጥበት ቀን አድርግልን ያረበብ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ መረጃ ያገኙበታል👆👆👆👆

  • @samurtyfqir9177
    @samurtyfqir9177 2 роки тому +1

    አቤት ሙሴሊሞችየት ሂዳችሁነዉ ግን ቤቱ ባዶየሆነዉ እረኑ ወደቤታችንኑ