🔴ትረካ | የጠቅላይ ምኒስትሩ ጣኦስና ትርጉሙ | Bewketu Seyoum | ትረካ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @thesleepdr8998
    @thesleepdr8998 3 місяці тому +2

    bEwketu aydelem

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 6 місяців тому +26

    LOL!! 😂😂😂😂😂 አንተ ሰው በጣም ድንቅ ስጦታ አለህ ሳቅ ባነሰበት ዘመን በጣም ነው የምታስቀኝ እንደው በጠቅላላው ነገር አያልቅበት ብዬሀለሁ አመሰግናለሁ❤

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 2 місяці тому

    ለኖህ እግዚአብሔር የሰጠውን የቃል ኪዳን ምልክት የ ኢትዮጵያ ሰንደቅ አለማ አድርገ ዋል።

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 6 місяців тому +4

    ልዩ ሰው 🙏

  • @tsehaye5636
    @tsehaye5636 5 місяців тому +2

    Yha new enji terka waw new ena fegeg yasebelale yasetemeral temer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 6 місяців тому +1

    Thank you!

  • @PhilmonPhila
    @PhilmonPhila 5 місяців тому

    እምደንቅ ነው በው

  • @addisketsela3439
    @addisketsela3439 3 місяці тому

    በውቄ በጣም እናመሰግናለ ለዛ ያለው ቀልድ በቴሌቭዥን ወይ ማህበራዊ ሚዲያ "ቀልድ" አቅርበናል ብለው የሚያዝጉን ሞዛዛዎች ይህንን ችሎታህን ጋብዛልን ወይ አሰልጥንልን

  • @afro90s78
    @afro90s78 5 місяців тому

    በድፍረት በሀይማኖት ላይ ማላገጥ የቀልድ ችሎታ አርጎ ማቆጥር ሰው

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 6 місяців тому +1

    እኔ ስለገባኝ ስቂያለሁ ከገባቹ መፈጠሩን ይገባቹሃል

  • @meskiwelde9538
    @meskiwelde9538 6 місяців тому

    በውቄ ስወድህ

  • @minewyeletabeje4656
    @minewyeletabeje4656 4 місяці тому

    ምናለ ከመልቀቃችሁ በፊት የአማርኛውን subtitle ብታርሙት።

  • @besufekbesu513
    @besufekbesu513 5 місяців тому

    በውቄ ምርጥ እኮ ነክ ይሄ ጭንቅላት ኢትዮጵያ መሆኑ ነው ችግሩ ኑርልኝ ምርጥ ዜጋ የሚጠላክ ሞት ይጥላው ፋራ ዥልጥ ዘረኛ ስለሆኑ ነውበርታ

  • @zenawimelak4762
    @zenawimelak4762 6 місяців тому +1

    ኧረ በሳቅ ሞትን😂😂😂

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb 6 місяців тому

    The 100 like hits me

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 6 місяців тому +4

    በውቄ እንደማያነብ እናውቃለን ግን እሰማዋለን

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 6 місяців тому +1

      ካላነበበ ታድያ ስለ ታሪክ በምን ያውቃል በታምር ወይስ በድግምት

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  6 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  6 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 5 місяців тому

      @@lemlemkassaye375 አልገባህም

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 6 місяців тому

    እርግጠኛ ነኝ ይሄ የተራኪዉ ሰብ ኮንሸስ ማይንድ ነዉ

  • @Fikrefika
    @Fikrefika 6 місяців тому

    ወጋሁት መንፈስህን ጠነቃይ ቀላቢ

  • @Addisabawit
    @Addisabawit 6 місяців тому

    I can't 😂😂😂

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 6 місяців тому

    Bewktu siyum ebakih andade yemitakerbew tsihuf kegna ke Ethiopiawyan bahilena emnet gar yemayismama endiyawem yihe demo min malet new bemalet bizu newir negerochen lemeteyek yigeddalu silezih ye wechi newrochen Le sak bileh batakerbew! Betihitna eteyikehalhu!!!

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv 6 місяців тому

    ፋንቱ ማንዶዬ ያንተ መቀለጃ አይደለም;;ቆምጬ;;