የሐጅ ረቂቅ ጥበብና ምስጢራት ክፍል 3 || ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር_ቲቪ ||MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 139

  • @halemahassen7463
    @halemahassen7463 2 роки тому +1

    ሰወዳቸው ንግግራቸውን በጭራሽ አልጠግበውም አላህ እረጅም እድሜ ይሳችሁ❣️❣️❣️❣️❣️❤❤❤❤❤❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ያሰላም ሁለት ውብ የኢስላም አባቶች/መሪዎች አንድየ ይጠብቃችሁ እድሜችሁ ይርዝም !።

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 6 місяців тому

      Masallah masallah masallah masallah Allah gve to you Longer Life

  • @fetethiopia4710
    @fetethiopia4710 2 роки тому +13

    የምወዳቹ ኡስታዙቻችን እኳን አድላይ መጣቹ አየኾችው አላህ ይጠብቃቹ

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 2 роки тому +6

    የሚገርም የፕሮግራም መሪነት፤ዐኡስታዜ እንዴት እንደምታምሩ ልነግርህ አልችልም።እናንተ የኛ ኮከቦች አላህ ረጅሙን ዕድሜ ከአፍያ ጋር የድልልን።

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +20

    ኧረ በጣም ምርጥ ነበር እንዲቀጥሉ እንጠይቃለን ይደገም ሲያልቅ ደነገጥኩኝ ያረብ ሣላስበው ነበር

  • @habibasauid7756
    @habibasauid7756 2 роки тому +6

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር በዘመኔ ለኔ ከአለም ምርት ሰወች በዘሠኔ ምርት ኡስታዞች አብሶ አብኪ ተጨምሮበት ቢሆኖ አላህ ይተብካችሁ

  • @didy898
    @didy898 2 роки тому +17

    ኡዝታዜ ስላየዉህድስብሎኛ ወላሂ ስትጠፋ ትናፍቀናለህ ምናለ እንደ ኡዝታዛችን በድሩ በየሣምንቱ ብትመጣልን ።ያረብ አላህ በጀነት ይሠብሥበንያረብ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 роки тому +1

    ኡዝታዞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @seidatube419
    @seidatube419 2 роки тому +3

    አላህ ይጠብቃቹህ ኡስታዞቻችን አቡኪ ቢኖር ያሰላም

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +9

    ያረብ ያጀመኣ ዱቃ አርጉልኝ ግራ ገብቶኛል አላሕ ይፈርጂሽ በሉኝ🤲🤲🤲

  • @ss381
    @ss381 2 роки тому +7

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم امين يارب العالمين الله يحفزك 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @alfaakootube7199
    @alfaakootube7199 2 роки тому +3

    I love you ustaz badru husen wudidididi shehim

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Рік тому

    ኡስታዝ እንቁ ናችሁ ለኢትዮጲያ ሙስሊም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @firstladysumyah7053
    @firstladysumyah7053 2 роки тому

    ሳታዩት እንዳታልፍውት ዐጃኢብ የሆነ ፕሮግራም ነው ምንጠቀምበት ያርገን ኢድ ሙባረክ ኩሉአም አንቱም ቢሀይር!!!!!

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 роки тому +1

    صلي الله عليه وسلم❤

  • @ሶፊቲዩብ
    @ሶፊቲዩብ 2 роки тому +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡሰታዞቼ

  • @abduselamendris8734
    @abduselamendris8734 2 роки тому

    ያረቢ ጥፍጥና እድሚያችሁን አላህ ያሰረዝምልን ይሄን ቀልብ የሚያረጥብ አንደበት ደጋግሙልን

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 роки тому

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ያቆያችሁ ኡስታዞቻችን አሜን አሜን ያርብ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆች የት ናችሁ
    ተናፍቀሃል ያሲኔ ጣፋጭ ዳእዋክ ናፍቆናል 💘አህለን
    ወሰህለን

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 2 роки тому

    እንዴት ብዬ ራሱ ኮሜንት ልስጥ ሱብሃነከ ረቢ ሌላ አለም ውስጥ ከተታችሁን እኮ የኛ ከዋክብቶች ሁሌም ስሰማችሁ አዲስ ናችሁ ለኔ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ብቅ በሉልን ታስፈልገናላችሁ

  • @nuraworku5101
    @nuraworku5101 2 роки тому +1

    ኡህ እዴት እደምወዳችሁ ኑሩልን ማሻ አላህ ውበታችሁ ንግግራችሁ ምክራች ሁሉ ነገራችሁ ያማረ 😍😍😍😍😍😍❤

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 2 роки тому +1

    I am so happy because of seeing 👀 austaz yasin

  • @jemalmohammed1041
    @jemalmohammed1041 2 роки тому

    አላህ እዲሜ ጤና ይስጣችሁ ።አላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zemzemze2015
    @zemzemze2015 2 роки тому +2

    አላሁመ ሰሊወሰልም አለነብይና ወሀቢበና ሙሀመድ ፈዳክ አቢዋ ኡሚ ወነብሲ ያሀቢቢ ያረሱልሊላህ : ኡስታዞቻችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣች ያረብ በጣም አክብራችሁ አለሁ ለአላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ እናተ ማለት የእስላም ፈርጦች ናችሁ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነበር በየሳምንቱ ቀጥሉ ቆንጆ ትምህርት ነው ጀዛኩም አሏህ ኽይር ኡስታዞቻችን

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 роки тому

    Masha Allah Tabarakallah
    Ustazoch jzk
    May Allah
    Protect you and your family

  • @zainabdawd999
    @zainabdawd999 2 роки тому

    ኡስታዞቸ ወላሂ እባየንመቆጣጠር አቃተኝ ምንም ነገርየማይቀይራችሁ ፅድትያላችሁ የአላህባሪያወች አላህይጠብቃችሁ ያረበልአለሚን

  • @zeharamohamed4341
    @zeharamohamed4341 2 роки тому +1

    ያአላህእዝነት እናሠላም በሁሉምሙሥሊሞችላይሁን ውድኡሥታዝያሢኑሩአደበተርቱ ውድኡሥታዝ በድሩሁሤን

  • @saldinetube4261
    @saldinetube4261 2 роки тому

    ማሻአላህ ዘመን ተሻገር ፕሮግራም ነበር ጀዘከለኩም ከይር

  • @temrmuhemed2604
    @temrmuhemed2604 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅልን ውድ ኡስታዞቻችን

  • @yamrotbezabh7373
    @yamrotbezabh7373 2 роки тому +1

    ኡስታዞቼ የአይኖቼ ብሌን ናችሁ ወላሂ ቀጥሉበት

  • @uuu8917
    @uuu8917 2 роки тому

    ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zenulabidin2869
    @zenulabidin2869 2 роки тому +2

    ኡስታዞቼ አላህ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @jumaisrael7521
    @jumaisrael7521 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ተባረከ ራህማን አላህ ያቆችሁ

  • @mubarke1617
    @mubarke1617 2 роки тому +1

    ጄዛአኩሙላህ ካይሬን

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 2 роки тому +2

    ماشاءالله تبارك الله

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 2 роки тому +9

    First-time I'm listening in the full khutba how beautiful this massage is enough for someone who has a heart!!! love you ya Habibi yaresulellah

  • @asiaademadem2616
    @asiaademadem2616 2 роки тому +2

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @muslimtube3148
    @muslimtube3148 2 роки тому +2

    نسأل الله عز وجل أن ينفعنا بي سيرة رسول الله صلى الله عليه وسلم
    الله يحفظكم اخواني

  • @eg8948
    @eg8948 2 роки тому

    Ma Shaa Allah!!
    Jzkum Allah Khairen!

  • @askask9433
    @askask9433 2 роки тому

    የአላህ ጥበቃ አይለያቺሁ
    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 роки тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኽይር አላህ ሰጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ በስስት ነው ያየሁት 😍💜

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም አህለንን ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ያረብ (ሰ ዐ ው)

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому

    አህሌን የአላህ አቤት ግርማ ማሻ አላህ ሁለት ድንቆች አላህ ይጨምርላቹ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 2 роки тому

    Jezakum Allah kheyran Allahum ameen yarabel alamin

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 роки тому

    መአላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ በረቱው የምንወዳቹሁ የሙሰሊም ባለውለታ ሁስታዞቻቸን አላህ ያህሚኩም እናተኮ ለደአዋ ሰትቀረቡ ከደአዋው ባሾገረ ወድማማችነታቹሁ ትልቅ ትምረት ነው አላህ ይፋታህ አለይኩም ለአፋ በአል እኮን አደረሳቹሁ አማና እዳጠፋው አዳዴ ብቅ በሉው

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 роки тому

    የኛ ኮኮቦቺ አላህ ይቀበላቺሁ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @samerisameri9608
    @samerisameri9608 2 роки тому

    ማሻአላ ዉድ ዉስታዞች አላህ ይጠብከጨቃቸዉ በነገራችን ላይ ሙሉ ቀይ መልበስ ሀራም መሇኑን ከላቅም ነበርግን ጥሎብኝቀይ ነገር አሎድም

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 2 роки тому

    ወላሂ ምነው ባላለቀ ፕሮግራማችሁ በጣም ነው ምንወዳችሁ 💕💕ፊዳካ ይሀቢቢይ ያረሱለላህ ❤️ወላሂ ምንም አይጠገብም ታሪካቸው
    ውነት ነው አንጠፋም ኡስታዛችን አላህ ይጠብቀናል ኢንሻአላህ ❤️❤️💕💕🕋

  • @aminabultuma1787
    @aminabultuma1787 2 роки тому

    MASHA ALLHA
    MASHA ALLHA
    MASHA ALLHA

  • @ነፊሳይመርወሎየዋ
    @ነፊሳይመርወሎየዋ 2 роки тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 2 роки тому

    Masha Allah wealeykum selam werahematillah webarakatu ahelan bekum ya ekhewani

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 2 роки тому

    አላሁመ ወሠኢ አላ ሠይድና ሙሀመድ ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 2 роки тому +1

    ማሻዓሏህ አህለል ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱለሏሁ አይሂ ወሰለም አሏህ ሰላም ያድርገን ያረብ በላን አሳልን እረ ምን ይሻለናል ሰላምን የምንሰማበት ቀን ናፈቀን በጭቀት ነጭ ጸጉረ አበቀልኩ አላህ በቃ ይበለን

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @faizayasin1287
    @faizayasin1287 2 роки тому

    As wr wb endet nachuh yega fertoche setamru mashallah nurulen jezakum Allahu ker

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yoursalemandebrhan2049
    @yoursalemandebrhan2049 8 місяців тому

    ❤❤ኡስታዞቼ አላህ ይጣዊል ኡምራኩም❤❤❤❤❤

  • @tueb3663
    @tueb3663 2 роки тому

    ማሻአላህ ሁለቱም ምርጥ መምህር ናቸዉ

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 роки тому

    ኡስታዞቻችም As wr wb
    እኔ ለኡስታዝ ያሲን ጥያቄ አለኝ ኡስታዜ አንተ እንዳልከው ሰው ክብሩን አዋርደው የሚሳደቡ
    ብዙ ሰዎች እንዳሉ እረዳለሁ እንደኔ ግን እነኚህ ሰዎች ሁለት አይነት ሰዎች ናቸው እላለው
    አንደኛው በአንተ ኡስታዛችን የሚቀኑብህ ድምጽህ እራሱ የሚያርዳቸው ከመነሻውም አንተንና የሌሎችም ኡስታዞቻችን ጠላት የሆኑ አሉ
    ሁለተኛው ግን አንተን ከራሱ ነብስ አብልጦ የሚወድህና የሚሳሱልህ እንዳሉና እንዚህም ሰዎች ትችት እያቀረቡብህ መሆኑን እንድትረዳ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ኡስታዜ ይሄ አንተ አብረኽው የምትሰራው የማፊያ ቡድን እስልምናን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳ በማር የተቀባ መርዝ መሆኑን በብዙ ምሳሌዎች ማንሳት ይቻላል
    ለምሳሌ ይህ ብልጽግና የሚሉት የማፊያ ቡድን ከመጣ ጀምሮ የሙስሊሙ መከራ መብዛቱን ከአንተ በላይ የሚረዳ አለ ብዬ አላስብም
    እስቴ ላይ እንደዛ ሆን ተብሎ መስጊድ ሲያስቃጥል ሞጣ ላይ እንደዛ መስጊድ አቃጥለው ሲጨፍሩ እያየ ምንም እርምጃ ያልወሰደ ጎንደር ላይ ሙስሊሙ በማንነቱ እየተመረጠ ሲጨፈጨፍ ችግኝ የሚተክል በኢድናችን በደስታችን ቀን አስለቃሽ ጪስ ሴቶች ላይ ተኩሶ እንደው ያሰበውን ያክል ሙስሊሙ ለጥፋት አልመች አለው እንጂ
    የራሱን ሰዎች መርጦ አዘጋጅቶ የመንግስት የሆነን ንብረት ህንጻዎች እንዲደቁ የሚያደርግ ከዚህ ተራ ዱርዬ መንግስት የባሰ ምን አለ??
    ሌላው የጎንደሩ ሀዘናችን ሳይበርድ ወለጋ ላይ እንደዛ ሙስሊሞች በማንነታቸው ተመርጠው ህጻናትና እናቶች ደማቸው እንደጎርፍ ሲፈስ ስታይ ኡስታዜ ምን ተሰማህ ??
    አንተኮ ያስተማርከን መጥፎ ነገር የሚሰራን ሰው ስታይ ከቻልክ በእጅህ ተከላከል ካልሆነም በልብህ መጥፎ ድርጊቱን ጥላው በመጥፎ ስራው እንዳንተባበር መክረኽናል አንተ ደግሞ ከነዚህ አይነት ሰዎች ጋር እየሰራህ ነው ታዲያ የአንተ ወዳጆችና የአንተ ተከታዮች ባይጠሉህም ትንሽ ቀልባችን ተነክቷልና በዚህና በሌሎችም ጉዳይ ላይ እንደበፊቱ ፊትለፊት ስላላየንህ ነው ከላይ እንደጠቀስኩት ሁለት አይነት ሰዎች ናቸው የሚተቹህ የሚወዱህና የሚያከብሩህ እንዲሁም ከድሮም የሚጠሉህ ሰዎች ናቸው
    አሁን ከድሮም የሚጠሉህን እንተዋቸው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ወይም ያስተካክላቸው ብለን እንዝለላቸውና ወደሚወዱህና ወደሚያከብሩህ ቀላል የማይባሉ ተከታዮችህ በ positive እየተቹህ ነውና የኔም የነሱም ጥያቄ ኡስታዜ ከዚህ ገዳይ የማፊያ ቡድን ጋር መስራት ጥሩ ነው ትላለህ ወይስ ምናልባም እኛ ያልተረዳንህ አንተና አላህ ብቻ የምታውቁት ነገር ይኖር ይሆን የብዙዎች ጥያቄ ነው ?????

  • @عبداللهالعتيبي-خ6ص5ج

    Webochachin Rebana Yahifazakum

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 роки тому +1

    ጣፍጪ የሆነ ድአዋ😍😍😍😍😍

  • @nuna8521
    @nuna8521 2 роки тому

    beallah abuki ena ahmedinnm chemrachu program azegaju....BEALLAH

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጥሉበተ

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህየጠብቃቹ ያረብ

  • @mohammedabdela7138
    @mohammedabdela7138 2 роки тому

    Mash Allah rabbiin all isiin hafudhu isiiniif hadaabaluu.

  • @ss381
    @ss381 2 роки тому +2

    اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم امين

  • @zamzammohamed6146
    @zamzammohamed6146 2 роки тому

    በጣም ናፍቀውናል

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 2 роки тому

    جزاك الله خير

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 2 роки тому

    Yes we need austaz yasin in week

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 2 роки тому +1

    thank you so much. may Allah protection be with you and your family 🤲🤲🤲

  • @utdg3541
    @utdg3541 2 роки тому

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን

  • @emukedija5170
    @emukedija5170 2 роки тому

    jezKeallah hyir aellah yitebkachihu

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 роки тому

    Jazakalahyer

  • @ss381
    @ss381 2 роки тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته يرب يا الله فرج همي ويسر أمري وارحم ضعفي وقلة حيلتي ورزق من حصو ليح ةسب يرب يا الله

  • @مريم.حسين-م8ل
    @مريم.حسين-م8ل 2 роки тому

    ማሻአላህ. አላህይጠብቃችሁ. ኡሰታዞች

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 2 роки тому

    አላህ ይጥብቃችህ ያርብ ላአህ ብየ እውዳችኃለሁ

  • @lubabalubaba6368
    @lubabalubaba6368 2 роки тому

    ሡባሀን አላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሰለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @kedohusen4853
    @kedohusen4853 2 роки тому

    Masha allah allah yetbichu

  • @samerisameri9608
    @samerisameri9608 2 роки тому

    አሚን አሚን

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 2 роки тому

    ማሻ አላህ ስወደችሁ

  • @جمالالبورني-ض5س
    @جمالالبورني-ض5س 2 роки тому

    ያሰላም

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 роки тому

    ይሄን የመሰለ ትምርት like ሳታደርጉ አይታችሁ የምታልፉግን ❤❤❤

  • @yesewneger7519
    @yesewneger7519 2 роки тому

    Welahi betam mesati hule bezi melk yikreb 😍😍😍😍😍😍😍

  • @AishRoba
    @AishRoba 9 місяців тому

    Jzakmullh kyrn

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary3536 2 роки тому

    Alehi afedalu selatu weselam

  • @user-uz4ir7qx7u
    @user-uz4ir7qx7u 2 роки тому +1

    احلان يحبيبه جزخم الله خيرن وجز

  • @dyli3349
    @dyli3349 2 роки тому

    አልሃምዱሊላህ አላንማቱል እስላም

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة وبركاته أفضل الصلاة والسلام اللهم امين يا رب العالمين ماشاء الله تبارك الله الحمدالله ❤️❤️🌹🌹🌹❤️🌹🌹🌹

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 10 місяців тому

    ❤❤መሸ አለ ❤❤ ❤❤ አለሀ ❤❤ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaza7629
    @hawaza7629 2 роки тому

    Mashaallah 👍👍👍👍👍👍

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 роки тому

    መሽአላ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍☝️

  • @asiyajimmit7893
    @asiyajimmit7893 2 роки тому

    Ya salam ❤️❤️❤️ umuri nuf dheradha

  • @ሰሚራሲራጅj
    @ሰሚራሲራጅj 2 роки тому

    አህለል ኡስታዞቻችን

  • @Fatma-qy2jy
    @Fatma-qy2jy 2 роки тому

    Maashaallaah

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 2 роки тому +1

    How is appreciate austaz yasin

  • @zmzmz4978
    @zmzmz4978 2 роки тому

    አላህይጨምርላችሁ።እኔንምአላህኢማኔንሙሉያድርግልኝ