የምንጣፍ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Carpet Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Рік тому +5

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የምንጣፍ መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ አሊፍ ምንጣፍ 0911645700/ 0911111317 (መርካቶ አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል)
    ☎ አብዱ ምንጣፍ 0943070943 / 0912132879 (መገናኛ ሾላ ገበያ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +8

    እስኪ ልስማው ስፈልግ ነበር አላህ ያቆይሽ ወገኔ🙏

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 Рік тому +4

    ዋውውው ምርጥ ልጅ ነሽ አሪፍ መረጃ ነው ደሞ ከነዋጋው ደስ ይላል በርቺ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Рік тому +4

    የምትሰሪው ስራ አሪፍ ነው በርቺ

  • @liya7235
    @liya7235 Рік тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን ገን ስልክ ቁጥሩን አስቀምጭልን እናት ከይቅርታ ጋራ

  • @meryembintmohamed4881
    @meryembintmohamed4881 Рік тому +2

    ቆንጂት በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ 🌹❤

  • @mulu305
    @mulu305 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ያምራል

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Рік тому +1

    ጋዜጠኛዋ በጣም ስራት አላት በርቺ እንገዛለን እኛም

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ስርአትሽ እና ፍግግታሽ ማሻአላህ ስራሽም ሀሪፍ ነው

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ካረባገር ከመሸከም

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Рік тому +1

    የኔ ውብ ሳሮንዬ አላህ ያክብርልኝ❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Рік тому

    በጣም ያምራል!!

  • @ekrammohammed3428
    @ekrammohammed3428 Рік тому

    Clearly and visibly printed "MADE IN TURKEY " on the carpet edge, but Abdu says it's from Iran, usually Iranian carpet is very high in quality and way expensive than items shown in the video

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 Рік тому +1

    ሳሮን በርቺ እናመሰግናለን ❤❤

  • @AwelAwele
    @AwelAwele Рік тому

    yes marketo is too best

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 Рік тому +1

    ❤❤❤❤ ልዩ ነሽ

  • @Momina1111-xi7jh
    @Momina1111-xi7jh Рік тому +4

    ሳሮዬ የሙስሊም ወንድ አልባሳት አሳይን ጀላቢያ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Рік тому

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @iamethiopian2257
    @iamethiopian2257 Рік тому

    Thanks

  • @getamessymekonen2104
    @getamessymekonen2104 Рік тому

    As always thank you for your informative videos

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 Рік тому

    Wow amesegn❤❤❤❤

  • @mars4179
    @mars4179 Рік тому

    እህቴ ቀጣይ የግርግዳ ወርቀት ጠይቂልን

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Рік тому

    Heyy konjo zare degemo amrobsheal dess yemel program new 10q 🙏 ❤

  • @AwelAwele
    @AwelAwele Рік тому

    Wow

  • @EmuSumeya-g8l
    @EmuSumeya-g8l 10 місяців тому

    4x6ስንት ነው በኢራን ስታንዳርድ

  • @mantegboshtsegwu9749
    @mantegboshtsegwu9749 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ለቤትሽ አዲስ ነኝ ብርድ ልብስ አሳይን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +6

    ቤት የመግዛት አቅም የለንም የትነው ሚናነጥፈው ሳሮንዬ 😅

  • @raheldires6875
    @raheldires6875 Рік тому

    Please furniture prices
    Like soffa tables and chairs

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому

    ይችን አቅራቢ ስወዳት

  • @firehiwotdemse1152
    @firehiwotdemse1152 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Рік тому

    Baleweletaye neshe eshi bedre lemekefel tezegagechaleugn okay

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 Рік тому

    Good ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tube7573
    @tube7573 Рік тому

    የምንጣፎቹ ዪሻላል ሃያ ሰላሳም ቢወጣለት አያሳዝንም😊

  • @Toyba-rx9eg
    @Toyba-rx9eg Рік тому

    ለመስጅድ እሚሆን ምጣፍ ሜትር ስንት ይገኛል

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому

    ስድስ በስድስ ሜትር ስት ነው ለመጅሊት

  • @salamajama2943
    @salamajama2943 Рік тому

    Waww

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 Рік тому

    የግድግና ፕላስቲክ አቅርቢልን

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Рік тому +2

    እሚገርመኝ ነገር ማለት ነው የራስሽን ስም እምታስተዋውቂው ነገር

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому

    😘😘😘😘

  • @memeal9923
    @memeal9923 Рік тому

    Baxam haciir nat rejiim yelem

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому

    ደሴ ይወስዳሉ ወይ ????

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Рік тому

    🥰🥰🥰👍👍👍

  • @abdurehmannuriye6724
    @abdurehmannuriye6724 Рік тому

    construction materials btseriln des ylegnal

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 Рік тому

    ማሬ የግድዳ ጋዜጣ አሳይን አሁን ፋሽን የሆነዉን ሙሉ ቤቱን የሚለጥፈዉን የገባሽ ይመሰለኛል