ወንዶች የሚወዱት የሜሴጅ አይነቶች ልቡን ለማቅለጥ ከፈለግሽ Text messages that every man would love to receive

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ

КОМЕНТАРІ • 602

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 років тому +247

    እኔስ ምንም የለኝም ግን ትምርትክን እከታተላለው ምክንያቱም ለወደፊት ይጠቅመኛል እስኪ ማነው ፈቅርኛ ሳይኖረው የሚከታተለው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-oy6qq4ts7r
    @user-oy6qq4ts7r 5 років тому +89

    እናመሰግናለን ወንዶች እኮ አይገባቸዉም በተለይ በጣም መወደዳቸዉን ሲያቁ ይኮራሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸዉ

    • @hdjfnffmfndjdjd6658
      @hdjfnffmfndjdjd6658 5 років тому

      Betikekil

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 років тому +1

      ማሬጥርሳችውአንድአይነትውክክክክክክክክ

    • @gjjhhihh1447
      @gjjhhihh1447 5 років тому +3

      ትክክል ነሽ ወላሂ እሱን ሳቃብጥ ምን አደርቀኝ አላህ ተወደድ ያለው ይወደዳል እጅ ሌላው ቀሪ ነው እውነተኛው ፍቅር የሚያቀው አላህ ነውና እላህየ አፈቅርህ አለሁ እወድህ አለሁ በዝህ ብቻ ነው እማምነው

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 5 років тому +1

      ናፈከኝ ማሬ ፍቅሬ ካልኩትማ ኩራቱ ጭራሽ ጥጋቡን አልችለውም ቢቀር ይሻለኛል

    • @alkaav6481
      @alkaav6481 5 років тому

      اكرام عبدالله ትክክክል

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f 5 років тому +183

    ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፍቅሩም ንፁህና እውነት ነው። 💯

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 років тому +35

    ማሻአላህ አለይክ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ሀሪፍ ነገሮችም ሹክ እያልከን ነው እስኪ ማነው እንደእኔ ሀላሉ የናፈቀው ላይክ ይግጨኝ ክክክክ

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i 3 роки тому

      ይህን ያህል እሹሩሩ ምን አስፈገ ጥንቅር ይበል

    • @user-ts1ir7bp5l
      @user-ts1ir7bp5l 2 місяці тому

      እኔ አለሁ

  • @nejatedilgeba2802
    @nejatedilgeba2802 5 років тому +12

    ፍትህ ለሴቶች ጥሩ ምክር ነው እኔ ለፍቅረኛዬ እማደርጋቸውን ሁሉንም ቁጭ አድርገሃል ጎበዝ ነኝ ማለት ነው ግን ከብዙ በደል ቧሃላ ነው ሴቶችዬ ሳትበደሉ ንፁህ አፍቃሪ ይስጣችሁ አሚን በሉ እኔ ወንድ ምሳደብ ደስ አይለኝም በድሎኛል ምናምን ለኔ የለውን እስካገኝ ታግሻለሁ የሄደውንም ከኔ የተሻለች ይስጥህ ከማለት ውጪ ምንም አልለውም ምክንያቱም እሱ የኔ ስላልሆነ ሄዶዋል ።

  • @user-ym1xp9cx9l
    @user-ym1xp9cx9l 5 років тому +49

    እርዳው ወዶች ልቦና ይስጣቸው እኔማ ከወዶችጋርተስፍ ቆርጫለሁን አሁን የመጨርሻም የመጀመሪያብየ 1ልጂ አስቤ አለሁ ላገባው ላይክ ግጩኝ ክክክክክክ

    • @barch8945
      @barch8945 5 років тому

      Wa esu yagbash mare anchi nesh enda mtagebiw

    • @tanderson7281
      @tanderson7281 5 років тому +3

      ፈጣሪ ይርዳሽ መቼም የዘድሮ ሴቶች ቆልቷችኅዋላ

    • @user-sm3et1eq6j
      @user-sm3et1eq6j 5 років тому

      ያሳካልሺ ማር

    • @user-sm3et1eq6j
      @user-sm3et1eq6j 5 років тому

      @@tanderson7281 እናተደግሞ ጠግባችሁብናል እሺ

    • @user-bl8ly4pu3t
      @user-bl8ly4pu3t 5 років тому

      ያሳካልሽ ቆጅት

  • @sara-yp2ig
    @sara-yp2ig 5 років тому +85

    የሀበሻ ወዶች ደግሞ ምን የሚወዱት አለና ያረብሀገርን ሴት ብር ከመብላት ውጭ

    • @abdulrhman6876
      @abdulrhman6876 5 років тому +3

      አፌ ቁርጥ ይበል

    • @fikrfikr3792
      @fikrfikr3792 5 років тому

      Betammm

    • @ishwaishwa8832
      @ishwaishwa8832 4 роки тому +1

      አረ እውነት ብለሻል ዝም ነዉ

    • @seadajihor9602
      @seadajihor9602 4 роки тому

      😂😂

    • @Diborayemariam
      @Diborayemariam 3 місяці тому

      ውይይይ የእውነት በጣምምም ትክክል ገና ሲተዋወቅሽ ነው ችግሮቹን እንደ ጨው ጣል እያደረገ ነው ስሙንራሱ እሚያስተዋውቀው😂

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 5 років тому +42

    ወንዶች ደስየሚላቸውብርሲላክላቸውነው አሁንግን ያረብአገርሴትነቄ አለችባቸዉእጅ🙅

  • @slenatwerede2719
    @slenatwerede2719 5 років тому +17

    እናመሰግናለን ወንድሜችን እስኪ በርቀት ላለነው ፍቅርን እያው አድርጎ ለማቆየት እና ደስተኛ የምንሆንበትን መንገድ ሹክ በለን

    • @barch8945
      @barch8945 5 років тому +2

      Seniye tsfa bcha yefetari lmena Lela mnm

    • @user-dt7bz5ep5u
      @user-dt7bz5ep5u 5 років тому +1

      የኔም ጤያቄ ነዉ

    • @labibhmoh2229
      @labibhmoh2229 4 роки тому

      የኔም ጥያቄ

    • @jsskgew8350
      @jsskgew8350 4 роки тому

      Eereaseshen tabyeke eanam adenkyaw barshesh tamamye

  • @انوش-غ4غ
    @انوش-غ4غ 5 років тому +33

    ሠላምህ ይብዛልን ወዲማቺን በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ሀሣብነዉ ግን በርቀት ለለንስ ማለቴ ባካል መገናኘት ለማንቺል እሱ በኛ ፍቅር ስክር የሚልበትን ነገር ሸር ብታረግን ደስ ይለናል በተረፈ እንወዲሀለን እናከብርሀለን ወዲማቺን

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 5 років тому +1

      የኔም ጥያቄ ነውው ክክክክ በተለይ ገና ስንጀምር

    • @انوش-غ4غ
      @انوش-غ4غ 5 років тому +4

      @@rahimatube5792 አወ በናትሺ በተለይ አቺ ብቻ ከሆሺ የምትወጂዉ ምንም ቢወዲሺኮን ጢባሩ መከራነዉ ዉይይይይ አይጣልብሺ እኔማ ተሠቃየሁ በናትሺ ኩራቱ ኩራት እዳይመስልሺ ግን በኔ ቦታ የወደቀ ቀን እጃ እኔ እሡን አያርገኚ

    • @user-jw5vj2ye9q
      @user-jw5vj2ye9q 5 років тому

      @@rahimatube5792 እረ የመርሳዋ ልጅ ነይልኝ እደት ነሽልኝ

    • @atsedemariam860
      @atsedemariam860 5 років тому

      Write

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 5 років тому

      @@user-jw5vj2ye9q መጣሁልሽ እንደት ነሽ እህት

  • @user-ls5ne8wl7l
    @user-ls5ne8wl7l 5 років тому +20

    እውነተኛ ፍቅር ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @user-ml6fo9zp1r
    @user-ml6fo9zp1r 5 років тому +18

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ፦ክክክክ ፍቅር እንድ ሳምንት በጅንጀና ልብን አጥፍቶ ከዛ ስልኬ ተሰበረ ትልኪልኝ ወይስ ምን ላድርግ የሚል ትውልድ እኮ ነው አይ ወንዶችየ እረ ሼም ነው.በቃ ፍቅር ምንም ምክንያት አያስፈልግም #ፍቅር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው።

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 5 років тому +1

      የኔማር አቦ ይመችሽ ከልቤ ገባሽ
      የነሡ ውሸት አያልቅባቸውም ገደልይግቡ
      አናታቸው ብርር ዬበል አቦ

    • @user-ml6fo9zp1r
      @user-ml6fo9zp1r 5 років тому

      @@tube-tj4sp ክክክክክ የኔ ማር አተያቸውም እነዚህ.......

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 5 років тому +1

      @@user-ml6fo9zp1r ትቸው ልቤን አቃጥሎኝ
      ቦልኬው አረፍኩ

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 5 років тому +2

      እነሡ የሚያፈቅሩት ብር ና ብር ብቻነው ኡፍ

    • @user-ml6fo9zp1r
      @user-ml6fo9zp1r 5 років тому

      @@tube-tj4sp እፍፍፍፍ የማይዘልቅ ነው ማሬ ብር የሚል እውነተኛ ፍቅር በጭራሽ አይልም እዳትሰሚ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 5 років тому +12

    እችችችችች ሢጀመር ወድ ምንም አይጠላም ምንም አይወድም ሆሆ ለምን ብዬ እጨነቃለሁ ጥቅር ይበል ከፈለገ
    ወድም እናመሠግናለን ሥለፍቅር ብቻ ሣይሆን ሥለጤናም ምክር ሥጠን ፍቅር የእግዛብሄር ሥጦታ ነው እናም እህቶቼ አትጨነቁ

  • @haymanothabtamu997
    @haymanothabtamu997 5 років тому +5

    መልካም ወድማችን 👍
    *ለካ እነዚህን ቴክስቶች ሳልክለት ቀርቼ ነው ባሌ የተለየኝ* 😯😂😂

  • @user-rm7os3qg4p
    @user-rm7os3qg4p 5 років тому +32

    እንኳን በሠላም መጣህ እናመሠግናለን እኔ ግን ከእናቴ ውጪ ማንንምአላምንምም ደሞ ለወንድ ዛሬ አንዷጋ ነገ ሌላዋጋ ሆሆሆይ አርፌ ስደቴን ይዤ ልጓዝ የምን መቅለስለስ፣ማቅለስለስ ነው ደሞ ዋናው ጤና ሌላው ከፈጣሪ ነው

    • @GfddReewq
      @GfddReewq 5 років тому +2

      ትክክል ማር ጎበዝ

    • @user-rm7os3qg4p
      @user-rm7os3qg4p 5 років тому +1

      Gfdd12 Reewq12 አመሠግናለው የኔ ውድ በዚህ ምድር ላይ የማምነው እናቴን ብቻነው።ፈጣሪ እሷን ከእኔጋ ዘለአለም ያኑርልኝ።እንጂ ሌላስ ማንንም አላምንም

    • @user-jw5vj2ye9q
      @user-jw5vj2ye9q 5 років тому +2

      @@user-rm7os3qg4p አይዞሽ ማሬዋ እናትሽንም በሰላም በጤና ያኑርልሽ

    • @user-rm7os3qg4p
      @user-rm7os3qg4p 5 років тому +1

      Hawa Aseen አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሠግናለው አንቺም ክፉ አይንካሽ

    • @user-jw5vj2ye9q
      @user-jw5vj2ye9q 5 років тому +2

      @@user-rm7os3qg4p አሚን የኔ ማር ክፉን በሩቅ ከሁላችንም

  • @tsehaytube5751
    @tsehaytube5751 5 років тому +12

    I'm first view,well video l'thanks u
    ወዶች እራስ ወዳድ አስመሳይ ስለሆኑ ባሁን ስአት ላይ ሴቶች ለወዶች ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው ባይ ነኝ። ከሁኔታቸው አንፃር

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 років тому +107

    ለወንድ ምትጨነቁ ሴቶች ግርምም ትሉኛላቹ 😂 የእውነት ከወደዳቹውኮ ከእናንተ ምንም አይፈልግ ብትሳሳችም ለስህተትሽ ቦታ አይሰጠውም ወላሂ እኔ ግን ወንዶችን አነባለው ብልማካበድ አይሆንብኝም ምን እንደሚፈልጉ ምን እንደሚስማቸው እኔጃ ብቻ ብቻ ቡዙ ነገራቸውን እረዳለው ግን ደግሞ ምንም ያልተረዳው ነው ማስመስለው😂 ሴቶች ግን ያለፍቅረኛ መኖር ምትችሉ አይመስላቹም አ?😂😂

    • @zeidamashallhswet4413
      @zeidamashallhswet4413 5 років тому +2

      ልክ ብለሻል ጭራሽ ከነሡ ሌላ ወንድ እንደማታገኚ አድርጎ ነው ሚቆጥሩት በኃላ ጭቅላት ላይ መውጣት ነው መለማመጥ አያሥፍልግም ልክ ነሽ እውነተኝል ሚያፍቅርሽ ከሆነ ምን ሥተት ቢኖር ሥተሽ አይከተልም አከተመ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 5 років тому +4

      Zeidamashallh Swet ትክክል 1ወንድ በጣም ካፍቀረሽ አውቀሽ እንኳን ማይወደውን ነገር ብታደርጊ መቸም መጥፎነትሽ አይታየው

    • @hailamariamdamxo6148
      @hailamariamdamxo6148 5 років тому

      በትክክል

    • @GfddReewq
      @GfddReewq 5 років тому +2

      ጎበዝ ማሻአ አላህ የኔ ማር

    • @azeebazeeb5140
      @azeebazeeb5140 5 років тому

      yemchse konjo askshygi

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ

    አቦ በናትህ ተወኝ አትወስዉሰኝ አርፌ ልሸቅልበት😒

  • @user-ng2uf9sp4d
    @user-ng2uf9sp4d 5 років тому +14

    ክክክክክ እንኳን እንደዚህ ተብለው ትቢታቸውም አልተቻለም ወንድሜ ወንድ መወደዱን ካወቀ አይቻልም ፍቅር ከፈጣሪ ሲሰጥ ነው ሴቶችየ የማይወዳችሁን ወንድ አትቅርቡ በጣም ትጎዳላችሁ እሱ ካልወደደ ምንም ብታደርጉለት አትለውጭውም አያስደስተውም

  • @taybaendris1931
    @taybaendris1931 5 років тому +3

    እናመሰግናለን ቀጥልበት አድስ አፍቃሪነኝ ምክርህ ይመቻል ንፁሁ አታማኝ ያድርገን

  • @user-mx9ey5js4w
    @user-mx9ey5js4w 5 років тому +11

    እነሱ ያቀልጣሉ እንጂ አይቀልጡም ወንድሜ ለምክርህ እናመስግናል እንወዳችሀል ከተባሉ ሌላ ፍልጋ ነው እሚህዱት

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 років тому +1

    እውነት ነው ወንድሜ የምታቀርብልን ጥናቶች
    እጅግ በጣም ትምህርት ሰጪ አስተማሪ ናቸው::
    የፍቅር ክሊኒክ ብትክፍት ያዋጣሃል ባይ ነኝ? ለምን መሰለ ትልቅ የስነ ልቦና * Psychology* ሙያ እንዳለህ ያስታውቃል: እውነቴን ነው ብታስብበት መልካም ነው እላለሁ::የራሴን አመለካከት ለመናገር ያህል በኔ ሀሳብ ግን ፍቅር ሳፈቅር ልክ እንደ ማትስ በ ካልኩሌሽን አላፈቅርም ፍቅር ዝም ብሎ የሚከሰት ጥሩ ስሜት ስለሆነ ለማለት ነው::እናም ያው አንዴ ካፈቀርኩ ምንም አይነት የፁህፍ መልእክት ወይም ሜሴጅ ብትልክልኝ ልቤ ውስጥ ስላለች___________? ያው ለማለት ያልኩህ የገባህ ይመስለኛል ወንድሜ:: የኔን አመለካከት ነው የገለፅኩልህ::
    መልካም ቀን:: ከ ሰላምታ ጋር::

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230  5 років тому +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሌም ሳትሰለች ለእኔ መሻሻል አዳዲስ ሃሳቦችን ታደርሰኛለህ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ በእዉነት ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ አመሰግናለሁ የፍቅር ክሊኒክ በዩቱዩብ ብጀምረዉ ያዋጣኛል ሃሳብህ ትክክል ነዉ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 5 років тому +1

      *seble ena bzabih* ወንድሜ በቃ ተስማምተናል ማለት ነው:: አንተም መልካም ሰው መሆንህን ሁሌም እንግርሀለሁ ዛሬም እደግምልሀለሁ:: ወንድሜ የተባባልነውን ዝግጅት በቅርብ እጠብቃለሁ በኔ በኩል ለሚያስፈልገው እርዳታ እኔ ወንድምህ አለሁ አንተ ብቻ አስታወሰኝ:: ደግሞ ቻናልህ በጣም እያደገ ነው ትዝ ይልሀል አንዴ ሼር ሳደርግ ስራህን 100,000 ሺህ ሰብስክራይብ የምትደርስ ይመስለኛል ብዬ ነበር:: እናም በዚህ ምርጥ ስራ ከቀጠልክ በቅርቡ እንደምትቀርብ ለ 100K ጥርጥር የለኝም:: ፈጣሪ ያግዝህ ደግሞ ምላሴ ጥቁር ነው ይሆናል::🤔😄

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 5 років тому +13

    እንደዚህ ብዬ የላኩለት ቀን እየሮጠ እራሱን ያስመዝናል ምክኒያቱም ትቢቴን ነው የለመደው ውድድ ነው እማደርግህ እንኩዋን ስለው ማርያምን በይ ማይ ነው የሚለኝ ታድያ ይሄንን እዴት ብዬ ነው ናፈከኝ ትዝ አልከኝ የምለው እ?🤔

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 5 років тому

      😄

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x 5 років тому

      ክክክክ ልክ እንደኔ እኔም የለየልኝ ትቢተኛ ነኝ ግን ባል አለኝ እናም ከደወልኩለት በደስታ ነው የሚፍለቀለቀው እወድሀለሁ ካልኩትማ አያምነኝም

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 5 років тому

      @@user-dv6cr9zb2x ቀልጅብኝ ምንአለብሽ ነዋ የሚሉት ወይም ምነው በሰላም ነው ጥያቄ 😀

    • @tanatelevision
      @tanatelevision 5 років тому

      ዉድ የሰብለ እና በዛቢህ ቻናል ቤተሰቦች አዲስ ቻናል ይዜ መጥቻለሁ ጎራ በሉ

    • @FhhcCnb-rd2kb
      @FhhcCnb-rd2kb 6 місяців тому

      እኔም እንደዛ 5 አመት ትብቴን ነው የማውቀው እንደምወደው ብነግረው መሬት ብገለበጥ ኣያምነኝም

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ወንድማችን ስለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁኝ

  • @mintiwabagudew8394
    @mintiwabagudew8394 5 років тому +45

    የወንዶች ን ልብ ማቅለጥ በሜሴጅ አይደለም እንሱን ቅልጥ ማደረግ የሚቻለው ስቀጥሩህ እሽ ብለህ መቅረት እንክብካቤ አለማድረግ በቃ በአጠቃላይ የነሱን ጎዳይ ከምንም አለመቁጥረ ከዚያ ከስረ ከስረ አይጠፍም አረ ተፍቶኝ ቢባሎም ሙጭጭ ነው የሚሉት አለቀ።

    • @fatumaassen4576
      @fatumaassen4576 5 років тому

      ትክክልናሽ እህት

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x 5 років тому +1

      እውነት ነው እህቴ ለነሱ ቦታ አያስፈልግም

    • @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ
      @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ 5 років тому

      የኔ ቆጆ እስኪ ቁጥርሺን ፃፊልኝ እማወራሽ አለኝ

    • @mintiwabagudew8394
      @mintiwabagudew8394 5 років тому

      @@ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ fb ላይ ገቢ በሜሴንጀረ አወራሻለሁ

    • @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ
      @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ 5 років тому

      @@mintiwabagudew8394 እሺ ስምሺን የፋቤ ፃፊልኝ ወይም ፂወን ማርያም እናቴ የሚል ነው ፔጄ ውድ ሀይ በይኝ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 років тому +13

    እህቶቸ እስኪ ብልጥ ሁኑ አትሞኝ ብር አትላኩላቸው ማነቱን የማታውቁ አትጀናጀኑ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    እናመሰግናለን. ጥያቄያችን.ስለመለስክልን
    ግን.እንኳን.ባአለም.ላይ.ካሉት.አተ.አደኛነህ.ተብለው.በተደጋጋሚ.እንኳን.እወድሀለው.ከተባሉ.የዘድሮ.ወዶች.ኩራታቸው.ጣራ.ላይ.ነው.የሚደርስ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 років тому +23

    ኧረ የዛሬ ወንዶች ሥለ ቴክሥት ምን የሚያውቁት ነገር የለም ሥራ ፈት ነው የምንመሥላቸው ቴክሥት ሢፃፍላቸው ደግሞ እነሡን የምናሞግሠው እኛን ማን ያሞግሠን ኮተታሞች ናቸው ወንዶች ቱ

  • @user-kw1et7ej3b
    @user-kw1et7ej3b 5 років тому

    አመሰግናለሁ ወንድም
    አንተ አሁን ያልካቸውን ነገሮች እኔ አልፎ አልፎ እጠቀማቸዋለሁ
    እውነትክን ነው እናንተ ወንዶች ትወዳላቹሁ ግን ደስ እያላቹሁ አትናገሩም። ይህችግር አለባቹሁ
    ሁላቹሁም ወንዶች ባትባሉም አብዛኛው

  • @ethiopain4890
    @ethiopain4890 5 років тому +3

    በዝየ ያተ ትምርት ውሥጤነው እሥኪ እደአተ ያለ ፋቅር የሆነ ልጂ ሹክ ቀለኝ

  • @user-sh8zg4zu2y
    @user-sh8zg4zu2y 5 років тому +79

    አረ ምነው ለወንዶች ብቻ ሆነ መብታቸው የሚከበረው ፍትህ ለሴቶች ቆይ እኛ ምንም አያስፈልገን እንዴ?????

    • @ዜድብንትየሱፍ
      @ዜድብንትየሱፍ 5 років тому +1

      👍

    • @simretarega642
      @simretarega642 5 років тому +1

      እኮ

    • @yttyygggffft8193
      @yttyygggffft8193 5 років тому +2

      ወላሂ ሁለየም ስለወድ ነው ትምህርቱ ባሰ

    • @maryamtube584
      @maryamtube584 5 років тому +2

      እኮ ፍትህ ለሴቶች🙍🙎🙎🙎🙎🙎🙎🙎🙎🙎🙎🙎

    • @Mengisa-di3jy
      @Mengisa-di3jy 5 років тому +1

      ውነትሽነውእኔራሱአናዶኛል ብዛትሴቶችነንመሰለኝየሚለቀውንእምንከታተለው

  • @adiman5119
    @adiman5119 5 років тому +15

    3 አመትሙሉ በፍቅር ሞትኩ እያለ ሳኖር ያቀበጠኝ ለታ እወድሀለሁ
    ሰላተነው የማሰበው ብየነው ላሽ አለኝ ክብር የጠላበት ውሻ ግን የገዛ ጓደኛውን ያዝኩበት አቃጠልኩት ግን በርቀት ሆኘነው

    • @user-pk4lh8gz3g
      @user-pk4lh8gz3g 5 років тому +1

      ጎበዝ ደግ አድርገሻዋል ግን ተጠንቀቂ ያም እንዳይሸዉደሽ

    • @ayzoshjzjs1159
      @ayzoshjzjs1159 5 років тому

      Ymechish abo kkk

    • @solyanasolyana5461
      @solyanasolyana5461 5 років тому

      ፍቅር በውስጥሽ ስለሌ ነው ካለ እኳን ጓደኛውን ሌላም ለመቅረብ ግዜ ይፈጃል ደሞ እሱን ለማናደድ ሌላም ሰው እትጉጂ ማለቴ ጓደኛውን

    • @kalifikr2748
      @kalifikr2748 5 років тому +1

      Kkkkkkkk gobez

    • @user-zh8oy7wi1p
      @user-zh8oy7wi1p 5 років тому +1

      ልክ እደኔ እሰይ እርር ይበሉ

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ወድም እኔ ባሌ በጣም ነው የሚወደኝ እኔም እወደዋለሁ አላህ ስደት በቃሽ ብሎ ላገሬ እዳበቃኝ ድአ አርጉልኝ የምመኝውም እድወፍቀኝ ላላገባችሁም አላህ ጥሩ ትዳር ይቀፍቃችሁ

  • @አልተፈታምህልሜየአባሰልል

    ዋው እኔ ወዲሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው መውደት ብቻ አይደለም እናመስግናል ወዲም

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ መልካም ወንድ ይስጠን ፈጣራችን አሜን

  • @user-fj8cz4lf2s
    @user-fj8cz4lf2s 5 років тому +9

    ወድልጂ ገደል ግቡ እሽ ትዳርም ፍቅርም ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው ።የምን መለማመጥ ኤጭ

  • @h.j8360
    @h.j8360 5 років тому +109

    ያበሻ ወንድ መችም አይገባውም።

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ግንጅ የሀገራችን ወንዶች ንፁህ ፍቅር ምን ማለት እንደሆን መች ይገባቸዋልና እነሱ እንደዚህ አይነት ምሴጅ ቢላክላቸው በጣም የተወደድኩና የተፈቀርኩነኝ ብለው በጣም እኮ ነው የሚቀባረሩት እኔ ግን በበኩሌ መቸም አላደርገውም እ አንድ እግዛብሄር መርቆ ሢሠጠኝ ብቻ እንጅ እኔ እንደዚህ አይነት ምሤጅ ላኩና እሱ ለኔ ሊሆን ነው ማለት ነው እንዴ እግዚአብሄር ለኔና ለኔ ካለሁ ምሤጅ ላኩ አላኩ የማመጠው ለውጥ የለም ወንድምየ

    • @rahehanawawgaga1396
      @rahehanawawgaga1396 5 років тому +1

      ክክክክክ
      በትክክል እሡ ካልፈቀደው !!ምንም ቢዋደዱ መለያየት አይቀርም።
      ከፈቀደም ደግሞ ቢለያዮም በሆነ. ምክነያት ይገናኛሉ።ንፁህ ፋቅር ከወረት የፁዳ ይሥጠን!!

    • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
      @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 5 років тому

      @@rahehanawawgaga1396 አሜን አሜን አሜን

    • @jerry-usalem7083
      @jerry-usalem7083 5 років тому

      Kkkkkkkkk ewunte beleshale

  • @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር
    @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር 4 роки тому +1

    ምርጥና ልዩ ወንድማችን ከልብ እናመስግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 років тому +4

    ዌል ካም እሺ ጥሩ ነው
    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ተባረክልኝ 🌱🌱🌱🍒

  • @ነኝየናቴአፍቃሪ
    @ነኝየናቴአፍቃሪ 5 років тому +7

    ለምክርህ ከበርልን ግን እኮ እሄን ያክል ከተሞገሰ ይመስለኝል የበላይነት ሊሰማዉ ይችላል አብዛኝ ጊዜ ወንድ ሲከተል እንጂ ሚከተለዉ አዮዱም በባህሪያቸዉ😌

  • @ikraamarsenaltube4085
    @ikraamarsenaltube4085 5 років тому +11

    ውውው ዘሬ ይምጀመረ ቅን ኮምንት መድረጌ ነው ሁሌም እይቼ ብቸነው ምወጣው እስክ ዘሬ በላይክ

    • @cgcg3117
      @cgcg3117 5 років тому

      ኧርይድፉቸው አቃጠሉን

    • @cgcg3117
      @cgcg3117 5 років тому

      ወድልጅ ሚያስብለት ሴትአይወድም ቢቻል እርግጦማኖርነበር

    • @hawwahawwa9008
      @hawwahawwa9008 5 років тому +1

      @@cgcg3117 ክክክክክክክክክክ

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 2 місяці тому

      ​@hawwah😂😂😂😂awwa9008

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ችግሩ ሲአፈቅሩን አይገባንም ሲገባን እረፍዳል በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ በጣም ነበር እሚወደኝ ስበጣጠስ በጣም ለምኖኝ ጥሎኝ ሌላ ያዘ ብዙ ለምኖኛል

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому +1

    ስላም ይብዛ ያልከሁ ሁሉ ትክክል ነው ትምርትህ ሁሌም ውስጤ ነው እረ ለሴቶችም አዘጋጅልን እናመስግናለን።

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 років тому

      እኔለመደውልአይመቸኝምአታደክመኝአሎድብሎይተወውወላሂብየለሁአትለፋአልደውልምደህናእደርቻው

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 5 років тому +2

    ምርጥ ምክር ነው የኔ አስተዋይ
    ሰላምህ ይብዛልኝ በርታ

  • @zuzutube9448
    @zuzutube9448 5 років тому

    እናመሰግናለን በዚ በርታ አንተ ያልካቸውን ሁሉ እሱ ነው የሚጠቀማቼው የኔው

  • @nea3emakebede561
    @nea3emakebede561 4 роки тому

    እናመሰግናለን ትምህርትርህን እወደዋለሁ ይመችህ

  • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
    @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 років тому +13

    ልብ ቅልጥ ክክክክክክ እሽ አቀልጠዋለሁ አሁንም እያቀለጥኩት ነው ግን እኔም መቅለጤ አልቀርም እ

  • @AA-tc9sr
    @AA-tc9sr 5 років тому +8

    ኧረ የምን ፍቅር አይኑይጥፉ
    ወዴች አላህ ሂዳይሰጣቸዉ ያችንም ያችንም አለሁሸ ይልና ከዱቱ ሱከዳ አንዱቱን ከለሁሸ ሲል አይወራ
    😢😢😢😢😢

  • @user-xl8zl5dh6i
    @user-xl8zl5dh6i 5 років тому +4

    ውይይይይ አረ ተወኝ እቴ ወንዶች ቀብረር ካላልንባቸዉ መቼ ክብር ይወድላቸዋል

  • @makkaahmed7784
    @makkaahmed7784 5 років тому +3

    24 ስአት እደምወደው እነግረዋለሁ እሱም ያውቃል ሆኖም ግን በርግጠኝነት አያምነኝም ማሳመኛ መፍትሄ ብለህ ሹክ በለኝ

  • @yeshitela6902
    @yeshitela6902 5 років тому +3

    እኳን ደህና መጣህልን የኛ ምርጥ

  • @adiseadegulea7951
    @adiseadegulea7951 5 років тому +2

    የወጉደረሰኝአንደኛነኝዛሬ
    በርታወንድም.ሰላምህይብዛ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ያለህበት ሲያምረ ጎጆዋ❤️👌👌
    አንት የነገረከኝን ልፀፍለትና ይለይለት 😂😂😂😂
    ድምፀ ጨመረ 🙏🙏

  • @habibahabiba3987
    @habibahabiba3987 5 років тому +2

    ሠላምህ ይብዛ እናመሠግናለን ቀሽትየ

  • @ሀዩወሎየዋቀበጥ
    @ሀዩወሎየዋቀበጥ 5 років тому +1

    ዋው አቦ ምቺት ይበልህ ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ወድሜን መሳይ ነው ኮቢ በውነት አተን የመሰለ ወድም አለኝ ይገርማል ፈጣር ይጠብቃቺሁ

  • @HayatHayat-oz6hu
    @HayatHayat-oz6hu 5 років тому

    እኔ ምልህ ትምህረት መስጠትህ ሀርፍ ነው ነገረ ግን ሁልጌዜም ለሴቶች ብቻ ነው የምታስተምረው ቆይ ወንዶችም ያስፈልጋቸዋል ምነው ሴት አሯ ጨዋታ ቀይር ወንዶች ብዙ ትምህረ ያስፈልጋቸዋል

  • @hawasaied8101
    @hawasaied8101 5 років тому +1

    በጣም.አሪፍ.ምክር.ነው.ሁልጊዜ.እከታተላለሁ.ግን.ኮመንት.አልሰጥም.አሁን.ልኮምት.ብየ.ነው.ግን.ወንዶች.እደዝህ.ከተለማመጥዋቸው.እመኑኝ.ኩራታቸው.መከራ.ነው.እስኪ.እደኔ.እየወደዳችሁት.ጥብር.የሚልባችሁ?

  • @ስደተኛዋየማማልጅስደተኛዋ

    የምርየምር ካተብዙነገር ተምሬአለሁ እጅግበጣምአመሰግናለሁ በርታወድሜ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ወዶች መወድዳቾሁን ካወቃችሁ ኩራታችሁ አይጣልነዉ። ። ።
    የሁልጌዜ ምኞቴ ፍጣሪዉን የምፍራ እና ለዱንያየማይጨነቅ ለአኬራዉ የምሰራ በዲኑጠካራ እኔንም ዲኔን የሚያስትምረኝ ታማኝ አፍቃሪነዉየም የምፍልገዉ በቴክስት ልቡን እድሰጠኝ አልፍልግም። ። ።

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 років тому +2

    እንኳን ደና መጣህ

  • @wagafanta2558
    @wagafanta2558 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግን አለን

  • @cristygamer5487
    @cristygamer5487 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @emuyetemuenat695
    @emuyetemuenat695 5 років тому

    ህፃናቶች ናችሁ እኮ ወዶች ከእግዚአብሔር ከተሰጠኝ ይሄ ሁሉ አያስፈልግም በርግጥ ትምርትክን ጥሩ ነው ግን ስራየን ላስብ ወይስ የሱን ቴክስት የኔ ካለው ስራ ሆና ነው ብሎ ያስባል በዛሬ ኑሮ ውድነት ይሄንን ሁሉ ማሰብ ይከብዳል

  • @user-nb3ju8ji9x
    @user-nb3ju8ji9x 5 років тому +7

    እር ገደል ይግባ የምን ጅንጀና ነው ስለኔ አውቆ ከመጣ ይምጣ ካኽመጣ ጥንቅር ብሎ ይቅር ፣ምን ጨነቀኝ 😕😕😕😕

    • @eslamnewhewty5174
      @eslamnewhewty5174 5 років тому

      እውነትሽን ነው ወንዶች ሲወደዱ ይኮራሉ

  • @hiwotgirma5123
    @hiwotgirma5123 5 років тому +1

    ወይ ጣጣዬ ወንድ ምነካው
    የውንዶች ቁጥር ቀነስ እንዴ ቆይ
    አንተን ለመረጃ እናመሰግናለን
    ግን አንድ እውነት እኔ ማላምንበት የሚሆነውን እሱ ያእቃልና ውንድን ልጅ አልለማመጥም

  • @lezelalemtinur9681
    @lezelalemtinur9681 5 років тому

    በጣም ጎበዝ ሁሉም ነገሮችህ ይመቹኛል

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 роки тому

    አየየየ ለሱ ይታየው ወንድሜ ሁሉም አድርገን አየነው ሆድ ይፍጀው ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @freecell8677
    @freecell8677 5 років тому +1

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ለኛ ለሴቶች አረ ሴቶች ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ አለበለዚያ ለኛም መላ በል በቃ እንዳው ወንድ መለማመጥ ወንዶቹኮ አሁን ልባችን ወስዶ የተቃጠለ ጮጋራ መስጠት ጀመሩ ኡኡኡፈ ስለ ትምህርት እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 5 років тому

    ሰላም ላንተ እንዲሁም መላ ኢትዮጵያ ን.
    እንደምን አላችሁ. ባክህ ብዙ ወንዶች አይገባቸውም. ለምክሩ. እናመሰግናለን.
    በርታልን. አይገባውም. ውሸት ነው የሚመስለው.

  • @መዳሃኒትወርቁመዳኒት
    @መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 років тому +1

    ከልብ አመሰግናለሁ ሰላምህን ያብዛው

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 років тому

    እኔ በአል ሲሆን እንኳን አደረሰህ ካላልኩት አይለኝም ፡ግን በተደጋጋሚ እለዋለሁ በደስታ ይመልስልኛል ኦላይን ስጠፋ አይፅፍም አይደዉልም ፡ኦላይን ሲያየኝ ይስፋል ወይም ይደዉላል ብቻ ግራ ያጋባኛል የተገናኘነዉ በሰዉ ነዉ እሱ አሜሪካ እኔ ኮይት ግን ነይ ወይም አገር ቤት ሂጅ ልምጣ ይለኛል ከዛ በፊት ግን የፍቅር ቃል እኳ ወቶት አያቅም ልጁ የዋህ ነገር ስለሆነ አዳዴ ስራ ምናምን ስለኝ አሪፍ ነዉ ግን ያስጠላል ስለዉ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሲለኝ እሺ ዉዴ ስለዉ እሱም መልሶ ዉዴ ይለኛል እኔ ለምዶብኝ ማንኛዉንም ሰዉ ዉዴ ማለት ዉስጤ ነዉ ብቻ አላቅም ልተወዉ እያልኩ ነዉ ደሞ ፍቅር አላዘኝም ሳስበዉም ለመጀመሪያዬ እሱ ነዉ በዚሁ ከቀጠለ እሰናበተዋለሁ ምነዉ ሸዋ 😏አገሬ ስገባ አይቶ የወደደኝን ባገባስ እሂ ደሞ በvido ይደዉላል እኔ ደሞ ጥሎብኝ vido አልወድም ።

  • @user-fm2um3bm5l
    @user-fm2um3bm5l 5 років тому +7

    እኛ የናተ ፎቶ የማየት ሱስ አለብን ወይ ቶሎ ብለህ ንግግርህ ብትገባ ምን አለበት ስራ አታስፈቱን ፎቶዉን ትታቹ ቀልጠፍ የለ ቪዲዮ ስራ

    • @mekdesechetu677
      @mekdesechetu677 5 років тому

      Enem asalfe new yemsemaw

    • @barch8945
      @barch8945 5 років тому

      Tkkel demo mist alechiw siyanadd

  • @hasabhasab8952
    @hasabhasab8952 5 років тому

    ቆንጅዬ በጣም እናመሠግናለን ምርጥ መልክት ነው

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 3 роки тому

    ያ አላህ አሞኛል በዘመድ ከ አንድ ልጂ ጋር ተዋውቀን ልንጋባ ራሳቸው አጣሉን ደግሞ እኔ እዲጠላኘ አደረጉ ት ይወደኘ ነበር

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 років тому +5

    ኧረ በዜ መግቢያውን አታንዛዛው ቶሎ ወዴ ገደለው ግባ ወንዶች ዱሮ ቀረተዋል በአሁንሣአት ደግሞ ገጠር ያሉት ይሻላሉ ሌሎቹ ብር ለቀማነው ብዙወቹ ሚሥት እያላቼው የለኝም በጣም ውሼታምናቼው

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 років тому +4

    ክክክክክክእንድህ አላካብደውም የሌለውን ይኮራል😂😂😂

  • @fahaheel9858
    @fahaheel9858 5 років тому

    እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ወድማችን

  • @ኢስላምነዉሂዉቴ
    @ኢስላምነዉሂዉቴ 5 років тому

    እወነት እኳን እድህ በይዉ እዳዉም ጢባራም ነዉ
    አታሳቅኝ ልምክርህ በረታ ፡፡

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s 5 років тому

    ሰላምክ ይብዛ ብዙ ነገር አውቄአለሁ አተን ካገኘው ጀምሮ አመሰግናለሁ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ethinshtehuin3244
    @ethinshtehuin3244 5 років тому

    እናመሰግናል ወንዲም ተባርክ. ሰላምህ. ይብዛ

  • @maryamhussain8044
    @maryamhussain8044 5 років тому +2

    ቲሽ ወንዶች መልክ ከመድነቅ የበለጠ ሙየችን ነው ምታደንቁት ሆደሞች አገሰስ

  • @ይሁንለበጎነው-ጐ2ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ጐ2ሠ 5 років тому +1

    መቸ ነው ስለሴቶች የምታስተምረን ለሚለው የሴትን ስሜት ሴት ናት የምታቀው ስለወንድ የሚያወራው እሱም ወንድ ነው ስሜቱ ይገባዋል ስለሴቶች ግን ሴት ካልሆነች ለወንድ ይከብዳል ብየ አስባለሁ በቃ አንድት ሴት እንቀጥርና ስለሴቶች ታስተምረን ሚድያው ስለወንድ ብቻ ሆነ

  • @አገሬንናፋቂነኝ
    @አገሬንናፋቂነኝ 5 років тому

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ።

  • @aaee2703
    @aaee2703 5 років тому

    ወዳችን ለማቃጠ ከፈለግሽ ሲቀጥርሽ እሽ ብለሽ መቅረት እና አላደል እየወደድሽዉ ቢሆንም እዳልወደድሽዉ ማስመሰል እና ሲደዉልልሽ በተሎ አለማሳት እነዚህን ከተጠቀምሽ ታሳብጅዋለሽ

  • @ተስፋነሽየድንግልማርያምል

    እባክህ ወንዶች ብር ልላክልህ ሲባል ነው ደስ የሚለው ግን ሁሉንም አላልኩም

  • @ድንግልማርያምየልቤንየምታ

    *እንኳን ሰላም መጣክ ሽበላው*
    *አንተስ ምን ትወዳለን እስቲ ቡዜ አይ አንተ ልጅ*
    *ቡዜ እኔ እራሴ አንተ ትምህርቱን ሳይሆን አንተን በማይት እኮ ነው ሳልሰማው የማልቀው ቢችልክ እርዘም አርገው*
    *እናመሰግናለን*

  • @zinetyesuf1583
    @zinetyesuf1583 5 років тому

    የምትወደውን ምግብ እየሰራሁልህ ነው የምትለውን ሚሴጅ እንደሚወዷት አምናለሁ ምክኒያቱም የኢትዮ ወንዶች ከሚስቶቻቸው ይልቅ ሆዳቸውን ነው የሚወዱት

  • @አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ

    እናመስግናለን ወደም

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አመሰግናለሁ ወድሜ

  • @halima438
    @halima438 5 років тому

    ቀጥልበት ወድሜዋ በጣም ትምርት ላይነኝ ባሉነው የቀረኝ

  • @evolution3520
    @evolution3520 Рік тому

    Tnx........

  • @boniihore4833
    @boniihore4833 5 років тому +1

    Thanks for sharing 😍😍😍

  • @aaburowais9250
    @aaburowais9250 5 років тому +1

    በርታልን ውድምየ ደስ የሚል መክር

  • @احداحد-ه4ع
    @احداحد-ه4ع 4 роки тому

    እናመሠግናለን ወድማችን ቀጥልበት

  • @huaweflow2737
    @huaweflow2737 3 роки тому

    እኔማ ወታደር አፍቅሬ በሰቀቀን ልሞት ነው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በሉኝ

  • @AA-so2wr
    @AA-so2wr 4 роки тому

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ለወደፊት ይጠቅመኛል

  • @user-ii8ul8bq5l
    @user-ii8ul8bq5l 4 роки тому

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልህ በጠም ደስ ይለል