እያደር ጉድ ክፍል 23 | ምርዕፍ 2 | new Ethiopian drama 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 386

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare День тому +90

    ሀረግን አይቶ የመጣ ላይክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @للغغ-ت3د
      @للغغ-ت3د День тому +2

      ❤🎉🎉🎉

    • @Zeynab-rw3nk
      @Zeynab-rw3nk День тому

      😅😅😅❤❤❤❤❤እኔ

    • @MamBa-ng9yf
      @MamBa-ng9yf День тому +1

      እኔራሱ😂😂😂😂😂😂

    • @KsaKsa-x8j
      @KsaKsa-x8j 20 годин тому

      ❤​@@Zeynab-rw3nk

    • @merry7034
      @merry7034 12 годин тому

      😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Bነኝየማዳምሽቅርቅር

    ከግዲህ ይሄን ድራማ አላይም👎👎👎👎👎👎👎👎👎እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው ባያሳድገኝም

    • @GfyhgfFuruudy
      @GfyhgfFuruudy День тому +1

      እኔም እንደንቺ ነኝ ያበት ፍቅር ምን እንደሆነ አለውቅም ግን በጠም እወደወለው በሰዎች አበት እቃናለው አለህ ይጠብቃቻው ምንም በያደርጉልን❤❤❤❤❤❤

    • @MkyeaAhmd
      @MkyeaAhmd День тому +1

      ደምሪኝውዴ

    • @KiyaLove-n3l
      @KiyaLove-n3l День тому

      እኔደግሞኦ ከእናትም ከአባትም ፍቅር አግኝቼ አላደኩም እናትና አባቴ በህይወት አሉ ግን ከ 5 አመቴ ጀምሮ ከእነሱ እርቄ ነዉ ያደኩት በፍቅር እነሱጋር ባላድግም በጣም ነዉ የማስብላቸዉ 😢 ያሳለፍኩትን ህይወት ግን አጠይቁኝ😢😢😢😢😢😢

    • @BetiBeti-y9z
      @BetiBeti-y9z День тому

      እኔም

    • @BetiBeti-y9z
      @BetiBeti-y9z День тому +1

      ዩአዳን በጣም አስጠላብሽ

  • @meremamuhammed-kd7rh
    @meremamuhammed-kd7rh День тому +22

    ድራማ የውሸት እደሆነ እያወቅን እናለቅሣለን ጀሀነብ የውነት መሆኑን እዬወቅን ግን እንስቃል😢😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 День тому +10

    አይ ሄሉዬ 💝💝እልክሽ ደስ ሲል 👌ጀግና 💝
    ያው ፊልም ስለሆነ እንጂ በየ ቤቱ ስንት ወንድ አለ በየ ቦታው ወልዶ ዞር ብሎ የማያይ የደረሰበት ያውቀዋል እእ 😢

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv День тому +22

    ለኛምንም ትምርት የለዉም ልጂ አባት አግቶ ማሰቃየት ለኛ ትምርት ከመሰላቹሁ ተሰስታቹሀል 😢 ላባቴ እሞትለታለሁ 😢😭

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh День тому

      ዋጋከፍሎ፣ስላሳደገሽነዋ፣አባትእያለ፣ተርቦ፣ያደገልጅ፣ደሞ፣ጨካኞ፣ይሆናል፣አርፈሽ፣እይ፣ታሪኩ፣በደብእዮ

    • @MdAli-d5x1n
      @MdAli-d5x1n День тому

      እዉነትነዉ😢

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam День тому +22

    ይሄ ድራማ አደለም እርኩስ መፈሰን በሰወች ዘንድ ማላመድ ነው የቃናወችን ተኮል እየለቃቀማችው ምንም በማያቀው ማህረሰብ መርዝ አትርጭ እናተ የተረገማችው እርጉሞች😡

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh День тому

      አይዴል፣መርዝ፣አልሽ፣ጥሩ፣ትምህርትነው፣ብዙነገርተማርኩ፣ደግነትን፣ክፋት፣ዋገ፣እንዴሚስከፍል፣ተማሪበት፣በየቤቱ፣ብዙ፣ጉድአለ፣እኮ

    • @markabmarkab6327
      @markabmarkab6327 19 годин тому

      Yes

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 День тому +20

    ሀረግን እና አፍላ ፍቅርን አይቶ የመጣ እንባየን ጨረስኩ ኡፉ ቹቹሻን ሳይ😢

    • @Labadr01
      @Labadr01 День тому +2

      ቹቻ😢😢😢😢አብሬአለቀስኩ😢😢😢😢😢😢

    • @Toiba-n3j
      @Toiba-n3j День тому +1

      Enem yene wud smetu kebad new😢

  • @ሱመያመሀመድ-ጠ5ጰ
    @ሱመያመሀመድ-ጠ5ጰ День тому +29

    ሁሌ ልቀቁልን የምትሉ ላይ አድርጉኝ በጣም የምወደው ድራማ

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z День тому +19

    ምንም አየስታሚርም አባትና ልጅ ጭከኔ ትውልድ 😢😢😢

    • @BirtukanAlemu-bp5uf
      @BirtukanAlemu-bp5uf День тому +2

      በርግጥ አያስተምርም ግን ወልደዉ ለሚክዱት ይሆናቸዋል 😢

    • @LeylaAlemu
      @LeylaAlemu День тому

      ምንምአያስተምርም፣ልክነሽጭካኔብቻ

  • @GenetWende
    @GenetWende День тому +12

    አባዬ የኔ አባት የቺ ከይሲ ልጅህ አሰቃየችህ ማሚ ዳኒ ልዩዬ ❤❤❤

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk День тому +3

    የጭካኔ ጥግ ሲበዛም ያስጠላል ምንም ቢሆን አባት ነዉ ቃላቶችሽ ይመራሉ እንድንጠላሽ ተገደናል

  • @SonySony-d9m
    @SonySony-d9m День тому +14

    ግን እኮ በየ ቦታዉ ልጆቻቸዉን ወልደወ ለጣሉ ትምህረት ነዉ ሰቶቻቺን ነን ብቻቺንንን ያለ አባተ እረዳታ የምናሳዲገዉ ያወቀ ያቀዋ

  • @AlmBU
    @AlmBU День тому +2

    ሀኒቾ ግን ከአሀያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ዋለች አሉ ከሂሩት ጋር እየዋለች ጭካኔ ተማረች ምንም ክፉ ቢሠራ አባት እማ አባት ነው ልብ ይስጥሽ😢

  • @AminoAbdi-u1y
    @AminoAbdi-u1y День тому +2

    ስያሳዝን በዚህ እድሜ እዲህ አይነት ፊልም 🥰🥰🥰🥰

  • @zahraahmed505
    @zahraahmed505 День тому +6

    ሀንቾ ከነክፋትሽ ውድድ ነው ማደርግሽ❤❤❤❤

  • @نوالالقحطاني-ن5ز
    @نوالالقحطاني-ن5ز День тому +14

    የኔውድ አባት የኔልኡል
    የመኖሬ ትርጉም አባየ የኔውድ አባት
    እህት ወድሞቸ አባቶቻችን
    ተቆጥሮ እማያልቅ እድሜ እና
    ጤና ይስጣቸው ❤❤❤😢

    • @ዜድየገጠሯ
      @ዜድየገጠሯ День тому

      እኔ እንኳን አባቴን አላውቀውም ጀነትን ይወፍቀው በምትኩ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @LastVersion-g2h
      @LastVersion-g2h День тому

      Amen😭💔

    • @SacdaIdiris-v1b
      @SacdaIdiris-v1b День тому

      አሚንያረብየአባቴንክፊእዳታሠማኝ😢😢😢❤❤❤

    • @LeylaAlemu
      @LeylaAlemu День тому

      አሚን

    • @Hamidahamida-zu6lf
      @Hamidahamida-zu6lf 17 годин тому

      اميييييييين اميييييييين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲

  • @TigzawMulugeta-u5f
    @TigzawMulugeta-u5f День тому +6

    ቅመሞቸ የረፍት እንጀራ ይስጠን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሰርተን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን አሜን በሉ ይሁን ይደረግልን ቅመሞችየ የ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GentAlabdullah
      @GentAlabdullah День тому

      ኣሜን የኔ ዉድ ኣስተዋይ❤❤❤❤❤

    • @Hamidahamida-zu6lf
      @Hamidahamida-zu6lf 17 годин тому

      اميييييييين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲

  • @LiduLidu-r1x
    @LiduLidu-r1x День тому +14

    አረ ይች ልጅ አቃጥላ ልደፋኝነው😢😢ዮሃዳን እድንጠላት ነው 😮

  • @tiggistmuluget4981
    @tiggistmuluget4981 День тому +14

    እች ልጁ ግን አስጠላችኝ ጨቃኝ ናት 😢😢

  • @Teyim_films_ethiopia
    @Teyim_films_ethiopia  День тому +25

    ውድ ቤተሰቦቻችን የምትወዱት እያደር ጉድ ድራማ ዘወትረ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 12፡00 ሰዓት ላይ ይለቃለ ፡፡ እንደተለመደው ይህ ቪዲዮ ብዙ የድራማ ወዳጆች ጋር እንዲደርስ ላይክ አርጉልን

    • @user-gsareklam
      @user-gsareklam День тому +1

      መርዝ አትርጩ ትውልድ አትግደሉ ማህበረሰቡን አኖኖሩን የሚመጥን ነገር ስሩ የውጮችን ተንኮል ና መርዝ በትውልዱ ላይ አትርጩ

    • @GBatasari-b3k
      @GBatasari-b3k День тому

      በየቀኑ ይሁን?

    • @GBatasari-b3k
      @GBatasari-b3k День тому

      ​@user-gareklam ድቃላ ወልደክ ከሆነ መስጋት አለብክ ትዉልድ ጨክኗል

    • @ghuiHjkl-jv6qy
      @ghuiHjkl-jv6qy День тому

      ​@@user-gsareklamእውነት ነው ጭካኔን መርዝን ነው በትውልድ ላይ እየረጩ ያሉት ይሄ ክፋትን ተንኮልን ጭካኔን ነው የሚያስተምረው ያሁን ልጆች ከንደዝህ አይነት እየተማሩ ነው ሰውን የሚያግተው።

    • @alseዮቱብቻናል-j4z
      @alseዮቱብቻናል-j4z День тому

      ሠብ መልሽ

  • @ሠሚራሙሀመዲ
    @ሠሚራሙሀመዲ День тому +6

    እኔ ግን ሔለን ተመችታኛለች ምክንያቱም ለናቷ ብላ ነው የምትበቀለው

    • @hayatmohamed-j8q
      @hayatmohamed-j8q День тому

      እኔም ተመችታኛለች በኛም ቤት ከዝህበላይነው የደረሰብን በደል😢 አንዳንድ አባቶች ይገባቸዋል

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr День тому +6

    አሁን ይሄ ምን አይነት ትምርት ነው አደዝህ የሚጨክነ የለም ባባት😢

    • @ayelecherduno3010
      @ayelecherduno3010 День тому +1

      ወልዶ የምጥለው ወንድ ነው በተለያዩ የኢትዮጵያ ወንድ አባዛኛው ልጆች ያለ አባት ነው የምያድጉው😢😢😢😢😢

  • @ጺዮን-x1j
    @ጺዮን-x1j День тому +3

    የሰለችኝ ነገር ቢኖር ክፍት እና ተኮል ማይት በአካልም በፌልምም ምኑን ተማር ቢስ በፌል እንኳን መዋድድን ፍቅርን ብትሰብኩ ምን አለበት

  • @Mነኝየገነቴዋ-h7e
    @Mነኝየገነቴዋ-h7e День тому +2

    እህትወድሞቸአባትያላችሁ እረጂምእድሜ አላህይስጥላችሁ እኔስሙቶብኛል😢😢😢

  • @MewadedDarbe
    @MewadedDarbe День тому +1

    ምነዉ የዘንድሮ ፊልም ክፋትና ጭካኔ ብቻ ነዉ ምንን ለማስተማር ነዉ አረ ጥሩ ነገር አሳዩን😢😢😢😢😢

  • @MessiPower-i7z
    @MessiPower-i7z День тому +4

    ወይ ይዋዳን 47 ያለቀቅሽው ይኤን የክፋት ጥግ እየሰራሽ ነው ይኤን ድርሻ አሎደድኩትም

  • @SusuEthio-ut3dp
    @SusuEthio-ut3dp 19 годин тому

    ምን እንማርበት በጣም ነው የሚያስጠላው አባት ሁሌም አባት ነው እንዲህ አይደረግም 😢

  • @Zeheraafes
    @Zeheraafes День тому +9

    ድራማ መሆን እያወኩ የምናደድው ነገርሰ ❤❤❤

  • @JdhHb-gw8te
    @JdhHb-gw8te День тому

    እረፊልም አባትነ ልጁን አገቶቸዉ የታባታቸዉ ደግ አረግሻቸዉ እነሱ ተደላድለዉ አየኖሩ እሦ በደሣሣ ጎጆ አድጋ ይቅመሡት እራብነ ዉሀጥምን

  • @حمديه-ق6ه
    @حمديه-ق6ه 22 години тому

    ኡኡኡኡ ከዚህ በኋላ ኢሄን ድርማ አላየውም አባዬን በጣም ነው የምወደው

  • @YoiPpk
    @YoiPpk День тому +2

    ኡኡኡ ይችንልጂ ልጠላትነው በቃ በዛሰታሳዝነኝ በይህ ደሞታቃጥለኛለይ😮😮😢😂😂😂😂

  • @samsungA-s9w
    @samsungA-s9w День тому +1

    ኤጭ ይሄ ምንያስተምራል አሁን ላባት እዲ ቲሽድራማም ቢሆን በዚ ልክ ለከባት አባትኮ መከታነዉ አባትኮ የቤት ድምቀትነዉ አባትኮ የሂወት መብራትነዉ 😢😢

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 22 години тому

    በጣም አጋነናችሁት እንደዚህ ያለ ልጂና አባት የለም በኢትዮጵያ ምዲር😢😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 День тому +1

    በጭራሽ እንደዚህች አይነት የዚህን ያህል አረመኔ የኢትዮጵያ ልጅ የለም::
    ይሄን እጅግ ከይሲ ስራ ባታስተምሩ መልካም ነበር ::

  • @asteralemayehu5951
    @asteralemayehu5951 День тому +3

    እወይኔ ባገኘውሽ በጥፊ ለጥፌ ነበር የምጥልሽ ይውዳን ድራማም ይቅርብኝ😅😅

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ День тому +1

    ዉይ ዩአዳኔ አቺም ክፉመሆን ትቺያለሺእዴ❤❤

  • @SHiSHiG
    @SHiSHiG День тому +1

    ሀና የብታባል ወልጋዳ አጋነነችዉ ደም በየድራማወችዋ ስታስጠላኝ እስዋንኮ እያሳለፍኩ ነዉ የማየዉ 😅

  • @Almas-ic9kq
    @Almas-ic9kq День тому +1

    አባት ምንም ቢያረግ ይሄን ያክል የሚጨክን ልጅ የለም ምንን ለማስተማርነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 День тому +2

    ዩሃዳን ፈጣሪ የረገመሽ ሴትዮ😂😂😂😂

  • @NoraMohammed-y4i
    @NoraMohammed-y4i День тому +2

    አረ ዩአዳን ሂሩት ስታጠቃሽ አባትሽን ለመበቀል ሄድሽ ነው ወይስ የሉሊት መተት ነው እንዲህ የቀየረሽ
    ለማንኛውም ጥሩስው ሁነሽ ስትሰሪነው ሚያምርብሽ ክፋት አያምርብሽም

  • @DigafeBalcha
    @DigafeBalcha День тому +1

    መቼም ወልደው ብጥሉም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ የሚያረግ ባለጌ ልጅ የለም

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ День тому +2

    ምንምኳ ዲራማ ቢሆንም ግን አባት አባትነዉ ክፉም ሆነ ደግ እዲህ ማዲር የለለዉ ሚደብር

  • @mekdesmekonen12
    @mekdesmekonen12 День тому +1

    ይሄ ድራማ ደቂቃው ይጨመር የምትሉ👍

  • @FathimaFathima-o3y
    @FathimaFathima-o3y 22 години тому

    Btam kunjow nbr ahungen btam astelagn telachinymesqer engey teachin ymezera anflgem😊😊😊😊

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o День тому +3

    አሁን ይሔ ምን ያስተምራል ለትውልዱ ጭካኔን በቀልን ነው እሚያስተምር

  • @Difu-i6t
    @Difu-i6t 18 годин тому

    እረ ሀና አኮራሸኝ ቀጥይበት

  • @SamrawitAli-wx8hn
    @SamrawitAli-wx8hn 22 години тому

    Enateyewane adenakwate 👌👌👌

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n День тому +2

    ኤጭ ደበረኝ ክፋት ማስቴማር ይደብራል ደሞ ሰትልጅ እኤንአልክፋት ምንየምሉትነው የዋዳን ካልወጣች ይደብራል🙊🙊🙊👊👊👊🤛🤛🤛👎👎👎👎

  • @EtenashTlahun-w7d
    @EtenashTlahun-w7d День тому

    ዮአደን ለከ ክፉ ናሽ ሂሩት ስታደረግ የናበርዉ የንስሻል እንዴት ልጅ አበት ለይ ይጨክናል ይሄ ምንም አሰተምሪም አሁን ልንጠለሽ ናዉ😮😢// መሃሌት ብቻ ናት ምራጥ❤❤❤

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ

    እኔ ክፋት የበዛበት ነገር ማየት አሎድም ይጨንቀኛል ወሏሂ ተጋነነ😢

  • @zed9651
    @zed9651 День тому +5

    በዛኛዉ ድራማ አሳዝናኝ ነበር በዚህ ደግሞ ጭራቅ ናት ስታናድ ሂሩት ደግ አደረገችሽ

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem 20 годин тому

    ዩአዳን.ወድብኮን.ያረቢ.ይመቻትየምር

  • @ShimelisTechale-v5f
    @ShimelisTechale-v5f День тому

    እሺ የዛሬዉ ተመችቶኛል😅 ለካ ፋዘርዮዉም የወጣሃዉ ዳኒን ለማግኘት ነበር ዳኒ ደግሞ ይመጣል ብለሽ ስጠብቂ ጀግናዋ ሄለን ላሽ አለቻችሁ😅 ብቻ አሪፍ ነዉ በተለይ እነ ታረቀኝኝ።"ሄሎ ታረቀኝ አባዬ የለም"😂
    አሁን አንዳንድ ነገሮችን ላንሣ
    1.እነታረቀኝ እና እነማናቸዉ ደግሞ😅 ብቻ እነሱ ሰዎች ተደዉሎላቸዉ አንስተዉ ሲያወሩህ የለም ሲሉህ ቢታዩ አሪፍ ነበር
    2.የሄለን እናት ምንድነዉ መተዳደሪያሽ?? ሊኖርሽ ይገባል ለምን ጥያቄ ይፈጥርብናል ሆ😂 እዛች ደሣሣ ቤት ነዉ ሁሌ ተቀምጠሽ እማይሽ

  • @محمد-ش2ه7م
    @محمد-ش2ه7م День тому +1

    ማነውእንደኔአፍላፍቅርንአይቶየመጣ

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w День тому

    እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው ወረቀት እደተገኘ መያዝ ያለባት አጭበርባሪዋ ነበረች ድራማው ደበረኝ

  • @AmyAmy-g7k
    @AmyAmy-g7k День тому

    አባቴ በደንብ አላቀውም ትንሽ ሆኜ ነበር የሞተው ደግነቱን ሁል ጊዜ ከሚያቁት ስው እስማለው እናም በኖርልኝ ብዬ እመኛለው አባት ምንም ክፉ ቢሆን ይኑር

  • @Helimadagna
    @Helimadagna День тому

    ወላሒ..ባባቴጉዳይ .እናቴጋርም አልደራደርም.. የኔዉድ.አባትሽአመት.ኑርልኝ..

  • @hehamanot
    @hehamanot День тому +2

    ሀኒቾ እስከነ ክፋትሽ ስወድሽ ❤

  • @SenaytChirotaw
    @SenaytChirotaw 15 годин тому

    ምናለ ሂሩትንም እንደዚህ አርበድብደሽ ብታስደስችን እረ ተይ ዩአዳን ሂሩትን ተበቀይልንና የድራማ አምሮቴን አስውጭልኝ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 День тому

    ዩዳን እኮ ጀግና ነሽ

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc День тому +1

    ወይኔ😂😂😂🤭🤭🤭🙄🙄🙄🙄ሀኔቾ ክፋት😢😢😢😢

  • @Saeda-y9m
    @Saeda-y9m День тому

    ወላሂ አበዛችዉ አሁን ከዝቺ ምድነዉ የምንማረዉ ቤተሠብን ማሠቃየት አባትን ማገላታት ይህ ድራማ ነው ግንኮ ይህን ገፀ ባህሪ በእዉነት የሚያረገዉ የለም 😢😢😢😢

  • @emufikadu4167
    @emufikadu4167 День тому

    ይህንን ትምህርታዊ ነው ካላችሁት ሰይጣን እራሱ ይማርበታል ለትውልዱ ማሰብ መልካም ይመስለኛል

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 21 годину тому

    O my Gosh the security guy he's gaient he can't walk properly 😂😂😂

  • @feru22
    @feru22 День тому +2

    ዮሐዳን መነው ቆሸሽ አኔ አባቴን በጣም ስለምወድ አስትላሽኝ አንኩአን አብድሽ

  • @እዮብኢቱብ
    @እዮብኢቱብ 9 годин тому

    ሀኒቾ ሀይህግን ደሜን አፈላሽው ስታስጠላ😢 አባት በህይወት ባይኖርም ግን አባቴን እደደወለሁ

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz День тому

    ልዩ እናቷን እዳገኘሽ እነሱንም ማገኘት አለብሽ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @KuWe-f9f
    @KuWe-f9f День тому

    ትክክል ሀኒቹ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesteshom
    @mekdesteshom 20 годин тому

    በጣም አበዛሽዉ ሄሉ

  • @kayyofidursii1039
    @kayyofidursii1039 День тому

    😂❤❤❤🎉🎉 bareda goote kasalii meqaa birii yoo fudhate male hin gadhisin 🎉❤❤❤❤❤😢😢😂😂

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ День тому +2

    አስጠላኝ ምን አይነት መጨማለቅ ነው አዲት ጩጨ ልጂ ይሄን ያህል በደል

  • @Elahemoumer
    @Elahemoumer 19 годин тому

    እያመጡ ያጠራቅሙናል ማለት አሁን ነው😂

  • @jemilDelil-k1v
    @jemilDelil-k1v 22 години тому

    ውድ የእያደረ ጉድ ቤተሰብ ድራማው በጣም እያስጠላን ነው እንዲወደድ አሻሽሉት ድምፃችን ይሰማ Plise

  • @فاطمهمحمد-ه1ض6ذ
    @فاطمهمحمد-ه1ض6ذ День тому +3

    አያስትምርም እባትላይ ጨካኔ😏

  • @JdhHb-gw8te
    @JdhHb-gw8te День тому

    አገራቺላይ ሥቶቹ በየምገድ ዳሩ ልጆቻቸዉን እያያዙ የሚከራቱት በአባት እየተከዱነዉ

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 23 години тому +1

    Min Enimaribet ,Tekolin ,Kifatin Sitasitela Letemelikache Kibiri Yinurachew Ahun Yih Sira Tebilo New 😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 День тому +1

    ሄሉ 👌👌👌👌👌👌❤💝💝💝💝💝💝❤❤

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ День тому +1

    ሲጀመር ምንም ክፉ ነገር ቢያደርግ አባት አባት ነዉ አቀልዱ

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas День тому +2

    ጥሩ ቦታ ያያችሁትን ሰው መጥፎ ቦታ አታግኙት

  • @Itpgoz
    @Itpgoz День тому

    ውይሀዳ በጣም ነበር እምውዳት እዚህ ድራማለየ አስጠላችኝ 😢😢😢😢😢

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww День тому

    Afila fikir ayito ye mata like 👍 argung 😅😅😅

  • @KuWe-f9f
    @KuWe-f9f День тому

    ይመችሺ ሀኒቹ❤❤❤❤

  • @AbdiFiqer
    @AbdiFiqer День тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou День тому +1

    ለካ ከሰሎ እደዝህ በመጋዘንእየተቀመጠነው ህዘቤ በውደ እየገዛ የሜኑረው 😥😀😀

  • @burte7906
    @burte7906 День тому

    Anchi yetergemishi ayanurishi baciruu yasikerishi egizabiri sitasixela armene Abaten besidet newu yatawuti 😭😭😭😭😭😭😭 anchi kifuu yidifashi hiyotishi yidedi

  • @Zeynab-rw3nk
    @Zeynab-rw3nk День тому

    ሀይለኛነሺ ይልቅ እሒሩትላይ ንቂ አባየን ልቀቂው🎉❤😢😂

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 День тому +1

    የዚችም በዛ ።ነገሩ ዘመኑ የጭካኔ ነዉ መሰል ሰዉ ከፍቷል ።

  • @Sifaan-j1j
    @Sifaan-j1j День тому +1

    አለን የኔ ጃና 💪💪💪💪

  • @WteeFdsff
    @WteeFdsff День тому

    የለቀቅልን በጣም የምንወደው ድራማ

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن День тому

    እውናትም እያዳራ ጉድ ሀኒቾ😮😮😮

  • @MekdesTafese-pl5cv
    @MekdesTafese-pl5cv День тому +5

    ደቃቂ ይጨመር

  • @ብሪጓልስብዓዳሞ
    @ብሪጓልስብዓዳሞ День тому

    ሀረግን እና አፍላ ፍቅርን አይቶ የመጣ እንባየን ጨረስኩ ኡፋ ቸቹተይ ሳይ😢 ብማርያም ሳብስክራይብ ኣሩጉ❤❤❤

  • @WegayehuShfera
    @WegayehuShfera День тому

    eniy babtin betam silmwdew sayew astlan

  • @JEMALAjman
    @JEMALAjman День тому

    ቲያስጠላ በናትና ባባት እድህ አይነት ነገር ለትውልድ አታስተምሩ

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x День тому

    ሂሩት ለምን አትበቀያትም አንች ዮአዳን ይግፍሽ አንች ክፍአንች እራስሽክፍ ነሽ😢😢😢

  • @frd11123
    @frd11123 День тому

    ክክክክ እደው እደዛሬው ሥቄ አላውቅም ቀስ እያለች ለቅማ አድላይ ልትሠበሥባቸው ነው

  • @gffg-uh9jb
    @gffg-uh9jb День тому

    እናትየው ደስ ትላለች ለልጃቹ ጡሩ ነገር አስተምሩ

  • @MaluyeEthiopia
    @MaluyeEthiopia День тому

    እነም በሱዋ ቦታ ብሆን እንድ ነው ማደርገው ግን አሁን እኔ ሕይወቴን ያመሰቃቀሉትን ወንዶችን ልበቀል ዝግጅት ላይ ነኝ😢😢😢😅😅😅

  • @SameeraAli-mz7nt
    @SameeraAli-mz7nt 9 годин тому

    ውይ ሀንቾ እወድሽነበርአስጠላሽኝ

  • @HirutDelelegn-p5i
    @HirutDelelegn-p5i День тому

    Yetergemsh astelashign ahun😮😮😮😮