የአዋሬ መኖሪያ ቤቶች አሁናዊ የግንባታ ሂደት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • #pmoethiopia

КОМЕНТАРІ • 26

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Місяць тому +18

    እነ እንትና ሰላም ቢሰጡን ኖሮ ከዚህ የበለጠ ይሰራ ነበር!!ወይ ነዶ!!

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 Місяць тому +6

    ታላቁ መሪ የምስኪኖች ረዳት ባለራእይ ጀግኖ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ሺህ አመት ንገስ

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Місяць тому +7

    ፅንፈኟች ሰላም በይነሱን ኑሮ ብልፀግና ስንት ተአምር በሰራ
    ነበር በዚህ ውጥንቅጥ ሆኖ እሄንን ሰለመሰግን አላላልፍም በርቱ ሁሉም ነገር በግዜው ይረግበል👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-si3un3de4p
    @user-si3un3de4p Місяць тому +2

    THANK you PM Abichu. You have been sent from the HEAVENs for Ethiopia. With your leadership Ethiopia will PROSPER in no time. Instead of supporting armed groups, if we all supported initiatives like these imagine where Ethiopia would be.

  • @ahmadnajikadir
    @ahmadnajikadir Місяць тому +5

    Pm Ethiopia tahnk you ❤❤❤

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b Місяць тому +4

    በርቱ። በረከተ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ። እንቅፋቱን እና ምቀኛውን ፈጣሪ ይንቀልላችሁ።

  • @emraanibrahim
    @emraanibrahim Місяць тому +7

    ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ። የተሰራውን እያመሰገን እባክዎን ፍልውሀን አይዘንጉት። ድሮ በጣም ጽዱ እና ጥሩ ጠረን የነበረው የተፈጥሮ ፍል ውሀ ለጤና ጥሩ የነበረ አሁን ግን እድሳትም ሆነ በዘመናዊ መልክ ቢሠራ በጣም ጠቃሚ ከመሆኑም በላይ ለቱሪስቶችም መስህብ የሚያገለግል አመቺ አካባቢ ነው።

    • @abdg0123
      @abdg0123 Місяць тому +2

      This is a very constructive point. Thank you for mentioning 😊

    • @Ferhanibro
      @Ferhanibro Місяць тому

      True

    • @konjetgetachew1704
      @konjetgetachew1704 Місяць тому

      ሁሌ የማስበው ነው ተፈጥሮ ያደለው አካባቢ ስለሆነ

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 Місяць тому +5

    Bertulen
    Enamsgenalen

  • @Black-2024
    @Black-2024 Місяць тому +4

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @classicalrelaxation8871
    @classicalrelaxation8871 Місяць тому +1

    good to see the updates 😁

  • @mustajiibaliyyi1886
    @mustajiibaliyyi1886 Місяць тому +2

    Rabbiin isin haa gargaaru jabaadha biyya keenyaa nuuf jijjiira

  • @BARCHMENG
    @BARCHMENG Місяць тому

    gobez. arif initiative new. motu kekere ehen endegefalen.

  • @EliasToronto
    @EliasToronto Місяць тому +2

    Amazing!!!

  • @susuki4693
    @susuki4693 Місяць тому +2

    Btam dess yemel sira ktemawa tsedta adga lsewu lijeoch tesmame tfelage tewodaje endthon yemiserawu sira yble yidge yemisbel newu koshashawu endetseda kifu hasab yaln hasabachin yitseda lebochum ejachewu endtseda yisera lmin hageriton bkifu hasabn bzerfa eynadot silhon yih degmo bgzewu b periodu yihonal aykrm hageachinm tadgalch

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Місяць тому +1

    ከቤተመንግሥቱ ጀርባ በጃንሆይ የቤተመንግሥቱ ድንጉላ ፈረሶች መኖሪያ የነበረ በደርግ እኔ ሳዉቅ የመጨረሻው ብቸኛው ኗሪ የነበረው ወደፊት የሚባለው ድንጉላ ወደ ጃንሜዳ ተዛዉሮ የፈረስ ቤቱን ደርግ ለቤተመንግስቱ ድሃ ሰራተኞች ሰጥቶ ይኸው ወደ ሃምሳ አመታት ፈረስ ቤት ዉስጥ ሰው ይኖርበታል ። የፈረስ ቤቱ ግን ከቤተመንግሥቱ ጋር ጥንት የተሰራ ስለሆነ ልዩ ነው ።

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Місяць тому +1

    🙏🙏

  • @susuki4693
    @susuki4693 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤