Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሁንም ቢሆን ክቡር መስቀሉ እስከሚነሳ ድረስ የይነሳልን ጥያቄ መቀጠል አለበት ዉድ የተዋህዶ ልጆች😢😢😢
ሕዝበ ክርስቲያን ሁላችንም እንንቃ ጠላት ከቤታችን ጠላት ገብቶዋልና ተጠንቀቁ እናስተው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ከክርስቲያን መቅረቱን እኔም አልደግፈውም። ግን ላለመርገጥ መጠንቀቅ እንሞክር። መስቀል ረግጠው የሚገቡት ጠንቋይ ቤት ነው ። ከዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ሌላ ቤተክርስትያን የለም እንዴ?
መምህር ደረጄ ዘወንዬ በርታ እግዝአብሔር ይርዳህ አሜን!!!
ሰላም ወንድማችን የመስቀሉን ጉዳይ እንዲነሳልን አጥብቀን መጠየቅ አለብን ግን ብዙ ወንድሞች እንዳሉት ከቤተክርስትያን መቅረት መሽሽ መፍትሄ አይሆንም ።
ኃያሉ ቸሩ ፈጣሪዮ ሥራውን ይሠራል ፣ ክብር ምሥጋና ይገባዋል ምንም የሚሳነው ነገር የለም።
እግዝያብሄር ሆይ መልስ ካተ ነው የምንጠብቀው😢😢😢😢😢😢😢😢
መስቀሉ ይነሳልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ አባቴ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድማችን እመቤታችን አንደበትህን ትፍታልህ
መስቀል ኃይልነ✝️ቤዛነ✝️ፅንነ✝️ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን ያመነዉ እንድናለን ድነናልም:: እንግዳ እግዚአብሔር አምላክ አይዘበትበትም እርሱ ይፍረድልን መልስ ይስጥልኝ ጌታ::😢😢😢😢😢
የኔን ስሜት ተናግረሀዋል በቃ የንንቦታ ባለመርገጥ ግን ከቤ ተክርስቲያናችንን መተው ግን የለብነም
ፈጣሪ ሆይ መፍነሄው ካተብቻ ነው አባቶች መገውን በትነውታል
መስቀል ረግጦ ገብተው መስቀሉ ላይ ቆሞ ንግግር ማድረግ መስቀል ይፈውሳል መስቀል ያድናል ማለት ያሳፍራል
ትክክል እንዲህ ሆሆዳሞቸ መኪናችው ቤታቸው እንዳይውሰድባቸውነው ሁሉም የግዜአብሄርነው አተበርታ መምህር ደርጀ❤❤😂😂😂😂😂
መስቀል ሳይሆን ክርስቶስን እረግጠው እዳለፉ የአዲስ አበባ ህዝብ ይወቅ ☝
እዉነት ብለሃል ::ግን ሁሉንም ከእግዚአብሔር እጠብቃለን ::ምን አቅም አለን ::
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭
እኛ ምን እንበል እናንተ በቦታው ያላችሑት ናችሑ የጌታን ቤት የምትማፀኑት በደጁ እኛ ማረን ብሎ ከማልቀስ በቀር ምን እንበል ያማል እንደአንድ የተዋሕዶ ልጅ ሖኜ ሣይ 😭😭😭
አንተ ወንድሜ ስለመስቀሉ ፍቅር ነው የተናገርከው ተባረክ
አሜን🙏❤
መስቀል ሀይልነ መስቀል ፅእነ መስቀል ቤዛነመስቀል መዳኒተ እነብስነ አይሁድ ክህደዱ ንነሣ ሀመነ ወላህምነ በሀይለ መስቀሉ ድህነ
ወለሉ ከቅርስ ጋር ምንም አያገናኘውም ማስተካከል በጣም ቀላል ነበር ግን አይፈልጉም እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ይደረግ
Lek nw eso yefrde
ኮተቤ እያቄብ ወሀና አብርሃሙ ሥላሴ ኑልን ምንግዜም እንጠብቃችሁለን።
እዛም አለዴ????
አሜን. አሜን. የኔ. ጌታ. ልክ ነህ. ግን. ስታነብ. ማለት. ነው. ማለት. ነው. ማለት ነው. ማለት. ነው. አትበል. እባክህ.
መስቀል ሀይላች ነው መስቀሉ ይነሳ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😭😭
በእበቶች ይቀይርልን አባታችን ሰማያዊዉ ነዉ ሌላዉ የማይረባ እበት ኩበት የማይሆን እበቶች ዋጋ ይከፍላሉ። ድል ለፋኖዎቻችን
በጣም ያሳዝናል 😂😂😂😂😂😂
ለእኛ ኦርቶዶክሳዊያን እንድ ሀያል ጌታ አባት እንጂ ያለን ለእኛም ሆነ ቤተክርስትያናችን ለእናታችን ለኦርቶዶክስ ወይም ለክብሯ ለደህንነቷ የቆመ አንድም የምድር አባት(ቶች ) የሉንም ሀያሉ አምላክ በቤተክርስትያን ሽፉን ተጠልላችሁ ተደብቃችሁ የምትጎዷት አባቶች አሜሪካንም ፈረጠምኩ ያለችውን ያንበረከከ ጌታ ትዕግስቱን የናቃችሁ ሁ ሉ ወየውላችሁ !ትንሿን በትር አትሽከሙትም ይህን ህዝብ አይረሳምና ለቅጣታችሁ ተዘጋጁ ግዜው ቅጣቱን ጀምሯልና
እግዚኦ ማሀረና ክርሰቶስ ይንን ከመይሰ ብሞት ይሸለኝ ነበረ መሰቀል ከመረገጥ በለይ ምን ሀጥያት አለ ወገኔ😢😢😢😢 እ ዋጋውን አለዎቁትም መለት ነው ፈጣሪ ለሁሉም መልሰ አለሁ አለም ሁሉ በእጁ መደፍ ነውያለሁ ልያጥፍብን ይችለል ፈጣሪ ተገሸ ነው እደኛ አይቾክል ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
ድሮ ቀረ መፍራት በየቀሚሱ በነጠላ ጀርባ ላይ በየቲሸርቱ ከስእለ አድህኖ ጋር እየረገጥንና እየተቀመጥንበት አይደለም ወይ መስቀሉን እና ስእለ አድኖውን በንፁህ ቦታ አክብረን እናስቀምጥ መጀመሪያ የራሳችንን እንወጣ!!
ድንግል ትፍታህ❤❤❤
እውነትነው
ወየውአተየኔጌታየትሄድክብን፡አተአለንበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መስቀሉ ይነሳ ስላሴ የትም አለ ሌላ ቦታ አክብረናል
ወየዉላቸዉ እያወቁ የሜያጠፉ እኛ አንተባ በራችሁምአባቶች
LE KENTU MEGNOTACEWE ASALEFO KENUN YALESETE AMELAKE HEYAWE EGZIABHER MESEGANA YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
እግዚአብሔር ይድረስልን
Amen
አዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ብቻ ነው ወይ ያለው ሌላ ቤተክርስቲያን ለምን አትሄዱም ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው እንዴ ፈጣሪ የሚመለከው ሌላ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ፀሎታችሁን አድርጉ
አንተን እንባ ጠባቂ ማን አደረገክ ገንዘቤን አዋጥቼ ያሰራሁት ቤተክርስቲያን አደል?? አሽቄ ተጠቃሚ
አንተ ያምሀል እንዴ ለምን ብለን ነው ለእንዳንተ አይነቱ ሰው አርዶ በላ የአባቶቻችንን እርስት ትተን ሌላ ቦታ የምንሄደው አንቸ መናፍቅ ሴጣን አምላኪ እኛ ለቀን ስንሄድ አንተን እና መሰሎችህን ሴጣኖች ገብታችሁ የሙዚቃ አዳራሽና የማንም ጭንጋፍ አፍን ያልፈታ ተብታባ ካራቴ መለማመጃ ልታረገው አንተ መናፍቅ 666 ተስፋህን ቁረጥ ስለእውነት ብለን እንታገላለን እንጃ ቤታችንን ጥለን የትም አንሄድም አኖተ የዳቢሎስ ተላላኪ መናፍቅ እንደውም ቶሎ ብለህ ኸዚህ ውጣ እኛ ያንተ ዝባዝንኬ ላይ ገብተን አንታይም አንተ ሰው በላ ውጣ በእማምላክ ስም !!!!
😢😢😢ነፍሴን ኣደራ ጌታዬ
ባቸኳይ ይነሳ
ሙሴ ብድራቱን ተመልክቶ የፈርኦንን እንጀራ እምቢ አለ።
ከቤተክርስቲያን አይደለም የሚቀረው። ብዙ አብያተ ክርስቲያናት አሉ እኮ
Amen. Inkuan abro aderesen.🙏
ወደ እራሳችሁ ሥራ ተመልከቱ ሲከፋችሁ አስመስላችሁ አትጩሁ ወደቤተክርስቲያን አትሄዱ በማለት ከከለከላችሁ ነገማን እንዲገባበት አስባችሁ ነው።ከሰይጣናዊ ተልኮ ተቆጠቡ በቤተክርስቲያን ስንዞር የመስቀል ቅርፅን እየረገጥንመሰለኝ በብዙ አጥቤያ
ወንድማችን፣እውነትን፣ተናግረሃል፣እንሜና፣ጤና፣ይስጥህ
Amen🙏❤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ። አንተ መሐሪ ነህና ማረን ይቅር በለን
እኔ በግሌ ያለኝ ሀሳብ 👉 ካሕናት አባቶች ጠለቅ ያለ እውቀት አላቸው ዝምምም ያሉበት ምክንያት አላቸው ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም ጥልቅ እውቀት አሥላላቸው እንጂ ፈርተው አይደለም ቢሆንም ከደጁ መሸሽ ሽንፈት ነው 🙏🙏🙏
አየን እኮ ጥልቀቱንማ¡ ይህን ሁሉ ምዕመናን ሲያሰምጥ
እሰከ ሚነሳ ድረስ ሊከለል ይገባል!!
Jesus is lord adenne
✝️✝️✝️🙏🙏🙏😭😭😭
ሲኖዶሱን አምናለሁ ስትል ታሳፍራለህ እግዚአብሔር የሾመው ሁሉ ሃጥያት አይሰሩም ብሎ መወሰን አግባብ አይደለም‼️ ሁሉም ሃጥያት ይሰራል ሲኖዶስ ሃጥያት ቢሰሩ አንተ መውቀስ ካልቻልክ ማ መቶ ይውቀስ ባክህ የማይሆን ነገር አትናገር ይሄ የማይሆን ነገር ማድረግ ዋጋ ያስከፍላል‼️‼️
ጠብቅ እኜን ሥፈትነው እውኖቶ ጠብቆ ዝምበሐሎ ዋጋ አሐው
የት።ነው የተረገጠው።??😢😢😢😢ምንም አላየውይ ኮ😢😢😢
እግዛብሔር አንሳልን😅😅😅 ያለችግር ያንሳልን
❤❤❤❤❤❤❤
የቤተክርቲያን ሸቃጮች በእግዚአብሔር ጅራፍ መገረፋችሁ ሩቅ አይሆንም።እግዚአብሔር ፍረድ!!!!!!!!!
Leinante Mihiret yemiteyik chimir yeteregeme yihun!!! Igziabheh be sefiw menged bemihedut aydenekim, bekechinua menged silemihedu amagnochu ingi!!!
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድማቺን
ለዚህ ቤተክርስትያን ምእመናኑ ምንም ድጋፍ አለማድረግ
ኸረ እንኳን ሊያቅሙ ጉዳዩን ከምንም ያልቆጠሩ እልፍ ናቸው😢😢
😭😭😭😭💞💞
ለምን አማኙ ገብቶ መስቀሉንለምን አይነሳም??
ምንድን ነው ሰበሩ????????
እግዚያብሄር ሆይ መልስ ምንጠብቀው ከአንተነው
በቃ እንቢ አላችሁ፤ ግን ከእናንተ ጴንጤዎች ተሽለዋል። እውነት እናንተ ሰውን የምትንቁ፣ እኔ አሁን ጴንጤ ሆኛለሁ። በቃቃቃቃቃ😢😢
Hayemanot be sew ayekeyerem...sebebe felege new enj derom lemekeyer hasab neber...enj ewnt amagn betehogn endezi ayebalem keresetena tsenat new...
መስቀሉን ማፍርስ አይቻልም እንዴ በተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ የለውም እንዴ?ከቢተክርስቲያን አንቀርም::
⛪✝️✝️✝️🙏🙏😭
የዘር የማይመርጥ አምላክ ይፈርዳል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
Patiriyariku lemin zim yilalu Biltsigina nachew weyis alemawi nachew Ortodoqisin betam yistequ agelgayech enkuwan beyeageru sitaredu dimts honew ayawqum Geta melis yistibet sil ersiwo
DEMYI silefesesebet egna yeadam ljoch siledanebet meqelyi firede😢😢😢😢😢
Abatoch eko 13 meskel eyeregetu new miageleglut abatoch seregtut eko mimenu badonet yesemawal
እውነት ነው ወንድሜ ዘወይንዬ የቀደሙት ስለመስቀሉ ስለሃገር ሰማይት ይሆኑ ነበር የአሂኖቹ ደግሞ መ ስ ቀ ሉ ን ያ ስ ረ ግ ጣ ሉ ሲጀመር ካቴድራል ነው የተዋህዶ አይደለም
Meskel ayedelem. Malet aynachenen nw wyes sw milewen nw menamenw men malet nw
Wesht new menem aynet mesckel alteretem
⛪✝️✝️✝️🥲🥲🥲🤔🤔🤔
Yihe degino adegegnaw new! Asafarim new! Yesew tsaot meskel yemiregetbetin ketesmamu gar metebaberu ablto metseyefin indinimert yaberetatal inji nefisachinin asalfen anisetim!
Meskelun Regtew Gebu ⁉️⁉️⁉️
Awo
ዝበል ወኘንዴሜጨእካቴቴት መጋቤት ዶረሰ ጣበቅጨኸይል የአግዝቦኼር ሮርዱን ይሠጣል
🚨በነገሮ የሊሉበትን ሰው መወንጀል እና ፍቶውን መለጠፍ ሀጥያት እንደሆነ አታውቅም #ጠቅላይ ሚኒስትሩን ፍቶ አንሳ እሳቸው በ ስላሲ ጉዳይ የሉበትም ። 🪷 እግዚአብሔርን የማትፈሮ ትውልዶች መብት እና ግዴታን ለይታቾ ዩማታውቆ በጥላቻ ሳንቲም የምትለቃቅሙ ማፈርያወች
ቲሽ ጥራጊ የብልፅግናዉ ገረድ😏
ወድማች ን ለመስቀሉ ክብር አንታገል
Ye Kitet tiri be imbilta be tirumba lidereg gid new! Irsum zare new!Besiga Menorin feligo nefsun yatal! Sile Meskelu kibir mesiwait yehone gon yezelealem hiwotin yagegnal! Ante kemanignaw wogen neh/nesh?!!!
Seytan egeseyabeheren del aderego ayawekem tetefalachew
ye befit abatoch lalew tiwulid sitelalef yekoyew bemot, besidet, berehab ena zegnagn negerochin bemasalef new yasrekebut ye ahunoch gin abatoch ende lijoch lijoch ende abatoch yihonalu yemilew kal be enante megeletsu mehonu new
🫶🫶🫶
አሁንም ቢሆን ክቡር መስቀሉ እስከሚነሳ ድረስ የይነሳልን ጥያቄ መቀጠል አለበት ዉድ የተዋህዶ ልጆች😢😢😢
ሕዝበ ክርስቲያን ሁላችንም እንንቃ ጠላት ከቤታችን ጠላት ገብቶዋልና ተጠንቀቁ እናስተው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ከክርስቲያን መቅረቱን እኔም አልደግፈውም። ግን ላለመርገጥ መጠንቀቅ እንሞክር። መስቀል ረግጠው የሚገቡት ጠንቋይ ቤት ነው ። ከዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ሌላ ቤተክርስትያን የለም እንዴ?
መምህር ደረጄ ዘወንዬ በርታ እግዝአብሔር ይርዳህ አሜን!!!
ሰላም ወንድማችን የመስቀሉን ጉዳይ እንዲነሳልን አጥብቀን መጠየቅ አለብን ግን ብዙ ወንድሞች እንዳሉት ከቤተክርስትያን መቅረት መሽሽ መፍትሄ አይሆንም ።
ኃያሉ ቸሩ ፈጣሪዮ ሥራውን ይሠራል ፣ ክብር ምሥጋና ይገባዋል ምንም የሚሳነው ነገር የለም።
እግዝያብሄር ሆይ መልስ ካተ ነው የምንጠብቀው😢😢😢😢😢😢😢😢
መስቀሉ ይነሳልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ አባቴ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድማችን እመቤታችን አንደበትህን ትፍታልህ
መስቀል ኃይልነ✝️ቤዛነ✝️ፅንነ✝️ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን ያመነዉ እንድናለን ድነናልም:: እንግዳ እግዚአብሔር አምላክ አይዘበትበትም እርሱ ይፍረድልን መልስ ይስጥልኝ ጌታ::😢😢😢😢😢
የኔን ስሜት ተናግረሀዋል በቃ የንንቦታ ባለመርገጥ ግን ከቤ ተክርስቲያናችንን መተው ግን የለብነም
ፈጣሪ ሆይ መፍነሄው ካተብቻ ነው አባቶች መገውን በትነውታል
መስቀል ረግጦ ገብተው መስቀሉ ላይ ቆሞ ንግግር ማድረግ መስቀል ይፈውሳል መስቀል ያድናል ማለት ያሳፍራል
ትክክል እንዲህ ሆሆዳሞቸ መኪናችው ቤታቸው እንዳይውሰድባቸውነው ሁሉም የግዜአብሄርነው አተበርታ መምህር ደርጀ❤❤😂😂😂😂😂
መስቀል ሳይሆን ክርስቶስን እረግጠው እዳለፉ የአዲስ አበባ ህዝብ ይወቅ ☝
እዉነት ብለሃል ::ግን ሁሉንም ከእግዚአብሔር እጠብቃለን ::ምን አቅም አለን ::
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭
እኛ ምን እንበል እናንተ በቦታው ያላችሑት ናችሑ የጌታን ቤት የምትማፀኑት በደጁ እኛ ማረን ብሎ ከማልቀስ በቀር ምን እንበል ያማል እንደአንድ የተዋሕዶ ልጅ ሖኜ ሣይ 😭😭😭
አንተ ወንድሜ ስለመስቀሉ ፍቅር ነው የተናገርከው ተባረክ
አሜን🙏❤
መስቀል ሀይልነ መስቀል ፅእነ መስቀል ቤዛነ
መስቀል መዳኒተ እነብስነ አይሁድ ክህደዱ ንነሣ ሀመነ ወላህምነ በሀይለ መስቀሉ ድህነ
ወለሉ ከቅርስ ጋር ምንም አያገናኘውም ማስተካከል በጣም ቀላል ነበር ግን አይፈልጉም እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ይደረግ
Lek nw eso yefrde
ኮተቤ እያቄብ ወሀና አብርሃሙ ሥላሴ ኑልን ምንግዜም እንጠብቃችሁለን።
እዛም አለዴ????
አሜን. አሜን. የኔ. ጌታ. ልክ ነህ. ግን. ስታነብ. ማለት. ነው. ማለት. ነው. ማለት ነው. ማለት. ነው. አትበል. እባክህ.
መስቀል ሀይላች ነው መስቀሉ ይነሳ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😭😭
በእበቶች ይቀይርልን አባታችን ሰማያዊዉ ነዉ ሌላዉ የማይረባ እበት ኩበት የማይሆን እበቶች ዋጋ ይከፍላሉ። ድል ለፋኖዎቻችን
በጣም ያሳዝናል 😂😂😂😂😂😂
ለእኛ ኦርቶዶክሳዊያን እንድ ሀያል ጌታ አባት እንጂ ያለን ለእኛም ሆነ ቤተክርስትያናችን ለእናታችን ለኦርቶዶክስ ወይም ለክብሯ ለደህንነቷ የቆመ አንድም የምድር አባት(ቶች ) የሉንም ሀያሉ አምላክ በቤተክርስትያን ሽፉን ተጠልላችሁ ተደብቃችሁ የምትጎዷት አባቶች አሜሪካንም ፈረጠምኩ ያለችውን ያንበረከከ ጌታ ትዕግስቱን የናቃችሁ ሁ ሉ ወየውላችሁ !ትንሿን በትር አትሽከሙትም ይህን ህዝብ አይረሳምና ለቅጣታችሁ ተዘጋጁ ግዜው ቅጣቱን ጀምሯልና
እግዚኦ ማሀረና ክርሰቶስ ይንን ከመይሰ ብሞት ይሸለኝ ነበረ መሰቀል ከመረገጥ በለይ ምን ሀጥያት አለ ወገኔ😢😢😢😢 እ ዋጋውን አለዎቁትም መለት ነው ፈጣሪ ለሁሉም መልሰ አለሁ አለም ሁሉ በእጁ መደፍ ነውያለሁ ልያጥፍብን ይችለል ፈጣሪ ተገሸ ነው እደኛ አይቾክል ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
ድሮ ቀረ መፍራት በየቀሚሱ በነጠላ ጀርባ ላይ በየቲሸርቱ ከስእለ አድህኖ ጋር እየረገጥንና እየተቀመጥንበት አይደለም ወይ መስቀሉን እና ስእለ አድኖውን በንፁህ ቦታ አክብረን እናስቀምጥ መጀመሪያ የራሳችንን እንወጣ!!
ድንግል ትፍታህ❤❤❤
እውነትነው
ወየውአተየኔጌታየትሄድክብን፡አተአለንበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መስቀሉ ይነሳ ስላሴ የትም አለ ሌላ ቦታ አክብረናል
ወየዉላቸዉ እያወቁ የሜያጠፉ እኛ አንተባ በራችሁምአባቶች
LE KENTU MEGNOTACEWE ASALEFO KENUN YALESETE AMELAKE HEYAWE EGZIABHER MESEGANA YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
እግዚአብሔር ይድረስልን
Amen
አዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ብቻ ነው ወይ ያለው ሌላ ቤተክርስቲያን ለምን አትሄዱም ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው እንዴ ፈጣሪ የሚመለከው ሌላ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ፀሎታችሁን አድርጉ
አንተን እንባ ጠባቂ ማን አደረገክ ገንዘቤን አዋጥቼ ያሰራሁት ቤተክርስቲያን አደል?? አሽቄ ተጠቃሚ
አንተ ያምሀል እንዴ ለምን ብለን ነው ለእንዳንተ አይነቱ ሰው አርዶ በላ የአባቶቻችንን እርስት ትተን ሌላ ቦታ የምንሄደው አንቸ መናፍቅ ሴጣን አምላኪ እኛ ለቀን ስንሄድ አንተን እና መሰሎችህን ሴጣኖች ገብታችሁ የሙዚቃ አዳራሽና የማንም ጭንጋፍ አፍን ያልፈታ ተብታባ ካራቴ መለማመጃ ልታረገው አንተ መናፍቅ 666 ተስፋህን ቁረጥ ስለእውነት ብለን እንታገላለን እንጃ ቤታችንን ጥለን የትም አንሄድም አኖተ የዳቢሎስ ተላላኪ መናፍቅ እንደውም ቶሎ ብለህ ኸዚህ ውጣ እኛ ያንተ ዝባዝንኬ ላይ ገብተን አንታይም አንተ ሰው በላ ውጣ በእማምላክ ስም !!!!
😢😢😢ነፍሴን ኣደራ ጌታዬ
ባቸኳይ ይነሳ
ሙሴ ብድራቱን ተመልክቶ የፈርኦንን እንጀራ እምቢ አለ።
ከቤተክርስቲያን አይደለም የሚቀረው። ብዙ አብያተ ክርስቲያናት አሉ እኮ
Amen. Inkuan abro aderesen.🙏
ወደ እራሳችሁ ሥራ ተመልከቱ ሲከፋችሁ አስመስላችሁ አትጩሁ ወደቤተክርስቲያን አትሄዱ በማለት ከከለከላችሁ ነገማን እንዲገባበት አስባችሁ ነው።ከሰይጣናዊ ተልኮ ተቆጠቡ በቤተክርስቲያን ስንዞር የመስቀል ቅርፅን እየረገጥንመሰለኝ በብዙ አጥቤያ
ወንድማችን፣እውነትን፣ተናግረሃል፣እንሜና፣ጤና፣ይስጥህ
Amen🙏❤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ። አንተ መሐሪ ነህና ማረን ይቅር በለን
እኔ በግሌ ያለኝ ሀሳብ 👉 ካሕናት አባቶች ጠለቅ ያለ እውቀት አላቸው ዝምምም ያሉበት ምክንያት አላቸው ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም ጥልቅ እውቀት አሥላላቸው እንጂ ፈርተው አይደለም ቢሆንም ከደጁ መሸሽ ሽንፈት ነው 🙏🙏🙏
አየን እኮ ጥልቀቱንማ¡ ይህን ሁሉ ምዕመናን ሲያሰምጥ
እሰከ ሚነሳ ድረስ ሊከለል ይገባል!!
Jesus is lord adenne
✝️✝️✝️🙏🙏🙏😭😭😭
ሲኖዶሱን አምናለሁ ስትል ታሳፍራለህ እግዚአብሔር የሾመው ሁሉ ሃጥያት አይሰሩም ብሎ መወሰን አግባብ አይደለም‼️ ሁሉም ሃጥያት ይሰራል ሲኖዶስ ሃጥያት ቢሰሩ አንተ መውቀስ ካልቻልክ ማ መቶ ይውቀስ ባክህ የማይሆን ነገር አትናገር ይሄ የማይሆን ነገር ማድረግ ዋጋ ያስከፍላል‼️‼️
ጠብቅ እኜን ሥፈትነው እውኖቶ ጠብቆ ዝምበሐሎ ዋጋ አሐው
የት።ነው የተረገጠው።??😢😢😢😢ምንም አላየውይ ኮ😢😢😢
እግዛብሔር አንሳልን😅😅😅 ያለችግር ያንሳልን
❤❤❤❤❤❤❤
የቤተክርቲያን ሸቃጮች በእግዚአብሔር ጅራፍ መገረፋችሁ ሩቅ አይሆንም።
እግዚአብሔር ፍረድ!!!!!!!!!
Leinante Mihiret yemiteyik chimir yeteregeme yihun!!! Igziabheh be sefiw menged bemihedut aydenekim, bekechinua menged silemihedu amagnochu ingi!!!
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድማቺን
ለዚህ ቤተክርስትያን ምእመናኑ ምንም ድጋፍ አለማድረግ
ኸረ እንኳን ሊያቅሙ ጉዳዩን ከምንም ያልቆጠሩ እልፍ ናቸው😢😢
😭😭😭😭💞💞
ለምን አማኙ ገብቶ መስቀሉንለምን አይነሳም??
ምንድን ነው ሰበሩ????????
እግዚያብሄር ሆይ መልስ ምንጠብቀው ከአንተነው
በቃ እንቢ አላችሁ፤ ግን ከእናንተ ጴንጤዎች ተሽለዋል። እውነት እናንተ ሰውን የምትንቁ፣ እኔ አሁን ጴንጤ ሆኛለሁ። በቃቃቃቃቃ😢😢
Hayemanot be sew ayekeyerem...sebebe felege new enj derom lemekeyer hasab neber...enj ewnt amagn betehogn endezi ayebalem keresetena tsenat new...
መስቀሉን ማፍርስ አይቻልም እንዴ በተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ የለውም እንዴ?ከቢተክርስቲያን አንቀርም::
⛪✝️✝️✝️🙏🙏😭
የዘር የማይመርጥ አምላክ ይፈርዳል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
Patiriyariku lemin zim yilalu Biltsigina nachew weyis alemawi nachew Ortodoqisin betam yistequ agelgayech enkuwan beyeageru sitaredu dimts honew ayawqum Geta melis yistibet sil ersiwo
DEMYI silefesesebet egna yeadam ljoch siledanebet meqelyi firede😢😢😢😢😢
Abatoch eko 13 meskel eyeregetu new miageleglut abatoch seregtut eko mimenu badonet yesemawal
እውነት ነው ወንድሜ ዘወይንዬ የቀደሙት ስለመስቀሉ ስለሃገር ሰማይት ይሆኑ ነበር የአሂኖቹ ደግሞ መ ስ ቀ ሉ ን ያ ስ ረ ግ ጣ ሉ ሲጀመር ካቴድራል ነው የተዋህዶ አይደለም
Meskel ayedelem. Malet aynachenen nw wyes sw milewen nw menamenw men malet nw
Wesht new menem aynet mesckel alteretem
⛪✝️✝️✝️🥲🥲🥲🤔🤔🤔
Yihe degino adegegnaw new! Asafarim new! Yesew tsaot meskel yemiregetbetin ketesmamu gar metebaberu ablto metseyefin indinimert yaberetatal inji nefisachinin asalfen anisetim!
Meskelun Regtew Gebu ⁉️⁉️⁉️
Awo
ዝበል ወኘንዴሜጨእካቴቴት መጋቤት ዶረሰ ጣበቅጨኸይል የአግዝቦኼር ሮርዱን ይሠጣል
🚨በነገሮ የሊሉበትን ሰው መወንጀል እና ፍቶውን መለጠፍ ሀጥያት እንደሆነ አታውቅም #ጠቅላይ ሚኒስትሩን ፍቶ አንሳ እሳቸው በ ስላሲ ጉዳይ የሉበትም ። 🪷 እግዚአብሔርን የማትፈሮ ትውልዶች መብት እና ግዴታን ለይታቾ ዩማታውቆ በጥላቻ ሳንቲም የምትለቃቅሙ ማፈርያወች
ቲሽ ጥራጊ የብልፅግናዉ ገረድ😏
ወድማች ን ለመስቀሉ ክብር አንታገል
Ye Kitet tiri be imbilta be tirumba lidereg gid new! Irsum zare new!
Besiga Menorin feligo nefsun yatal!
Sile Meskelu kibir mesiwait yehone gon yezelealem hiwotin yagegnal!
Ante kemanignaw wogen neh/nesh?!!!