ስለ ትምህርት... ኃይማኖትን መሰዋት | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho 14 годин тому +23

    እዉነት ብለሻል ከእስልምና ዉጪ መሆን በድን መሆን ነው አላህ1ነው አልወለድም አይወልድም አምሳያም የለውም አላህዬ ሙስሊም ስላረከኝ አልሃምዱሊላህ

  • @salahadin2733
    @salahadin2733 15 годин тому +31

    የአላህ ሰለም በናንታ ለይ ይሁን

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 11 годин тому +7

    ማሻአላህ አላህ ብራሀንሽን ይክፈትልሽ እህቴ ጀግናነሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 15 годин тому +12

    አሏህ ሆይ በኢስላም ላይ እንደፈጠርከን ሙስሊም ሆነን እንጅ አትግደለን አልሀምዱሊላህ አላ ንእማትል እሥለም ♥️🤲

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 5 годин тому +2

    may allah give good health and long life our sister ,, hayat ,, .

    • @AliyaTulu-m6g
      @AliyaTulu-m6g 4 години тому

      Ammmmiiiiiiiiin Ammmmiiiiiiiiin

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 15 годин тому +4

    ማሻአላህ የኔቆንጆ እንደኔ አይነቱ ደካማው ማስተማሪያ ናት አላህ አሁንም ካሠብሹ ያድርሥሽ አላህ እንኳን ሥስወጥተው አላሥቀረሽም አላህ መጨረሻችን ያሥምርልን

  • @KubraHassen
    @KubraHassen 14 годин тому +4

    ማሸአላህ ጥሩ አስተማሪ ነሽ መንገድ ስተሽ አለመቅረትሽም አዋቂ በመሆንሽ ነዉ በርቺ አላህ የእዉቀት ሀብታም አርጎሻል ማሸአላህ ቀጥይበት የእስልምና እዉቀት ሰፊ ነዉ ።አላህ ወዶ ጠብቆሻል አሁንም ኸይሩን ይወፊቅሽ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 години тому

    መሻላህ 🎉🎉🎉❤❤የልብ ብርሀን የተሞላ

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 15 годин тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንግዳሽንም አንቺንም

  • @HaiderSeid-z7y
    @HaiderSeid-z7y 13 годин тому +2

    አሏህ አይነሽን ይመልስልሽ ያረብ

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 27 хвилин тому

    ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ አላህ ህልምሽን ሁሉንም ያሳካልሽ🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 13 годин тому +1

    አላህ የወደደዉ እስልምናን ይወፍቀዋል ሶፊዬ በአላህ ፍቃድ ወደ ሀገር ስገባ እንገናኛለን ኢሻአላህ

  • @b.6015
    @b.6015 14 годин тому +2

    ማሻ አለህ አላህ ያፅናሺ ማማየ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 3 години тому

    Masha’allah very well spoken and well mannered young intelligent smart muslim girl so proud of you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 години тому

    ሱብሀን አላህ ❤

  • @usmanyusuf8171
    @usmanyusuf8171 4 години тому

    ሀይርሽ ይብዛ ፕሮግራሙን አቅራቢዋ እህታችን ለእንግዳችን እንዳአንቺ ያአሉ ሰዎች አይን ዬላቸውም እንጂ አላህ የልብ ብርሃን ሰጥቷቸዋል አይን ካአለው ለየት ይላሉ በርቺ እህታችን

  • @AminaSebre
    @AminaSebre 4 години тому +1

    Mashalla ❤❤

  • @AbdiinkoRabbi-w9s
    @AbdiinkoRabbi-w9s 33 хвилини тому

    Maashaallaa maashaallaa tiruu to rabbiin guddaan umrii dheeraa siif haa kennu inshallah

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 15 годин тому +2

    ጀምሩኝ ያበናት

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 3 години тому

    ወአለይኩም ሰላም ሀያት አህቲ ጀግና ነሽ አላህ ምኞትሽን ይያሳካው
    እኛም ሙስሊም አርጎ ይግደለን

  • @MaraymKonjo
    @MaraymKonjo 14 годин тому +2

    Masha Allah sister and sofe Masha Allah 💖 you are the best journalist 💖

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 15 годин тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊ 😘

  • @chucgh6651
    @chucgh6651 13 годин тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 13 годин тому

    ሡብሀንአላህ የአላህ ንእማኮ ብንቆጥራቸዉ አላህ ይጠብቅሽ አንች ልበ ብርሀን

  • @AbdurrahiimYe
    @AbdurrahiimYe 4 години тому

    Mashaalah Mashaalah Mashaalah my sister father and mother 🥰🥰🥰 alhamdulih ilove you ❤❤❤❤❤

  • @omermohammed528
    @omermohammed528 15 годин тому +2

    Masha Allah

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 6 годин тому

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
    አላህየ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ
    ያረብነ ሞቴን በሽሀዳ ኑሮየን በኢባዳ አድርግልኝ የኔ ጌታ
    ሙስሊሞች ሆይ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቸን እስልምናን እንድወፍልኝ
    በድአ አስቡኝ ኢንሻ አላህ
    እህቴ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 13 годин тому

    ሶፊዬ ስወድሽ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይጨምርልሽ ካሠብሺዉ ነገር ሁሉ ይስጥሽ የኔ ዉድ እህቴ አላህ ልጅሽም ሳሊህ ያርግልሽ አዴ በአካል ባገኝ እዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @ConfusedAntenna-xd6sf
    @ConfusedAntenna-xd6sf 3 години тому

    Mashaallh mashallah Mashaallh wde to akistee uuuuuuuuuf 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Longe life leyii

  • @b.6015
    @b.6015 13 годин тому +1

    masha allah masha allah

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafar 15 годин тому +1

    Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu masha allah tabarakalah masha allah tabarakalah ❤❤❤ 51:08

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 14 годин тому

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ አህለን እንግዳዋ እህታችን ማሻአላህ ያሰብሺወ ሁሉን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ያሳካልሸ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurrahiimYe
    @AbdurrahiimYe 4 години тому

    Naf jiradhuu wogga kuma 😢😢❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 13 годин тому

    አልሃምዱሊላህ
    አሏህ ቶሎ ደርሶልሻል በክተሽ ሳትቀሪ አሏህ ማለት እንኳ እዬከበደሽ ነው እንዳልሺው የኖርሺበት ያደክሽበት ነው ኢንሻአሏህ አይዞሽ አሁንም ቅርብ ነው ልጅም ስለሆንሽ ታስተካክይዋለሽ

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 9 годин тому

    Masha’Allah ❤🎉❤ JZK Allah Kayran❤🎉❤

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 15 годин тому +3

    አህለን ወሳሂለን

  • @HawaHawa-t2o
    @HawaHawa-t2o 11 годин тому

    😢😢መሻአሏህ😢😢

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 3 години тому

    አላህ ያሽርሽ ሶፊ

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 14 годин тому

    አላሁማ ለከል ሐምድ አላ ጀሚኢ ኒኢመቲክ ❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ አላህ አፊያ ያድረግሸ አሁን ወቅቱ ነው ጉንፈን አብሺሪ❤❤❤❤❤❤

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 15 годин тому +1

    አህለንን የኔመንገድ

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 15 годин тому +1

    አህለን ሶፊ እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ሱሦች

  • @mkyfi.947
    @mkyfi.947 15 годин тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ❤❤ተናፋቅዋች ማሻአላህ በርቱልን

  • @Toyibayoutube
    @Toyibayoutube 12 годин тому

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mernu2003
    @mernu2003 14 годин тому

    Mashallah. May Allah protect you

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 14 годин тому

    Masheallah asteway set gobez

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 10 годин тому

    ማሻአላህበርች

  • @AliyaTulu-m6g
    @AliyaTulu-m6g 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashaa Allah Mashaa Allah yaa rabbii Amanna 🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️💋💋💋💋💋

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 14 годин тому

    ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ

  • @ayandaud5080
    @ayandaud5080 7 годин тому

    MashaAllah

  • @saifolrana4876
    @saifolrana4876 12 годин тому +2

    ወላሂ እኔም ያይኔ ብርአን በጣም ዝቅተኛነው በደብ አያይልኝም ግን አልህምዱሊላህ ያይኔን ብርሀን በመቀነሱ ገና 24 ነው እድሜየ በተሰብም አያቁም ለመናገር እፈራለሁ ያለሁትም ሰድት ነው ያለሁት ዱአ አረጉሉኝ ውዶቸ

    • @rahimakemal9582
      @rahimakemal9582 12 годин тому +1

      ወደሀኪም ቤት መሄድ የምችይ ከሆነ ሂጂ ምን አልባት መነፅር ሊታዘዝልሽ ይችላል ሞባይል ቀንሽ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይስጥሽ

    • @ኡሙነኝ470
      @ኡሙነኝ470 12 годин тому

      አላህ የሽፊኪ ግን ለቤተሰብ ብታሳውቅ/ቂ ጥሩ ይመስለኛል

    • @ኡሙነኝ470
      @ኡሙነኝ470 12 годин тому

      አላህ ሱብሀነሁ ወታዓላ አፍያ ያድርግሽ ያውም በስደት ይከብዳል ግን ዝም አንበል በቻልነው🎉🎉🎉

    • @عدممحمد
      @عدممحمد 10 годин тому

      ሀያቴ አዛሽ አላህ አለሽ

    • @saifolrana4876
      @saifolrana4876 2 години тому

      አሚን ያረብ ግን ከኔና ካላህ በስተቅር ማንም ሰው አያቅም በፋት ና ያሆኑ እይታየ አድ አይደለም አሁን እየቀነሰብኝነው ለመናገርም ፈራሁ ደሞ በዛ ላይ ስደት ተጨምሮ አልህምዱሊላህ ለኸይር ነው

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 14 годин тому

    አህለን ወሰህለን ሶፍ እና እንግዳችን orእህታችን 🎉🎉 የት ነችሁ የኔ መንገድ አድናቂዎች ኑ🎉🎉

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 9 годин тому

    As-salamulikum maha’Allah ❤I love this program week feels like a month ❤🎉❤

  • @SifanKumsa-p5g
    @SifanKumsa-p5g 14 годин тому

    Mashaa Allah tabarka Allah ❤❤

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 4 години тому

    ለምን ከሁለት ሳምንት በፊት የቀረበው የወንድማችን ታሪክ ክፍል ሁለት አይለቀቅም? አላህ በእስልምና አኑሮ በእስልምና ይግደለን አሚን🎉🎉🎉

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 14 годин тому

    masha Allah

  • @TofiTofi-x3g
    @TofiTofi-x3g 15 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @morisheta1351
    @morisheta1351 15 годин тому +1

    ❤❤❤

  • @NebilTijani
    @NebilTijani 12 годин тому

    alhdh

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 4 години тому

    Allah wanted her use her experience of being student in missionary elementary school.

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 16 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @AliyaTulu-m6g
    @AliyaTulu-m6g 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ማማhus
    @ማማhus 14 годин тому +1

    ስንቶች ከፍረው ቀርተው ይሆን😥

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 15 годин тому +3

    ቁራአን ትላለች ብየ ጠብቄ ነበር

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 13 годин тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AichaAhmed-hr8eq
    @AichaAhmed-hr8eq 3 години тому

    አስላምሙኣሌይኩም ሶፊ ውዴ እኔ በጣም ነው ምወድሽ ነግ በኣርሽ ጥላ ስር አብሬን እደንሆን ነው ምኞቴ እወደሻሌሁ እህትሽ ነኝ

  • @mohamedabdulkarim5764
    @mohamedabdulkarim5764 11 годин тому

    Mastawaqiyabazaa

  • @AichaAhmed-hr8eq
    @AichaAhmed-hr8eq 3 години тому

    እናም ደሞ እኔ ምመኝልሽ ጀነታል ፊርዶውስ ነው እንሻኣላህ በኣላህ ፊካድ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 14 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @TEMIMAAhimed
    @TEMIMAAhimed 11 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @samirakamel-f7y
    @samirakamel-f7y 15 годин тому

    ሀለ ሀለ ዘሬ አንደኛ ነኝ

  • @mushahidijemal1673
    @mushahidijemal1673 14 годин тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @galgal-z9i
    @galgal-z9i 14 годин тому +3

    እኔ ግን የዛሬ 3ሳምንት የቀረበ ሰው በሚቀጥለው ሳምንት ብለሽ ነበር የት ሄደ ?
    ይቅርታ ና ወደ ዛው ተመለሰ ደ ምክንያቱም ያሳለፍነው ይናፍቅል ትዝ ይላል ብሎ ነበር ለዛ ነው ይህን ያልኩት።

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 13 годин тому +2

      እረ እንደዛ አይሆንም እኔ ደግሞ ችግር ይደርስብይት ይሆናን ብለው የተውት ነው የመሰለኝ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 12 годин тому +1

      ​@@ሞሚያረህማንባሪያ አወ ምንአልባት ጫናም ደርሶበት ይሆና አላህ ባለበት ሰላም ያዲርገዉ

  • @NuraRamat
    @NuraRamat 15 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UserGoogle-ur4so
    @UserGoogle-ur4so 15 годин тому

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d 13 годин тому

    አላህ አንድ የው መሀመድም መልክተኛው ነው

  • @Mahobha
    @Mahobha 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 15 годин тому +2

    ☕️☕️☕️🥮🥮🥮

  • @Mahobha
    @Mahobha 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bentsiraji6300
    @bentsiraji6300 45 хвилин тому

    ቄስ የነበረው ሰውዬ ቪድዮ ለምን ጠፋ????

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 13 годин тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @umhafsa
    @umhafsa 12 годин тому +1

    ለኔእራሱ የሷሂወት አረሳውም

  • @ነጃትነጃት-አ7ኸ
    @ነጃትነጃት-አ7ኸ Годину тому

    ማስታወቂያችሁ ወላሂበጣምያስጠላል 😢ቀንሱልን

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 15 годин тому

    🍬🍬🍬🍬☕☕☕🍇🍇🙋

  • @UmuBilal-jz9pl
    @UmuBilal-jz9pl 4 години тому

    يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
    እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡

  • @marrradnan6622
    @marrradnan6622 9 годин тому

    youtube.com/@aatikahmalquran?si=FDsOmNv6_S3I8mlj

  • @AbdiinkoRabbi-w9s
    @AbdiinkoRabbi-w9s 31 хвилина тому

    Maashaallaa maashaallaa tiruu to rabbiin guddaan umrii dheeraa siif haa kennu inshallah

  • @AliMusaa-t8g
    @AliMusaa-t8g 12 годин тому

    Masha Allah

  • @AliyaTulu-m6g
    @AliyaTulu-m6g 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashaa Allah Mashaa Allah yaa rabbii Amanna 🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️💋💋💋💋💋

  • @ommohammed8456
    @ommohammed8456 15 годин тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meriemhassen6147
    @meriemhassen6147 13 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @FedilaShukri
    @FedilaShukri 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 Годину тому

    Masha Allah

  • @meriemhassen6147
    @meriemhassen6147 13 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 15 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @CcVg-oj8fj
    @CcVg-oj8fj 14 годин тому

    ❤❤❤

  • @MakyaBh
    @MakyaBh 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤