Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እዉነት ነዉ መስቀሉን አንረግጥም
መምሕር ዘበነ በጣም ስህተት በጣም ያሳዝናል አአንዳንዴም ብዙ አወቅን ስንል እንመራመራለን ስህተት እንፈጽማለን ሲጀመር በቤተክርስቲያናችን ደምብ መቅደስ መግባት ያለብን ከቅዳሴ በፊት ነው ለምን ? መልአክታኖች ስለሚነጠፉ እንዳንረማመዳቸው ነው መስቀል በተአምር መቅደስ ውስጥም ቢሆን አይረገጥም ትንተናው ያማል በጣም ያሳዝናል ጥያቄና መልስ የሚባለው ይቅር ወደ ስህተት እየመራን ነው አንቺ ጠያቂዋ እንደማይረገጥ ታውቂያለሽ ምን አስጠየቀሽ በእምነትሽ ጸንተሽ ኑሪ
እኔ እኮ የገረመኝ ወንጌል የሚለው ።ከክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ ። መስቀል ከቤተክርስቲያን ውጭ እንጂ ቢረገጥ ምንም ችግር የለውም አይነትና መላዕክቱ ስላን ይነጠፉልሃል የሚለውን ከአውዱ ውጭ ለማሳመን ሲላላጥ በጣም አፈርኩበት ታዱያ ይሄ ሁሉ የክርስቶስ የመስቀሉ ጠላቶች በቤቱ መሽገው ?የክርስቶስ ምህረትስ ከወዴት ይምጣበስህተትም ይሁን በገቡት ቃልኪዳን መስቀል ሲያስረግጡ ኖረዋል በቃ አሁን ሲነቃ ማስነሳት ሲቻል ያልሆነ ልምምድ ውስጥ ምን አስገባቸው
ምን ያውቃል ይሄ ቅል
@@marde684እኔ ኣዚኘ ኣለሁኝ እውቀት እንደዚ ነው፡ እንደሳቸው ባያውቅ ይሻለኛል የመጀመርያ ጥበብ እግዜብሄር መፍራት ያስተምሩናል ግን እሳቸው እንደፈልጉት ይሄዳሉ ግን ክ666 በምን ያንሳሉ፡ እኔ የሚለው ግን ምንጣፉ ተነስቶ ኣያውቅም ወይ ክ81 ኣመት የተነጠፈ ኣርጂቶ ኣልተቀየረም ወይ ይገርማልም ያማልም+++
እግዚአብሔር አምላክ ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን
እውነት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን አባቴ መምህር ዘበነ አሁን ገባኚ
አሁንም መስቀሉ ይነሳ በዚሁ መቅረት የለበትም ምእመኑ መከበር አለበት
Kostontenos meskelun alregetem
የክርስቶስ መስቀል ይከበራል።
መሥቀሉን አንረግጥም እውነት ነው
ምእመኑ ነው ለቤተክርስቲያን ቆሞ ያለው በቤቱ የሚያገለግሉት ጥቅሙን ብቻ ነው እየፈለጉ ያሉት መድሀኒአለም ቤቱን ያፅዳ ሁላችንም እንፀልይ
መስቀሉን መርገጥ የሚፈልጉ መሄድ ይችላሉ ግን እዉነተኛ ክርስቲያን አያረገውም
በትክክል መነሳት አለበት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
መ/ር ዘበነ ታላቅ ስህተት እና የነውር ቃል ተናግሯል ። ሰው በመቅደሱ ዙሪያ ጫማውን አውልቆ እንደሚቆም የታወቀ ነው ። ነገር ግን መስቀል ላይ ቁም እርገጥ የሚል አስተምሮም ሆነ መጽሐፍ የለም!
ፐ አራሚ ጠላሁ 😮😮😮 ኧረ ሽቅብ አትሽኑቢያንስ አሰረ ክህነት ላለው ክብር ይኑራችሁ
አሳፋሪ መልስ ነው የዘበነ መልስ
እውነት ኣዢኘ ኣለሁኝ፡ ስእል ኣድህኖ ይሚባርከው የሚቀድሰው መስቀል ከሆነ ስእል ኣድህኖም ኣብሮ ይረገጥ ምን ይለያል፡ መስቅል እኮ ነው ለሁሉ የሚቀድሰው ታድያ መም፡ዘበነ ይህንን ይገባል?
የምእመኑ ሃሳብ ከወንጌል ጋር አልተጋጨም ክብር ሰጠ እንጂ ።መስቀሉ ቢነሳ ገንዘብ ላለማውጣት ወይስ ለምን ገንዘቡ እኮ የምመኑ ነው።ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ የሚባለው የቱ ጋ ነው።
ብሩክ አተ ለቤተክርስትያን ማች
አቶ ካሱ አተ የቤተመቅደሱ ልጅ እኛ የጎሮቤት ልጅ አይደለንም ልጅነታችን እኩልነው ሰለዝች ቤተክርሰቲያን ይመለከተናል
እውነት ነው ቤተክርስቲያን አቲዱ አላሉም መስቀል አይረገጥ ነው ያሉት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዶክተር ምን ሆኑ የቆምክበት መሬት ቅዱስነው ተባለ እንጅ የቆምክበት መስቀል ቅዱስ ነዉ አልተባለም።
አባቶች በጸሎት ጠይቀው , በእሳት ጎርፍ ኡደሚቀጡ መልእክት መጥቷል. ተዘጋጁ ተብሏቿሏ. አባቶች ተዘጋጁ , ካወቃቹ በኃላ መስቀሉን የረገጣቹ ተዘጋጁ!!!!
ስላሴ ይፍረዱልን
ፍፁም መሆን የሌለበት ነገር ነዉ መደረግ ቢኖርበት ኖሮ በፊት ለምን አልተደረገም ስለዚህ ወደ ሌላ አቅጣጫ ሳይቀየር ይጥፋልን የጠላት መጠቀሚያ አታርጒ
እውነት ህን ነው ሌላው እምነት ተነስቶ አሰርቶ ቢረግጠው ማን ሊናገርነው እራሳችን ስላደረግነው
ጌታ መስቀሉ እየተረገጠ እያየ መንፈስ ቅዱስ እዛ ቦታ አይገኝም ምን አደከመህ ሌሎች ደብሮች ወዳሉበት ሄዶ መባረክ ይቻላል። አሣሣች ትንታኔ ሠጭው ዘበነ አፉን ቢይዝ ይሻለዋል እንዳይቀሠፍ።
@@egGg-p7j እኔ የሚለው በመስቀል እኮ ነው ሁሉ የሚቀደስ እንዴት ይረገጣል፡ የፈርንሳይ ፕረዚዳንት መስቀል ረግጠው ሲመለሱ ምንድነው የገጠማቸው የሚምኩበት ኣይፈል ታወር ኣልነደድም ወይ፡ ከኣህዛብ እንዴት እንለያቸው፡
ስለዚህ እንደ መምህር ዘበነ አባባል ስእል አድህኖም መሬት ላይ ቢሆን ችግር የለውም ማለት ነው ተሳልመን መሬት ላይ ማስቀመጥ ይቻላል?
ጌታ ሆይ እርዳን
ሙዳየምፅዋት እንዳይጎድል ነው ምዕመናንን የነብስማዳን ምንም አያሳስባችሁም???ገንዘብ ነው እግዚአብሔር ነው የምናመልከው እረ መልስ ይከብደናል እታዳክመን መስማትም እልቻልኩም ማስተባበል ሆነብኝ ይቅር ይበለን ክልል አባቶቼ እጠብቃለሁ እየሳምነው ከሆነ የምንገባው ለምን መስቀል መሬትላይ አልተሳለልንም እየተሳለምን እንድንገባ
መእመኑና ኣገልጋዮቹ የመጣያ ጥሩ ዘዴ ኣገኘ ሰይጣን ኣሁን እንደዚህ ከቀጠለ ሃይማኖታችን ሊፈርስ ይችላል ትልቅ እንደትልቅነቱ ልጅ እንደልጅነቱ ሁነን ብንሄድ ይሻላል ወገን ።
በስመ ስላሴ ስም እግዝኦ በኦርቶዶስ ላይ የመጣውን መአት መልሰው ጠላቶቾአ የተመኙት ተሳካላቸው እርስበእርስ ይባላሉ ትናወጣለች ሌላም ሌላም ግን ብልጥ ልባም አለመሆናችን ያሳዝናል አሁንም ተስማሙ አረፈደም ምእመኑ ይከበር አባቶችን እናከብራለን ምእመንም ይከበር እንቻቻል ወደ መፍትሄው እባካቹ እንግባባ ጠላት ደስ አይበለው ⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬💪🏾
ከዚህ ሁሉ ምናለ መስቀሉ ቢነሳ እንደገናም መስቀሉን ማንሳት ወይስ ባለማንሳት ምእመኑን መበጥበጥ የቱ ይሻላል ኧረ ተው ለሰው ልጅ ክብር ስጡ
ስለ ቤተክርስቲያን ዝም ብንልም እናንተ ብትፈተሹ ብዬ ነኝ
Betam yasazenal endet yale meles new
ሲጀመርሁሌምንግግሩ፡አይገባኝም፡ቦታውቅዱስእንደሆነ፡እናውቃለን፡እኛግን፡ሀጢያተኞችነን፡አንዴትክብርያለውንየክርስቶስን፡መስቀልብትረግጡ፡ችግርየለውም፡ትሉናላችሁ፡ወይዝምበሉ።።።።
Yemanem tenetanie alflgem. Meskel alregetem.
ጎበዝ እዉነተኛ ወንድ
አሁን እኮ እየተባለ ያለው መስቀሉን ለምን ይረገጣል ነው።መለአክቶችን ይነጠፋሉ አዎ ግን እኛ አይተን አረገጥንም ምክንያቱም እግዚአብሔር ዞር ያረጋቸዋል ነገር ግን ትንሽ ብናስተውል ይሻላል ነገ ደግሞ ምስለ ስእል አንጥፋቹ እርገጡት ችግር የለው ትላላቹ ምክንያቱም መስቀሉን ያላከበራቹ ምስለ ስእሉንም ያው ነው።
ቅዳሴ ለማስቀደስ ቀድማችሁ ወደ ውስጥ ግቡ ቅዳሴ ሳያልቅ ቀድማችሁ እትውጡ የሚባለውም ቅዱሳንን እንዳንረግጥ ነው። ይሄንን ካከበርን እንዴት እንረግጣቸዋለን። መ/ር ዘበነ ግን የሚሰጠው መልስ ዙሪያ ጥምጥም ነገር ነው!
መልስ ስለመስቀል ቤተክርስቲያንከሚገባው በላይ ታስተምራናለች ይህግን እርገጡት ያሰናክላል ተውን ባለንበት እን
ታዳ መሬቱም ቅዱስ ነዉ አልገባኝም ማለት ትክክል ነዉ መረገጡ እያሉነዉ??
የማናውቀውን ያስተምሩን አይናችን የሚያየውን ግን ለራሳችን ቢተውት፣ ምንም ፍልስፍና አትንገሩን!
እውነት ለመናገር ሆዳቸውን ከመሙላት በስተቀር በፍጹም ስለቤተክርስቲያን እማይሞቃቸው የማይበርዳቸው አሉ ግን ሁሉም አይደሉም ቦታቸውም እነዚህ ሰዎች የስራ መደባቸው ከቤተ መቅደስ አገልግሎት የተለየ ነው ቢሮ ብለው በሚጠሩት የስራ ድርሻ ውስጥ ያሉ ናቸው በመቅደሱ የሚያገለግሉት ምንም የመናገር መብት የላቸውም አቅማቸውም ውስን ነው ይህንን መረዳት ያስፈልጋል ትክክል ነው ሀሳባቸው ሆዳቸው የሆኑት ሁልጊዜ ስለቤተክርስቲያን መስሎ አይታያቸውም አያውቋትም ችግር ቢመጣ እንኳን ጥለዋት ነው የሚሸሹት
ውይ ስንት ሆዳም አለ አይ መድሀኒአለም
እውነት ክነው ወንድሜ መስቀል አንረግጥም አንገታችን ይታረዳል እንጂ😢 ተይዘዋል እኮው በመንፍስ😢
መስቀል ከላይ ከአንገት ከእጅ እንጅ ከመሬት ድቅህን ትረግጣለህ የምንባረክበትንስ እንረግጠዋለን አንቀመጥበት አለን ?ያለጫማ ከመሬት አድርገን አንርገጠው።ክብር ለሚገባው ክብሩ ይቅር ለምን የመስቀል መስቀያ አንጨት ያስፈልገዋል ቀጣይ እራሱን የማያድን መላክ ካለ እርገጠው ልትሉን ነው መላእክት ከተነጠፉ አኔም ልነጠፍ እንጅ ልንቀሳቀስ አይገባኝም።ቀስእያሉ ታድሶ በረከት ይረገጣል መሬትና መስቀል ይገናኛል እንግዲያማ ወንጌሉንም መሬት ይዘርጋና እረገጥን እንግባ በረከትነው አንበል ሁሉ በአግባብ ይሁን።
መቼም ቢሆን እኮ ሌላውን የመናገር ሞራል እኮ የላችሁም። ኢየሱስ ይመጣል። ወንጌል ነፃ ያወጣል።
መስቀሌን በመስቀለኛ ከፍ ባለ ቦታ በእግር ሊረጋገጥ አይገባውም ምድረ ካድሬ የተከፈለህን ዶላር አትበላትም ይች መስቀል ከመሬት ካልተነሳች ማናችንም አንኖርም ጉድ ይፈላል!
tekekl nesh
Hodam belew
አኛ አነገት የሚያስደፋ ሐይማኖት የለንም ሐዋርያት የስተማሩላት ቅዱሳን ሰማዕታተት የተሰውላት ደማቸውን የፈሰሱላት ዛሬ ግን ከዘህ ሁሉ ጳጳሳት አንድ አውነተኛ አባት ስለአውነት የቆመ እንዴት አናጣለን ሰማዕቱአባታችን ቅዱስ አቡነ ጰጥሮስ ነፍሳቸውን ደረታቸውን ለጠላት ጥይት የሰጡ የማንረሳቸው አኚያ ደግ አባት ይተዘቧቹዃሏ አምላካቸው የስበን
መልአክት ዕረቂቃን ናቸው ሰው ሊረግጣቸው አይችልም ነገር ግን በግዘፍ የሚታዩትን ነዋዬ ቅዱሳን እንዲረገጥ ማበረታታት ምን ይባላል። ምእመኑ ይነሳ ካለ ለምንድን እንዳይነሳ የማይመሰል ምሳሌ ማመሳሰል ተገቢ አይመስለኘም።
የባንዳዎቹ ቅጥርኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋውን ይከፍለዋል ።
እሺ መምህር ዘበነ ልጠይቆት፡ ስእል ኣድህኖ ቅዱስ ነው መስቀልም ቅዱስ ነው ኣንድላይ በምንጣፍ ቢነጠፉ መስቀሉ ረግጠው ስእል ኣድህኖ ያነሳሉ ወይም ኣብሮ ይረገጣል።
መስቀል የሚባለውም ሆነ ስዕል የሰው እጅ ስራ በመሆናቸው ጥቅም የላቸውም።
@hailachin7104 እንዴት ኣልገባኚም
ኣንተ በርግጥ ጴንጠ ነህ ጥቅም ባይነራቸው እንዴት ቤትክርስትያን ትጠቅምባቸዋች
አሁንም መስቀሉ በአስቸኳይ ይነሳ
ፀረ ክርስቶሶች የበግ ለምድ የለበሱ ቀበሮዎች እየተገለጡ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን። የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ አወዛጋቢ ጉዳዮች ሲኖሩ መርምራ ውሳኔ የምታሳልፍበት የክህናት ጉባኤ ያላት ናትና ለካህናት ጉባኤ ቀርቦ የበግ ለምድ የለበሰ ሀሳዊ እረኛ ሁሉ ይጋለጥ
ትንቢተ ህዝቅኤል ምእራፍ 34:1-4 ይፈፀማል
እረ እባካችሁ እናንተ እግዚአብሔርን ተዳፍራችሁ ሃጥያታችሁ በዝቶ እኛንም እንድንዳፈር እና በሃጥያት እንድንጨማለቅ አትጋብዙን
መምህር ዘበነ ወዴት እየሔደ ነው መልስህ ሁሉ ግራ የገበው ነው የማይገናኝ መልስ ነው እየሰጠህ ያለህው አንተም እንደተጠለፍክ ይሰማኛ
መምህር ዘበነ በጣም ገርሞኛል!!መስቀል እና ሴራሚክ ኣንድ ነው!!
እር መምህር ዘበነ ምን ሆነሃል መላክቱን ላለመርግጥ ነው ከአሃድ በፋት የሚገባው ሰለዚህ መስቀሉን መርገጥ አለበት እያልክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ ።
ይህ መምህር በዚህ አይነት ቅዱስ መጽሐፋንም እረግጣችሁ ግቡ ይላል።መስቀል ቤዛ ነው።መስቀል መድኛችን ነው ።ክርስቶስ የተሰቀለበት ነው።በአንገታችን እናስረዋለን እንጂ። በእግራችን ላይ አናስረውም መምህሩ ራሱን ይመርምሬ
እንገጠው መስቀሉን የግሺኑ ስለተረገጠ
ነገ ስዕለ አድህኖም መርገጥ ችግር የለውም እንደሚሉ አትጠራጠሩ። ቅዱስ ሲኖዶስና የካህናት ጉባኤ መስቀል ቢረገጥ ችግር እንደሌለው ይንገሩንና የሥርዓተ ቤተክርስቲያን ይሁና። ያም ያም አየተነሣ መሰቀል መርገጥ ችግር የለውም ካለ እርሱ ፀረ ክርስቶስ ነውና የተወገዘ ይሁን
D/r Zeben Melese hulum shetet new. Anete rasu selemesekelu keber kuchi beleh temar.
አሁንም መስቀሉ ይነሳ!!! አነረግጥም መምህር ዘበነ አታወዛግቡን በእርስዎ አያምርም!!
መስቀል አንረግጥም አዎ እውነት ነው።
እንደው ለሴጣን ጭፍራዎች መል ኣትስጣቸው እነሱ በእግዚኣብሔር ይታሰራሉ
ምመ ምህ ዘበነ በጣም ነው የማከብርህ ነገር ግን ለተጠየከው ጥያቄ ሰው ግራ ከማጋባት ቀጥተኛ መልስ ብትሰጠን በግድ እመኑ የምትል ነው የምትመስለው በክብር እየተሳለሙ መግባትና እየረገጡ መሳለም ልዩነቱ በጣም የሰፋ ነው። ግሽን እኮ እራሱ ጌታ የመረጠው ቦታ ነው ።ሰው ማስተካከል የሚችለውን ነገርን ቢስተካከል ምን አለበት ደፍሬ ስለተናገኮት ይቅር በሉኝ።
ሌላ ቤተክርስትያን ሂደን እንባረክ እባካችሁ መስቀል ሃይለችን ነው
Zarem negem mesekelun anergtem yeh ye seitan astesaseb new
መ/ር ዘበነ የተሣሣቱ ይመስለኛል የተቀደሰ ቦታ ነው እና ጫማ አውልቁ መባሉ ልክ ነው ግን እንዲህ ሲል መስቀሉን እርገጡት ማለት ነው ጥያቂ ነው መልሱልኝ???ሲቀጥል መስቀል መሬት ላይ ይነጠፉል መልሱልኝ???
ይህን ሁሉ እረስ ምታት ያጡብን የመናከብራቸው ተላላቆች ናቸው እኛ አነደ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮ ሽቅብ ወደ ላይ አንናገርም እንድንናገር ይገፋፉናል
መንካትና፣መርገጥ ምን አገናኘው? ኧረ እየተስተዋለ።
Waqqayyoon sii aguu nuu Jira dhuu.
መስቀልን መርገጥ ራሱ ያንቀጠቅጣል !
መ/ር ዘበነ ትምህርቶችህ እስከ ዛሬ በፍቅር እከታተል ነበረ። የዛሬ መልስህ ግን እጅግ መራራና ከእውነት የራቀ መልስ ሆኖ አገኘሁት። ምንም እንኳን በተቀደሰው ስፍራ ቢሆንም ቤተክርስቲያን ቅዱሳት ንዋያት የምታስቀምጥበት ስፍራ አላት። መስቀሉ በከፍታ እንጂ ወለል ላይ አንለጥፈውም። ለምን ፍልፍና ትነግሩናላችሁ ሀይማኖታችን ስበኩን እንጂ ተዋህዶ ለመስቀሉ ያላት ከበሬታ ይሄ አይደለም። ይሄ ማለት እኮ ስዕለ አድኅኖ መሬት ላይ ይለጠፋና ይረገጡ ነው እኮ እያላችሁን ያለው። እባካችሁ በሳኮሎጂ አንመራ ሙሉ የሆነች ሀይማኖት ከነ ስርዓቷ አለን እስዋ ትምራን በእሷ እንመራ። መስቀሉ እሳተ መለኮት አለበት እናከብረዋለን መድኃኒት ነው እንሳለመዋለን ከፍ አድርገን እንይዘዋለን እንጂ አንረግጠውም።እስቲ የምዕመኑን ሰሜት ተረዱትቅዱስ ጳውሎስ ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያስት ከሆነ እስከ ዘለዓለም ስጋ አልበላም ብሎአልና።ትክክል ነው እንኳን ብትሉ እኛ የናንተ መንጎች በዚህ ምንረበሽ ከሆነ መስቀሉ ከመሬት ቢነሳ ምን ይጎድልብናል። መስቀሉ ባለመነሳቱ እንረበሻለን እንጂ። እግዚአብሔር በጎውን መንገድ ያሳየን።
ዲያቆን ፣ ዶክተር ተብየው ምን አርጉ ነው እምትለው ? የናንተን አለቆች ከፓትሪያክ እስከ ደቂቅ ፈርታችሁ መስቀሉን ባትረግጡም ገረገራ ቁሙ ትላለኽ .... አንረግጥም አልን አንረግጥም ምን ታመጣለኽ ?
Kitetam
መሰቀል ሊረገጥ አይገባም ምአምና ልብ አድርግ እነዚህ ቄሰ አያደሉምአረ አፋሩ የሰይጣንን ህግበኘላይልተሳድሩአትሞክሩምመናኑ ከናተ ይበልጣል8000ሺ ቄሶች ናቸውሁዳቸውአምላካቸውሰራቸው ግልፀ አየታየነው ኦግዞ ተስዕለነ.ከነዚ አውጣን አምላካችን 😭😭😭
ለመሆኑ ምን ያህል ዶላር ቢከፈላቸው ነው እንዲህ ዓይነነት ክህደት የሚያስተምሩት ? ይሁዳ ምን ተጠቀመ? አቡነ ጴጥሮስንነ ሌሎቹን ሠማዕታት እናስታውስ ከነርሡ እንማር
ኸረ ዘቤ ምን ነካዉ።ኸረ መልሱና ጥያቄዉ አይገናኝም
Manesatu ayekelem?????
የፈለገ ቢሆን መስቀል ካልተነሳ በቀር ውስጥ አትግቡ አንገባም ፈጣሪ ይወደኛል ገብቼ አላቅም ኦርቶዶክስ ብዙ ቦታ አላት ሲኖዶሱ ቢዘጋም ቅርሬታ የለኝም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Tesimo yyyiregetal malet meskelu geta mihret yadrigachew
አረ መ/ር ምን እያሠባቹሁ ነው የግሸኑ እኮ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጡት አለ እንጅ እርገጡት አላለም
ኦርቶዶክስ የፋኖ ፖለቲካ ጋር ምን ልዩነት አለው?
አትቀባጥሩ ሰድቦ ለሰዳቤዎች አትስጡን አባቶችን በመዝለፍ ዋጋ አያሰጥም የቀድሞ ስጋጃዎች በሙሉ መስቀል አለባቸው ቤተክርስቲያን የመስቀል ቅርፅ ነው ስንዞር በመስቀል ቅርፅ ላይ ነው።ያን ያደረጉት በፍቅር ይንከባለሉበታል ያም ለፈውስ ነው
ማንም ይራገም ማን መስቀል ረግጬ አልገባምእንደዛ ከሆነ ለምን ፕሮቴስታንቶችነ እንወቅሳለን በመስቀሉ ዙርያ የሚያረጉትን ለመቃወም አይደለም ለማንኛውም ማንም ተናገረ አላረገውም
ሙዳይ እማ ያረቆተው አንተው ታውቀዋለህ ጊቤ ገብርኤል በደንብ ታውቀዋለህ ማን እንዳራቆተው ላንተ ግልጽነው ተው ስላሴዋች ሳይፈርድብህ
ቆይ ቦታው አይደለም የተባለውንጥያቄ ማክበር ተገቢ ይመስለኛል
መምህር ዘበነ መስቀል መርገጥ መባረክ ነው ያልከው ? ታድያ በእጅኽ ለምን ትይዘዋለኽ ?
እንዴት መስቀል እርገጡ ይባላል እረ ተው እኞ አታወዛግቡን
ስለዚህ መምህር መስቀሉ መቅደስ ውስጥ ቢረገጥ ችግር የለውም ይረገጣል እያሉ ነው ?
ኢሔ አጋስስ ሆድ አደር እራሱ በብር ተገዝቶ ሰው ላይ እጁን ይጠቁማል ግን የመስቀሉ ክብር ለሱ ዋጋ የለውም ያሳዝናል እውቀት እንዲህ ከሆነ እግዚአብሔር ይፍረድበት
ገና ብዙ ጉድ ይሰማል። ኢየሱስ መጥቷል ወደኢትዮጵያ ሁሉን ይገልጣል ወደ ብርሃን ያወጣል። የዋሁን ህዝብ እግዚአብሔር ይታደጋል፣ ያስጥላል። ወደድንም ጠላንም የወንጌል ሸቃጮች ሁሉ ይዋረዳሉ።
መስቀል ቢረገጥ ችግር የማይኖረው ቤተሰብ ሠይጣን እንጂ ቤተክርስቲያን ግን አይደለም።
መስቀል እንዲረገጥ እራሷ ቤተክርስቲያን በር መክፈቷ ታላቅ ስህተት ነው ቶሎ ይታረም ካልሆነ ነገሩ ይከፋል
መስቀሉን. አንረግጥም
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ቤት ናት እንጅ የቀሳውስትም ሆነ የጳጳሳት ቤት አደለችም። ይልቁንም ቀሳውስትም ሆነ ጳጳሳት ብሎም ሌሎች የቤተክርስቲያኗ ኃላፊነት ያለባቸው ሠወች አገልጋዮች ሆነው ሣለ ቤተክርስቲያኗን ማርከስ ተልኮ የወሠዱ እንዳሉ እያስተዋልን ነው። ለምሳሌ የካህናትና የጳጳሣት መናኸሬሪያ በሆነው በቅድስት ስላሤ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ውስጥ መስቀሉን መሬት ላይ ስለው እየረገጡት ማየት ምንኛ ያማል። እንደ ሆሊውድ ሠወች የኛም ጳጳሣትና ቀሣውስጥ ውስጥ ዲያቢሎስን ፈጣሪው ያደረጉ እርጉማን እንዳሉበት ዋናው ማረጋገጫ አይደለምን? ይህ ጥፋት የሁላችንም ነውና አምላክ ሆይ እባክህ ማረን !!! ቁጣህንም በቸርነትህ አቅልልን!!! የዲያቢሎስ ተከታዮችንም እንደጉም አትንነህ ከመካከላችንም ከቤትህም አጽዳልን !!! አሜን!!!
INA MESKELU BIREGET CHIGR YELEM NEW ??? ALGEBAGIM 😮😮😮😮 ?????
አሁን ኦረቶዶክስን ለማዳከም የማይፈነቀል ድነጋይ የለምየትኛውም ሐይማኖት አነዴት እንደሚገፏት አጅግ ይገርማል የሳዝናልም ገን የሚጠብቃት አያንቀላፋም
እና መስቀሉን እርገጡት እና ግቡ ችግር የለውም እያልክ ነው አቶ ዘበነ ለምንድነው ድሮ አላስተማራችሁንም መናፍቅ መስቀል ዘቀዘቀ ብለን እንዳልጮህን አሁ በገዛ አባቶቻችን እያየን መስቀል አይደለም የቤተክርስቲያኑ የተሰራው በመስቀል ቅርፅ ነው የተሰራው አላለም ይገርማል በቅ ይህ ህዝብ ናቃችሁት ምንም አያገናዝብም አያውቅም ብላችሁ ከእናተ ከመምህራን አንደበት በመስማታችን እናዝናለን መማራችሁ ቤተክርስቲያን ማደጋችሁ በቃ ለዚህ ነበር እናተናችሁ ክርስቶስን የሰቀላችሁት እግዚአብሔር ይስጥህ
ወራዶቺ መስቀል አንረግጥሚ ግን ይሲፍራል
ዘበነ ግን ለምንድነው መስቀል እንዲረገጥ የፈለከው?? ከእናንተ ኢሄን አንጠብቅም ነበር እግዚአብሔር ይፍረድ
መምህር ዘበነ መስቀሉ አይመሳ ይረገጥ ነው የሚሉት መሸፋፈን ይቅር መስቀል አይናችን እያየ አንረግጥም መልአኮቹን አላየናቸውም
የቲክቶኮ ሲኖዶስ ኦርቶዶክስ መሬት ላይ ካለው ኦርቶዶክስ ይለያል ያለነው ዝም ብለን አይደለም።
እዉነት ነዉ መስቀሉን አንረግጥም
መምሕር ዘበነ በጣም ስህተት በጣም ያሳዝናል አአንዳንዴም ብዙ አወቅን ስንል እንመራመራለን ስህተት እንፈጽማለን ሲጀመር በቤተክርስቲያናችን ደምብ መቅደስ መግባት ያለብን ከቅዳሴ በፊት ነው ለምን ? መልአክታኖች ስለሚነጠፉ እንዳንረማመዳቸው ነው መስቀል በተአምር መቅደስ ውስጥም ቢሆን አይረገጥም ትንተናው ያማል በጣም ያሳዝናል ጥያቄና መልስ የሚባለው ይቅር ወደ ስህተት እየመራን ነው አንቺ ጠያቂዋ እንደማይረገጥ ታውቂያለሽ ምን አስጠየቀሽ በእምነትሽ ጸንተሽ ኑሪ
እኔ እኮ የገረመኝ ወንጌል የሚለው ።ከክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ ። መስቀል ከቤተክርስቲያን ውጭ እንጂ ቢረገጥ ምንም ችግር የለውም አይነትና መላዕክቱ ስላን ይነጠፉልሃል የሚለውን ከአውዱ ውጭ ለማሳመን ሲላላጥ በጣም አፈርኩበት
ታዱያ ይሄ ሁሉ የክርስቶስ የመስቀሉ ጠላቶች በቤቱ መሽገው ?የክርስቶስ ምህረትስ ከወዴት ይምጣ
በስህተትም ይሁን በገቡት ቃልኪዳን መስቀል ሲያስረግጡ ኖረዋል በቃ አሁን ሲነቃ ማስነሳት ሲቻል ያልሆነ ልምምድ ውስጥ ምን አስገባቸው
ምን ያውቃል ይሄ ቅል
@@marde684እኔ ኣዚኘ ኣለሁኝ እውቀት እንደዚ ነው፡ እንደሳቸው ባያውቅ ይሻለኛል የመጀመርያ ጥበብ እግዜብሄር መፍራት ያስተምሩናል ግን እሳቸው እንደፈልጉት ይሄዳሉ ግን ክ666 በምን ያንሳሉ፡
እኔ የሚለው ግን ምንጣፉ ተነስቶ ኣያውቅም ወይ ክ81 ኣመት የተነጠፈ ኣርጂቶ ኣልተቀየረም ወይ ይገርማልም ያማልም+++
እግዚአብሔር አምላክ ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን
እውነት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን አባቴ መምህር ዘበነ አሁን ገባኚ
አሁንም መስቀሉ ይነሳ በዚሁ መቅረት የለበትም ምእመኑ መከበር አለበት
Kostontenos meskelun alregetem
የክርስቶስ መስቀል ይከበራል።
መሥቀሉን አንረግጥም እውነት ነው
ምእመኑ ነው ለቤተክርስቲያን ቆሞ ያለው በቤቱ የሚያገለግሉት ጥቅሙን ብቻ ነው እየፈለጉ ያሉት መድሀኒአለም ቤቱን ያፅዳ ሁላችንም እንፀልይ
መስቀሉን መርገጥ የሚፈልጉ መሄድ ይችላሉ ግን እዉነተኛ ክርስቲያን አያረገውም
በትክክል መነሳት አለበት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
መ/ር ዘበነ ታላቅ ስህተት እና የነውር ቃል ተናግሯል ። ሰው በመቅደሱ ዙሪያ ጫማውን አውልቆ እንደሚቆም የታወቀ ነው ። ነገር ግን መስቀል ላይ ቁም እርገጥ የሚል አስተምሮም ሆነ መጽሐፍ የለም!
ፐ አራሚ ጠላሁ 😮😮😮 ኧረ ሽቅብ አትሽኑ
ቢያንስ አሰረ ክህነት ላለው ክብር ይኑራችሁ
አሳፋሪ መልስ ነው የዘበነ መልስ
እውነት ኣዢኘ ኣለሁኝ፡ ስእል ኣድህኖ ይሚባርከው የሚቀድሰው መስቀል ከሆነ ስእል ኣድህኖም ኣብሮ ይረገጥ ምን ይለያል፡ መስቅል እኮ ነው ለሁሉ የሚቀድሰው ታድያ መም፡ዘበነ ይህንን ይገባል?
የምእመኑ ሃሳብ ከወንጌል ጋር አልተጋጨም ክብር ሰጠ እንጂ ።መስቀሉ ቢነሳ ገንዘብ ላለማውጣት ወይስ ለምን ገንዘቡ እኮ የምመኑ ነው።ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ የሚባለው የቱ ጋ ነው።
ብሩክ አተ ለቤተክርስትያን ማች
አቶ ካሱ አተ የቤተመቅደሱ ልጅ እኛ የጎሮቤት ልጅ አይደለንም ልጅነታችን እኩልነው ሰለዝች ቤተክርሰቲያን ይመለከተናል
እውነት ነው ቤተክርስቲያን አቲዱ አላሉም መስቀል አይረገጥ ነው ያሉት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዶክተር ምን ሆኑ የቆምክበት መሬት ቅዱስነው ተባለ እንጅ የቆምክበት መስቀል ቅዱስ ነዉ አልተባለም።
አባቶች በጸሎት ጠይቀው , በእሳት ጎርፍ ኡደሚቀጡ መልእክት መጥቷል. ተዘጋጁ ተብሏቿሏ. አባቶች ተዘጋጁ , ካወቃቹ በኃላ መስቀሉን የረገጣቹ ተዘጋጁ!!!!
ስላሴ ይፍረዱልን
ፍፁም መሆን የሌለበት ነገር ነዉ መደረግ ቢኖርበት ኖሮ በፊት ለምን አልተደረገም ስለዚህ ወደ ሌላ አቅጣጫ ሳይቀየር ይጥፋልን የጠላት መጠቀሚያ አታርጒ
እውነት ህን ነው ሌላው እምነት ተነስቶ አሰርቶ ቢረግጠው ማን ሊናገርነው እራሳችን ስላደረግነው
ጌታ መስቀሉ እየተረገጠ እያየ መንፈስ ቅዱስ እዛ ቦታ አይገኝም ምን አደከመህ ሌሎች ደብሮች ወዳሉበት ሄዶ መባረክ ይቻላል። አሣሣች ትንታኔ ሠጭው ዘበነ አፉን ቢይዝ ይሻለዋል እንዳይቀሠፍ።
@@egGg-p7j እኔ የሚለው በመስቀል እኮ ነው ሁሉ የሚቀደስ እንዴት ይረገጣል፡ የፈርንሳይ ፕረዚዳንት መስቀል ረግጠው ሲመለሱ ምንድነው የገጠማቸው የሚምኩበት ኣይፈል ታወር ኣልነደድም ወይ፡ ከኣህዛብ እንዴት እንለያቸው፡
ስለዚህ እንደ መምህር ዘበነ አባባል ስእል አድህኖም መሬት ላይ ቢሆን ችግር የለውም ማለት ነው ተሳልመን መሬት ላይ ማስቀመጥ ይቻላል?
ጌታ ሆይ እርዳን
ሙዳየምፅዋት እንዳይጎድል ነው ምዕመናንን የነብስማዳን ምንም አያሳስባችሁም???ገንዘብ ነው እግዚአብሔር ነው የምናመልከው እረ መልስ ይከብደናል እታዳክመን መስማትም እልቻልኩም ማስተባበል ሆነብኝ ይቅር ይበለን ክልል አባቶቼ እጠብቃለሁ እየሳምነው ከሆነ የምንገባው ለምን መስቀል መሬትላይ አልተሳለልንም እየተሳለምን እንድንገባ
መእመኑና ኣገልጋዮቹ የመጣያ ጥሩ ዘዴ ኣገኘ ሰይጣን ኣሁን እንደዚህ ከቀጠለ ሃይማኖታችን ሊፈርስ ይችላል ትልቅ እንደትልቅነቱ ልጅ እንደልጅነቱ ሁነን ብንሄድ ይሻላል ወገን ።
በስመ ስላሴ ስም እግዝኦ በኦርቶዶስ ላይ የመጣውን መአት መልሰው ጠላቶቾአ የተመኙት ተሳካላቸው እርስበእርስ ይባላሉ ትናወጣለች ሌላም ሌላም ግን ብልጥ ልባም አለመሆናችን ያሳዝናል አሁንም ተስማሙ አረፈደም ምእመኑ ይከበር አባቶችን እናከብራለን ምእመንም ይከበር እንቻቻል ወደ መፍትሄው እባካቹ እንግባባ ጠላት ደስ አይበለው ⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬💪🏾
ከዚህ ሁሉ ምናለ መስቀሉ ቢነሳ እንደገናም መስቀሉን ማንሳት ወይስ ባለማንሳት ምእመኑን መበጥበጥ የቱ ይሻላል
ኧረ ተው ለሰው ልጅ ክብር ስጡ
ስለ ቤተክርስቲያን ዝም ብንልም እናንተ ብትፈተሹ ብዬ ነኝ
Betam yasazenal endet yale meles new
ሲጀመርሁሌምንግግሩ፡አይገባኝም፡ቦታውቅዱስእንደሆነ፡እናውቃለን፡እኛግን፡ሀጢያተኞችነን፡አንዴትክብርያለውንየክርስቶስን፡መስቀልብትረግጡ፡ችግርየለውም፡ትሉናላችሁ፡ወይዝምበሉ።።።።
Yemanem tenetanie alflgem. Meskel alregetem.
ጎበዝ እዉነተኛ ወንድ
አሁን እኮ እየተባለ ያለው መስቀሉን ለምን ይረገጣል ነው።መለአክቶችን ይነጠፋሉ አዎ ግን እኛ አይተን አረገጥንም ምክንያቱም እግዚአብሔር ዞር ያረጋቸዋል ነገር ግን ትንሽ ብናስተውል ይሻላል ነገ ደግሞ ምስለ ስእል አንጥፋቹ እርገጡት ችግር የለው ትላላቹ ምክንያቱም መስቀሉን ያላከበራቹ ምስለ ስእሉንም ያው ነው።
ቅዳሴ ለማስቀደስ ቀድማችሁ ወደ ውስጥ ግቡ ቅዳሴ ሳያልቅ ቀድማችሁ እትውጡ የሚባለውም ቅዱሳንን እንዳንረግጥ ነው። ይሄንን ካከበርን እንዴት እንረግጣቸዋለን። መ/ር ዘበነ ግን የሚሰጠው መልስ ዙሪያ ጥምጥም ነገር ነው!
መልስ ስለመስቀል ቤተክርስቲያንከሚገባው በላይ ታስተምራናለች ይህግን እርገጡት ያሰናክላል ተውን ባለንበት እን
ታዳ መሬቱም ቅዱስ ነዉ አልገባኝም ማለት ትክክል ነዉ መረገጡ እያሉነዉ??
የማናውቀውን ያስተምሩን አይናችን የሚያየውን ግን ለራሳችን ቢተውት፣ ምንም ፍልስፍና አትንገሩን!
እውነት ለመናገር ሆዳቸውን ከመሙላት በስተቀር በፍጹም ስለቤተክርስቲያን እማይሞቃቸው የማይበርዳቸው አሉ ግን ሁሉም አይደሉም ቦታቸውም እነዚህ ሰዎች የስራ መደባቸው ከቤተ መቅደስ አገልግሎት የተለየ ነው ቢሮ ብለው በሚጠሩት የስራ ድርሻ ውስጥ ያሉ ናቸው በመቅደሱ የሚያገለግሉት ምንም የመናገር መብት የላቸውም አቅማቸውም ውስን ነው
ይህንን መረዳት ያስፈልጋል ትክክል ነው ሀሳባቸው ሆዳቸው የሆኑት ሁልጊዜ ስለቤተክርስቲያን መስሎ አይታያቸውም አያውቋትም ችግር ቢመጣ እንኳን ጥለዋት ነው የሚሸሹት
ውይ ስንት ሆዳም አለ አይ መድሀኒአለም
እውነት ክነው ወንድሜ መስቀል አንረግጥም አንገታችን ይታረዳል እንጂ😢 ተይዘዋል እኮው በመንፍስ😢
መስቀል ከላይ ከአንገት ከእጅ እንጅ ከመሬት ድቅህን ትረግጣለህ የምንባረክበትንስ እንረግጠዋለን አንቀመጥበት አለን ?ያለጫማ ከመሬት አድርገን አንርገጠው።ክብር ለሚገባው ክብሩ ይቅር ለምን የመስቀል መስቀያ አንጨት ያስፈልገዋል ቀጣይ እራሱን የማያድን መላክ ካለ እርገጠው ልትሉን ነው መላእክት ከተነጠፉ አኔም ልነጠፍ እንጅ ልንቀሳቀስ አይገባኝም።ቀስእያሉ ታድሶ በረከት ይረገጣል መሬትና መስቀል ይገናኛል እንግዲያማ ወንጌሉንም መሬት ይዘርጋና እረገጥን እንግባ በረከትነው አንበል ሁሉ በአግባብ ይሁን።
መቼም ቢሆን እኮ ሌላውን የመናገር ሞራል እኮ የላችሁም። ኢየሱስ ይመጣል። ወንጌል ነፃ ያወጣል።
መስቀሌን በመስቀለኛ ከፍ ባለ ቦታ በእግር ሊረጋገጥ አይገባውም ምድረ ካድሬ የተከፈለህን ዶላር አትበላትም ይች መስቀል ከመሬት ካልተነሳች ማናችንም አንኖርም ጉድ ይፈላል!
tekekl nesh
Hodam belew
አኛ አነገት የሚያስደፋ ሐይማኖት የለንም ሐዋርያት የስተማሩላት ቅዱሳን ሰማዕታተት የተሰውላት ደማቸውን የፈሰሱላት ዛሬ ግን ከዘህ ሁሉ ጳጳሳት አንድ አውነተኛ አባት ስለአውነት የቆመ እንዴት አናጣለን ሰማዕቱአባታችን ቅዱስ አቡነ ጰጥሮስ ነፍሳቸውን ደረታቸውን ለጠላት ጥይት የሰጡ የማንረሳቸው አኚያ ደግ አባት ይተዘቧቹዃሏ አምላካቸው የስበን
መልአክት ዕረቂቃን ናቸው ሰው ሊረግጣቸው አይችልም ነገር ግን በግዘፍ የሚታዩትን ነዋዬ ቅዱሳን እንዲረገጥ ማበረታታት ምን ይባላል። ምእመኑ ይነሳ ካለ ለምንድን እንዳይነሳ የማይመሰል ምሳሌ ማመሳሰል ተገቢ አይመስለኘም።
የባንዳዎቹ ቅጥርኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋውን ይከፍለዋል ።
እሺ መምህር ዘበነ ልጠይቆት፡ ስእል ኣድህኖ ቅዱስ ነው መስቀልም ቅዱስ ነው ኣንድላይ በምንጣፍ ቢነጠፉ መስቀሉ ረግጠው ስእል ኣድህኖ ያነሳሉ ወይም ኣብሮ ይረገጣል።
መስቀል የሚባለውም ሆነ ስዕል የሰው እጅ ስራ በመሆናቸው ጥቅም የላቸውም።
@hailachin7104 እንዴት ኣልገባኚም
ኣንተ በርግጥ ጴንጠ ነህ ጥቅም ባይነራቸው እንዴት ቤትክርስትያን ትጠቅምባቸዋች
አሁንም መስቀሉ በአስቸኳይ ይነሳ
ፀረ ክርስቶሶች የበግ ለምድ የለበሱ ቀበሮዎች እየተገለጡ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን። የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ አወዛጋቢ ጉዳዮች ሲኖሩ መርምራ ውሳኔ የምታሳልፍበት የክህናት ጉባኤ ያላት ናትና ለካህናት ጉባኤ ቀርቦ የበግ ለምድ የለበሰ ሀሳዊ እረኛ ሁሉ ይጋለጥ
ትንቢተ ህዝቅኤል ምእራፍ 34:1-4 ይፈፀማል
እረ እባካችሁ እናንተ እግዚአብሔርን ተዳፍራችሁ ሃጥያታችሁ በዝቶ እኛንም እንድንዳፈር እና በሃጥያት እንድንጨማለቅ አትጋብዙን
መምህር ዘበነ ወዴት እየሔደ ነው መልስህ ሁሉ ግራ የገበው ነው የማይገናኝ መልስ ነው እየሰጠህ ያለህው አንተም እንደተጠለፍክ ይሰማኛ
መምህር ዘበነ በጣም ገርሞኛል!!መስቀል እና ሴራሚክ ኣንድ ነው!!
እር መምህር ዘበነ ምን ሆነሃል መላክቱን ላለመርግጥ ነው ከአሃድ በፋት የሚገባው ሰለዚህ መስቀሉን መርገጥ አለበት እያልክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ ።
ይህ መምህር በዚህ አይነት ቅዱስ መጽሐፋንም እረግጣችሁ ግቡ ይላል።መስቀል ቤዛ ነው።መስቀል መድኛችን ነው ።ክርስቶስ የተሰቀለበት ነው።በአንገታችን እናስረዋለን እንጂ። በእግራችን ላይ አናስረውም መምህሩ ራሱን ይመርምሬ
እንገጠው መስቀሉን የግሺኑ ስለተረገጠ
ነገ ስዕለ አድህኖም መርገጥ ችግር የለውም እንደሚሉ አትጠራጠሩ። ቅዱስ ሲኖዶስና የካህናት ጉባኤ መስቀል ቢረገጥ ችግር እንደሌለው ይንገሩንና የሥርዓተ ቤተክርስቲያን ይሁና። ያም ያም አየተነሣ መሰቀል መርገጥ ችግር የለውም ካለ እርሱ ፀረ ክርስቶስ ነውና የተወገዘ ይሁን
D/r Zeben Melese hulum shetet new. Anete rasu selemesekelu keber kuchi beleh temar.
አሁንም መስቀሉ ይነሳ!!! አነረግጥም መምህር ዘበነ አታወዛግቡን በእርስዎ አያምርም!!
መስቀል አንረግጥም አዎ እውነት ነው።
እንደው ለሴጣን ጭፍራዎች መል ኣትስጣቸው እነሱ በእግዚኣብሔር ይታሰራሉ
ምመ ምህ ዘበነ በጣም ነው የማከብርህ ነገር ግን ለተጠየከው ጥያቄ ሰው ግራ ከማጋባት ቀጥተኛ መልስ ብትሰጠን በግድ እመኑ የምትል ነው የምትመስለው በክብር እየተሳለሙ መግባትና እየረገጡ መሳለም ልዩነቱ በጣም የሰፋ ነው። ግሽን እኮ እራሱ ጌታ የመረጠው ቦታ ነው ።ሰው ማስተካከል የሚችለውን ነገርን ቢስተካከል ምን አለበት ደፍሬ ስለተናገኮት ይቅር በሉኝ።
ሌላ ቤተክርስትያን ሂደን እንባረክ እባካችሁ መስቀል ሃይለችን ነው
Zarem negem mesekelun anergtem yeh ye seitan astesaseb new
መ/ር ዘበነ የተሣሣቱ ይመስለኛል የተቀደሰ ቦታ ነው እና ጫማ አውልቁ መባሉ ልክ ነው ግን እንዲህ ሲል መስቀሉን እርገጡት ማለት ነው ጥያቂ ነው መልሱልኝ???
ሲቀጥል መስቀል መሬት ላይ ይነጠፉል መልሱልኝ???
ይህን ሁሉ እረስ ምታት ያጡብን የመናከብራቸው ተላላቆች ናቸው እኛ አነደ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮ ሽቅብ ወደ ላይ አንናገርም እንድንናገር ይገፋፉናል
መንካትና፣መርገጥ ምን አገናኘው? ኧረ እየተስተዋለ።
Waqqayyoon sii aguu nuu Jira dhuu.
መስቀልን መርገጥ ራሱ ያንቀጠቅጣል !
መ/ር ዘበነ ትምህርቶችህ እስከ ዛሬ በፍቅር እከታተል ነበረ። የዛሬ መልስህ ግን እጅግ መራራና ከእውነት የራቀ መልስ ሆኖ አገኘሁት። ምንም እንኳን በተቀደሰው ስፍራ ቢሆንም ቤተክርስቲያን ቅዱሳት ንዋያት የምታስቀምጥበት ስፍራ አላት። መስቀሉ በከፍታ እንጂ ወለል ላይ አንለጥፈውም። ለምን ፍልፍና ትነግሩናላችሁ ሀይማኖታችን ስበኩን እንጂ ተዋህዶ ለመስቀሉ ያላት ከበሬታ ይሄ አይደለም። ይሄ ማለት እኮ ስዕለ አድኅኖ መሬት ላይ ይለጠፋና ይረገጡ ነው እኮ እያላችሁን ያለው። እባካችሁ በሳኮሎጂ አንመራ ሙሉ የሆነች ሀይማኖት ከነ ስርዓቷ አለን እስዋ ትምራን በእሷ እንመራ። መስቀሉ እሳተ መለኮት አለበት እናከብረዋለን መድኃኒት ነው እንሳለመዋለን ከፍ አድርገን እንይዘዋለን እንጂ አንረግጠውም።
እስቲ የምዕመኑን ሰሜት ተረዱት
ቅዱስ ጳውሎስ ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያስት ከሆነ እስከ ዘለዓለም ስጋ አልበላም ብሎአልና።
ትክክል ነው እንኳን ብትሉ እኛ የናንተ መንጎች በዚህ ምንረበሽ ከሆነ መስቀሉ ከመሬት ቢነሳ ምን ይጎድልብናል። መስቀሉ ባለመነሳቱ እንረበሻለን እንጂ። እግዚአብሔር በጎውን መንገድ ያሳየን።
ዲያቆን ፣ ዶክተር ተብየው ምን አርጉ ነው እምትለው ? የናንተን አለቆች ከፓትሪያክ እስከ ደቂቅ ፈርታችሁ መስቀሉን ባትረግጡም ገረገራ ቁሙ ትላለኽ .... አንረግጥም አልን አንረግጥም ምን ታመጣለኽ ?
Kitetam
መሰቀል ሊረገጥ አይገባም
ምአምና ልብ አድርግ
እነዚህ ቄሰ አያደሉም
አረ አፋሩ የሰይጣንን ህግበኘላይልተሳድሩአትሞክሩ
ምመናኑ ከናተ ይበልጣል
8000ሺ ቄሶች ናቸው
ሁዳቸውአምላካቸው
ሰራቸው ግልፀ አየታየነው
ኦግዞ ተስዕለነ.ከነዚ አውጣን አምላካችን 😭😭😭
ለመሆኑ ምን ያህል ዶላር ቢከፈላቸው ነው እንዲህ ዓይነነት ክህደት የሚያስተምሩት ? ይሁዳ ምን ተጠቀመ? አቡነ ጴጥሮስንነ ሌሎቹን ሠማዕታት እናስታውስ ከነርሡ እንማር
ኸረ ዘቤ ምን ነካዉ።ኸረ መልሱና ጥያቄዉ አይገናኝም
Manesatu ayekelem?????
የፈለገ ቢሆን መስቀል ካልተነሳ በቀር ውስጥ አትግቡ አንገባም ፈጣሪ ይወደኛል ገብቼ አላቅም ኦርቶዶክስ ብዙ ቦታ አላት ሲኖዶሱ ቢዘጋም ቅርሬታ የለኝም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Tesimo yyyiregetal malet meskelu geta mihret yadrigachew
አረ መ/ር ምን እያሠባቹሁ ነው የግሸኑ እኮ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጡት አለ እንጅ እርገጡት አላለም
ኦርቶዶክስ የፋኖ ፖለቲካ ጋር ምን ልዩነት አለው?
አትቀባጥሩ ሰድቦ ለሰዳቤዎች አትስጡን አባቶችን በመዝለፍ ዋጋ አያሰጥም የቀድሞ ስጋጃዎች በሙሉ መስቀል አለባቸው ቤተክርስቲያን የመስቀል ቅርፅ ነው ስንዞር በመስቀል ቅርፅ ላይ ነው።ያን ያደረጉት በፍቅር ይንከባለሉበታል ያም ለፈውስ ነው
ማንም ይራገም ማን መስቀል ረግጬ አልገባምእንደዛ ከሆነ ለምን ፕሮቴስታንቶችነ እንወቅሳለን በመስቀሉ ዙርያ የሚያረጉትን ለመቃወም አይደለም ለማንኛውም ማንም ተናገረ አላረገውም
ሙዳይ እማ ያረቆተው አንተው ታውቀዋለህ ጊቤ ገብርኤል በደንብ ታውቀዋለህ ማን እንዳራቆተው ላንተ ግልጽነው ተው ስላሴዋች ሳይፈርድብህ
ቆይ ቦታው አይደለም የተባለውንጥያቄ ማክበር ተገቢ ይመስለኛል
መምህር ዘበነ መስቀል መርገጥ መባረክ ነው ያልከው ? ታድያ በእጅኽ ለምን ትይዘዋለኽ ?
እንዴት መስቀል እርገጡ ይባላል እረ ተው እኞ አታወዛግቡን
ስለዚህ መምህር መስቀሉ መቅደስ ውስጥ ቢረገጥ ችግር የለውም ይረገጣል እያሉ ነው ?
ኢሔ አጋስስ ሆድ አደር እራሱ በብር ተገዝቶ ሰው ላይ እጁን ይጠቁማል ግን የመስቀሉ ክብር ለሱ ዋጋ የለውም ያሳዝናል እውቀት እንዲህ ከሆነ እግዚአብሔር ይፍረድበት
ገና ብዙ ጉድ ይሰማል። ኢየሱስ መጥቷል ወደኢትዮጵያ ሁሉን ይገልጣል ወደ ብርሃን ያወጣል። የዋሁን ህዝብ እግዚአብሔር ይታደጋል፣ ያስጥላል። ወደድንም ጠላንም የወንጌል ሸቃጮች ሁሉ ይዋረዳሉ።
መስቀል ቢረገጥ ችግር የማይኖረው ቤተሰብ ሠይጣን እንጂ ቤተክርስቲያን ግን አይደለም።
መስቀል እንዲረገጥ እራሷ ቤተክርስቲያን በር መክፈቷ ታላቅ ስህተት ነው ቶሎ ይታረም ካልሆነ ነገሩ ይከፋል
መስቀሉን. አንረግጥም
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ቤት ናት እንጅ የቀሳውስትም ሆነ የጳጳሳት ቤት አደለችም።
ይልቁንም ቀሳውስትም ሆነ ጳጳሳት ብሎም ሌሎች የቤተክርስቲያኗ ኃላፊነት ያለባቸው ሠወች አገልጋዮች ሆነው ሣለ ቤተክርስቲያኗን ማርከስ ተልኮ የወሠዱ እንዳሉ እያስተዋልን ነው። ለምሳሌ የካህናትና የጳጳሣት መናኸሬሪያ በሆነው በቅድስት ስላሤ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ውስጥ መስቀሉን መሬት ላይ ስለው እየረገጡት ማየት ምንኛ ያማል። እንደ ሆሊውድ ሠወች የኛም ጳጳሣትና ቀሣውስጥ ውስጥ ዲያቢሎስን ፈጣሪው ያደረጉ እርጉማን እንዳሉበት ዋናው ማረጋገጫ አይደለምን?
ይህ ጥፋት የሁላችንም ነውና አምላክ ሆይ እባክህ ማረን !!! ቁጣህንም በቸርነትህ አቅልልን!!! የዲያቢሎስ ተከታዮችንም እንደጉም አትንነህ ከመካከላችንም ከቤትህም አጽዳልን !!!
አሜን!!!