"የገ.ደ.ለ ይ.ገ.ደ.ል! ህጋችን መታየት ያለበት ጊዜ ላይ ነን!" ኡስታዝ ስለ ሄቨን ተናገረ!| Heaven| Ustaz Abubeker Ahmed |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 397

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 22 дні тому +176

    እኔ ሙስሊም አደለሁ ግን በጣም የምወደዉ መምህር ነው እድሜ ይስጥህ

  • @user-sl8gs9kz8j
    @user-sl8gs9kz8j 23 дні тому +135

    ሙስሊም አይደለሁም ግን ላንተ ክብር አለኝ ትልቅ ሰዉ ነህ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @user-wk7dj1tt6p
    @user-wk7dj1tt6p 23 дні тому +81

    የተከበርክ ኡሱታዝ, በፊትም የአንተን ት/ት በፍቅር ነዉ የምከታተለው 100% ትክክል ። ጋዜጠኛዋ የሃይማኖት መሪዎች ሰትጋብዠ አለባበሰሽን አስተካካይ pls . እንደዚህ አይነት ሰዎች ብርቅ ናቸውና !!!!

    • @Mansuryusu
      @Mansuryusu 22 дні тому +1

      Absolutely 🤗💯

    • @mamokacha-xo7uz
      @mamokacha-xo7uz 22 дні тому +1

      What wrong with that?ልብ እንጂ ልብስ አይደለም ዋናው አሮጌ አስተሳሰብን መግደል ነው ዋናው

    • @lilibe-i1d
      @lilibe-i1d 22 дні тому

      ዋናው እውቀት ከመውሰዱ ነው ከልብሷ ምን አላችሁ እሄኔ ያወራው ቁምነገር ነገር አልሰማችሁ ይሆናል አለባበስ ስትገመግሙ ለማንኛውም አን እንጅ ቅንቅን አትሁኑ😭😭😭😭😭ፍትህ ለሔቨን😭😭😭⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️

    • @AzizaSultan-wk3hg
      @AzizaSultan-wk3hg 22 дні тому

      Enem eyasebku neber Lek new, akbero eshi lalesh sew keber sibal

    • @F.m-25o
      @F.m-25o 22 дні тому

      Men agebash sele lela sew alebabes🙄🙄🙄agul bemayagebachehu eyegebachu eslemena yalalewen ezi eyekebaterachehu agul fatwa sechi lehun atebelu !Be Islam masgededem hone belela sew hiwetm alebabesem aygebam!!!Selezi afachehun zegu

  • @samuelsiratu2035
    @samuelsiratu2035 23 дні тому +72

    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ፡፡ ነገር ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ከኡስታዝ አበቡበከር ጋር ከነፍሴ እስማማለሁ!!

    • @user-vp3cb4tj5l
      @user-vp3cb4tj5l 22 дні тому

      ትክክክል

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 21 день тому

      ወንጌል ምን ይላል አዲስ ኪዳን ላይ እንደዛ ይላል? የምን ወንጌል ነው የምታምነው ነጮቹ መፅሐፍ ቅዱስን ቆርጠው 66 ነው አሉህ ስልጣኔ መስሎህ ተቀበልክ ሉሲፈር የሰፈረብህ ሉጢው አብይ አህመድ ይብዳህ

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 17 днів тому

      ትክክል

  • @susu21
    @susu21 21 день тому +18

    የሀይማኖት አባቶችን ሥትጋብዙ ፀጉራችሁን ሸፍኑ ክብር ይኑራችሁ አመሠግናለሁ

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 дні тому +66

    ውድ፡ ድንቅ፡ የኢትዮጵያ፡ ጀግና፡ የፍቅር፡ ሰው፡ ኡስታዝ፡ አቡበከር፡ አንተ፡ የጥንቷ፡ ኢትዮጵያ፡ ፍቅር፡ መተሳሰብ፤ መረዳዳት፡ ምሳሌ፡ ነህ!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 22 дні тому +2

      ያ ሁሉ ሕዝብ ወለጋ ውስጥ ሲያልቅና ሲፈናቀል የት ተኝቶ ነበር?

    • @user-ey6jl2md3u
      @user-ey6jl2md3u 21 день тому

      ትክክል ወላሂ ​@@yeshanewrede6520

    • @user-ey6jl2md3u
      @user-ey6jl2md3u 21 день тому

      ትክክል ወላሂ ​@@yeshanewrede6520

  • @sumeyasadik4821
    @sumeyasadik4821 21 день тому +14

    ድሮም እኮ የሰው ልጅ አምላኩን ቢታዘዝ ለሰውም ለራሱም ተንቅ አይሆንም ነበር 😢😢ኡስታዝ አቡኪ አላህ እረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር ይስትህ ኢስላም ምንኛ ያማረ እምነት ነው ለሁሉም ነገር መፍትሔ ያለው አልሃምዱሊላህ አላ ኒኢመቲል ኢስላም

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 23 дні тому +51

    እኔ ወንድ መሆኔን ብቻ ሳይሆን ስው መሆኔን ጭምር ነው የጠላውት እስዋን የምታክል ልጅ አለቺኝ አንድ ቀን ሀገሬን አሳይሻለው እል ነበር ይሄን ነገር ከስማው ቡሀላ ሀሳቤን ቀይርያለው እኔ ሀገር አለኝ የምለው ይሄን ስውዬ በሞት ከተቀጣ ነው እንዲውም እናትየውንም የሚያሳድዱት ጭምር ምናልባት የዛኔ ሀገር አለን እንል ይሆናል

  • @HabibaSide-t3c
    @HabibaSide-t3c 23 дні тому +45

    አህለን ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ነው ምወድህ ማከብርርህ

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 23 дні тому +24

    ማሻ አላህ የገደለ ይገደል ሀቅ ነው።

  • @nuale23
    @nuale23 23 дні тому +26

    ኡስታዝ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 23 дні тому +29

    ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመው እየመረረንም ቢሆን የምንዉጠው ንግግር ነው የተናገርከው እስልምና የገደለ ይገደል ሲል ሰው በመገደሉ የሚደሰት አምላክ ኖሮት ሳይሆን ለመግደልም ሆነ ለመድፈር ያሰበ ነግ በኔ ብሎ እንዲያስብ ነው ሁላችንም ቤታችንን ካላንኳኳ የገደለ ይገደል የሚለዉን መቀበል ያዳግተናል ፈጣሪ እኮ ምድሪቱን አስተካክሎ ከነፍትሁ ሰጥቶን ነበር እኛ ነን ያዛባነው

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k 22 дні тому +21

    እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን አንተ የተነገረከው ነገር እያንዳንዱ ሀቅ ነት !!!!! ዘመን ይባረክ በቁማችን ታቀጠልን እንደሀገር ተዋረደነል በአለም አደባባይ ፍትህ ለብላቴናው እና እንደሶ ግፈ ለደረሰባቸው ኢትዮጵያ ምን አይነት አሜኬላ እነ አወሬ ትወልድ አፈራሸ እረ ወይ አእምሮዬ ሊበላሸ ነው የት እንዳለሁ አላወቅም ምድር ላይ ወይሰ ሳኦል እየሆነ ያለው ይዘገንናል ያሰፈራል ሰው ሆኖ መፈጠረን ያሰረግማል ኦ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ነብሳችን እረፈት አጣች አፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️🙏🙏

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z 23 дні тому +22

    ኡስታዛችን ኑርልን ጋዜጠኛዋም እናመሠግንሻል ደግ ሰው ነሽ

  • @user-vc2fn6bu1k
    @user-vc2fn6bu1k 23 дні тому +61

    ሰውየው ይገደል የምትሉ? እኔ ይገደል ባይ ነኚ ።እናተስ?

    • @rahimabeautiful7566
      @rahimabeautiful7566 23 дні тому

      ለምን😊😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 23 дні тому

      ነገ አንችን ስለሚደፍር ስለሚገድል ወይም ልጅሽን ወይም እናትሽን ገባሽ አሁን? ???😊​@@rahimabeautiful7566

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 23 дні тому +1

      ​@@rahimabeautiful7566የዚ አይነቱ ቆሻሻ ሰው የመኖር መብት ስለሌለው ዘሩ መበርከት ስለሌለበት ተረዳሽ አ

  • @nejatyasin
    @nejatyasin 22 дні тому +13

    ኡዝታዝ በጣም ትልቅ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ የእውነት አባት ነህ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 21 день тому +7

    ኡስታዝ አቡቦከር የእውት የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lenalena5192
    @lenalena5192 23 дні тому +19

    😢😢😢😢😢😢😢😢እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 😢😢😢ይገደል

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d 19 днів тому +4

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ማለት ነው ❤

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7d 23 дні тому +14

    እሰታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሁሌ ለፍትህ ትደክማለህ እዳንት ጀግኖች ያለበት አገር ፍትህ አጣን

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 22 дні тому +10

    እውነት በጣም አከብርሀለሁ መልካም አንደበት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ፍትህ ለሔቨን😭😭😭⚖️⚖️⚖️

  • @user-sx3wb5pu3b
    @user-sx3wb5pu3b 22 дні тому +9

    ኡዝታዛችን አቡኪ አንተ እኮ ምርጥ የእስልምና ሀይማኖት መምህ ነህ መሪያችን ነህ
    የተናገርከው ሁሉ ልብን የሚሞላ ልጇ ለሞተባት እናትን የሚያፀና ነው።
    አንድ ነገር ሊሰመርበት የሀገራችን የወንጀለኛ መቅጫ ህግ መሻሻል አለበት የገደ ይደል፣ ዝሙተኛ ይወገር፣ የሰረቀ ይቆረጥ በቃ አለቃ ከዚያ ወንጀል እና ወንጀለኛ ይጠፋል

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 22 дні тому +22

    የቤተክርስቲያን አባቶች አናተም ሃላፌነታችን ተናገሩ ወንጀሉን አውግዙ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 22 дні тому +1

      ትክክል፣አውግዙ፣በአላህ፣ትሠማላችሁ፣እባካችሁ፣እኔስ፣ለልጆቸ፣ፈራሁ

    • @user-em3jw6sk5e
      @user-em3jw6sk5e 22 дні тому +1

      ሰገጤ አያወግዝም መስቀል አድርጎ ነው ወንድም እህቱን እየገደለ ያለው። ኧሯ ዳኞቹም ሥልጣናችን ተነካብን እያሉን ነው። ኧሯ

    • @UmamarBintyassin
      @UmamarBintyassin 21 день тому +1

      ግን ለምን ዝም አሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AbdiSuletan
      @AbdiSuletan 18 днів тому

      À
      ❤​@@UmamarBintyassin

  • @yayahala615
    @yayahala615 22 дні тому +9

    የገደለ ይገደል በቃ 😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 22 дні тому +9

    እዉነት ነዉ ኡስታዝ የምወድዎት በምክንያት ነዉ የማደንቅዎት በምክንያት ነዉ እርሶን ለማድነቅ የግድ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብኝም 🙏🙏🙏 እኔም በጉዳዩ ላይ መናገር የምፈልገው እንዲህ ነዉ አንዳንድ ሰዎች ግን ጉዳዩን የአንድ ብሔር እና አንድ አካባቢ ብቻ አድርገው ሲያራግቡት ያሳዝናል😢 ስለፍትህ እየጮሁ ፍትሃዊ አለመሆን ያሳዝናል 😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 22 дні тому +1

      ሰዉ በመሆናችን ብቻ የምሰኪን የድሀ የህፃን የሴት ህመም መሰማት አለበት አላህ እኮ ከተበዳይ ጋር ነዉ😢😢😢😢

    • @asi5439
      @asi5439 20 днів тому +1

      ልክ ነሽ የኔ ውድ ሰውነት ይቀድማል

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 20 днів тому +4

    ጀግና እናት ከሷ ቡሀላ ቡዙ እናቶች እየወጡ ነው 😢

  • @DavidJirma
    @DavidJirma 23 дні тому +20

    ሕግ መሻሻል አለበት ትክክል

  • @g6blas820
    @g6blas820 23 дні тому +15

    ጀግናችን አቡኪ አለህ ይጠብቅህ ለህዙቡ መቀጣጫጨይሁንልን

  • @Sadiya-kv5bp
    @Sadiya-kv5bp 22 дні тому +13

    ኡሥታዝ አሪፍ መልእክት ነው
    የሣውድ ህግ ወደ ኢትዮጵያ መግባት አለበት አራት ነጥብ።

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 21 день тому

      ወሬ ብቻ! ኢትዮጵያ የራሷ ህግ አላት ፣ የሳዉዲ ህግ ከተመቸሽ ጥርግ ማለት ነው ፣ ነገሩ ሳዉዲ መስሊም አታውቅም !

    • @Sadiya-kv5bp
      @Sadiya-kv5bp 21 день тому +5

      @@mekmek-jz4id ኢትዮጵያ የራሧ ህግ አላት ሥትል አታፍሩም ቢኖር ነዋ ሠው በየ ቦታው የሚገደለው ወሬ ብቻ አንተ ነህ ወይም አንች ነሽ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 21 день тому

      የገደለ ይገደል የሰረቀ እጩ ይቆረጥ ስትባሉ ሙስሊም የሆናችሁ ይመስላችሗላ ስለማታነቡ እንጅ መፀሀፍ ቅድስም አለ በሠማይ ፍርድ እዳለ ሁሉ በምድርም​@@mekmek-jz4idፍርድ ሊኖር ይገባል

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 21 день тому +2

      ​@@mekmek-jz4idገልቱ አንዳድ ጭብላም ካፊሮች ትገርሙኛላችሁ የሼርአ ህግ ፍትሀዊ ስለሆነ ትፈሩታላችሁ ሁሉንም አይደለም አንዳዶቻችሁ ትገርማላችሁ መስቀል አጠልጥላችሁነው ህፃናትን ሴትን እየደፈራችሁ የምትሉት እስከዛሬ የኢትዬጲያህግ ደሞደፋሪንም ገዳይንም ለሶስት ቀን እስር ቤት አሳድሮ መልሶ ይለቃል የምናውቀው ነው ይሄ ነው ህግ ይሄ ነው ላንች ፍትህ የሾርአ ፍርድ ማለት እኮ ለምሳሌ እኔ ብገዲል እኔ እጉዱላለሁ ብስረቅ እጄ ይቆረጣል ለምን ሁለተኛ ሌላ ስው እዳይደግም ሰላም ለማስፈን እንጂ ወላሂ ሌላ ነገር አይደለም ግን ጭብላችሁን አንሱት

    • @mekmek-jz4id
      @mekmek-jz4id 21 день тому

      @@user-dq1pl4wt8p የሳውዲ ህገ አራዊት ኢትዮጵያ ውስጥ አይተገበርም!! እሺ ገለቴ ።

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 23 дні тому +12

    ኡሰታዙና እረዥም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁ ሁሌም ከእውነት ጎን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadamohamedseadamohamed8404
    @seadamohamedseadamohamed8404 23 дні тому +20

    አይተገብሩትም በምን ብትሉ እስልምናን ስለሚጠሉት የሙስሊምህግይመስላቸዋል ፍትሀዉይ መሆኑን እያወቁ በጥላቻ ልባቸዉታዉሮል ይልቅ ጥላቻዉ ይበቃናል ተባብርን ህጎን እናስከብር በሌሎችሀገር እኮ ሙስሊም ባልሆኑሀገራት እራሱ የገደለ ይገደላል ኢትዮጵያግን አይፈልጉም ይምለግዜዉነዉጂ አይተገበር ወላሂ ይገርማል ሰዉእደት እወነትን ደብቆ ሀሰትን ይደግፋል

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 22 дні тому +1

      ወሬኛ! 👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕

  • @user-vb8to5lp1v
    @user-vb8to5lp1v 23 дні тому +16

    ትክክል ኡስታዜ❤❤❤❤❤😢

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k 22 дні тому +10

    ኡስታዝ የልቤን ነው ተናገረልኝ ዛሬ ያላስቆምነው ግድያ መደፈር መፈናቀል አዱን አዱ ማሳደድ የግዜ ጉዳይ እጅ ሁላችንም በዬተራ ይደርሰናል ይሄ ግደታነው

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 21 день тому +3

    ጀዛከላሁ ከይረን ኡስታዝ ውስጤ ነው የረካው ልጅ ይውጣልህ አላህ ይጠብቅህ አላህ አምሳያህን በሚሊየን የሰብዛልን ያረብ 💐💐💐❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alfiyashukri57
    @alfiyashukri57 23 дні тому +15

    ሽኩረን ኡስታዝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ብላቴናዋ ህፃን ሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sl8gs9kz8j
    @user-sl8gs9kz8j 23 дні тому +9

    በጣም አከብርሀለዉ መልካም ሰዉ ነህ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 22 дні тому +6

    እሱቶዝ እረጅም ሃያት ከአፊያ ጋር ይወፍቅህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅ ምርጥ ሃሳብ ምርጥ ትንታኔ ነዉ የሰጠኸዉ መጨረሻህን ፣መጨረሻችንን አላህ ያሳምርል አለህ በእራህመቱ በቃ ይበለን

  • @EndrisHassen-wf3rv
    @EndrisHassen-wf3rv 19 днів тому +2

    አቡኬ ኡስታዜ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ። ሁሌም በእውነት ላይ ሆነህ ለእውነት የቆምክ የዱንያ የአኼራ ወንድሜ ነህ ( ወላሂ ለአላህ ብየ እዎድሃለሁ )

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 23 дні тому +13

    የኔ ወርቅ ኡስታዝ😍😍😍😍

  • @semirakadr9252
    @semirakadr9252 22 дні тому +5

    ኡስተዝ እድሜን ጤነ ይስጥህ የለስገት የሚንኖርበት ሀገር እንፈልጋለን ህገችን ይሸሸልልን

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    _እረጂም እዲሜ ከነቤተሠብህ አላህ የአድልልን ውድ ኡስታዛችን የኡማው አይን_
    _እስልምና ገዳይ እምነት ነው ለምትሉ ወገኖቻችን ኡስታዝን በደንብ ጆሮ ሠታችሁ አዳምጡት አጥጋቢ መልስ ታገኙበታላችሁ የእኛ እምነት ፍትሃዊይ ነው አልሃምድሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም_

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 22 дні тому +7

    አህለን ኡስታዜ መምህሬ ምረጥ መገዴ አላህ ከኔእዲሜ ቀንሶ ይስጥህ

    • @WidadHassen
      @WidadHassen 20 днів тому

      ያንቺንም እድሜ አይቀንሰው ለእሱም ይጨምርለት አላህ ሞልቶታል

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 19 днів тому +1

    አላህዬ ምስጋና ይገባህ ጌታዬ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
    ኡስታዙና ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ብርቅ 🤲🤲💝💝💝💝

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f 22 дні тому +2

    ኡስታዝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይጠብቅልን

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m 23 дні тому +6

    ኡስታዜ የኛ ጀግና .

  • @YemisrachMekonnen
    @YemisrachMekonnen 22 дні тому +2

    እግዝያብሄር ይባርክህ ኡስታዝ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b 23 дні тому +6

    ጀዛክ አላህ ኡስታዙና❤❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 19 днів тому

    ኡስታዛችን የኛ እንቁ ረዝም እድሜ እንመኛለን

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 22 дні тому +3

    መምህር እናመሰግናለን ፍትህ ለሴቶች እና ለህፃናት

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 23 дні тому +6

    ትክክል ኡስታዛቸን

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l 22 дні тому +3

    ኦስታዜ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኚውልህ❤❤❤❤❤
    ፍትህ ለትንሺየዋ እሩጣ ላልጠገበችው ፍትህህ በአሁኑ ትክክለኛ ፍርድ እንጠብቃለን

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 18 днів тому

    ኡዝታዜ አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥህ በሸሪአ ብትተዳደረማ ጡሩ ነበረ አገራችን ካፌረ መግስት እየሆነ ነው የተጎዳነው አደለም ሰው የገደለ ዚና የሰራ ይገደል ነው የሚለው አለ ኢንመተል ኢስላም እነኝህ ለዲኒያም ለአኸራም የማይሆኑ ሰወችን ያጥፍልን ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 19 днів тому +1

    የኔ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ በትክክል ብላሀን😢😢

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 22 дні тому +5

    ወንጀሉ ማህበረሰባችን ዛሬ የደረሰበትን የውድቀት ደረጃ የሚያመለከት ነው ወንጀለኛው የማህበረሰባችን አባል በመሆኑ እኛም የወንጀሉ ተካፋይ ነን

  • @user-oi1mt8nw2c
    @user-oi1mt8nw2c 10 днів тому

    በጣም የምናከብረዉ ሰዉ ኡሰታዝ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 19 днів тому +1

    ኡሥታዝ አቡኪ እድሜህን አላህ ያርዝመው በኢሥላም ሸሪአችን የገደለ ይግደል ነው

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 22 дні тому +2

    Ustazachin Allah yetabik ❤❤❤

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 21 день тому +4

    የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ፍትህፍትፍህ የህጻን ሄወት ለነጠቀው ይገድሉ

  • @TuGu-dx7qo
    @TuGu-dx7qo 19 днів тому

    እህህህህህ ኧራ ኡስታዝ አሏህ እድሜክን ያርዝምልን የልካዉ ሁሉ ትክክል ነህ የገደለ ይጋደል እሄ አራመኒ ጫካኝ ሰዉዬ ፍትል ለሄቫን አሁንም ድምፀችን ይሰመ አሏህዬ ሆይ ፍትን ከንታ እጣብቃል ኢሏሂ

  • @user-bo5ps6tg1s
    @user-bo5ps6tg1s 19 днів тому +1

    ኡስታዜ ሃላህ ይጠብቅክ

  • @HabibaSide-t3c
    @HabibaSide-t3c 23 дні тому +6

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርህ

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom

    ኡስታዝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥቅ አቦ 🙏🙏እንዎዳለን 🙏ሳላማቺን ያብዛልን

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment 21 день тому +3

    ኡስታዝ ክበሩልኝ አላህ ያክብሮት ሁሌም ቀዳሚ ኖት 🙏🙏🙏🙏

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 18 днів тому

    ጀግናኡስታዛችን ኩራታችን ኑርልን

  • @asi5439
    @asi5439 20 днів тому +1

    ጀዛክላህ ኸይር የኛ ውድኡስታዝ 🍇💙💙

  • @abest4396
    @abest4396 22 дні тому +2

    ምርጥ ሰው ነው ያቀረብሺው አንቺም ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 22 дні тому +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ
    የልጅቷን በደል ፍትህ ይሰጥልን

  • @Mohammed-jb8oy
    @Mohammed-jb8oy 21 день тому +2

    አለህ ይጠብቅ ኡስታዝ

  • @HalimaYemame
    @HalimaYemame 23 дні тому +5

    ትክክልኡስታዜ❤❤❤❤❤

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 16 днів тому

    ውስታዝ አውቀክር ተባረክልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-mz7cu7wx6p
    @user-mz7cu7wx6p 22 дні тому +4

    የኢትዮጵያ ምንግስ ከሰው ነፍስ ይልቅ ችግኝን ያስበልጣል

  • @jamelababs
    @jamelababs 21 день тому +1

    ትክክል ኡስታዛችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን ህግ ይሻሻልልን እኛ ከሀገር ውጭ ያለን ኢቶጲያውያን ከልጆቻንን እርቀን እደት እንኑር ልባችን ተሰበረ የህፃናት የሴቶች ስቃይ ይብቃ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesy6975
    @mesy6975 23 дні тому +7

    እኛ አገር ደሞ ሴት ስትጎተትና ስትደበደብ ቁመው ቪድወ ይቀርፃሉ😢😢😢

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n 13 днів тому

    የገደለ ይገደል ቢሆን ሀገራችን ማንም ማንን አይነካም ነበር 😢😢😢😢 ፍትህ ለሆቨን ፍትህ በግፍ ለሙደፍሩ ሴትና ህፅናት የገደለ ይገደል 😢😢😢

  • @memumu4242
    @memumu4242 18 днів тому

    ኣላህ ይቸምርልህ:: ሄቨን ጌታ ፍትሕ ይስጣት

  • @seadayoutube4052
    @seadayoutube4052 20 днів тому +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ

  • @BantiAssefa
    @BantiAssefa 18 днів тому

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሥጥሕ ማርያምን

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 19 днів тому

    بارك الله فيك الله يحفظك ياشيخ بردت على قلبي يارب يهتمون

  • @user-do3ue9vl9g
    @user-do3ue9vl9g 21 день тому +3

    እኛ ሀገር በትክክል የሸሪአ ህግ ብቻ የገደለ መገደል የሠረቀ እጅን መቆረጥ አለበት የሄ ከተተገበረ ብሄር ገንዘብ አምላኬዎች ባሉበት ይደርቃሉ ፍትህ ለሄቨን ለመላዉ ኢትዮ

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 20 днів тому +1

    ለነቱላህ አለል ዞልምን >የአላህ እርግማን በበደይዎች ለይ ይሁን አሚን😢😢😢😢😢

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 20 днів тому +1

    አህለን ውስታዝ የገደለ ይገደል ።

  • @FAiza24434
    @FAiza24434 20 днів тому +1

    ኡስታዛችን አላህ ሃያትህ ያረዝመው ሙሉ አፊያ ይወፍቅህ 👏ህፃን ሔቨን እሷ ብቻ ሳትሆን ለእናቷ ስቃይና ሞት ነው ይህ ጉዳይ እስከ መጨረሻው ፍትሕ ማግኘት አለበት ለሌላው መማሬያ እንዲሆን::😰

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 22 дні тому +2

    ፍት ለህፃን Heaven ክቡር ኡስታዝ እና ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ለዚህች ምስግን ህፃን ተሟገቱ በፈጠር ስም።

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 23 дні тому +4

    ታመናል ወላሂ😢😢

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 21 день тому +1

    ይገደል😢😢

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 21 день тому +2

    ረጂም እድሜ ለዑስታዝ!!!

  • @rabiyabaheru
    @rabiyabaheru 20 днів тому +1

    ኡዝተዜ ረስህን ጠብቅ አበቴ

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 21 день тому +1

    አይ እደዉ የኛስነገር መላምየለዉ ነገየተሻለግዜይመጣል እያልን ስንጠብቅ የዛሬዉ የትላቱን እሚያስንቅሁኖይመጣል አሏህ ፈረጃዉን ያቅርብልን ለሁላችነም እኔ ሰላምነኝማለት አይቻልም ባሁኑግዜ ተራችን እስከሚደርስ ሀልሆነበቀር እሻአሏህ እባዋን እሚያብስ ፍትህ አሏህ ያጣላት ለወላጂቱ ያረብ የተበዳይን እባ አተእበስላቸዉ እኛንምሆነ ቤተሰቦቻችነን ሀድህአይነት መከራ ጠብቅልን ያኢላሂ

  • @jgsghssu2202
    @jgsghssu2202 21 день тому +1

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ኡስታዜ ጀግና የኢስላም ጀግና

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q 22 дні тому +2

    ወንጀሉ የበዛዉ የህግ መላላት ነዉ ህፃን ደፍሮ መግደል በአዉን ሰሀት ህፃን ወንድ ልጅ እየተደፈሩ ነዉ እየን እርኩስ ስራ የሚሰሩት ግድያ ሲያንሳቸዉ ነዉ አሰቃይቶ መግደል ነዉ በህዝብ ፉት ሌላዉም ይማርበታል ኡስታስ በደንብ አብራርቶዋል አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እወድሀለን አላህ ይዉደድህ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 21 день тому +2

    አቡኬ አላህ ይባርክህ። ፍትህ ለህፃን ሔቨን 😢😢😢😢😢

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 21 день тому +1

    አላህ ምህረቱን ይላክልን በዚህ ጊዜ ልጅ መዉለድ ያስጠላል 😢😢

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 13 днів тому

    ትክክክልል ኡስታዝ 👍👍👍👍😭😭😭😭

  • @user-hw9nh5hi9b
    @user-hw9nh5hi9b 21 день тому +2

    ጀግና ነወት ገልፀውታል

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h 21 день тому +2

    ውድ ወገኖቼ፣የገደለ ቢገደል፣የሰረቀ እጁ ቢሰረቅ ይህ ሁሉ ግፍና አረመኔነት ባልተንሰራፋ ነበር።።ብዙ ሚዲያ ያላወቃቸው የግፉሰለባ የሆኑ ብዙ ሔብኖች ሞተዋል,ቤቱ ይቂጠረው።።።

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 21 день тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኡስታዜ

  • @rehimarahima77-cb2gp
    @rehimarahima77-cb2gp 21 день тому +1

    ኡስታዙና ጀዛከለህ የእውነት ሰው ነህ

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 22 дні тому +4

    ገዳይ ይገደል ፍትህ ለሄቨን

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y 21 день тому +1

    ኡሰታዜ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 21 день тому +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ልክ ብለሀል ሙስሊም የገደል ይገደል ይላል እሱ ደግሞ የሠራዉ ግፍ ተመገደል በላይ ይገባዊል ይሰቀል ፍትህ ሔቨን ለህፃንኖ 💔💔💔😭😭😭😭😭