ስለቡና የመጨረሻ መልስ..| በአባታችን አባ ኪዳነ ማርያም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 262

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ 6 місяців тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታች በውነት ልቦናውን ይስጠን

    • @DemlewGebeyew
      @DemlewGebeyew 17 днів тому

      Askro. Bzu. Habitat. Yemiyaseraw. Alkol. Meet. Eyalle. Mnew. Buna laoy. Yihn. Hula. Emtawerut

  • @GenyAbebaw
    @GenyAbebaw 5 днів тому

    አባ እግዚያብሄር ይባርከውት አባታችን እየሱስክርስቶስ ይቅርይበለን አሜን

  • @TigistDerbu
    @TigistDerbu 7 місяців тому +8

    በደስታ ተሞላ ውስጤ ላከልን እግዚብሄር ይመስገን በረከተው ይድረስ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb Рік тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤናውን ይስጥልን

  • @aregawabynww
    @aregawabynww 14 днів тому

    አሜን አባቴ ሽህ አመት ኑርልን ለኛ ለኦርቶዶክስ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 7 місяців тому +2

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለ አሜን አባታችን ያፅነን🙏🙏🙏

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ትልቅ ዕድሜ ለአባታችን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 7 місяців тому +1

    አሜን ለአባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏽

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 5 місяців тому +7

    😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲😢

  • @Meri-j8w
    @Meri-j8w 8 місяців тому +2

    አሜን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 Рік тому +8

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ዉዱ እና እንቁ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Abe-zb6dj
    @Abe-zb6dj 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎታቸው ዘመን ይባርከው

  • @NatsiYazie
    @NatsiYazie 7 місяців тому +4

    ቃለህይወት ያስማልን አባታቺን

  • @Yohannestesfaye12
    @Yohannestesfaye12 10 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሄር ይባርክ

  • @Embete-
    @Embete- Рік тому +13

    እንደኝህ አባት መምህር ያለ ያለን እኛ እድለኞች ነን።

    • @Kidusfn21
      @Kidusfn21 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ

    በእውነቱ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 2 місяці тому +1

    በአይን ባገኘሁዋቸዉ እኒህን አባት፣ እድሜ ይስጥልን

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 4 місяці тому +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Рік тому +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ፆለት ልመናቹህ
    አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @eyobkindie7961
    @eyobkindie7961 Рік тому +62

    ሲጀመር ከነማስረጃው አባታችን ግልፅ አድርገው አሰረዱን ሲቀጥል በአለማዊ ህይወትም ጥቅም ስሌሌው ጉዳት እንጅ 🙏🙏🙏

    • @dejenseyoum3693
      @dejenseyoum3693 9 місяців тому +2

      ሚያሳዝነው ብዙ ጊዜ በደንብ አድርገው አስተምረዋል ሰውን ሱሰኛ የሚያደርግ ብዙ ጊዜ ምዕምናን በከንቱ አምለኮ የሚሸወድበት ነው ስንቱ ነገር ለሆዳችን በማድላት በከንቱ ለፅድቅ እንቅፍት የሆነውን አልቸው ብለን በመቅረታችን እንሆ የሰይጣን ባሪያዎች ሆነን ቀረን።አግዚዓብሔር ልቦናችንን ይመልስልን።

    • @mengstieabera
      @mengstieabera 9 місяців тому +1

      Aba bereketachihu yiderbn

    • @lio1Lio
      @lio1Lio 8 місяців тому +2

      አባታችን በረከት ዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lio1Lio
      @lio1Lio 8 місяців тому +1

      አባታችን በረከት ዎ ይደርብን ❤❤❤❤

    • @EliasAsrat-dh1eh
      @EliasAsrat-dh1eh 6 місяців тому

      በረከትዎ ይደርብን

  • @meridhilaf3216
    @meridhilaf3216 Рік тому +2

    .....እንዳይሰናከል መላእክቱን ያዛቸዋል... ቃለ ሒወት ያሰማልን።

  • @derejeferesenbet2669
    @derejeferesenbet2669 Рік тому +12

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @መምህርኃጊዮርጊስእናአባገ
      @መምህርኃጊዮርጊስእናአባገ Рік тому +2

      የት ገዳም ነው ያሉት መሄድ እፈልጋለሁ ከእግራቸው ስር ሆኔ መማር እፈልግ ነበር ወንድሞቼ ብትተባበሩኝ

  • @ኃልትግራይ-ቈ1ቀ
    @ኃልትግራይ-ቈ1ቀ Рік тому +2

    ቃል ህይዉት ያስማል አባታችን በርከታችሁ ይድርቡን ብና ሃጥያት መሆን ወንቅሽት ቅዱስ ግብርኤል የወንጌል አርበኛ አባታችን ሊቅ አእላፍ ቆምስ አባየዉሃንስ ተስፍማርያም አስተምርዋል

    • @YeshiDagnaw
      @YeshiDagnaw 3 місяці тому

      yohanns blesh astekaklesh tsafi entnam astemrewal kemaletish askedmesh

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 Рік тому +14

    እውነተኛ አባት እንዲህ ነው እውነቱን ተናግረው ሰማዐትነትም ቢሆን የሚቀበሉ።
    የከተማው ሰባኪ ዲፕሎማት ይመስል ያሽሞነሙኑታል ሴጣንን ሴጣን ያሉ ድንቅ አባት እናመሰግናለን

  • @hanalove2467
    @hanalove2467 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት በቸርነቱ ይማረን እጂ ከባድ ነው አይይይይይይይ

  • @Abe-zb6dj
    @Abe-zb6dj 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርከ አባታቺን

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 Рік тому +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 4 місяці тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት አባ እኛንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማርን ይቅር ይበለን አቤቱ ማርን !

  • @AbebeEshete-b9y
    @AbebeEshete-b9y Рік тому +2

    እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን!

  • @DesalegnWubalem
    @DesalegnWubalem Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እንዲህ ያሉ አባት አያሳጣን

  • @habtamuemagnu3552
    @habtamuemagnu3552 Рік тому +5

    አባታችን እድርሜና ጤና ይስጥልን በፀሎትሁ እርዱኝ ከዚህ ጉድ አውጡኝ ፀልዩልኝ

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣባቱ ኣምላካችን ሆይ ለኣባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት

    • @Kidusfn21
      @Kidusfn21 5 місяців тому

      Anennnnnnn

    • @Kidusfn21
      @Kidusfn21 5 місяців тому

      Amennnnnnnn ❤❤❤

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk 5 місяців тому +3

    ቃልይሆትያሠማልንአባታችን🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @GetasewGech-pv3xe
    @GetasewGech-pv3xe 5 місяців тому

    ቃላዉትን ያሥማነ አባ የድሜ ባለፀጋ ያድራግልነ

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Рік тому +28

    በደስታ ተሞላ ውስጤ እደዚህ ትንትን አድርጎ የሚያስተምር አባት ላከልን እግዚአብሔር ይመስገን በረከተው ይድረስን አባታችን ።

  • @GetmaShemelss
    @GetmaShemelss 7 місяців тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @WeyneshetmikaelWeyneshet
    @WeyneshetmikaelWeyneshet 10 місяців тому

    አባዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠልን 🙏🙏🙏

  • @SelamkahsayFkadu
    @SelamkahsayFkadu 5 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeneb-gr8cj
    @Zeneb-gr8cj 6 місяців тому

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎትን ዘመኑን ይባርክልን ወለተ ስላሴ ብለው በጽሎት ያስቡኝ።

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 Рік тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን በእድሜ በጤና ያኖርልን👏👏👏👏👏

  • @tbebze-ethiopia1369
    @tbebze-ethiopia1369 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህሬ

  • @kalabebogala4320
    @kalabebogala4320 4 місяці тому +1

    😮😮😮😮😮 በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Рік тому +5

    ቡና ትልቅ ጠላት ነው አብራኚ የምትኖረው ጌደኛ ልጅ ሁና ላያቷ ቡና ታፈላ ነበር አያቷ ሲሞቱ እሷን ቡና ጠምቶኛል አፍይልኚ እያሉ የሀዘን ልብስ ለብስው በህልሜ ይታገልኛል ትላለች ባጠቃላይ ፈተናው ለደረስበት ነው የሚያውቀው አባታችን እግዚአብሄር ላከልን መልካም ክምህርት ነው በጾሎት ያስቡን ።

  • @AsedeGola
    @AsedeGola 5 місяців тому +5

    አባታችንቃልህወትያሰማልንበረከታችሁይደርብን❤❤❤❤

  • @MelakuAsnake
    @MelakuAsnake 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
    @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፡፡ በርቱልን

  • @world12384
    @world12384 Рік тому +3

    Abatachen Egzhabher yebarkote bebetu asnawot yabertawete Amen

  • @Kidusfn21
    @Kidusfn21 5 місяців тому

    ,Abata berketot yedereben endenat atenat Abat yebezalennnn❤❤❤

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 7 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonnas19
    @yonnas19 Рік тому +1

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማል

  • @Tilanesh
    @Tilanesh 3 місяці тому +1

    አባታችንእግዚአብሄር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @mamiemamie5014
    @mamiemamie5014 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ያቆይልን አደዉ እደጣመን ተቋረጠ አልቆነዉ😥

  • @HeroyEtsub
    @HeroyEtsub 5 місяців тому +1

    አባታችን ጤናዎትን አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዎት

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd Рік тому

    የአባገብረኪዳንንሰልክእባካችሁ

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍💞💞🙏🏻🙏🏻

  • @desalewedaynew6015
    @desalewedaynew6015 Рік тому +2

    ወንዲም እግዚያብሔር ይስጥልን በእዉነት እምነግርህ ለብዙ ሠዉ መዳን ልትሆን ነዉ ግንሙሉዉን ቢሆንልደስይለኛል

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Рік тому +3

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amaremaschalu3085
    @amaremaschalu3085 Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሠማሉን አባታቺን

    • @woyneshetameha4593
      @woyneshetameha4593 Рік тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግልዎትወን ይባርክልን አሜን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏💕💕💕💕

  • @TedyMam-d7b
    @TedyMam-d7b 3 місяці тому

    የአባታችን ፀጋ እና በረከት አይለየን አሜን።

  • @semreeshetu8646
    @semreeshetu8646 Рік тому +3

    ህሊናን ከራስ ጋ የሚያስታርቁ አባት ከእድሜ ተቀንሶ ለእርሶ ይስጥልኝ አምላኬ ግሽን ሄዶ የነበረ ስለ እሳቸው መስክሮ አይጠግብም

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @amhazegeye1116
    @amhazegeye1116 Рік тому +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ያኑርልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Рік тому +2

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @tsehaytube-fd8pv
    @tsehaytube-fd8pv Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Рік тому +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን ማስተዋሉን ያድለን በእውነት 😥

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Рік тому +1

    እግዝአብሐር ሆይ ማረን ንቅር በለን አበታኝን ቃለሂውት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Рік тому

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን።ብና ይጠጣል ተባለ ጫት ይቃማልት ነው ሲጋራ ሊጨስ ነው።ለምን ቢሉ ካላመለካቹ ብሉ ማለት ነዋ።ብቻ ልቦና ይስጠን በርቱ አባታችን

  • @ቤተልሄምአንዳርጌ
    @ቤተልሄምአንዳርጌ 6 місяців тому

    እኒህ አባት ቡእውነት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድሉወት እውነቷነው የሚናገሩት❤የከተሜዎችማ ራሳቸውም ይጠጣሉ እኛንም ጉፋፍተው ከተውን ቁጭ አሉ ይጣጣል እያሉ😢ግን ማወቅ የፋለጋችሁ መጽሐፋ ፅዮንና ዜና ስላሴላይ አለላችሁ

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Рік тому +3

    ቃለሒዮት ያሰማልን አባ

  • @Jesusisomniscient
    @Jesusisomniscient Рік тому +2

    ቡና አይጠጣም የሚሉ ሰዎች ያሳዝኑኛል።
    የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የመብልና የመጠጥ ሕግ የላቸውም።
    እንደ ብሉይ ኪዳን ሕግ ሁልጊዜ ቡና ምናምን እያላችሁ የመስቀሉ ቃል እንቅፋት አትሁኑ የሚያድን የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል/መከራ/ ብቻ እና ብቻ ነው።
    ማን እንደጻፈው የማይታወቁ ብዙ ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት ያሉባቸው መጻሕፍት ተረት ተረት የታጨቀባቸው ጸረ ወንጌል መጽሐፍት በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ አሉ እነርሱ ናቸው ቡና ምናምን እያሉ የሚያሳዩ እንጅ
    መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቡና ምናምን አይልም።
    ስለዚህ ቡና የእስልምና ነው ብሎ ማስተማር ተገቢ አይደለም።
    እስኪ ቡና አይጠጣም የሚሉ ሰዎች አንድ ጥያቄ አለኝ
    ሻይስ ይጠጣል ወይስ አይጠጣም???
    ያ ማለት ለምሳሌ ሻይ ላይ ቅጠሉ የትንባሆ ነው ታዲያ እውነት ይኸ ሁሉ ቡና አይጠጣም ባይ የሻይ ቅጠል ያለበት ሻይ አይጣጣምን??
    ስለዚህ ይህ ይበላል ያ አይበላም ምናምን እያልን ሕግ ከመስበክ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል ስበኩ
    በቀረውስ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን ያብዛልን እንፋቀር አሜን።

  • @workelove3235
    @workelove3235 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Рік тому +23

    ይሁሉ መፀሀፍ እያለ ለምን ሰባኪ አባቶች ብና ይጠጣል እያሉ የሚሰብኩን ? ብና ጠጪ ሰባኪ አባቶች እንድንጠጣ ይገፋፉናል

    • @yidh5226
      @yidh5226 Рік тому +7

      እና ብቻቸውን ሲኦል ይግቡ እንዴ ሰብስበው ይዘው መሄድ ነው እቅዳቸው እሳቱን ከውሀ መለየት የእኛ ነው እስከቀረበልን ድረስ ውድ ወገኔ

    • @workelove3235
      @workelove3235 Рік тому +1

      @@yidh5226 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኮ እኔ ተመስገን አልጠጣምም አልወድም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 місяців тому

      😁😁😁😁​@@yidh5226

  • @MitikuTesfaye-l6w
    @MitikuTesfaye-l6w 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SisayAlemayehu-yr5jn
    @SisayAlemayehu-yr5jn 5 місяців тому

    እግዝያብሔር የመሰገን

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu 5 місяців тому

    ቃለሕወትያሠማልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @searklemhilae8925
    @searklemhilae8925 10 місяців тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @EfrMse
    @EfrMse 3 місяці тому

    እድሜ ይስጥልን

  • @GeniLove-k5x
    @GeniLove-k5x 11 місяців тому

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን

  • @ቤተልሄምአንዳርጌ
    @ቤተልሄምአንዳርጌ 6 місяців тому +1

    አረ ውይ ምን በተሻለኝ እኔ ከልጅነቴ ጀምሬ አያቴ አስተምራኝ ነበር ኡልወድም ነበር የምል ግን አሁን በስደት አንዴ አስቀመሱኝ ቁስ በቀስ ተዙፋቁበት አሁን ካልጠጣሁ እራሴን ያመኛል እህህህህ😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 місяців тому +1

      ስትገቢ የአርሴማ ጸበል ተጸበይ እርግፍ አርጎ ይተዉሻል ከኔ በላይ ላሳር ቡና መጠጣት አሁን በእጄ ልነካው ይቀፈኛል

  • @hdhdghdgdg3486
    @hdhdghdgdg3486 Рік тому +2

    ቃለሃወት ንያሰማልን አባታችን💔💔🥰🥰🥰🥰

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 7 місяців тому

    ❤❤❤ቃለህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን ❤❤❤

  • @MeazaMeazi-ze2ib
    @MeazaMeazi-ze2ib 4 місяці тому

    thank you axum ale kalu yetamerkew .

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ Рік тому +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WesenBirara
    @WesenBirara 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @simeman8028
    @simeman8028 Рік тому

    Berketachihu yederesen aba

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 6 місяців тому

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Рік тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 8 місяців тому +1

    ቅዳሴን አስቀድሰው ቄጤማ ገዝተው ይገባሉ ለጀበና ይጎዘጉዛሉ ይሄ ሁሉ ነገር ምናለበት የምንለው ብዙ መከራ እያመጣብን ነው እያደባለቀን በተለይ ከቤተክርስቲያን መልስ ለቡና የምትጎዘጉዙ እባካችሁ ይቅር እኔ አልጠጣም ለበአል እንኳን ቢሆን ቤቴ ውስጥ አይፈላም ሰው ጋሄጄም ሲፈላ እወጣለሁ የቡና ቁርሱንም አልበላም ምንም የምሆነው ነገር የለም ወይ መንፈሳዊ ወይ አለማዊ መመረጥ ነው በቃ፡፡

  • @Kindukindaya
    @Kindukindaya 10 місяців тому

    kale heywete yasemalene🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @genetchannel2200
    @genetchannel2200 Рік тому

    Kel hewote yasemalen abtachen edmena xena yesxote rediyet berket tselotachu ayileyen amen

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @astertakele7401
    @astertakele7401 Рік тому +1

    Kale Hiwot yasemalen abatachin erjim edmie ke mulu tena yadelelen

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Рік тому +1

    እዚህ አሜሪካ; ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቡናእያፈሉ : ወደ ቤቴ ስመለስ ልብሴ እጣን እጣን እንደመሽተት : ቡና ቡና እየሸተተ : ከቃልቻ ቤት የመጣሁ እንጂ ከቤተ ከርስቲያን የመጣሁ አይመስልም

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 10 місяців тому

      እቃልቻ ቤት የመጣሁጂ😁🤭ከቤተክርስትያን አይመስልም ባተ ፀሁፍ ነዉ የሳኩት መድሀኒአለም ይቅር ይበለን😢😢😥

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Рік тому

    ቃለህይወት ያሠማልንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    ቃልህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @ezramekonnen288
    @ezramekonnen288 Рік тому

    kale hiwot yasemalen abatachen fetari eregeme edme yistuat

  • @AbelGerema
    @AbelGerema 8 місяців тому

    Aba kalehwet yasemaln