ምድር አንቀጥቅጡ ኦርቶዴክሳዊ ጉባኤ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 701

  • @YeneneshGudisa
    @YeneneshGudisa 16 днів тому +2

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!!!!

  • @fantishworku9234
    @fantishworku9234 5 років тому +54

    አምላኬ ሆይ በዚህ ኅብረት ውስጥ ስላኖርከኝ ስለጠበከኝ ለዘላለም የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ ዝቅ ብዬ አመሰግንሀለሁ!! እውነት ነው ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!!!!

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 5 років тому +19

    የዘመናችን ምርጥ የተዋህዶ ሰባኪ መምህር ምህረተአብ እድሜ ዘመንክ ይባርከው ቸሩ መዳኔኣለም እንደዜህ ህዝብን እንደምታፅናና ወላዲት አምላክ ታፅናክ

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 4 роки тому +1

      አሜን ፀጋውን ያብዛለት🙏❤

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 5 років тому +186

    አምላኪ ሁይ እኔም ነጠላ ለብሺ በተቅድስው ስፈራ እድግኝ ፈቅኝል ፈጣሪ እገራችንን ጠብቅልን

  • @ትዝታእመአምላክእናቴ
    @ትዝታእመአምላክእናቴ 5 років тому +43

    ትዝታ፡እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡እዩ የተህዶ ጠላቶች አንጠፋም ገና እንበዛለን፡ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖራለች፡እንኲን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች፡ውይይይይ ስታምሩ

  • @ወለተማሪያምማሪያም
    @ወለተማሪያምማሪያም 5 років тому +1

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሺ የናትና ያባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘልአለም
    እልልልልልልል👏👏👏👏🌹🌹🌹👏👏👏🌻🌻🌷🌷🌼🌼🌼እልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
    ተዋህዶ ለዘልአለም ጸንታ ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድለን ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስትያንን ይጠብቅልን ህዝቦቿንም ከነ ማህተባችን ለክብር ሞት ያብቃን አሜን

  • @mulu6793
    @mulu6793 5 років тому +23

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ጥላት አረፈህ ተቀመጥ☝ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር😍

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 років тому +20

    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተዋህዶ ዘ
    ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 💚💛❤🙏ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርስቲያናችን 🙏

  • @ወልደማርያም-ወ2ከ
    @ወልደማርያም-ወ2ከ 4 роки тому +2

    ተዋህዶ ትለምልም መምህሮቻችን እድሜ ይስጥልን

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 3 роки тому

    ታድዬ እኔነኝ የታደልኩት የድንግል ማርያም የክርስቶስ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለዘለዓለም ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል

  • @shemlstmesgenamlake7330
    @shemlstmesgenamlake7330 5 років тому +13

    *እግዚአብሔር አምላክ ተዋሕዶ ሀይማኖታችንን እና ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን የመጣውን ቁጣ ያብርድልን አሜን*

  • @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ
    @ማርያምእናቴናት-ከ9ቈ 5 років тому +15

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ....ዝማሪ መላህክት ያሰማልን

    • @helengbresus3512
      @helengbresus3512 5 років тому

      ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስማዓልና

    • @mmmjj9090
      @mmmjj9090 4 роки тому

      ማርያምእናቴናትእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተዋህዶሀይማኖቴየጥንትነሸየእናትናአባቴማህተቤንአልበጥሰምትኖረለችለዘላለም።።ዝማሬመእክትንያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔርይመሰገንእላን፡ልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየፍቅ

    ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ነሽ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችን ከስደት መልስ ነጠላ ለብሰን ለደጁ ያብቃን የተዋህዶ እንቊ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @atsdegetu714
    @atsdegetu714 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ልዑል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💔💔💔💔💔💓👀💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @t.ht.n5727
    @t.ht.n5727 5 років тому +62

    ትምህርቱ ሙሉው ይለቀቅልን መምህር

    • @sarakonjo1146
      @sarakonjo1146 5 років тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ

  • @ተስፋነሽየድንግልማርያምል

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖሪያለሽ ለዘላለም
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 በእውነት አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አምላክ ስቃይሽን አያሰማን

  • @فاطمه-خ9ض7ص
    @فاطمه-خ9ض7ص 5 років тому +32

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን ጥላታችን ዳቡሎስ እረረ ይበል

  • @ብርቴየቅዱስጊዮርጊስ-ኈ3ቈ

    እልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናት ና አባቴ በእውነት ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫

  • @የዴግልልጂአናቴንነፍቂነኛ

    ተዋሕዶ ሀይማኖቶ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እንቁ መምህሬ አምላኬ ሆይ እስኪ እኔም ነጠላ ለብሸ ይች የተቀደሰች ቦታ የምዉለዉ መቸ ይሆን 👏👏👏⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 4 роки тому +1

    እልልልልልልእልልልልልልእልልልልልል አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤❤❤ዘማሪ ምላክት ይሰማል

  • @ቃልዬየድንግልማርያም-ዸ6ኀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አቤት ውበት የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን ምህረታብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አምላከ ቅዱሳን አሜን እንዴት እናምራለን ከና እንደ ምድር አሽዋ እንበዛለን እንኲንም የተዋህዶ ልጅ ነኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @አለምለምኔ
    @አለምለምኔ 5 років тому +10

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 4 роки тому

    የተዋህዶ ልጅ ስላሆንክ እድላኛነኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን መምህርችን ድንግል ማርያም ትጥብቅህ አሜን፫

  • @GgHh-xi9pr
    @GgHh-xi9pr 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 💚💛❤🌷 እልልልልልልልልልልል

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    ተዋህዶ ሀይማኖ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ
    መምህ ምረታብ እድሜህ እንደማቱሳላ ይርዘመ

  • @እመአምላክሆይለምኝልን

    ልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ በእድሜ እና በፀጋው ይጠብቅልን ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ ያገልልግሉት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶን ከንልጆቿ ከክፉ ይሰዉርልን አንተንና መሰሎችህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 років тому

    እግዝአብሄር ይመስገን ተዋህዶ ስላደረገኝ መምህር ምህረት አብ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን አሜን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
    ተዋህዶ መሆን እደት መታደል ነው ክብር ለእይፕሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን መምህራችን ምርታብ እስፍ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣረ የእኛ እንቁ የተዋህዶ
    ልጅ

  • @የድንግልማርያምልጅነው

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን
    አልፈን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 5 років тому +8

    እልልልል👏👏👏👏 አቤት ደስ ሲል ተዋህዶ ያቺ መሆን አቤት ያለው ደስታ።ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቤተ ክርስቲያናችንን ጠብቅልን ፈጣሪ ሆይ አሜን💗💗💗💗💗💚💛❤

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባት ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም መምህራችን ምህረተ ዓብ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን ሐያሉ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @አምላኬሆይአንተጠብቀ-በ2ጐ

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ተዋዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናቴ አባቴ ማአተቤ አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለዓለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አጥም የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አንተ የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ ጀግና የወንጌል አርበኛ ምህረት አብ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @lolman7109
    @lolman7109 5 років тому

    በእውነት መምህር ምህረት አብ ቃላት ያስኛል
    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መምህራን እድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ

  • @yrgalemgbrenseanuguse285
    @yrgalemgbrenseanuguse285 5 років тому +1

    ናይ ዘበንና ሃዋርያ እግዚአብሄር ናይ አገልግሎት ዘበንካ ይባርክ ሓወይ ማዓረይ ኦርዶክስ መቸም ኣትጠፍኢንያ ።ሓፍትኩም ካብ ኤርትራ

    • @elatemni9998
      @elatemni9998 5 років тому +1

      Amen Amen Amen ሀፍትና እድሜ ይሀብኪ

  • @tasew5917
    @tasew5917 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱሰ ማካኤል በፍቅር ያኑረን አሜን

  • @asraslove6574
    @asraslove6574 5 років тому +1

    እልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 5 років тому

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን፤አስጨናቂዎቻችንን ያስታግስልን።ተባረክ ምህረተአ ዘመንህ ይባረክ።

  • @mahratmahrat859
    @mahratmahrat859 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
    እኛ ኦቶዶክሶች ቀነስናቸው ሲሉ እንበዛለን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር
    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን በእዉነት
    ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን አሜን ፫

  • @QweQwe-td3xx
    @QweQwe-td3xx 4 роки тому +1

    እልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስይይይ እልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩ።

  • @terooteroo9068
    @terooteroo9068 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይጠብቅልን

  • @የመሬወርቅቲዩብ
    @የመሬወርቅቲዩብ 5 років тому +1

    እልእልእልእልእልእልእል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ 👏👏👏💚❤💛

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 4 роки тому +1

    አልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💕💕💕💛💛💛💛

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 5 років тому

    መምህራችን በእውነት የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ዘመንህ ይባረክ .....

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 років тому +3

    እነ እትና.... እንደሚጠቀሙበት ምድር አንቀጥቅጥ እናም ሌሎችን ባንጠቀም። በጣም ነው የምታምሩት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 років тому

      እነሱ በሰይፍ እኛ በዝማሬ አቤት ልዩነት የሰማይና የምድር ያህል ርቀት ነው ያለን አይ እነ ሰይፎ ጌታ ልብ ይስጣቸው

    • @Kaka-xp9rh
      @Kaka-xp9rh 4 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልል

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቶቻችን አማኑኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 роки тому

    አቤት ውብታቹን ትዋህዳ ዘላለም ትንሪ መምህራቹን ምህረት አብ አስፍ እድሜ እና ጥና ይስጥልን እመቤቴ ስጥብቅህ የኔጀግና ንቁ እንወድሀለን እናከብርሀለን ንሪልን ሸሸሸሽ አመት የትዋህዳ አንበሳ

  • @betelhemtilauhnbetelhemtil2318
    @betelhemtilauhnbetelhemtil2318 5 років тому +5

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምን እንደምልህ አላዉቅም መምህሬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @smartalseraidi1789
      @smartalseraidi1789 5 років тому

      እእእእእእእእልልልልልልልልል

    • @zinasheerabo5888
      @zinasheerabo5888 5 років тому

      እ ልልልልልልልልልልልልል
      እልክልል ክልል
      ልልልልልልአሜን አሜን አሜን

  • @SimrNega
    @SimrNega 6 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል በቦታው መገኘት ምንኛ መታደል ነው

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 4 роки тому

    እልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመሥገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረከኝ መምህሬ ሽ አመት ኑርልኝ

  • @ayalewdegu7967
    @ayalewdegu7967 5 років тому

    እኔኮ ታድዬ እናቴኮ ድግል ማርያምናት የሚጠብቀኝ ደግም ቅዱስ ሚካኤል ወገብርኤል ሀጢተኛ ብሆንም ሲኦል አልገባም ድግል አለችልኝ

  • @ሜሪነኝየምህረተአብአድናቂ

    እልልልእልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ትንሹ ጳውሎስ ኑሩልን አባታችን መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ እመብርሐን ትጠብቅሁ

  • @ሰላምሰላም-ዘ4ቘ
    @ሰላምሰላም-ዘ4ቘ 5 років тому

    እልልልልል
    አቤት እዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ
    መሆን መመረጥነው አምላኬ ምስጋና ላተይሁን የድሮዋ ፋጤ የዛሬዋ ወለተስላስ ምን ይሳንካል አሜን አሜን

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን ኖረን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @እጅጋየሁብዙነህየማርያምል

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    አሰይ ተዋህዶ ትኑር ለዘላም ዝማሪ መላክትን ያሰማንልን

  • @tqe8947
    @tqe8947 4 роки тому

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥት ነሽ የናት እና ኣባቴ ማህተቤ ኣልበጥስም ትኖራለች ለዘልኣለምም ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yesalmushtamerate8962
    @yesalmushtamerate8962 4 роки тому

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናት እና አባቴ ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃል የለኝም

  • @NaNaNaNa-jy3wl
    @NaNaNaNa-jy3wl 5 років тому +1

    አሜን ዝማሬመላክያሰማልን ተዋሕዶለዘላለምትኑር

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ

    እልልልልልልልል ዝማሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዘለዓለም አሜን ፫ በፆሎታቸው ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያርግልን ለአባቶቻችን እግዚአብሔርን ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን ለንስሐ ሞት ያበቃን እህት ወንድሞቼ በአለንበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቀን አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @adugnawabebe327
    @adugnawabebe327 4 роки тому

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በዘመን አመጣሽ እምነት ስላልተወሰድኩ ደስ ብሎኛል!! ለቆሪጥ ቅቤ የምትቀቢ እና በየመድረኩ ሰው በጥፌ እምትማቱና ዘይት የምትቀቡ ዘመን አመጣሽ ተኩላወች ልቦና ይስጣቹ

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 4 роки тому

    ኦርቶዶክስ መኦን ምንኛ መታደል ነው የድንግል ልጅ መኦን መምህራችን እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይስጥክ

  • @ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ameenahf4667
    @ameenahf4667 4 роки тому

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናት እና አባቴ እልልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መመረጥ አቤቱ ሀገራችነን ሠላም አድርግል

  • @alemseew2643
    @alemseew2643 4 роки тому +1

    እልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትና አባ ማህተቤን አልበ ጥስም ትኖራለች ለዘላለም

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ አቤት ስታምሩ አቤት ውበት ተዋኽዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው መታደል ነው እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ እና አብሬያችሁ እንድዘምር ፀልዩልኝ በጣም ነው ደስ የምትሉት
    ውበት ሲለካ
    ተዋኽዶ ናት ለካ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህር ምህርታብ የተዋህዶ ድምቀት እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @riomare7488
    @riomare7488 5 років тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ
    ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ሌላ ምንም አልልም
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋሕዶ ልጆች ስታስቀኑ
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤️❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤️❤️

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 4 роки тому

    ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን💚💛💜

  • @fikirliyou9557
    @fikirliyou9557 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta yibarekachu zamani Agalegelotachu yibariki 💚💛❤💛💚❤🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪tawidoo imnatee Ethiopia agare

  • @mubarakmansoori1427
    @mubarakmansoori1427 4 роки тому +1

    ምእተ ቤን አል በጥ ስም ነትኖራለች,አሜን ፫በጶለት,አስቡኝ

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋሕዶ አይማኑቲ ይጥማትሺ የእናት እና አባቲ መሀታቢ አልባጥስም ትኑራልች ለዘላም ዝማሬ መላእክት ይሥማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይማሥግን

    • @uordanoshilaslasa8752
      @uordanoshilaslasa8752 5 років тому

      እልልልልልልልልልልልል
      ልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @abebaalemayo8164
    @abebaalemayo8164 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሳማልን ተባረኩ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @adistasom9380
    @adistasom9380 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሠማልኝ ከመጣው መአት ሥውረን !

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 років тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ክብር ሁሉ ለመድሃኒአለም ይሁን አሜን እልልልልልልልልልል ነይ ነይ እምየ ማርያም ቢዛዊት አለም እልልልል

  • @cbbc7925
    @cbbc7925 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለኛም እደዚህ በመቅደሱ ቆመን እናመሰግን ዘድ የሱፍቃድ ይሁንልኝ

  • @aiemneshaiemnesh1637
    @aiemneshaiemnesh1637 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልንንን ተዋህዶ ሃይማኖት የጥት ነሽ የእናት እና አባቴ መቸም አለበጥሳትም ትኖራለች እስክ እለት ሞቴ

  • @saramulugeta7527
    @saramulugeta7527 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚ አብሔር ይመስገን ለስላሴ ምን ይሳነዋል ይመስገን ዛሬም ለዘለዓለም ያብዛን በምግባር ወላድት አምላክ የሁላችን እመቤት ትባርካችሁ እርሷ ያለችበት እድህ ነው ይመስገን ይመስገን ይመስገን ፈጣሪ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን ስላሴ ይሾሙህ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ በፀጋ ያኑርልን !!!!!!

  • @negati0amnamnamnbirane890
    @negati0amnamnamnbirane890 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎ በጸሎት አስቡኝ ወለተአማኔል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝❤

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 років тому

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝእማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን እድሜን ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን የመቤቴ ምልጂ በረከት እረደት አይለየወት

  • @አታላነኝየአባቴልጅየወንድ

    እልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @امينه-ط8س
    @امينه-ط8س 5 років тому

    እልልልልልልልልልልላላልልልልልልልል። እልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልል። ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesemese9457
    @mesemese9457 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይማስገን። መህምራችን ተባረክ

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን

  • @meskinega3516
    @meskinega3516 4 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልል ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘልአለም🙏🙏🙏🙏🙏 መምህራችን እድሜን እንደ ማቱሳላ ያድልልን ኡፍፍፍፍ

  • @ገሊላአጥላዉ
    @ገሊላአጥላዉ 5 років тому

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አገልግሎቱ ያለ ማቋረጥ ተጠለቅልቋል
    ዳቢሎስ እፈር የተዋህዶ ጠለት ይቃጠል

  • @mezameza9222
    @mezameza9222 5 років тому +1

    AMEN AMEN AMEN ZMARE MELAYKTN YASEMALN BEDME BETENA YAKOYLN YTEBKLN MEGSTESEMAYATN YAWRSLN MEMHRACHIN abet wubetachin enatalem tewahdo lezelalen nuriln enatalem tewahdo mutttt bye new temwedshi kfushin ayaseman hulem dmk beyln kfushin yemimegnu kdus mikayel belete kenu lbona ystachew AMEN

  • @የአብስራየአርሴማልጅ

    እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላዕክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን።

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 5 років тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በጣም መንፈስን የሚማርክ ልቦና የሚያሳርፍ የዝማሬ አገልግሎት ነው

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 5 років тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምህረት ኑርልን።የተዋህዶ እንቁ

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 5 років тому

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነች የእናትና አባቴ
    ማህተቤ አልበጥስ ትኖራለች ለዘላለም እሰይይይይይይይይ እልልልልልልልል ደስ ስትሉ እኔም ደስ ብሎኛል አለን በእግዚአብሔር ሁሉን
    አለን በጌታ ሁሉን አለን ።እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 роки тому

    እውነት አውነት ኦርቶደክስ መሇን ምንያክል መታደልነው
    እግዚአብሔርሁላችሁንም ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት
    ያስማልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትእና አባቴ ማህተብን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላላም
    #ትኖራለች ለዘላላም
    #ትኖራለች ለዘላላም

  • @vipvipvipvip8468
    @vipvipvipvip8468 5 років тому

    እልልልልልል
    እልልልልልል
    እልልልልልል
    ተመስገን መድህነአለም የድንግል ልጅ እንደዚ በዝተን ስንታይ ጠላት አይኑን ደም ይለብሳል እግዚአብሔር የተዋህዶ ጠላት ያጥፋልን
    አይዞቹ እኛ እየሞትን እንበዛለን ለማተባችን ለእምነታችን እንሰዋለን አትፍሩ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ልጆቹ አይተውም
    እኛስ በስደት በአረብ ሃገር ያለን መቼ ይሆን ከናንተ ጋር ተቀላቅለን እንደዚው የምንዘምረው እውነት በጣም ላፈቀኝ የእግዚአብሔር ደጅ