ኢትዮጵያዊው ወጣት ገመቹ በኬኒያ ከዶ/ር ዛኪር ጋር ዱላ ቀረሽ ሙግት በተሰባበረ እንግሊዘኛ አድርጓል The Ethiopian man face Dr zakir
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- #quran #habesha #drzakirnaik #ethiopia #ethiopian #kenya
በዚህ ቪዲዮ ላይ በቅርቡ በኬኒያ ሀገር ዶ/ር ዛኪር ባደረገው ጥያቄ እና መልስ ላይ አንድ ኢትዮጵያዊ ለዶ/ር ዛኪር ጥያቄ አቅርቦ ጥያቄና መልሱ አቅጣጫውን ስቶ ወደ ዱላቀረሽ ክርክር ተቀይሯል ሙሉውን ከቪዲዮው ላይ ይመልከቱ
In this video the question and answer secession derailed and turned into heated debate watch this interesting video and share with your beloved one.
ተርጓሚ አሊ መህዲ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- t.me/alimehdio...
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
በዚህ ቻናላችን ላይ ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች
በ 0922236565 ይደውሉ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- t.me/alimehdio...
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
⚠️ Copyright Disclaimer:
1. Our videos are created with the utmost respect for the original works, ensuring they are not negatively impacted in any manner.
2. The primary purpose of our videos is educational and intended to enhance viewers' comprehension of the subject matter.
3. Each video undergoes significant transformation to provide a unique perspective and insight into the material.
⚠️ Fair Use Notice:
a). This video contains materials protected under the Fair Use guidelines outlined in Section 107 of the Copyright Act.
b). All rights about the copyrighted materials are reserved to their respective owners.
If you have any concern about this video or our position on the fair use defense , please write to us at alimehdim33@gmail.com
ሱብሀን አላህ የኛ ሰው መቼ ይሁን ትግስትና ክብር ምኖራው ዶክተር ዘኬር አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት
😂😂😂
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪
መልስ የለማ😂😂
Sawuy Doma enda hone giltsi nw ehenunu nw isilam yemiyaganinut geta sura nager nw
ውዴ ሀቅን ስላልሆነ የሚያወራው ትእግስቱ እራሱ ከየት ይመጣል ብለሽ ነው
Yentes geramegn esu englizegnaw new yekebade Ali Mahdi men eyale new@@tigistashagre-ck9et
ሱበሀናላህ ዶክተር ዛኪር አላህ ትእግስቱን ይጨምርለት
አሚን
@@رياضا-ث7ك አላሁመ አሚን
@@رياضا-ث7ك በጣም ሱብነላህ
Please have respect for the educated person. Trying to get attention
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪
የምን ትዕግስት ነው መልስ አሳጥቶ ለቀቀው😂
ዛኪርም ለካ ተዋርዷል።
አይ አለመከታተሌ።
ይሄን ስንት አምልጦኛል።
የ97 ዓ.ም ፈላስፋ😂
ወንድሜ አሊ አድናቂህ ነኝ ባማረህ ድምፅህ የንፅፅር ቪዲዮዎችን አብዛልን🥰 ዶ/ር ዛክርንም አላህ ይጠብቅልን
Amin ❤❤
ጀግናነው ልጁ አይገርምም አሸናፊነው የኔጀግና በመጣበት እምነት በደንብ አጥንቶነው የምጣው ሰለዚህ በእምነትክ ያፅናክ አንተአሸናፊነክ ከሰርአትህ ጋር የኔጀግና
በጣም ነው የማደንቅክ. እግዚአብሔር ይባርክህ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም በተለይ እግሊዝኛ ቢችል ደስ ይልነበር ❤❤❤
ለውድ ዶ/ር ዛኪር ናይክ አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይሰጥ
Jaalatamaafi kabajamaa Dr Zaakir Naikiif Rabbiin Guddaan Umrii dheertuu haa kannuuf!!!
Amina yaa Allah ❤❤❤❤
ደናቁርት
Ammiiiin Ammiiiin Ammiiiin Yaa rab!!❤❤
ዶክተር ዛኪር እኖዳሀለን አላህ ይጠብቅህ ።
ምኑን ወደድከው😂😂
ያገርህ ልጅ አቀዣብሮ ለቀቀልህ💪
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪
@@tigistashagre-ck9et ክክክክክ ሚስኪን ነፈር ከልጁ የባስክ ዴባራ ነክ በየጊዜው ነብያቶችን ይልካል አሏህ ሁሉም ግን ፈጣሪ አንድ ነውአሏህን በብቸኝነት አምልኩ እያሉ ነው የሰበኩት ከነብዩ ሙሀመድ በሁላ ግን ነብይ አይመጣም አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሙስሊም ሆንኩኝ ያላከኝን ፍቃድ እንጅ ፍቃዴን አልሻም ይላል መፅሀፍህ ዩሀንስ 5.30ላኪውን አምልክ ተላኪውን አታምልኩ እየሱስ ነብይ ነው ሰው ነው ስለ እየሱስ ማወቅ ከፈለክ ሙስሊሞችን ጠይቅ
@@lubabahkhalid4934
🤣🤣 የመፅሐፉን ባለቤቶች ጠይቅ ነው የተባልከው።💪
መፅሐፋችሁን በመሰረቱ አታምኑበትም😭
ምስኪን መሃመድ😭
ከንቱ ድካም😭
እኛ ግን እንድናምንበት ትፈልጋላችሁ።
ወንጌላችን ብርሃን ነው። ማኢዳህ 46
ኢሳ ንፁህ ልጅ ነው። መርየም 16
ተወልዷል ሞቷል ተነስቷል። መርየም 32
የአላህ ቃል ነው መርየም 36
ፈጣሪ ነው። መርየም
ቀጥተኛ መንገድ ነው ዘክሩፍ 61
ቀጥተኛ መንገድ ነው። ፋቲህ 6
ያልተከተሉት ይቀጣሉ። ኢምራን 55-56
ማሜ ደሞ በተቃራኒው ጂኒ ያለበት። መፅደቁን የማያውቅ ኃጢአተኛ የነበረ ነው። ...
ኢሳ እኛጋ እንጂ እናንተ ጋር አይሰራም።
አይፈውስም አያድንም። የእናንተ ሰዎች በስውርም በግልፅም እንዳለ እኛ ጋ ናቸው።
ብታመልጥ ይሻልሃል።
ሃይማኖት ሳይሆን የሚያድነው።
እውነት ነው። 💪
እውነት መንገድ ሕይወት አል መሲህ ኢሳ ብቻ💪💪💪
@tigistashagre-ck9et እኔ መቼም ዛኪር ነው ምደግፈው ለሌለው ምን አገበኛ
@@sajdjvaihhe3364
መብትን አንጋፋም🙏
ግን ደግሞ ነገሩ የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነው።
👇👇👇
ወንጌላችን ብርሃን ነው። ማኢዳህ 46
ኢሳ ንፁህ ልጅ ነው። መርየም 16
ተወልዷል ሞቷል ተነስቷል። መርየም 32
የአላህ ቃል ነው መርየም 36
ፈጣሪ ነው። መርየም
ቀጥተኛ መንገድ ነው ዘክሩፍ 61
ቀጥተኛ መንገድ ነው። ፋቲህ 6
ያልተከተሉት ይቀጣሉ። ኢምራን 55-56
ማሜ ደሞ በተቃራኒው ጂኒ ያለበት። መፅደቁን የማያውቅ ኃጢአተኛ የነበረ ነው። ...
የኛወቹ እንዲህ ናቸው ድርቅና ብቻ
አረ አደረቀው አንቺው
የዕውቀትና ቋንቋ ማነስ ነው እንዲ የሚያደርገው ።
ሳህ
ዛኪር ልጁን መቋቋም ሲያቅተው ተራ ስድብ ውስጥ ገባ በያገሩ እየተዋረደ ነው ይሄ ሰውዬ
@yikealotesfalidet3557 😁😁😁😁 ዶክተር ዛኪር ናይክ ተዋርዶም አያውቅ እውነቱን ነው ልጁ እብድ ነው ምክነያቱም የውጭ ዜጎች ሲጠይቁ መልስ ሲያዳምጡ ስረአታቸውን እንኳን በጥቂቱ አላያቸውም እናተ የምታውቁት መደነቋቆር ብቻ መሸነፍ ማዳመጥ ማንበብ አትወዱም ልጁየጠቀሰውን ጥቅስ በራሱ ዶክተር ዛኪር ናይክ ነው ያስተካከለለት አንብቦት ለራሱ አያውቅም 😁😁
ገመቹ ባሀዛብ መካከል የዘላለም አምላክን ስለገለጽክ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ
ስለ እውነት እናውራ ከተባለ የጠየቀው ጥያቄ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ግን ዶክተር ዛኪር ጥያቄው አክብሮ አብራራለት ቃላት መደጋገምምና መድተቅ ልክ አይደለም
@@jemalulhabeshiኧረ ተው ባክህ ሰውየው እኮ ተወዛግቧል ይሄ ነው አሁን የኢስላም ሊቅ😂😂😂
መሀይም አይደል እንደ ገሜ!😂
@@jemalulhabeshiመልስ ሲያጣ ማይክ ያስቀማው ነገርስ...ኧረ እፈሩ
@@jemalulhabeshi 🤣
ዶክተር ዛኪር አንተን የወለዱ እናትና አባት ምንኛ የተባረኩ ናቸው ማሻአላህ ተባረከላህ
እውነቱ ግን ኢየሱስ ጋ ነው እኮ እኛ አይተናል እኮ
@Hana-lt7bi ምንድን ነው ያየሽው እየሱስ አወ ነብይ ነው እንደት ሰው ፈጣሪ ይሆናል
አይ መመለስ ሲይቅታቸዉ ልጅን ሰድበዉ አፍን አዘጉት ቡመረምሩ የምታገኙት እየሶስ ክርስቶስ የአቡ ልጅ መሆኑን ነዉ 😂😂😂😂😂
አቤት ድርቅና። የሚገርመው እኛ ኢትዮጵያውን በከንቱ የምንቀጣጠል ከንቱና ያለምንም ማስረጃ ያወቅን የሚመስለን ከንቱዎች መሆናችንን ከዚህ ቀጣፊ መረዳት እንችላለን። ሲጀመር ይህ ልጅ ሙስሊም አልነበረም። ስሙም በደንብ ይናገራል። ስለእስልምናም ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ያው አንደ እሱ ሰባኪዎች እንዲህ ነበርኩ እያለ ሊቀጥፍ ይሞክራል። ሲቀጥል ደሞ አለማወቁን እንኳን መረዳት የማይፈልግ እና ከንቱ ደነዝ ደንቆሮ ስለሆነ ነው እንጂ በራሱ ቋንቋ መጠየቅ ይችል ነበር። ግን ያላቅሙ ጭራጭ ስለ ቁርአን እና ስለ መጽሃፍ ቅዱስ በእንግሊዘኛ ሊጠይቅና ሊያስረዳም ሞከረ። ኧረ ምኑ ደረቅ ነው ባካችሁ። ለዚያውም ከዶክተር ዛኪር ጋር ሊከራከር ያስባል። ባዶ አፍ ብዬሃለሁ። መጀመሪያ ፊደል ተማር ሌላውን ተወው
መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ብየ ባልስማማም ያለው መምህርህ ጮቤ አስረገጠህና ባዶ አፍ ብለህ ተሳደብህ። ለማንኛውም አልመሲኢሳ አምላክ ነው።
@@abezanteneh3592😂😂😂😂😂😂ሲያምርሽ ይቅር እየሱስ የማሪያም ልጅ ነው የሰው ልጅ እንደአንቺ ተምጦ የተወለደ ፍጡር ነው 😅
@@abezanteneh3592 አምላክ ከሆነ ለምን ከራሴ አንዳች ማድረግ አልችልም ነአብን ፍቃድ ያዘዘኝን እንጂ አለ አምላክ እዲህ አይልም ኦኬ
@@عبداللهمحمد-ر4ذ
ዮሐንስ 20 (John)
28፤ ቶማስም፡- ጌታዬ አምላኬም፡ ብሎ መለሰለት።
አምላኬ ሲለው ለምን አልተቃወመውም። 12:15
ማቴዎስ 14 (Matthew)
33፤ በታንኳይቱም የነበሩት፡- በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፡ ብለው #ሰገዱለት።
ዮሐንስ 1 (John)
1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ 👉ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪😂😂😂
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ❤❤ ዝምብለህ የ ሸህ አህመዲዳትን እና የ ዶክተር ዛኪርን ቪዲዎች ስራልን ማን መቼ በምን ምክኒያት (ሰበብ) ወደ ሂዳያ እንደሚመጣ አናውቅም።
የኢትዮጲ ክርስትያኖች በጣም ስሜታዊ ናቸው ፀብ ይወዳሉ
የተማረ ይግደለኝ ይላል ያገሬ ሰው አይ አለመማራችን😢
አወ አጠያየቅም አያውቁ በጣም ይናደዳሉ አንዳንድ አሉ ለመረዳት የሚፈልጉ
👍👌
😂😂😂😂😂
Tekekel
ክክክ በትቢትና በጠብጂ በእውቀት ማቸነፍ ሥለማይችሉ አኡዙቢላህ የማዳመጥ ችሎታው ዜሮ 😂
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፣ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፣ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ሁሉም ነገር የተሰራዉ በእርሱ አማካይነት ነዉ፤ ከተሠሩት ነገሮች ሁሉ ያለ እርሱ የተሠራ አንድም ነገር አልነበረም። ዮሓ 1፡1 ይህ አምላክነቱን ግልፅ አርጎ ያሳየናል።
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ዶክተር ዛኪር እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ
ልጁ አለማወቁ አይደለም ችግሩ ሲነገረዉ አለመስማቱ ነዉ ለማንኛዉ አስላምን በንፁ ልብ መርምር ኢስላም ድንቅ ነዉ ላወቀዉ
ያማ ሀበሻ ነዉ የመሀይም ድርቅና
ችግር ነዉ
ተመርመር ።
This boy balage, or rude ,at least he should not interrupted while Dr Nike spoke because he used his speaking time. Doma wayala yehone lij naw
@hussenoumer4480 አደብ ሙስሊም አይሳደብም ወንድሜ
ምን ሰውዬአቹ መመለስ ሲቅተው ስድብ😊
ሱብሀን አላህ የአሊሞች ትግስት ይገርመኛል
ማሻአላህ በሀገራችን ምርጥ ኡስታዞች አሉን በሰው ሀገር ከምታሰጣን አላህ ሂዳያውን ይሰጥህ
እኔም ወላሂ ይገርመኛል
እኔ የሚለው ምንደነው ትግስት ቆይ አሁን ልጁ ጥያቄ ጠየቀ እንጂ በብላ አልወጋሁም እኮ ትግስት ትግስት የምትሉት ሆሆሆ
@Hana-lt7bi ስመለስለት አያዳምጥም የጠየቀው ሳይመለስለት ሎላ ጥያቄ ያነሳል
@Hana-lt7bi እስቲ እንደዚህ ዓይነት ጥያቄ ይጠይቅህ/ሽ አድማጭ ያልሆነ ጥያቄ እንዳለቀበት ሰው የሚደጋግም ምን መጠየቅ እንኳን ያልገባቸው ከመድረክ ወርደህ/ሽ በቡጢ ነው
ደኩተር ዛኪር አላህ ይጨምርልህ እውቀትላይእውቀት ማሻአላህ
ክርስታኖች እስላምን ለመጠዬቅ ይፈራሉ የውጮቹ ሲጠይቁ ስርአታቼው የኛዌቹ የውሸት እምነታቼውን ለመደበቅ በጣም ትግል ላይ ናቼው ሲጋፈጡ ድርቅና በድርቅና ማሸነፍ የለም😊
😂😂😂😂
ሚስኪን አሳዘንሽኝ
የሰውን አንገት ስለምትቆርጡ አሸባሪን ትደግፋላችሁ,
@@Home01-rb3tz 60ሚሊዮን ሙስሊም ጠብሳችሁ የበላችሁት ቲማቲም መሰላችሁ እንዴ አለም ላይ እያረዳችሁ ያላችሁት እናት እሚወቀሰው ሙስሊሙ ክክክክክ
@MayaMohammed-o8kእስኪ ሐሰተኛው ማማድን በዪ😂
ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ እንወደሀለን ❤🇪🇹🇪🇹
ይህ በትክክል ሰክሮ ነው የገባው
@DiyouAbumki ምኑ ጋ ነው የሰከረው እውነት አዋራህ እንጂ
አላህ ይቀባህ
ከሙስሊም ቤተሰብ ነው ሙስሊም ነበርኩ መዋሸት የተለመደ ቢሆንም በመሰገጥ ማሳመን አይቻልም ዶ/ር ዛኪር ስንቱነ የሀይማኖት ምሁር ሁሉ አጥቦ ዘፍዝፎ ያሰጣቸዋል መሰገጥ ራስን ማዋረድ ነው።
@@sdmsdmmds እሱኮ እሚጣራ ወደ አንዱ አላህ ነው ማለቴ እየሡሥን እሚያመልከው አምላክ አምልኩ ነው እሚለው
ሌላው ሁሉም ውድቅ ነው
እየሱሥ ክርስቶስ እንወደዋለን በነብይነቱም እናምናለን ግን አናመልከውም እሱም በእውቀት ነው እና ነይ አላህ አምልኪ
በነቆራ ከሆነ አየነው😂😂
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪
እስኪ መልስ
ዛኪር ያራዳ ልጅ እጥፍ አለ🤣🤣🤣
@@tigistashagre-ck9et እኔ 100% እርግተኛ ነኝ፣ ገመቹ ፕኤንትኤ ነው። በውሸት ነው ሚጀምሩት። ለምሳለኤ ሙስሊም ነኝ ማለቱ። it is becoming normal in ethiopia to say i am muslim by pentes(protestants) to convince real muslims(always lieing.)
@abdulazizmohammed8486
🤣🤣 ውሸትና እውነት የሚያውቅ ይሄንን ይለያል💪
ወንጌላችን ብርሃን ነው። ማኢዳህ 46
ኢሳ ንፁህ ልጅ ነው። መርየም 16
ተወልዷል ሞቷል ተነስቷል። መርየም 32
የአላህ ቃል ነው መርየም 36
ፈጣሪ ነው። መርየም
ቀጥተኛ መንገድ ነው ዘክሩፍ 61
ቀጥተኛ መንገድ ነው። ፋቲህ 6
ያልተከተሉት ይቀጣሉ። ኢምራን 55-56
ማሜ ደሞ በተቃራኒው ጂኒ ያለበት። መፅደቁን የማያውቅ ኃጢአተኛ የነበረ ነው። ...
@tigistashagre-ck9et ወንጌላቹ ብርሐን ከሆነ ከራሤ አንዳችም ማረግ አልችልም አለ እየሱስ እሽ ጌታ ከሆነ ለምን አይችልም ክርክር ሣይሆን ሀቅን ተከተሉ
እኔ እግሊዘኛዬን እረሳሁት እፍ ሰበትካልኩ ስሜም ሳይጠፋኝ አይቀር ምንይሻለኛል ዶክተርዛኪር አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ የአንተ አይነቶቹን ያብዛልን
ዛኪር ተዝረከረከ 😂😂😂😂😂😂😂
አላህ ጀዛከን ይክፈልህ ወንድሜ መህዲ
ዶ/ር ዛኪር አላህ ትዕግስቱ ይስልኝ የኔ ቅን ከድንጋይ የበለጠ ደረቅ የኢትዮጵያን ደንቆሮ ለመከራር መጀመሩም አላህ ሰበብ ያድርግለት ያረብ። ጀዛከላህ
ወንድሜ ትርጉምህም ደስ ይላል ጀዛከላህ
ዛኪር ተዝረከረከ 😂😂😂😂😂😂😂
አሊ መህዲ ትመቼኘለክ❤❤❤
እሁን እደዚአይነቱ አይቶ ይመጣል ኢትዮጲያውያን ዛኪር
😂😂😂egna alen
ኢትዮጲያም ገብቶ ትምህርት በሰጠልን ለክርስቲያን ወገኖቻችን
@@ሠውመሆንይቀድማል አረ ቢቀርበት ይሻላል ሆ እነሱን ማስረዳትማለት እኮ ድንጋዬን በውሃ ዘፍዝፍ እራስ እደማለትነው እያወቁ መረዳት አይፈልጉም
Esun sedeb alah new yasetmaresh betam dearest nesh
الله يطول بعمرك يا دكتور زاكير❤
ደምረኝ ስወድህ💙
ተርጋሚዉ ባይኖር ኖሮ ድምፁን አልሰማዉም🥴🥴🤔🤔 ነበር ትግስቱን ይስጥክ ዶክተር ዝክር እልህ ይጨምርልክ❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ😍😍😍😍
You should learn.........before
@@MabrukKadir አሽቄ እሱ መች ያቅሽና
ዶክተር ዛኪር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አልህምዱሊላህ ምስሊም ላረገን አላህ ጥራት ይገባው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገሜ ወዴቲክቶክ ብቅ ብትይኮ የወሒድ ተማሪዎች ይበቁሽ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂👍👍
😅😅😅😅
@@Zemuyetub 😃😃😃🤣እኮ
አረ እኛም እንበቃዋለን😂😂😂
እኔ ክርስቲያን ነኝ ዶ/ር ዛኪር በጣም ይመቸኛል ይሄን ሠገጤ ከመድረክ አስወርዱት መጀመሪያ ከሀገር ቤት ልጆች ይማር ለዶክተሩ አይመጥንም።
😳🤫
❤❤❤❤
ሽኩረን🎉🎉🎉🎉🎉
አፋንእህትአለም
መጠየቀ መብቱ ነው ዶክተር ሆነ ተራ ሰው ነገ በአላህ ዘንድ ሁሉም እኩል ነው የሚያፀድቀን ስራችን ብቻ ነው
ገሜ እዉነት ስላስተማርካቸው ዘመንህ ይባረክ።
አንቀፁን ሳያቀው 😂😂😂 አይዞህ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ከከከ
እነማንን ኽኽኽ
Geme! stl gegema mehonu tz alegn 😂
👏👏👏Clap for the boy. Although he was struggling to speak, he did his best. Such a clever boy
የኢትዮጵያ ሰው እኮ የሰከረ ነው ለመረዳት ሳይሆን ጥያቄ የሚጠይቀው ለመድረቅረቅ ነው አሏህ ይምራቸው
ሂወቱን በሙሊ በጨለማ ውስጥ የሚኖር ሰው ስለ ብረሀን እና ስለ ፅሀይ ቢነግሩን መቼም አይገባውም ወቶ እስካለየው ዴረስ የካፊሮችም አስተሳሰብ እድርዛ ነው አላህየ የመጨርሻየን ነገር አዴራህን ያረብ የልብ ባለቤት አተንህ አና ያተ ባርያ እና የነብየ ﷴﷺﷺተከታይ አድርግህ እጅ እዳትወስዴኝ ያጄባር
ደምሪኝ ስወድሽ💗
ዴመርኩሽ ውዴ🌷🌷💐💐🌷
@فدوسابب ግን አልመጣም
@@AAAA-q1k4w ምኑው
ደፋር መጀመሪያ እግለዘኛው ፕሮፌሺናል መሆን አለበት
የተወላገደ እግሊዘኛ ይዞ ከዶክተር ዛኪር ናይክ ጋር ክርክር ሊገጥም መነሣቱ በራሡ ያሥቃል😂😂😂😂😂
ልክህን አለማወቅህ በራሡ ያሥቃል😂😂😂😂
መጀመሪያ ተማር !!!!
እድሜ እና ጤና ይሥጠወት ዶ/ር❤❤❤🎉🎉🎉
Nefarku zare 😂😂😂😂😂😂😂besk
Yikerakre min chiger alew yiteyik eitoche tawuti
ልጁ ጥያቄውን በትክክል ማቅረብ ባልቻለበት አፋጠጠ ማለት ጨዋታ ይሆናል
To be frank with you, both are in basic
እንግሊዘኘ መናገር እውቀት አይደለም መግባበቢያ ነው
ማሻአላህ እያልን በላይክ እጀምር ሼርርርርም እናርግ ኢሻአላህ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ላባታችን D/r ዛኪር ናይክ
አላህ ይሳሳታል ማለት ነው በእየሱስ ጊዜ ሌላ ትምህርት በመሀመድ ጊዜ ሌላ ትምህርት? እስላም የማይመልሰው የሚገርም ጥያቄ ነው የጠየቀው ተባረክ!!!
ዶክተር ዛክር ናይካ አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት ያረቢ 🤲🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌸🌸🌸🌸🌸🌸🥀🥀🥀🥀
EWNET YASARIFAL TUBE GEBTESH DR YAMTATUTIN TEMELKECHI EWNETIM EWNET YASARIFAL IHITE LIMKERISH IYESUS GETA NEW YEMISEMA YEMIMELIS AMLAK NEW BE IWUNU ALAH TSELOTISHN SEMTO YAQAL LANCHI TICHE ALEW
Gamechu gaafii yeeroo gaafatu seeraan gaafadhu humnaan amansiisuuf hin daamin dr Zahir ♥️ nama kabajamaadha akka barbaadde ATI rabbi garaa dhugaa sihaa deebisu Allah❤is great ❤ alhemdulillah rabbi Kan musliima na goote alhemdulillah
Gafii saa seerumaan gafatee, namichii garuu gafiichaa debiisu dadhabnan arabsee ....Gammachun watokkolee balessa hinqaabuu
@@yordibm7855hin arabsine amaluma umata ethiopiyati namana chadhi kana caala akkam ha debisuf nati hin kolfina kan jettu gaafa seran hasofte englifa kanan deebi deebisunifu wan tokko miti kajela hasaye odo ana tate jalqaba barafhu jedhe aria
@@jemieamino25 Dhugaa Rabbii linkichaa yon tokkon siff ergaa achiirattii ilali adunyan Gamachuu degaree malif setee gaffichi Gammachu salpa fii ifaa ture garu namichi garuu gaffii debisu dhisettii Gammachu arabsuttii egalee
@ habiby maltate umata kena walalte gena namichi homa oso hin jedhinin natti hin qodis sijemar mucan are jira gafima yoma gafatu maltu isa arse mirga bar amanu amanu dhabi namichi seran debisefi yo hin debisnes naf hin deebine male wlkarakatu hin dhaqnebar achi akka goota of gogodha achi dhabate ani qeransa eege na hin tuqina jedha qophi namarati dhaqte akka goota of gochun mali
Era namichu dofa dha isilamni kanuma ulfutan jajidu mucan bar seran gafate
ገመቹ ተማሪ ነኝ ብለሀል እምትናገረው እንግሊዝኛ በጣም ስብርብር ያለ ነው በመጀመሪያ የቋንቋ ትምህርት ቤት ገብተህ እንግሊዝኛ ቈንቋ ተማር እሳፍርከን
he is not student he is daily loabr 😂😂😂
ሀሀ
😂😂😂
በእንግሊዝ ቋንቋ ህንድና ኢትዮጵያ አለቀሱ😂😂
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪
ዛኪር🙉🙉
English ye af mefchaw kuankua aydelem hasabun gelstual endesu lemawrat yegid colonized mehon aytebekibetim ok
@@HudaSetegn there's nothing funny to be labour you are labour too
ስለላሁ አሊሒ ወሰለም ስለዋት አውርዱ ረሱል ሲወሱ ስሰማ
ስለላ አለይ ወስለም❤❤❤
ዛኪር ተዝረከረከ 😂😂😂😂😂
ጎበዝ ነው እየሱስ ጌታ ዛኪር ያደናብረዋል
ማሻ አላህ የኛ ውዱ ዳኢ ምርጥ ምርጥ መልስ ነው ያለው መልስ ከኪስ ነው ዶክተር ዛኪር ናይክ ጀግናችን
👏👏👏👏👏👏ካፊሮች ቃላት በመዴጋገምና በማወናዴብ የሚያሸንፉ ይመሥላቼዋል።
በጣም❤😂
ያውም ዶ/ር ዛኪርን 😅😅😅
ካፊራም😂 ደክተር ተብዬው በውሸት ለማሸነፍ ይሞክራል ሁሌ
For the past 30 years, I deeply loved Islam. However, such lack of discipline is not a true reflection of Islam. I converted to Christianity because of the wisdom of a young man named Gemechu.
@NatinaelDiresew 😂😂😂😂😂😂 እውነትበል የእየስስ ሰርግመቸነው እልቅ
እንደው አላህ ብሎ ኢትዮጵያ እናመጠዋለን ብለን እያሰብን አሁን ገሜን አይቶ ከየት??
ብቻ አላህ ይምራን ያፅናን በቀናው ጎዳና
😂😂😂 በጣም ነው የሳኩት🤣
ክርስቲያንም ሙስሊምም እኛ ሐበሾች ስሜታዊ ነን እኔ ግርም ይለኛል ለዚህ ነው በፖለቲካውም መግባባት የሌለው
Wawww you are so the good brother I am glade to you
አይ ዶ/ር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ እድሜህ ይረሰምልን እንግሊዘኛ መማር ከፈለክ ወደ ትምርትቤት ተመለስህ መግባት አላብህ አላለውም😂😂😂
English for Ethiopia 🇪🇹🙏🏾
ደምሪኝ ውዷ💗
جزاك الله خيرا አሏህ ይጨምርልህ
ባመኑት መፀሃፉ እውነቱ ሲነገራቸው የማይገባቸው ለእውነት የማይገዙ ናቸው
በነብያቶ ግዜ ቢኖሩ ኖሮ ነብያት የሚዋጉ ካይሁዶች የሚበለጡ ጠማማ ናቸው
ሥድባቸው የሁዲ ይላሉ ግን ያይሁዶቹን ሱና የሚተገብሩ አሪዎሥ ናቸው ቀጥተኛውን ኢሥላምአሏህ ይምራቸው 8:51
Thank you Dr. Zakir for your patience
አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ዶክተር ዛኪር. ይህ ልጂ ምንም እሚገባውአይደለም
ረጅም እድሜ ዶ/ር ዛኪር❤ በጣምነው ምወድህ🎉🎉🎉
አላህይጠብቅልን ዉስታዞቻችንን 🤲🤲🤲🤲🤲🥀🥀🥀🥰እናመሰግናለን
ሰው ሲያቅተው ጀግኖችን ይንቃል ይሕወጣት ጀግናነው ገና እተማረ ሺህ ዘመን በፈንድ የተማረ ዛኪርን አዛከረው ቋንቋህ ክርስቶስ ነው በርታ።
ማሻ አላህ ደ/ር ዛኪር ነይክ እውቀትና ትግስት አለሁ አክበር አላህ ይጨምርልክ እንወድሃለን🎉🎉🎉
የኛ አገሮቹ አብዛኞቹ ግትር ናቸው መረዳት ሳይሆን መከራከር ያበዛሉ ይሄም የተጠናወተው ይህንኑ ነው።
😂😂😂😂
አላሁአክበር
ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ጽናቱን ይስጥህ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅልን አንተን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ሲኒየር የሃይማኖት አስተማሪ Dr. Zakir ስሜታዊ ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም። ገመቹ ቋንቋ እየቸገረውም ቢሆን ሰውዬውን ከባድ ጥያቄ እንደጠየቀው ሚያስታውቀው፣ በዛኪር በሳለቅ እና ልጁን መሳደብ ሲጀምር ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ሰው እንድንሳደብ ወይም እንድንንቅ አያስተምረንም።
ኢየሱስ ጌታ ነው!
ልጁ ምንም አይነት ትእግስት የለዉም ለነገሩ ሁሉም አንድ ናቸዉ መፍጨርጨር ይወዳሉ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ
በጣም ጥሩ አገላለፅ እናመሰግናለን
በጣም ስለፈራ እና ስለሚያቀርበው ጥያቄ እርግጠኛ ስላልሆነ መረጋጋት ያቀተው
ያረብ ዶክተር ዛኪር ኢትዮጵያ ይምጣልን አንዳንድ ካፊሮች ሁከት እንጅ እውቀት ባዶ ናቸውኮ መፃፉንኮ ምንም አላነበበም
ዛኪር ሁሌ ተጠይቆ እንደሚዋረደው ድጋሜ ተዋርዶ ይሄዳል😂
ማለት የእሱን ሲሶ እንኳን ያህል የመፅሀፍ ቅዱስ እዉቀት የላችሁም ቢያንስ የሚጠየቀዉን ነገር በደንብ ማወቅ አለባችሁ ከመጮህ
@Barnos235 እሱ ተዋርዶ አያውቅም እሱም ሰዎችን አያዋርድም መጀመሪያ የዶክተር ዛኪር ናይክ ህግ እና ደንብ አላወቀም እስኪ ስረአትን በጥቂቱም ቢሆን ከውጭዎቹ ተማሩ ክርክር ከሆነ እሱ ጋር በስረአት ሳይቆጡ በማስረጃ ነው የውጭ ዜጎች የሚከራከሩት ጥያቄ እና መልስም ከሆነ ይጠይቃሉ መልሶ አብራርቶላቸው እስኪያበቃ በስረአት ይሰማሉ ሲጨረስ በመለሰው መልስ ላይ ጥያቄ ይጠይቃሉ ምክነያቱም የመጡት እደ እናተ ለመዳረቅ እኔ ጋር ነው እውነቱ አንተ ውሸት ነው ለማለት ሳይሆን የውጭ ዜጎች የሚከራከሩት የሚጠይቁት ለማወቅ ስለሆነ ብቻ ነው ገባሽ
😂😂😂
አላህ ሀሳቡን ቀይሯል ማለት ነው?💪
@@tigistashagre-ck9etምን እያልሽ ነው የበግ በግ እኮ ናችሁ ከበግ ምን ይጠበቃል 😂😂😂😂
የኔ ልጅ እግዜያብሔር ይባርክህ
እንኳን Enghishቀርቶብህ ከምትተባተብ ና እኔጋ በደብ አስረዳሀለሁ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ
ua-cam.com/video/FH0GDRiPDC0/v-deo.html
😂
Mashala Tabarakala Doktor Zakir Alha yixabiqik Ke Kafiroch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ እየሳኩ ነው የጨረስኩት አም ሶሪ አሊ መህዲ አላህ ይጨምርልህ
የዉጪ ሀገር ካፊሮች የሰለጠኑ ናቸዉ ማዳመጥ ይችላሉ የኢትዮጲያ ካፊሮች ከማዳመጥ ይልቅ መጮህ ይቀላቸዋል
ለመሳደብ አንዳኛ ነቻው 😂
ሙስሊሞቹም የዚህ ማህበረሰብ ተፅእኖ ተጠቂ ናቸው
የእስልምና ጥላቻ ነው እኮ እንዳያዳምጡ የሚያደርጋቸው
@@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi እረ ምን ሆናቹ ነዉ ግን ጥያቄ ሲጠይቅ ደረቅ ናቸዉ አላቹ ዝም ሲባል ደሞ ለእስላም ጥላቻ አላቹ ትሉናላቹ ። ምን ብናደርግ ነዉ የምንመቻቹ ?
Wondlij mamlek sitaqomubichanew::@@mengistuambelu6339
ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቀህ ጀግና አልሃምዱሊላህ
ዛኪር ተዝረከረከ 😂😂😂😂😂😂
የአለማችን ጠንካራ ሙስሊምች መምህራቾቻችን እድሜ ያርዝመው
ሀይ ማሻአላህ ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
ዶ/ር ዛኪርን አፋጠጥኩት ለማለት ነው እንጂ መፅሃፍ ቁድስን አያቀውም
Sew Iza dres hdo indezih drk ylal?
የመንደር እንግሊዝኛ እያወራ ፕሮፌሽናል ጥያቄ ነው የጠየቅኩህ ይላል ቂቂቂ ይህ ልጅ በአጠቃላይ ምላስ እንጂ ጆሮ የለውም ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ነው ጎበዝ ክርክር ከፈለግክ ሌላ መድረክ አለ ነው የሚሉህኮ
Who is professor hhhhh I'm sorry for you may be you don't know him English for him also poor Indian lazy man 😢😢😢😢
ገመቹን አለም አደነቀው ምን ታረግ እውነቱን ይዞ የተዋረደ አላየንም ❤
እንግሊዘኛ ማውራት እውቅት ነው እንዴ ለአንተ ?😅 ይልቅ ዛኪር ምነው ልጁን መቆአቆአም አቃተው?
Gemechu Is a strong man I appreciate him!
መጠያቅ ኢንጀ ዶክታረ ዘክረ ያሚያሰረደዉ አልገበዉም ለኔ ያገበኘ ኢያሱስ አበቴ ያለዉ አሚለኩን አለሀን ነዉ በፈጠር ፊቃድ ኢንጅ በረሴ ምንም አለድረግም ልቦነዉ አለህ ይክፈታዉ❤
ጃዛኩም አላህ ኽይርን
ጎበዝ ልጅ ነው ገመቹ ዶ/ር ዛኪርን አርበደበደው ባልጠበቀው መንገድ አገኘው ልጁ።
ere ataskegn geme new 😄😄
😂😂😂 ማርበድበድ ለዛውም በተሰባበረ እንግሊዝኛ::
😂zeg zeg slale yarbedebede meselachu ybas awaredachu ye ethio Christian endi geleba mehonachun glts aregew ye betshn amel ezaw endemilut
😂😂😂😂😂ኩሽኩሽ አልቀረብህም
ቱ😅😅😅😅ድፍን ጭንቅላት ነህ
መስበክ ነው የሚፈልገው አይልም 😂😂😂የሱስ ፍላጎት ምንድነው ጀግና ነህ ገመቹ❤❤❤
አኔ ለጁን በጣም ነው የማደንቀው የምር ለዛወም ከ አስላም ቤተሰብ ወቶ አንደዚ ማፋተቱ ገሩም ነው ዎው ❤❤❤❤❤❤
100% ውሸትነው የተናገረው
ከሙስሊም ቤተሰብ ነኝ አለ ከዚ የለመዳችሁትን ከዛ ትደግማላችሁ አረውርደት
ተወዳጁ ዶ/ር ዛኪር አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጀግና
ለክርክር ሞከሩም ጎበዝ ነው አላህ የሂድያ ሠበብ ያርግለት
አሚን ወላኢ አላህ ያሻዉን ያረጋል❤
ኢንሻ አላህ ልጂ ስወልድ ዛኪር ነው የምለው ስወደው ❤❤❤❤❤
lol
Agbiwe
ወገን ሽንፈትን ፈርታችሁ በኩፍር አትሙቱ እናአንተ ከሀዲያን
ዛኪር ተዝረከረከ 😂😂😂😂😂😂
ቢያ😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም። ልጁ ከውቀትም ከፍረትም ነፃ መሀይም ነው ።ለምን እና ምን ማለት እንዳለበት እንኩዋን ለዶከተር ዛኪር ለራሱም አልገባው።ለዛም ነው እንደናቀው ሲያውቅ ተናደደ😂😂
@@malcom2ndtube808 አዬ አለማወቅ ሰው አይናቅም ዛኪር ማን ሁኖ ነው ሚንቀው ?
ዶክተር ዛኪር የዚህ ልጅን የአለባበስና የፀጉር አቆራረጥ ስርዓትን አልወደደለትም እንዲያውም ዱርዬ ነው የመሰለው በእኔ አረዳድ እና ብኖር ኖሮ ማይክ አልፈቅድለትም ነበር በዚህ አለባበሱና የፀጉር አቆራረጥ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ችግሩ ያለው ፕሮግራም አዘጋጆች ጋር ነው !
As wr wb ጀዛከ አላህ ወንድማችን በጣምነው የሚወድህ
ሙሉ ውይይቱ ማለቴ ኬኒያ ላይ የተደረገ❤❤❤❤❤❤
ዛኪ አላህ ይጨምርልክ😊
አላህ አይወልድም አይወለድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደኩተረ ዛኪር ረጅም እድሚ
አሊ ማሀዲ እናመሰግናለን
ዛኪር ተዝረከረከ 😂😂😂😂😂
@@WukaweDebebeያዝረክርክሽ እና መፀሀፍቅዱስሽን አንብቢ መጀመሪያ ዛኪር መፀሀፍሽላይ ያለውን ነው እየነገረሽያለው አይካፊር ወይአታቁ ወይአትማሩ ከሀዲወች ፈጣሪያችሁን ክዳችሁ ሠው የምታመልኩ መሀይሞች😂
መጀመሪያ English በደብ እወቅ ከዚያ ተረጋጋ ጥያቄህን በስረአት ጠይቅ ከዚያ ድቅና ግልፅ መልስ ይሰጣሀል docitr zakier አላህ ይጠብቅህ🎉
ለራስ ተማር የሱን ያህል መናገር አትችልም
ሸህ ዶ/ር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቀው❤❤❤
ሰው ህሊናውን ይጠቀም በእውነትም ይፈርዳል እኔ እስካሁን ከሰማሁት የዛኪር ምልልሶች ከድርቅና ከመዝለፍ የተሟጋቹን ሞራ እየነካ ከመጮህ ውጭ ስርአት ያለው መልስ አይሰጥም ሲጠየቅም ሆነ ሲጠይቅ ጊዜውን ሁሉ ብቻየን ጩሄ ልጨርሰው ነው የሚለው ትግስት ፈፅሞ አልፈጠረለትም ትል ሰው ነው ማስተዋል እርጋታ ሊኖረው ሲገባ እብድ ነህ ልጅ ነህ ቋንቋውን አትልም ሌላም እያሉ መዝለፍ ከሃይማኖት አስተማሪ አይጠበቅም ልቡን ድርቅና ሰውሮታል ያጣመመው ልቡን ይመልስለት
ገመቹን አለማድነቅ አይቻልም ዘለፋውን ተቋቅሞ አውነተኛውን የእግ ቃል መጽሐፍ ቅዱሰን በማጣቀሰ ሞግቶታል
"ሰው ህሊናውን ይጠቀም በእውነትም ይፈርዳል" ህሊናህን ተጠቅመህ ትመልስልኝ ዘንድ ልጠይቅህ? የውይይት መድረክ ላይ የሚናገርበትን ቋንቋ በተመለከተ ችሎታ ከሌለው ሰው ጋር በምን መግባባት ይቻላል?
ay gama edellga neber zakern magegetuen wag allw tada ke ewket nesa new
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እስቲዶክተር ዛኪር ናይክን በስራውሁሉ እወደዋለው ምትሉ ወሏሒ እኔ በሁሉነገርእወደዋለው❤❤❤❤አሏህይጨምርለት🎉🎉🎉🎉የኛጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሙስሊም በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው አልሀዱሊላህ 🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️💋💋💋💋💋💋
መልሠዉ ሢጠየቁ ያምናሉ እህ መለሥብለዉ እየሡሥ ጌታነዉይላሉ ግንኮ አባትእዳለዉያምናሉ አላህ ሂዲያይሥጣቸዉ ቀጥተኛዉን ይምራን ጨሁላችንንም ነብዩ ኢሣን አለይህሠላም የአላህሠላም ይሁንና እንወዳቸዋለን
በእውነት ማፈሪያ ነው ወይ እውቀት ወይ ቋንቋ ወይ መረዳት ሳይችል በድፍረት ሀገር ወክሎ ህዝብ ፊት መቅረብ በራሱ ሼም ነው ወንድሜ እንኳን ለዚህ ከባድ መድረክ ለመዝፈን እንኳ መድረክ ስርአት አለው መጀመሪያ ስርአት ተማር ከዛ መሳቂያ
ዶክተር ዛኪር ጀግናችን🎉🎉🎉🎉🎉
EWNET YASARIFAL TUBE GEBTESH YIHENINU TEMELKETU TATERFUBET ALACHU DOKTER ZAKIR AWONABAJ NACHEW