Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጥሩ ኢቢኤሰ ሰላሳያችሁን ህግ መከበር አለበት በዜናም ማሳወቅ ነው ሁሉም ሰው በቃ ጥሩ ነው በርቱ
ጃፒዬ እንደ አባቱ ነው ❤
በጣም ጥሩ ነው❤❤❤ህዝቡን ማስተማር❤❤❤
ትክክል፣ነው፣መጀመርያ፣ማሰተማር፣ትከከል፣ነው፣ይደደገፉል፣
ጥሩ የማስተማሪያ ሠለሌዳዎች ናችሁ ከቅልጥፍናቹሁ ጋር❤።
ጃፒና ትንሱ ጥሩ ጥምረት ነው በርቱ ሌላው የከተማዋ ማማር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ምንዋጋአለው ብታምር የሰውልጅእንደቅጠልየሚረግፍባት አገርሁናለች
@@GggGggg-cg3wd
You two are too funny 😂get them people workout
ትንሱ ሁሉነገር ጥሩሁኖ ሳለ ፌዝ ባይበዛ ወደቁምነገሩ ብታተኩሩ ጥሩ ነው ከቻፒ ጋር ትንሽ መናበብ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ
ጥሩ ነው
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሪፍ ነገር ነው የዱባይን ህክ በሐገራችን እያየን ነው በዛውም የ ባስ አጠቃቀም እና የአዲስ አበባ ባሶች አውቶቢሶች ቢታጠቡ ውጪያቸው በጣም የቆሸሹ ነው ለአይን ሲታይ በጣም ያሥጠላል
fanoo ይፍርሰዋል
አማከሩህ?
ፅድት እያለ ነው ከተማው so clean 🚿🚿🧹🧹🛀 keep going 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤Ethiopia
አዲስ አበባን የማስዋቡ ሥራ በጣም ደስ ይላል ። የሰዎችንም(የእግረኛ) የመኪናንም የብስክሌትም ለይቶ ማስቀመጡ በጣም ጥሩ ነው ። እጅግ 14:09 ደስ ብሎናል ።ይኽ ሥርዓት ለአገራችን የመጀመሪያ ነው ። ሰው ደግሞ ከከተማው ውበት የኖረበትም ቢሆን አዲስ ስለሚሆንባቸው አሮጌ የሆነው ልምድም ባሕሪም ስላለ ማስተማሩ ቢቀድም ቢያንስ ከ3-6 ወራት ቢሆን መልካም ነው ። የሚሠራውን ሥራ አለማድነቅ ነውር ነው ። በርቱ ! 14:09 14:09 14:09
በርቱ ጎበዞች🎉🎉🎉
Oh thanks alot this is not only entertainmen its good education!!!
እናመሰግናለን❤❤❤
ደስ የሚለዉ የኛ ህዝብ መስሚአዉ ጥጥ ነዉ😂😂😂😂ዛሬ ተቀቶ ነገ ይደግመዋል
ጭራሺ ምንም አይመስላቸው😂
😂😂😂
በቅርቡ ወጪው ይመለሳል ለሌላ ልማት 😂😂😂😂😂😂
አዲስአበባ እንዴት አማረበት ዋው❤❤❤❤ አሁን ትክክለኛ የአፍሪካ ከተማ እየሆነ ነው ❤❤👍👍👍👍👍
Wowowowo very very very nice good job continue jappiye and tinsu ❤❤❤❤❤❤
ትንስኤ ጭዌ በጣም ጨምረካል።
ዋው ደስ ሲል ❤️❤️❤️❤️❤️w❤️❤️😂😂😂😂😂
ኦኦኦኦ ለስንቱ ነግራቹ ትችላላቹ እንደዚህ
This is educative, thank you. Finally, I found what I was thinking about. @6:16 What the heck 🙄 ewunet new Goma aleh?
ተንሱና ጃፒ ገደሉኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
በሳቅ
ህዝቡ ኑሮ ውድነት አዶንቁሮት ትንሱ እና ጃቢ ተጨማሪ ድርቀት
Be ebs እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሌላ ምሩልን😂😂😂
የኛ ሰው መሰማው ጥጥ ነው 😂😂😂
ጃብየ😢❤❤❤❤❤❤አላህ ❤😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሕ ለህዝቦቿ
HAGER HAZEN LAY EYALCHI ENANTE MEZENAGNA FOREGERAM TESERACHU KI EBS TV ALTEBKUM NEBER YASAFRAL😢😢😢😢😢
ዋውውው👌
😍😍😍👍👍
I think is better to use on big speaker 🔊 to anouc to all people at random times with one person labor, one love one heart
Exactly I was thinking same thing
😁😁😁😁 አረ ትንሳኤ ገደልከኝ
Good job
Wow betam tiru new bertu
ለደንብ አስከባሪዎች👍💯
👏👍
ድንጋይ ራስ ነው ህዝቡ
wow arif
ለነገሩ ጥሩ የመንግስት ገቢ ማሰገቢያ ነው።
Ay hagere Ethiopia!!!!!!Yihegnaw yeketemaw kentiba new???
የዛሬው ይለያል ሠዉ ኑሮው ግራ አጋብቶታል እናንተ ግራ አጋባችሁት በተረፈ ጥሩ ትምህርት ነው 😂😂
እረ ስው አይስማም 😅😅😅
የኛ ሕዝብ ሕግ ማክበር ሼሙ ነው ሀገር የምትአድገው ሕግ ሲከበር ነው ሰው ሀገር ስንሄድ ግን እንዴት እንደምናከብር
መጀመሪያ ማሥታወቂያ መለጠፍ ከዛ ህግ ከጣሡ ህጉን ማክበር አለባቸው ህግ መከበር አለበት
እነሱ በቅጣትምክናት ሞኙን ሕዝብ ሊበላ አደል እዴ አብቾ
የብስክለት ምልክት መንገዱ ላይ ማስቀሙጥ ስው እድ ለይ ለላአገርም በዝህ መንገድ ስው ይማራል ቅጣትም አያስፈልግም 🚲🚴
ahun yihe program hono nw tedenageru yemetelut hetsan lij erasu meleyet yaketewal?
😂😂😂 please more of this
aynesiwiran aybalim
Japiye ena tensu siwadhachew❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ግንዛቤ ማስጨበጡ መልካም ነው። ግን 80% ያገሬ ሰው በቅጣት ሰበብ ሊዘረፍ መሆኑ አሳዘነኝ። ህግ ህግ ነው። እየተባለ አሁን በየሜዳው ህግ አስከባሪ ነኝ እያለ 150 የሚቀፍል ሰው ----
ምናለ የመዳሚ ቅመምን ብታሪፉ 😊
😂😂😂😂😂😂
Sw gn mdnew endzi yadnzezwo ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ገደሉኝ በሳቅ
ሰዉ በዚህ መልኩ በህግ መታጠር አለበት ብየ አላምንም
የኛ ሰው አይሰማም
አይየኛውአይቀጣም:ወይደሞሆነፁፍመለጠፍ:ያንየጣሰ:ብርመቅጣት:ከዛምአዱላዱስነጋገር:ይገባዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤
1 wend tefto new tersahewn myaragef yasazenal
ክክክመገዱረሳው😂😂😂
ያመለጠዉ ልጅ ይመቸዉ 😂😂😂
አዲስ ዋው በጣም ተውባለች
ምታስቁኝ ህዝብ ለማስተማር እያላቹ ሰው የ ብስክሌት ላይ ሲሄድ በ ምስል ላይ ታሳያላቹ
❤❤❤❤❤
የሳይክል ምልክት ኣይለጠፍም እንዴ
😂😂😂😂😂😂አቤት ህዝባችን
Yehe lij isayas ga atlekutem 🇪🇷🇪🇷 ke 🇪🇹🇪🇹 meyasbelet endet be ethiopia media yeseral
Cycle የሚጋልቡ😂
ወይኔ የማይሰጥን ህዝብ 😂
ምልክት የለም የሚለይበት
አይይይሀገራ
Ethiopia wust yetegemeraw sra indih yemiketil kehona betem tesfa yemiset nw ,yetemegnanw agagnanw inamasginalen
ኑሮ ጭንቅላቱን ያዞረውን ህዝብ እንደገና በቅጣትና በወከባ ልታሳብዱት ነው ይህን ህዝብ??
ለምንድነው sign ከነቅጣቱ በየቦታው ያለተለጠፈው? ለነገሩ አያነቡትም። ሰው ግን በጣም ከባድ ነው በፍጹም ግድ የለውም። እንደዚህ ያለን ህዝብ ምራት በጣም ከባድ ነው።
አይ መጀጀል
የምር የኛ ሰው እኮ የነዝ ነው የእግርኛ ና የሳይክል መለየት ያቀተው ደንዝ ብቻ ነው እያወቁ ነው
ኑሩ መንገዱን ያጠፋበት በሀሳብ የናወዘ ህዝብ ግራ አታጋቡት ብትዘቀዙዝቁት አንድብር የለውም ስንቱን ነው በተናጥል የምታስተምሩት 😡😡
ይሰረኝ እጅ አልሰራለትም ለውይቲብ
ሰው ግን ከእንሰሳ የባሰ ሆኗል ህግ አክብሩ ኤጭ
🤣🤣🤣🤣🤣 ታፔላ ቢለጥፋ ይሻ ላል
መንገድህን ረሳከው 😂😂😂
Ye hizbe chirash megebaw adelem ya hulu sew yesasatal ende
ክክክክ
ሲያሳዘረን ይሄ ህዘረብ ኢሳያስ ነበር ይሄን አገር መ ምራት የነበረበት ዱላ የሚወድ ህዝብ ነው።😅
ሀገር ሳይሰራ ቤት ይሰራል
ትራፊኩ "ኪስም" አለ ሲልmy dirty mind 😂
Yw abushin program sewdew zena yadergal 😂😂😂
አይትሱ😂😂😂😂😂😂😂😂
ኸረ ትንሱ ጭራሽ ከሁላ ኪስህ ሊገባ ነው አልከውኮ
ግን ebs ከመንግሥት ይከፈላቸዋል እንዴ አሽቃበጡ
ወይ ዘንድሮ ገነና ብዙ እናያለን እየተራብን መንገድ ማሳመር ብልጭልጭ
Sera serie atamarie
🤣👌😍
ኪስም አለ🤣🤣
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
ምድረ ቁልፍ አፍ ሁሉ 😂😂😂😂
ሰውግን መስሚያዉ ጥጥ ነዉ😂😂😢
ይሄ ሁሉ ህዝብ አስተምረው ይችሉታል እንዴ 😂
😂😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ትንሱ
ሰው አይሰማም
በጣም ጥሩ ኢቢኤሰ ሰላሳያችሁን ህግ መከበር አለበት በዜናም ማሳወቅ ነው ሁሉም ሰው በቃ ጥሩ ነው በርቱ
ጃፒዬ እንደ አባቱ ነው ❤
በጣም ጥሩ ነው❤❤❤ህዝቡን ማስተማር❤❤❤
ትክክል፣ነው፣መጀመርያ፣ማሰተማር፣ትከከል፣ነው፣ይደደገፉል፣
ጥሩ የማስተማሪያ ሠለሌዳዎች ናችሁ ከቅልጥፍናቹሁ ጋር❤።
ጃፒና ትንሱ ጥሩ ጥምረት ነው በርቱ ሌላው የከተማዋ ማማር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ምንዋጋአለው ብታምር የሰውልጅእንደቅጠልየሚረግፍባት አገርሁናለች
@@GggGggg-cg3wd
You two are too funny 😂get them people workout
ትንሱ ሁሉነገር ጥሩሁኖ ሳለ ፌዝ ባይበዛ ወደቁምነገሩ ብታተኩሩ ጥሩ ነው ከቻፒ ጋር ትንሽ መናበብ ቢኖር በጣም ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ
ጥሩ ነው
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሪፍ ነገር ነው የዱባይን ህክ በሐገራችን እያየን ነው በዛውም የ ባስ አጠቃቀም እና የአዲስ አበባ ባሶች አውቶቢሶች ቢታጠቡ ውጪያቸው በጣም የቆሸሹ ነው ለአይን ሲታይ በጣም ያሥጠላል
fanoo ይፍርሰዋል
አማከሩህ?
ፅድት እያለ ነው ከተማው so clean 🚿🚿🧹🧹🛀 keep going 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤Ethiopia
አዲስ አበባን የማስዋቡ ሥራ በጣም ደስ ይላል ።
የሰዎችንም(የእግረኛ) የመኪናንም የብስክሌትም ለይቶ ማስቀመጡ በጣም ጥሩ ነው ። እጅግ 14:09 ደስ ብሎናል ።
ይኽ ሥርዓት ለአገራችን የመጀመሪያ ነው ። ሰው ደግሞ ከከተማው ውበት የኖረበትም ቢሆን አዲስ ስለሚሆንባቸው አሮጌ የሆነው ልምድም ባሕሪም ስላለ ማስተማሩ ቢቀድም ቢያንስ ከ3-6 ወራት ቢሆን መልካም ነው ። የሚሠራውን ሥራ አለማድነቅ ነውር ነው ። በርቱ ! 14:09 14:09 14:09
በርቱ ጎበዞች🎉🎉🎉
Oh thanks alot this is not only entertainmen its good education!!!
እናመሰግናለን❤❤❤
ደስ የሚለዉ የኛ ህዝብ መስሚአዉ ጥጥ ነዉ😂😂😂😂ዛሬ ተቀቶ ነገ ይደግመዋል
ጭራሺ ምንም አይመስላቸው😂
😂😂😂
በቅርቡ ወጪው ይመለሳል ለሌላ ልማት 😂😂😂😂😂😂
አዲስአበባ እንዴት አማረበት ዋው❤❤❤❤ አሁን ትክክለኛ የአፍሪካ ከተማ እየሆነ ነው ❤❤👍👍👍👍👍
Wowowowo very very very nice good job continue jappiye and tinsu ❤❤❤❤❤❤
ትንስኤ ጭዌ በጣም ጨምረካል።
ዋው ደስ ሲል ❤️❤️❤️❤️❤️w❤️❤️😂😂😂😂😂
ኦኦኦኦ ለስንቱ ነግራቹ ትችላላቹ እንደዚህ
This is educative, thank you. Finally, I found what I was thinking about. @6:16 What the heck 🙄 ewunet new Goma aleh?
ተንሱና ጃፒ ገደሉኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
በሳቅ
ህዝቡ ኑሮ ውድነት አዶንቁሮት ትንሱ እና ጃቢ ተጨማሪ ድርቀት
Be ebs እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሌላ ምሩልን😂😂😂
የኛ ሰው መሰማው ጥጥ ነው 😂😂😂
ጃብየ😢❤❤❤❤❤❤አላህ ❤😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሕ ለህዝቦቿ
HAGER HAZEN LAY EYALCHI ENANTE MEZENAGNA FOREGERAM TESERACHU KI EBS TV ALTEBKUM NEBER YASAFRAL😢😢😢😢😢
ዋውውው👌
😍😍😍👍👍
I think is better to use on big speaker 🔊 to anouc to all people at random times with one person labor, one love one heart
Exactly I was thinking same thing
😁😁😁😁 አረ ትንሳኤ ገደልከኝ
Good job
Wow betam tiru new bertu
ለደንብ አስከባሪዎች👍💯
👏👍
ድንጋይ ራስ ነው ህዝቡ
wow arif
ለነገሩ ጥሩ የመንግስት ገቢ ማሰገቢያ ነው።
Ay hagere Ethiopia!!!!!!
Yihegnaw yeketemaw kentiba new???
የዛሬው ይለያል ሠዉ ኑሮው ግራ አጋብቶታል እናንተ ግራ አጋባችሁት በተረፈ ጥሩ ትምህርት ነው 😂😂
እረ ስው አይስማም 😅😅😅
የኛ ሕዝብ ሕግ ማክበር ሼሙ ነው ሀገር የምትአድገው ሕግ ሲከበር ነው ሰው ሀገር ስንሄድ ግን እንዴት እንደምናከብር
መጀመሪያ ማሥታወቂያ መለጠፍ ከዛ ህግ ከጣሡ ህጉን ማክበር አለባቸው ህግ መከበር አለበት
እነሱ በቅጣትምክናት ሞኙን ሕዝብ ሊበላ አደል እዴ አብቾ
የብስክለት ምልክት መንገዱ ላይ ማስቀሙጥ ስው እድ ለይ ለላአገርም በዝህ መንገድ ስው ይማራል ቅጣትም አያስፈልግም 🚲🚴
ahun yihe program hono nw tedenageru yemetelut hetsan lij erasu meleyet yaketewal?
😂😂😂 please more of this
aynesiwiran aybalim
Japiye ena tensu siwadhachew❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ግንዛቤ ማስጨበጡ መልካም ነው። ግን 80% ያገሬ ሰው በቅጣት ሰበብ ሊዘረፍ መሆኑ አሳዘነኝ። ህግ ህግ ነው። እየተባለ አሁን በየሜዳው ህግ አስከባሪ ነኝ እያለ 150 የሚቀፍል ሰው ----
ምናለ የመዳሚ ቅመምን ብታሪፉ 😊
😂😂😂😂😂😂
Sw gn mdnew endzi yadnzezwo ?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ገደሉኝ በሳቅ
ሰዉ በዚህ መልኩ በህግ መታጠር አለበት ብየ አላምንም
የኛ ሰው አይሰማም
አይየኛውአይቀጣም:ወይደሞሆነፁፍመለጠፍ:ያንየጣሰ:ብርመቅጣት:ከዛምአዱላዱስነጋገር:ይገባዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤
1 wend tefto new tersahewn myaragef yasazenal
ክክክመገዱረሳው😂😂😂
ያመለጠዉ ልጅ ይመቸዉ 😂😂😂
አዲስ ዋው በጣም ተውባለች
ምታስቁኝ ህዝብ ለማስተማር እያላቹ ሰው የ ብስክሌት ላይ ሲሄድ በ ምስል ላይ ታሳያላቹ
❤❤❤❤❤
የሳይክል ምልክት ኣይለጠፍም እንዴ
😂😂😂😂😂😂አቤት ህዝባችን
Yehe lij isayas ga atlekutem 🇪🇷🇪🇷 ke 🇪🇹🇪🇹 meyasbelet endet be ethiopia media yeseral
Cycle የሚጋልቡ😂
ወይኔ የማይሰጥን ህዝብ 😂
ምልክት የለም የሚለይበት
አይይይሀገራ
Ethiopia wust yetegemeraw sra indih yemiketil kehona betem tesfa yemiset nw ,yetemegnanw agagnanw inamasginalen
ኑሮ ጭንቅላቱን ያዞረውን ህዝብ እንደገና በቅጣትና በወከባ ልታሳብዱት ነው ይህን ህዝብ??
ለምንድነው sign ከነቅጣቱ በየቦታው ያለተለጠፈው? ለነገሩ አያነቡትም።
ሰው ግን በጣም ከባድ ነው በፍጹም ግድ የለውም። እንደዚህ ያለን ህዝብ ምራት በጣም ከባድ ነው።
አይ መጀጀል
የምር የኛ ሰው እኮ የነዝ ነው የእግርኛ ና የሳይክል መለየት ያቀተው ደንዝ ብቻ ነው እያወቁ ነው
ኑሩ መንገዱን ያጠፋበት በሀሳብ የናወዘ ህዝብ ግራ አታጋቡት ብትዘቀዙዝቁት አንድብር የለውም ስንቱን ነው በተናጥል የምታስተምሩት 😡😡
ይሰረኝ እጅ አልሰራለትም ለውይቲብ
ሰው ግን ከእንሰሳ የባሰ ሆኗል ህግ አክብሩ ኤጭ
🤣🤣🤣🤣🤣 ታፔላ ቢለጥፋ ይሻ ላል
መንገድህን ረሳከው 😂😂😂
Ye hizbe chirash megebaw adelem ya hulu sew yesasatal ende
ክክክክ
ሲያሳዘረን ይሄ ህዘረብ ኢሳያስ ነበር ይሄን አገር መ ምራት የነበረበት ዱላ የሚወድ ህዝብ ነው።😅
ሀገር ሳይሰራ ቤት ይሰራል
ትራፊኩ "ኪስም" አለ ሲል
my dirty mind 😂