ትዝታው እብደቱ ለይቶለታልበአስቸኳይ መርዳት አለብንአባ ገብረኪዳን አፈረጡት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 135

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው።

  • @alemkassaye8336
    @alemkassaye8336 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይማርህ በጣም በነፍስ ህመም ተይዘሀልና ትዝታው፡ እግዚአብሔር አሁን ካለህበት የጫጫታ እና የእብደት ህይወት አውጥቶ የብርሀን መንገዱን ይግለፅልህ

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o Місяць тому +7

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @zarfiabdi338
    @zarfiabdi338 Місяць тому +9

    አይትዝታው በጣሞ ነበረ የማደንቅህ አደኛ ዘማሪ ለኔ መዝሙርህ ህይወቴን ቀይሮታል አሁን ግን አፈርኩብህ

  • @DinkeneshGebre
    @DinkeneshGebre Місяць тому +6

    እኔ ቃላት የለኘም የአእግዚአብሔርን ትግስት ድንቅ ነዉ ሰንቱን ተሸክሞዎል!!!

  • @muletadesse
    @muletadesse 25 днів тому

    እ/ሔር ይቅር ይበልህ አለማወቅ አፈር ያስበላል በግለ እፀልይልሀለሁ ፈጣሪ ሰው የነበርክበትን ጊዜ ያስብልህ

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 Місяць тому +1

    በብሉ ይ ኪዳን የነበረው አንድ ታቦት በአግዚአብሔር በራሱ አጅ ሙሴ በቀረሰው የድንጋይ ፅላት የተጻፈ ነው ይሄው ፅላት ከግራር በተሰራ ታቦት ውስጥ ይቀምጣል አንጂ ብዙ ታቦት አልነበረም አትዮጵያ ውስጥ ያለው ቁጥር የሌለው ታቦት ግን ከየት አንደምጣ አይታወቅም
    ዘፅአት ምእ24:12 ጀምሮ ማንበብ ስለታቦት ስለብሉይ ኪዳን ስርዓት ለማወቅ ይረዳል

  • @birhanhailemichael
    @birhanhailemichael 16 днів тому +1

    ለወንድማችን የሚያስተውልበትን ይስጠው

  • @Hana-mm3ws
    @Hana-mm3ws Місяць тому +5

    አምላከ ቅዱሳን ልቦናውን ይመልሰው

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Місяць тому +1

    ይሄ ሰው በእውነት የሣዝነኛል በጠና ተይዟል ሳጥናኤል ፈረሱ አድርጎታል ድንግል ይቅር ትበልህ

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v Місяць тому +4

    አይ ትዝታው ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ እዳትመጣ ብትመጣ እራሱ እሚቀበልቅ የለም እብድ

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o Місяць тому +5

    ይማረው

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 28 днів тому

    የእርስዎን ተረት ተረት እና ልብወለድ ስላልሰማ😅😅😅😅😅😅😅

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 28 днів тому

    ተባረክክ በትክክል በትክክል ሁላችንም

  • @SaibiliS
    @SaibiliS Місяць тому +2

    ወይኔ እሆ ሰዉዬ መቼ ነዉ ያበደዉ እሰ ሰለወጣ የጎድለብን ምሰሎት ነወ ፈጣረዬ

  • @MamoGoa
    @MamoGoa Місяць тому +2

    እባክህን የራስህን እምነት ተከተል፣ሌላዉን አትሳደብ፣ እግዝአብሔር እንደሥራችንና እንደእምነታችን ይሰጠናል፣አዋቅ ነኝ ብለህ ባትሳደብ፣ ዉሳኔዉን እግዝአብሔር ይሰጣል፣ተመለስክ፣አልተመለስክ ዉሳኔዉ ያንተ ፈቃድንነት ነዉ፣

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 Місяць тому +2

    ወደ አማኑኤል ጎቶ እሚወስድ ዘመድ እንዴት ጠፋ ማርያምን መቸም ይህን እብድ ሰው እሚከተለው ከሆነ ሁሉም አብዷል።

  • @KaftishShimelis
    @KaftishShimelis Місяць тому +3

    Egziabier yimarik

  • @DawitGebermariam
    @DawitGebermariam Місяць тому +3

    የከሀዲው ትዝታው መጨረሻ መቀሰፋ ነው አይ አለመታደል ያከበረችህን ቤተክርስቲያን መሳደብ የጤና አይደለም ያደረብህ እርኩስ መንፈስ ነው አንድ ነገር ልጠይቅህ አንተ ከማንም አትሻልም አትጎርር እንኳን አንተ ጳጳስም ቢስት እርሱን አንከተልም ቤተክርስቲያን ስንት አርአያ የምናደርጋቸው ሰዎች አሉአት መሰለህ አትመፃደቅ አክሌሉ አሳምሮ ይበልጥሀል መልሰህ እኮ አላዋቄነትህን ያሳያል ለሰጠህ መልስ ከስድብ ውጪ መፅሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ አልተናገርክም ከእብደትህ ይፈውስህ እላለሁኝ

  • @yoditashine
    @yoditashine 28 днів тому

    I Like his voice😂😂😂😂

  • @LulaCernet
    @LulaCernet Місяць тому +1

    ስትል ስትል!! አላለም!! አይ አቶ ትዝታው!! ምንም አንልህም ልቦና ይስጥህ። ድሮም አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ተብሎ የለ!

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ልቡን ይመልስለት

  • @tegegnbirhan9482
    @tegegnbirhan9482 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @AbayeAbate
    @AbayeAbate Місяць тому +4

    በስመአብ በል ወደ ፀበል ፀበል

  • @KalkidanTesfaye-k7n
    @KalkidanTesfaye-k7n Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይማረው

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 29 днів тому

    እግዛብሔር አይነ ልቦናህን ይመልስልክ እኔ እደሚመስለኝ ችግር አለበት ባይሆንማ ታቦትን ቤተክርስቲያንን መሳደብ አምላክን መሳደብ እደሆነ ያቅ ነበር ምህረቱን ይስጥህ

  • @mananeghuse1098
    @mananeghuse1098 Місяць тому +2

    ምነው ራስህን የምትፈልገው ኣትሆንም ወንድሜ ጥንታዊው እምነት ስንት ጉዞ ኣድርጉ የመጣ ይሻር የምትለው በድፍረት እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 Місяць тому +1

    ኧረ ይሄ ሰው የስድብ መንፈስ አለበት መቼም እሱ አደለም እንደዚህ የሚዘልፈው በእሱ ላይ ሰፍሮበት ነውጂ 😢

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 Місяць тому +1

    Abet egziabeher yiker yibeleh

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Місяць тому +13

    አትፍረዱበት እኔ ዘመዱ ነኝ የአይምሮ ህመም ይዞታል

  • @MemeMeme-yk7re
    @MemeMeme-yk7re Місяць тому +1

    እግዚአብሔር እውነትይማርህ

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e Місяць тому +1

    እግዚሆ

  • @WondwosenGijo
    @WondwosenGijo 28 днів тому

    ሰው ከግማሽ አማኞች ወይም ከመናፍቃኖች ህብረት ተለይቶ ወደ ቤተ ክርስቲያን ስመጣ በጣም ደስ ይላል። ግን ከቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ስወጣ እንደት ያስለቅሳል???????????????????????????ወንድሜ ትዝታው እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶህ ወደ ቤቱ ይመልስህ።

  • @demekedessie
    @demekedessie Місяць тому +1

    በአድስ ኪዳን ታቦት የለም እደግመዋለሁ ታቦት የለም የሆነ ግዜ እኛ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በነበርን ጊዜ እንዲህ ሆነ ታቦቱ ሲከበር ቆይቶ ሰው ከደብር ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ታቦቱ የሚቀመጥ ዕቃ ቤት ነበር ከዚያ አንዱ ወንድማችን ታቦቱን አስቀመጥ ተብሎ ሲሰጥ ወንጌል የገባው ሰው ስለነበር አመለጠኝ ብሎ ወረወረው ከዚያ እኛ ለእርሱ መቅሠፍት ይሆናል ብለን ፈራን እንዲሁም አንድ ቀን በእግሩ ቆመበት ከዚያ እኛ ግራ ተጋባን እና ወንጌል ማንበብ ጀመርን እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱ በራልን ስለዚህ ወገኖቻችን ታቦት እንጨት ነው አራት ማዕዘን ሆኖ ይጠረባል ከዚያ የደብሩ ስም የጻፍበታል ታቦቱን ያስመጣው ግለሰብ ከሆነ ቀኝ አዝማች እገሌ ተብሎ ይጻፍበታል ሌላ ታሪክ የለም የድሮው በወርቅ የተለበደ ነበር እርሱ አሁን የለም ብልህ የሆኑ ቄሶች ሽጠውታል ስለዚህ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።

    • @SaraSoso-e1t
      @SaraSoso-e1t Місяць тому

      😂😂😂😂😂behede,egerke,temelsaleke,አናታቺን ኦርቶዶከሥስ ,,lezeleleme,tenurrr❤

  • @DawitGebermariam
    @DawitGebermariam Місяць тому +1

    ከሀዲው ትዝታው መጨረሻ መቀሰፋ ነው

  • @adnatsegaw1867
    @adnatsegaw1867 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይማርህ እውነት ከዚህ በላይ እብደት ምን አለ

  • @genetgebre7117
    @genetgebre7117 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ልጅ።

  • @eteneseiuie8839
    @eteneseiuie8839 Місяць тому

    ልዑል እግዛቦሕር ታአምሩን ያሳያ።

  • @MuluyeAbuhay-u8c
    @MuluyeAbuhay-u8c Місяць тому +1

    ከአይንህ ላይ እራሱ ዳቢሎስ እዳለብህ ያስታውቃ

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr Місяць тому +1

    እባካችሁ ልብ ይስጣችሁ ፅድቅያለ ኢየሱስ የለም አለምን ለማዳን እኮ ነዉ
    በቀራንዮ መስቀል ላይ ህይወቱን የሰጠዉ እባካችሁን ካህናት ስታችሁ እያሳታችሁ በመንጋዉ አትቀልዱ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Місяць тому +2

    ትዙ😂 ነፍስ ይማር ብያለሁ የእኔ አባት የፈጣሪ ያለህ በዘመርክበት አፍህ ረከስክበት ዳቢሎስሆይ የስራህን ይስጥህ ስንቱን አሳበድከው😢😢😢😢😢

  • @MeseretKasanesh
    @MeseretKasanesh Місяць тому

    ግን እኔሐጢያተኛ ሁኘግንለምድነዉ ለፔጢዎች የማዝንላቸዉ ግነ ማነነዉ የሚያመልኩት የምር እዴ አይናቸዉን አይከፍቱትም የነሱን እየሱስ አናዉቀዉም እኛ እዴ ስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 29 днів тому

    ትዝታው ያን የመከለል ዘማሪ እንዲ ሲዘላሸ መሰከረ ቢችሉ እንኳን አስሮ በግርብረት የማስቀምጠው እንዴት አንድ ዘመድ መጣ ያሳዝናል

  • @TigistTigist-r8c
    @TigistTigist-r8c Місяць тому +1

    አንተ አይደለህም በአንተ ላይ ያለዉ አውሬው አፉን ከፈተ የእግዚአብሔርን ማደሪያም ተሳደበ እግዚአብሔር ም ዝም አለ ምክንያቱም እንደኔና እንዳንተ አይደለምና ነገር ግን የተሰጠህን የንሰሀ እድሜ እያባከንከው ነውና ብትጠቀምበት ያዋጣሀል

  • @zelalemchernet5976
    @zelalemchernet5976 Місяць тому

    አየ ትዝታው ይሁዳ እኮ ይሁዳ ከመባሉ በፊት ሐዋርያ ው ይሁዳ ነበር የሚባለው።

  • @HirutGeleta
    @HirutGeleta 28 днів тому

    ትዝታው ወዲየት እየሄድጅ ነው ወደራስ ተመለስ አሳዝንከኝ ማሪያምን

  • @TttDd-q1s
    @TttDd-q1s Місяць тому

    Mechereshahn yasayen gn ante teberkkeh kalalekask 😢😢😢😢

  • @BirtuDejen
    @BirtuDejen Місяць тому

    አግዚአብሔር የማርህ

  • @SamrSamar1
    @SamrSamar1 Місяць тому

    Nebs ymare tztaw Samuel 😢 mechem behiwet alehu endatl
    Nebshn ke....gon yanurat😅😅😅

  • @henokM-v7v
    @henokM-v7v Місяць тому

    እንጦሮጦስ ዉረድ ድሮም ወርደሀል

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna Місяць тому

    አናትክን ይከትክተው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይድልክ አተ ጨለማ

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 Місяць тому

    ምናለ ይሄንን ሰይጣን ባታቀርቡት እኔ ገና ሳየው እራሴን ያመኛል

  • @kokebgaredew3014
    @kokebgaredew3014 Місяць тому

    ወንድሜ እባክህ አንተ አልታወቀህም እንጂ ታመሃል እግዚአብሄር ይማርህ

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha Місяць тому +1

    እብድ ትዝታው

  • @aselefzegeye6492
    @aselefzegeye6492 Місяць тому

    እመኑኝ ይሆንስ እራይ ላይ የተነገረው ዘንዷ ተገልጦል እሱም ትዝታው ነው እናም የሱ ጭፍሮች

  • @aselefzegeye6492
    @aselefzegeye6492 Місяць тому

    ሲጀምር ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው እንዳትመጣብን ትዝታው የምትባል የጥልቁ ዘንዶ

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq Місяць тому

    እኔነኝጥፍተኛዋመስማቴ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Місяць тому +1

    በጋሻው ጉዴላ ነው ማለት ከሀጂና ገዳይ ነው

  • @destahaset
    @destahaset 29 днів тому

    በእዉነት ይማርው

  • @genetkebede489
    @genetkebede489 Місяць тому

    እንጨት ከመባረክ በላይ ጅልነት አለ???አይ አባ ገበሬ!! ምኑን ከምን እያስተማሩ ነወ??

  • @alemayehumesele8192
    @alemayehumesele8192 26 днів тому

    ይህንን ቢጫ ለባሽ ካድሬ ምነው የህንን ዝተቱን ሳይጥል ወደ አማኑኤል ብትልኩት።

  • @MeskiMiskarm
    @MeskiMiskarm Місяць тому

    Egzeber yimari abdekal libona yisti

  • @EteneshGera
    @EteneshGera Місяць тому

    መደሐኔያላም ወደራስህ ይመልስህ

  • @VsgsgVsgshd
    @VsgsgVsgshd Місяць тому

    እመቤቴ ያንተን ጉድ ታሳየኝ

  • @sintayehudeje
    @sintayehudeje Місяць тому

    የትዝታዉ ፍቱ ተጨምድዷል አብዷል እንዴ

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 26 днів тому

    ትዝታው ማበዱ በይፋ ታወቀ

  • @AkliluAlene-r2o
    @AkliluAlene-r2o Місяць тому

    ለኦርቶዶክስ ጠል በሙሉ እናተ አሁን በተሌቬዥን መስኮት ከመለፍለፍውጭ ባካል ቀርባችሁ ተከራክራችሁ ሊቃውትጋ ታሸንፋላችሁ ማርያምን %100 አትችሉም ትዝታው እምትባል ሰውየ እር ልቦና ይስጥህ የናት ጡት ነጋሽ

  • @EdenAyele-c3s
    @EdenAyele-c3s Місяць тому

    እኔ ግራ የገባኝ ነገር ቢኖር በጋሻው እሺ ዲያቆን አይደለም አንተ ግን ድቁና ከተቀበለ ሰው አይጠበቅም ። ከቻልክ ንሳ ግባና ይቅር በል ። ምረቱን ይስጥህ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 12 днів тому

    ናና ፡ ከወንድሜ ፡ አክሊሉ ፡ ጋር ፡ ብትወያዪ ፡ ታርዶ ፡ ንብሱ ፡ ያለች ፡ ዶሮ ፡ እንደሚንደፋደፈው ፡ በህዝብ ፡ ፊት ፡ እንደ ፡ ዶሮዋ ፡ ነው ፡ የሚያንደፋድፍክ ፡ በእውነተኛ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ከደፈርክና ፡ ቤትክን ፡ ፡ ከፍተክ ፡ እንደመጮህ ፡ አይደለም ፡ አንተ ፡ ባዶ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 29 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 Місяць тому

    አትመለስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያኗ እንዳንተ አይነት ምግባረ ብልሹ አትፈልግም።

  • @gizeshworkmulugeta
    @gizeshworkmulugeta Місяць тому +1

    ምነው አትርሱኝ አልክ.

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Місяць тому

    መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ ወንጌላዊ ነው ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን መጥቆራ ን ከማምለክ ውጡ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому

      😂😂😂😂😂ኧር እየሱሰ መሳደብ ነው ያሰተማርው የማንም ውርጋጥ ሌባ ቆሻሻ ሌባ ዝሙተኛ እናትና ልጅን ባንድ ላይ የወለደውን ልጅ የካደ ይሁዳ ቆሻሻ ለእናንተ ይሁናቹ እየተፍራርቃቹ አግቡት ይሄ በክቲ ቂጠ ቀቃቃ ክፍት አፍ😂😂😂 ትዝታው😂😂😂😂😂

  • @mulufantaye5845
    @mulufantaye5845 Місяць тому +1

    ምነው አፍህን ከፈትክ ባትመለስ ገደል ግባ ሲጀመር አታስፈልገንም እብድ ተገላገልንህ

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl Місяць тому +1

    ኢሰ ምን ይመሰላል አንተ መጣህ ቀረህ ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ ምን ይቀርባታል እንዳንተ አይነት በሰዉ ተመሰሎ የገባዉን ጋኔል ታሰወጣለች እጂ አትቀበልም አሁንም መቼምእንዳነተ አይነቱ ከይሲ ዳቢሎሰ ታሰወጣለች

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому

    እራሱን ያልረዳ ገብረኪዳን የተረት አባት ሲዖል የገባ ይወጣና ተዝናንቶ ይመለሳል የሚል ወፈፌ ነው።

  • @nunualemu7052
    @nunualemu7052 Місяць тому

    እዛው ዝለል መጣህ አልመጣህ አንተ ማነህ መጨረሻው ማበድ ነው አብደሀል

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 29 днів тому

    Eiuntm Egziabhre ymarhi

  • @AsefaCheru
    @AsefaCheru 25 днів тому

    ማን እንድትመለስ ጠየቀህ?
    በቃድህ ጠፍተህ!! ያጠፈኝ አለአልክ!!በል ትንሹ ሰይጣን እዛው!! የእግዚአብሔርን ማደሪያ የሰደበ መኖራው የሰይጣ ቦታ ነው

  • @MeseretTeferi-ly6lf
    @MeseretTeferi-ly6lf Місяць тому

    አንተ ካበድክ ቆይቶአል እግዚአብሔር ይማርህ ትዝታው

  • @aselefechtesfu499
    @aselefechtesfu499 Місяць тому

    ATMELES ATFELEGEM BEZU LIJOCH ALWAT ANFELEGEHM

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 Місяць тому

    ትዝታው ሴት ትደፍራለክ ኦርቶዶክስ አትወድም ለዚህ ነው ያባረረችክ መቼም አትምጣ አንፈልግህም

  • @KonjoSmart
    @KonjoSmart Місяць тому

    Ate metah alemetah le betekerestiyan menm atetekematm leraseh gen tedenaleh yeseyetan mechawecha kemehon Dan new yaleneh ezih afehen atekefet chekelateh agol new yeteshekeme egzabher wedebeto yemeleseh

  • @wegayehuhgebreal6092
    @wegayehuhgebreal6092 Місяць тому

    ማን ናአ አለህ

  • @selamawitgetachew437
    @selamawitgetachew437 Місяць тому

    አንተ ተመለስክ አልተመለስክ ለቤተክርስቲያናችን የሚጨምር የሚቀንስ ነገር የለም ለራስህ ስትል ግን ...

  • @giftysipara7133
    @giftysipara7133 29 днів тому

    Mahireg?

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 Місяць тому

    Atemta

  • @liyaworku4652
    @liyaworku4652 Місяць тому

    Yeker yebelek yadegebaten mareg yagenehebatn keber betkerestyan endek mezelef kant ayetebekehe

  • @zabshworkalemayhu8227
    @zabshworkalemayhu8227 Місяць тому +1

    ይፍለጥህ እንዴትውቃቤ እራቀህ

    • @markos1308
      @markos1308 Місяць тому

      ውቃቤ እራቀህ

  • @TttDd-q1s
    @TttDd-q1s Місяць тому

    Fearing ymarh

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Місяць тому

    አይ ያንተን ነገር ዴንቨር ማርያም ህዝብ ይመስክር

  • @alemayehumesele8192
    @alemayehumesele8192 26 днів тому

    የደብተራና ቄስ በእብደት የሚተራመስበት ቤተ እብደት ትዝታው ንቆት ነው የወጣው።የጣዖት ቤት ለጣዖተኞች ይሁንላችሁ።

  • @YeshBesha
    @YeshBesha Місяць тому

    Manim oritodoxin Ayichilatim

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 Місяць тому

    ያበደ፡ውሻን፡ይሸሽቷል፡እንጂ፡እንዴትያቀርቡታ፡አጋንንት፡ከተወረወረበኀላአልተመለሰም፡ገሀነምነው፡የገባው

  • @TsehayDabi-r1f
    @TsehayDabi-r1f Місяць тому

    Endew melaku gebrel keteto ytalk

  • @obsaaqabadhuu4134
    @obsaaqabadhuu4134 29 днів тому

    Yeee eyesisii ergamadhaa???

  • @demozeYimer
    @demozeYimer Місяць тому

    አንተ ለምን ስለኦርቶዶክስ ታወራለህ ለምን ስለራስህ ሐይማኖት አትሰብክም ለምን የኦርቶዶክስ ጠላት መሆን አስፈለገህ የሆነ በቀል ያለብህ ትመስላለህ ስርህ እስኪገተር ትናገራለህ ከአንተ አይነት ተሳዳቢ እንኳን ስለ ሐይማኖት ቀርቶ አለማዊ ተምሳሌት አትሆንም ታስፈራለህ ባለጌ ስድ አደግ ነህ

  • @hiwotabera3099
    @hiwotabera3099 Місяць тому

    አንተ መጣህ አልመጣህ ከንቱ ሰው ምነው ደርሶ አስተማሪ ሆንክ

  • @TebebuFikadu-mj5ks
    @TebebuFikadu-mj5ks 29 днів тому

    ተረት ተረት የመሠረት ....ለኦርቶዶክሶች