ተአምር በወላይታ ሶዶ ምድር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @villayedngllij7537
    @villayedngllij7537 4 роки тому +440

    እኔ ኤርትራዊ ነይ ግን መምህር ምህረትኣብ በታም በታም መምወዶው እድመ ቲናን ይስጥእ ፈጣሪ ።

    • @mulugetaadamu3494
      @mulugetaadamu3494 4 роки тому +7

      thanks we are the same with our faith

    • @helutube6879
      @helutube6879 4 роки тому +38

      ኤርትራዊ መሆን ክርስትናን ወይም መምህራንን መጥላት አትችሉም እምነታችሁ ኦርቶዶክስ ከሆነ ሁሉንም መውደድ ነው

    • @kongitarega302
      @kongitarega302 4 роки тому +12

      እኛ የአን እግዚአብሔር ልጆችነ

    • @yeshyworkethio5739
      @yeshyworkethio5739 4 роки тому +16

      አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ኢርትራ አንድ ነን

    • @hailugashaw945
      @hailugashaw945 4 роки тому +17

      ሁላችንም የአንድ የእግዚዓብሄር ልጆች ነን፡፡

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ

    አንተን የወለደች ማህፀን ምን የተባከች ነች ።
    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

    • @liorayasni4283
      @liorayasni4283 4 роки тому

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል
      በስመአብ ይቅር ይበልሽ ይበልክ
      ለጌታ የተነገረውን።ነገ አፈርድሜ ገብቶ ምስጥ ለሚበላው ሰው አንተን የወለደች ትያለክ ትያለሽ
      ቱ ጭንቅላተ ባዶ

    • @metageshulun8150
      @metageshulun8150 4 роки тому +2

      በኦርቶዶክስነቴ ሁሌም እኮራለሁ!!!!

    • @liorayasni4283
      @liorayasni4283 4 роки тому

      metages hulun
      እጭ የሃይማኖት ተከታይ
      ይልቅስ አምላክ ሰው ሆኖ ተወልዶ ስላንቺ ስለእኛ ስለሁላችን ተዋርዶ ክብር ለሱ በደሙ ባዳነን ጌታ መድሃኒአለም ኩሩ ምን የማይገባቸው የሴይጣን ተከታዩ ች ናቸው

    • @abelsintayehu8698
      @abelsintayehu8698 4 роки тому +3

      @@liorayasni4283 እንደ እብድ ውሻ አትቀበዝበዙ ቦታችሁ አይደለም የ ሉተር ቡችሎች

    • @liorayasni4283
      @liorayasni4283 4 роки тому

      Abel Sintayehu
      ከብት ብቻ ነው ወደነዱት የሚሮጠው
      ስው ነህ እነዘበነ እንዳሉኩ አይምሰልክ ሉተር
      እናንተ ምን ማንበብ ታውቁና ተነዱ እንደከብት ክብሩ ሰው ሆናችሁ እያለ
      ሉተር ብለህ ገብተህ ታሪኩን እይና እነዘበነ ይሁን ሃይማኔትክ የአላም ሃሰተኛ መፅሃፍቅዱስ ዘቅዝቃ የምተረጉም መሆንዋን ታውቃለህ.የሌለ ትቦት አለ ሰለሞን በልጁ አሰርቆ አክሱም ነው
      አሉክ እልልልል
      መፅሃፍቅዱስ ግን አትስረቅ ይላል
      ሉተር ላይ እንሂድ ሉየር የካቶሉክ መነኩሴ ነበር እናም በዛ ገፕድ ጉድ ሲፈፅም ያያል
      አንዱ ኡኡ ያስባለው
      ቄሶቹ ህዝቡን መንግስተሰማይ የሚገባው በገንዘብ ነውና ያላችሁን ሽጡ እያሉ እንድናንተ?
      ህዝቡን አጠቡ መቼስ እዛም እንደናንተ?
      አይነበብም መፅሃፍቅዱሱ አባ ምን አሉ መምህሬ ያውቃሉ ነው መቼስ ሉተር መፅሃፍቅዱሱን ማንበብ ጀመረ ጌታ ሊያድነው ስለወደድ ሲያነብ እውነት ተገለፅለት እባካችሁ ብሊ ማን ይስማው ወጣ ሃቅ ገለፅ እይ ፋልሙን
      አቤል

  • @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
    @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ 4 роки тому +188

    ኦርቶዶስ በመሆኔ ኩርታ ይሰማኛል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fire4640
    @fire4640 4 роки тому +133

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ታስፈልገናለህ
    የአባ ዘ ወንጌልን እድሜ ይስጥህ

    • @SalamSalam-bb6qx
      @SalamSalam-bb6qx 4 роки тому +1

      መምህራችን ረጅም እድምና ጤና ይስጥልን አሜን

    • @ሀበሻሀበሻ-ወ3ዠ
      @ሀበሻሀበሻ-ወ3ዠ 4 роки тому

      Alalalalalalalalala sigawun abzato yistahe selam lhagrchin tlatochuwoy dabezachwoun egzabhar ytfalan amen

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል

    • @روانروان-ذ3ف6ه
      @روانروان-ذ3ف6ه 4 роки тому

      አሜንንን

    • @merhawiteame224
      @merhawiteame224 4 роки тому

      መምህር ኣባታችን ቃል ሂይወት ያሰማልን

  • @ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ
    @ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ 4 роки тому +175

    አንበሳው የክርስቶስ ወታደር ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚሀብሄር አብሮህ ይሁን

  • @ናርዲየራያዋቀበጥ
    @ናርዲየራያዋቀበጥ 4 роки тому +34

    እፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል ተዋህዶ
    መሆን ጌታ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን
    ሰብስበህን ለማመስገን ለመዘመር አብቃን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤

  • @tigis2225
    @tigis2225 4 роки тому +72

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ውድ
    #የተዋህዶ እንቁ
    #የመናፍቃን መድሀኒት
    #የአህዛብ ምቀኛ እንወድሀለን ከጸጋ ላይ ጸጋ ትደራርብልህ ድንግል ማርያም
    #ገና እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበዛለን አሜን ፫

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልን የተዋህዶ የቆርጥ ቀን ሶጦታችን ነህ የእውነት እኔ እዚህ አረብ ሀገር ሲከፍኝ ሲጨንቀኝ የእግዚአብሔር ቃል ሲሠማ ሁሉም ነገር እረሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በእምነታችን እንጽና እህት ወንድሞቼ በሰው ሀገር ያላችሁ በሙሉ በሠላም ላሀገራችሁ ያብቃችሁ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሰላም የውድልን አሜን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ምህረተአብ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁንልኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የድሮወን ሰላም እግዚአብሔር ይላክልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @endalktube3814
    @endalktube3814 4 роки тому +171

    ማህተቤን አልበጥሥም ምህረቴ ዘላለም ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልእልልልልልል

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 роки тому +2

    ስለ እውነት የተዋህዶ ልጆች በወላይታ ሶዶ ብሎም በደቡብ የተረፉ ያሉ አይመስለኝም ነበር።ምክኒያቱም አብዛኞቹ መናፍቃን ሆነዋል።ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን። ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን💒👏👏👏አሜን💚💛❤የካሃዲው መንፈስ ይፈር

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 роки тому +64

    በእውነት መምህር ምህረተአብ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @zreyeleyfqri6737
    @zreyeleyfqri6737 4 роки тому +13

    መምህር መሕረተኣብ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ብተዋህዶ ኩሩዓት ኢና።
    መምህር መሕረተኣብ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዒናን ይስጣቹው በተዋህዶ ደስ ብሎኛል።
    I AM FROM ERITREA ስለቤተ ክርስትያን ቅድስት ጽንዑ ኣይዛቹው።

  • @AbdoAbdo-ri2rz
    @AbdoAbdo-ri2rz 4 роки тому +94

    እግዚአብሔር አምላክ አይለየን ደስ የሚል ጉበኤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን በእምነቱ ሁኔም ቀናሁባችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @sntemeritubetube1641
    @sntemeritubetube1641 4 роки тому +72

    በእውነት ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም ውድ መምህራችን ምህረተአብ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ #ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 4 роки тому +38

    አልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት የአባቴ በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያጽናን እስከ መጨረሻ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው።

  • @mekdiimekdii270
    @mekdiimekdii270 4 роки тому +3

    😭😭😭😭😭 የደስታ እንባ ነው እንዴት ደስ ይላል በድንግል ማርያም ለተዋህዶ መሞት መታደል ነው ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝ ይሄን ድባብ ለመቀላቀል

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 роки тому +57

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማይተበን አልበጥስ ትኖራለች እስከ ዘላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ማማሩ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሠገን ይህ መዝሙር በየው በሰማው እማልጠግበው ሀይማኖት ኩራቴ የዘማሪት መላእክት ይሰማልን እልልልልልልልል

  • @mahamehret4560
    @mahamehret4560 4 роки тому +34

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴማህተቤን አልበትሥም ትኖራለች ለዘላለም ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @nuruddinsowrov8954
    @nuruddinsowrov8954 4 роки тому +10

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም በክብር ትኑር 💚💚

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 роки тому +11

    ዘማሪ ፍንቱ ወልዴ መምህር ምረታብ በአጠቃላይ መህራና ዘማሪያን እምታደርጉት ነገር የዳቢሎስን ራስ እየመታነው በአንድነታችና በተዋዶ አይ ናት ላይ የመጣውን ጠላት ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በእሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ጸጋውን ይስጣቹሁ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому +10

    ተዋሕዶ ሐይማኖት የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማሕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም። እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

    • @dyydyydd7528
      @dyydyydd7528 4 роки тому

      AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @worldmoviesofall6586
    @worldmoviesofall6586 4 роки тому +85

    ምን እንደምልህ ኣላውቅም ቃላት ያጥርኛል እግዚሀብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ

    • @onelovennn5506
      @onelovennn5506 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @zementube3787
      @zementube3787 4 роки тому

      መመለስ ደስ ይላል ua-cam.com/video/HZAmhFoTB6Q/v-deo.html

  • @fire4640
    @fire4640 4 роки тому +34

    እልእልእልእል ሰይጣን አፈረ መንፈስ ቅዱስ ቀረበን
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም

  • @ነፃሆዴ
    @ነፃሆዴ 4 роки тому +31

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 4 роки тому +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም እንደዚህ እንዳማር ይኑር አሜን

  • @tube5840
    @tube5840 4 роки тому +21

    እንደው መምህር እድሜክን ያርዝመው እንዴት ደስ እንደሚል ምን ያህል ሰው ሀይማኖቱን እንደሚወድ ምስክር ነው ይሄ ሰው የራቀው እንደዚህ ባለመዘጋጀቱ ነውና ለእናንተም ብርታቱን ሰጥቶ የጠፉት ወንድም እህቶቻችን ተመልሰው የመናፍቃን መጫወቻ ከመሆን ትታደጋላችሁ

  • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
    @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 4 роки тому +1

    በእውነቱ የሚገርም ጉባኤ ነው መምህር ምህረትአብ 1000 አመት ኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 роки тому +16

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን ራጅም እድሜ ከጤነ ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖረለችህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @deberitudubai8143
    @deberitudubai8143 4 роки тому +26

    እመብረሀን እናቴ ትጠብቅክ ከጠላት ህዝብ አንቃክ እኮ መምህር ምህረት አብ

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ

    መምህሮቻችን እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ
    ፋንቱ እህቴ እመብርሀን እድሜ ትስጥሽ

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመስገን ኣረቶዶስ በመዎኔ በጣም ነው ያስደሰተኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @m.drobit6057
    @m.drobit6057 4 роки тому +7

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት የተዋህዶ ልጆች በርቱልኝ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ

    እኔን የሚገርመኝ ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰይጣኖች ማን እዩ አላችሁ እርር ድብን በሉ ኦርቶዶክስ እድህ ናት. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እንቁ መምህራችን አይናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mattamatta2351
    @mattamatta2351 4 роки тому +5

    ወንድሜ የአገልግሎት ዕድሜህን እሱአ ወላዲት አምላክ እናቴ ተባረክ አንድ መልክት ለወላይታ ህዝቦች ብቻ ለሁሉም ክርስቲያኖች አሁን ወንድማችን ምረትአብ ሰለመጣ ሳይሆን ሁሊም እስቲ እንዲ በ ስታችሁ ታዩ

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 4 роки тому +8

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍጥሮችን ይጠብቅ
    1 ጥያቄ አለኝ ለተዋህዶ ልጆች መዝሙር ስንዘምር በጣም መዝለል አምጥተናል ልክ እንደመናፍቃኖች ይሄ ነገር ቢታሰብበት እላለሁ

  • @fire4640
    @fire4640 4 роки тому +11

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እንዴት ደስ ያላል ተመስገን አምላኬ የተዋህዶ ፍሬዋች ዘመናቹ በቤቱ ይልቅ

    • @AdeesBolto
      @AdeesBolto 4 роки тому

      እልልእልልልልእልልልልዝሬመላይክት

    • @almazb9518
      @almazb9518 4 роки тому

      እልልልልልልል አሜን እሜን አሜን

    • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
      @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 роки тому

      እልልልልልል
      እልልልልልል
      እልልልልልል🙏🙏🙏⛪💋😘😍

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 роки тому

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና እባቴ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን የተወደዳችሁ የክርስቶስ አገልጋዬች እድሜና ጤናን ያድልልን ለመምህሮቻችን በሙሉ የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት አብዝቶ ያድላችሁ ኑሩልን ሺ አመት እንደናተ ያሉት የጠፋውን ሀገር ልማት ታደርጋላችሁና የማቱሳላን እድሜ ያድልልን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @goodplaza8163
      @goodplaza8163 4 роки тому

      Egzlabher ybarkachlhu eleleleeeeeeee tewahdo laderkegl egzlabher ylmeslgen le hagere abikagl amennnn

  • @beynechxxx1496
    @beynechxxx1496 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወይኔ በማርያም እንዴት ደስ ይላሉ ኡፍ ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ መሆን መታደልነው እስኬ መጨረሻው መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ድንግል ማርያም አትለይክ ከኔ ልጇ ሰላም ለእትዮጵያን ይሁን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️👏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ

    እግዚአብሔር ይመስገን እደ ወላይታ አከባቢ ቤጤ ብቻ ይመስለኝ ነበር እዲ ያበዛን አምላክ ይመስገን🙏🙏

  • @YeneneshGudisa
    @YeneneshGudisa 20 днів тому

    አንበሳው የክርስቶስ ወታደር በእውነት መምህር ምህረተአብ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!

  • @ወለተአማኒኤል
    @ወለተአማኒኤል 4 роки тому +7

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አሜን አሜን አሜን መምህር በእዉነት እድሜ እና ጤና ያድልልን ኑርልን ዘላለም

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    እሰይ እልልልልልልልል እልልልልልልል
    ደስስስስስስስስስ ሲል መዝሙረ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ሁላቹም ዕድሜ ናጤና ይስጥልን

  • @tigistdejene7440
    @tigistdejene7440 4 роки тому +6

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን

  • @ቅዱስግወርጊስአባቴ

    በመዝሙሩ የተሳተፋቹ ሁሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 роки тому +12

    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም 👏👏👏👏
    እሷን በጥሼ ምኑን ኖርኩ ከማህተቤ አንገቴ ይቅደም

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 роки тому

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል
    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባሪእክ

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 4 роки тому +9

    አሜንን። አሜንን። አሜንን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን። ተዋህዶ። የሀይማኖት ♥♥♥♥♥

  • @የሺወርቅምህረትየጎጃሜዋ

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንሺ ነሺ የእናትና አባቴ ማተቤን አልብጠሰም ትኖራለች ለዘላለም እሰይ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን!!!አሜን 🤲

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 4 роки тому +5

    መምህር ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትክን ዘመን ያርዝመው ይባርከው ሺ አመት ኑርልን መምህር

    • @gebregebre8798
      @gebregebre8798 4 роки тому

      hulu n ymichl kidus Amlak
      ye esu edmien ende Abatochu rezm,
      ye Antenm saykens melkam huneh des bloh nur.
      hulun yemichl ye Anten meqenes ayasfelgewm.
      sle t h t na hn gen Amlak ybarkh

  • @syuet1873
    @syuet1873 4 роки тому

    ተዋህዶሀይማኖቴየጥትነሽ የናትናአባቴ ማህተቤንአልበጥሥም ትኖራለችለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመለአክትንያሠማልን በእውነት መምህራችን ምህረት አብ ድግልማርያምትጠብቅልኝ እድሜናጤናእብዝቶይሥጥህየሠራውቲ ጌታልኡልእግዚአብሄር ሁላችሁንምመድሀኒአለምይጠብቃችሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ

    እልልልልልልልል ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ለዘለዓለም አሜን ፫

  • @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ
    @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ 4 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔ ምንም ማለት አልችልም ቃላት አጠርኝ ዝመናችህ የትባርከ የትቅደሠ ይሁን አሜን

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 4 роки тому +7

    መምህራችን አለንታችን እድሜ ና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ ሺ አመት ኑርልን ሉሌ የታለ

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 роки тому

    የዘመኑ ቅዱስ ጳውሎት እኔ አንተን የምገፅበት ቃለት የለኝም እግዚ አብዚ አብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ታጎናፅፍህ አንተን መሰሎች ያብዛልን።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +7

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abc2abcx506
    @abc2abcx506 4 роки тому

    Amen amen amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል Fexari edmana xana ysxacew abtoca uffff endat yakorali የተዋህዶ የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል

  • @mikigebre7830
    @mikigebre7830 4 роки тому +11

    ተዋህዶ ሃይማኖትየ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @እሙነኝ-መ7ጀ
    @እሙነኝ-መ7ጀ 3 роки тому

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥትነሽ የናትና ኣባቴ ፫
    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏 🍃 👏 🍃 👏 🍃 👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 💐 💐 💐 💐 💐 💐

  • @samaraelissar4869
    @samaraelissar4869 4 роки тому +5

    ማህተቤን አልበጥስም እኖራለሁ ለዘላልም የእግዚአብሔር ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ

    አሜን አሜን አሜን እእእልልልል እእእልልልል እእእልልልል አሜን ሀጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kahsaytekiegebremedhin7230
    @kahsaytekiegebremedhin7230 4 роки тому +7

    🙏🙏🙏 እምነታችንን ጌታ ይጠብቅል ለመመህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏👏👏❤🙏🙏

  • @onelovennn5506
    @onelovennn5506 4 роки тому +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @genettube527
    @genettube527 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሰማን እድሜን ጢናን ሰላምን አድነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠን በእውነቱ እግዚአብሔር ተዋህዶ ለዘላለም ይጠበቃት አሜን አሜን አሜን የአገልግሌት እድሜን ያብዛላችሁ የእግዚአብሔር አገልጋዮች አሜን አሜን አሜን

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ

    ማህተቤን አልበጥስም!!!!!!!! ትኖራለች ለዘላለም
    ተዋህዶ ላደረከኝ አምላክ
    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ውበት

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 роки тому

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን 👏

  • @betashow9992
    @betashow9992 4 роки тому +10

    ማነዉ እንደኔ ሀገርቤት ሄዶ ጉባዬዉ ላይ ለመታደም የጓጓ??

  • @teklomgaim8451
    @teklomgaim8451 4 роки тому +2

    I am Eritrean,i am proud to be orthodox Thanks god forever Elllllllllllll

  • @tube-mc9iz
    @tube-mc9iz 4 роки тому +8

    እልልልልልልል አሜን🌱🌿☘️🍀🌱🌿☘️🍀🌷🌷🌷🌷🌷እምዬ እንደዚህ ለምልሚ

  • @tsegawelegerima4273
    @tsegawelegerima4273 4 роки тому

    ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ናት የእናት እና የአባት ማህተሜ አልበጥስም ትኖሮላች ለዘላለም እልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን

  • @የሺየጎንደርልጅ
    @የሺየጎንደርልጅ 4 роки тому +13

    በእርግጠኝነት ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰይጣኖች ናችሁ በሉ እርር በሉ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 роки тому +2

      መቼም አህዛብና መናፍቅ እሄንን ውብ ጉባኤ አይተው ዲስ ላይክ ባያረጉ ይገርመኝ ነበር ዳቢሎስ እኮ ስራው ተንኮል ብቻ ነው

    • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
      @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 роки тому +2

      አትፍረጂባቸው ዲያብሎሱ ነው እንጂ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ዲስላይክ ማድረግ ምን ይሉታል

    • @ትልሻለችነብሴድግልአማላጄ
      @ትልሻለችነብሴድግልአማላጄ 4 роки тому +2

      ♥️♥️♥️♥️

    • @wesenyeleshbiru7031
      @wesenyeleshbiru7031 4 роки тому

      ዴቨል ዲስ ላይክ ቢያደርግ ይገርማችኋል

    • @بنتابيي-ض7ظ
      @بنتابيي-ض7ظ 4 роки тому

      መምህራችን እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸገውን በድሜላይ እድሜውን አብዝቶይሥጥህ ያገልግሎት ዘመነህየተባረከይሁንለህ

  • @mogesyitbarek4301
    @mogesyitbarek4301 4 роки тому

    የ አምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶየ ወታደር ነኝ የምትሉ የታላችሁ...እረጅም ዕድሜ መምህር

  • @Ruti439
    @Ruti439 4 роки тому +8

    Omg literally am crying 😢 god bless my bless

  • @ለምለምየድንግልባርያ

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥይ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ስለሁሉም ልኡል አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልል

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 роки тому +4

    Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Amen zemari melktin yasemalin Abet setamru dewahido lezelalam tinur Amen ⛪🙏❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hirutnebyu7069
    @hirutnebyu7069 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 роки тому +8

    መምህሬ የተዋህዶ ኮኮብ 🙏

  • @ወለተማርያምገብረእየሱስ

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን አስበን ለደጅህ አብቃን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት እንደናፈቀኝ

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 4 роки тому +6

    ተዋህዶ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሠው

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 4 роки тому

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘለአለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የወንጌል አርበኛችን ተባረክልን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    💚💛❤🇨🇬⛪⛪⛪ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ ማሕቴብን አልጥስም ትኖራለች ለዘለዓለም 🙏🙏🙏

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 4 роки тому +1

    በዚች ሀይማኖት ስለተመረጥኩ እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሪ መላክት ያስማል እየሞትንም እንበዛ አለን ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር አሜን!

  • @geleadawi2712
    @geleadawi2712 4 роки тому +4

    Zemare Melaektn yasemalin::

  • @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ

    በእውነት ለሁሉም መመረጥ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ሥራ ምንኛ ድንቅ ነው ኡፍፍ ልብን ያሳርፋል አገልግሎታችሁን ይባርክላቹ

  • @ማርያምየፈጣሪእናትነችማር

    የወንጌል አርበኛዉ መ/ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ትባርክህ መምህራችን ያይናችን ብሌን።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 роки тому

    በእውነት የተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው እግዚአቤሔር ይመስገን የዝች የውቧና የአዲቷ አይማኖት ተከታይ ስላረገኝ እግዚአቤሔር ይመስገን
    መምር ምረት አብ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጥላቶቻችን ይፈሩ ኦርቶዶክስ አዲት ናት እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ አይማኖት ኦርቶዶክስ ነች ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት አዲቷ እምነታችን ተዋህዶ ነች ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ተዋህዶዬ መአተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ፈጣሪ ኢትዮጵያ አገራችን ሠላም ያርግልን ጥላቶቿን ያጥፋልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +1

    መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የብዙዎችን ህይወት ወደ የብርሃን ህይወትን የተገኘበት ትውልድ የዳነበትበረከትና ተስፋው የለመለመበት ነው
    መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @shibrakonjo
    @shibrakonjo 4 роки тому

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥትነሽ የጠትነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልል

  • @GhGh-el8ox
    @GhGh-el8ox 4 роки тому

    መምህር መረተአብ ፀጋውን ያብዛልሁ መግስተ ሰመያት ያዋርስልን በእውነት ለኚ መመህሬ ነሁ
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም

    መምህር ምህረት ኣብ የኣውነ ተክለ ሀይማኖት ኣብነት የዛሬ የኢትዮጵያችን ሓዋርያ የተዋህዶ ሀይማኖት መመኪያችን ኣይዞህ በርታልን እኛም ካንተ ጋር ነን።

  • @ስቕታ-አ9ኈ
    @ስቕታ-አ9ኈ 4 роки тому

    መምህር ዘመንህ ይባረክ ባንተ ፋንታ እኔና መሰሎቼ 10000000000 ብንሞት እንቁ እንዳንተ ለኣገራችን ኣስመራ ኣንድ ያስፈልጋታል እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ፣ መንነት ሃይማኖተይ ዝያዳ ዘምሃርካኒ ናይ ልቢ ልበይ ዝረኸካኒ ዋው በቃ ቃላት የለኝም።

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    ተዋህዶ ንዘላአለም ትኑርልን
    እድመን ጠይናን ይስጥልኝ

  • @zanezane8524
    @zanezane8524 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁዎች ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘልአለም ትኑር

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 4 роки тому

    አንተ የተባረክ ምምህር ምህረተ አብ የዘመኑ ቅዱስ ጳውሎስ በዕድሜ በፀጋ ላይ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ከክፉ አሳቢዎች ከዳቢሎስ ሰራዊቶች ወጥመድ ይጠብቅልን ሀይሉን ብርታቱን ሞገሱን ያብዛልህ ።

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.አሜን አሜን አሜን. ዝማሪ መላእክት ያሰማልን. ተዋህዶ ሀይማኖቴ.የጥንት.ነሽ.የናትና.አባቴ.ማህተቤን.አልበጥስም.ትኖራለች ለዘላለም.

  • @saratomas3695
    @saratomas3695 4 роки тому

    አጃይብ ነው በጣም የሚገርም ወጣት የተዋህዶ አርበኝ ነው የወላይታ ሕዝብ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክል አሜን

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 роки тому

    ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለእናቱም ለአማላጃችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!!
    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው።
    ትልቅ የመንፈሳዊ ስራ ነው የተሰራው እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ምክንያቱም እዚሁ ከተማ ወደ 70% ህዝቦች የጠፉ በጎች ናቸውና....

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 4 роки тому

    ቸሩ መድኃኒ ዓለም ከዝች ሐይማኖት እንዳትለየኝ አደራ እላሃለሁ፡፡ ዝማረ መላዕክት ያሰማልን ጠቅላላ የተዋህዶ ልጆች