Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወላ ይህ ልጅ የዋህ ነው አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይደብልቅህ ወድም ያረቢ ለስረኞችም አላህ ይዘንላቸው🙏
ዉዴ ደሚሪኝ
امين
@@maryamhassan434 ደሚሪኝ
አላህይጨምርለት
አሚንን ያረብ
#ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ#ምርጥ አፍቃሪ#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
ደምረኝ
s a w
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ ደሥይላል በሠላምያሥገባህ ሚሥትህንናልጂህንበሠላም ያገናኛችሀሁ
መልካምጉዟ
ሚስኪን ሰሚራየ አሳዘሺኝ የኔውድ አብሺሪእፍፍፍፍ ከሚወዱት መለየት ከባድነው😭😭
ማሽአላህ ውድም ሀገር ናት ውላሄ ድሥ እሜለው ❤❤
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ስዎች መገዳድል ያበዛሉ አላህ ሀገራችን ሠላም ያረግልን ፕሮፋሌን ተጨናቹሁ#እስላማዊ-ጥያቄ-መልስ-ውድድ-🇦🇪ዱባይ🇸🇦ሳውዱ🇪🇹ኢትዮጵያ✅ውክላቹ ተውዳዳሩ እዳያመልጣቹ
ሥኪና የኔ ጣፋጭ እድግበይልኝ አህሌን ብያለሁ ወደቹ ሠላም ጉዞ አችም ተከተይ ማማየ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍ለሥኪናነዉ ላይኩkkkkkkk
አሠላሙአለይኩም. ለቤታቺሁ አድሥነኚ. ዉዶቸ ወይትነዉ ያላቺሁት. ወደትልቲ. ሄዲነዉ አይዞሺ እህትነት
አመልሡ ምደእ
*የኔ ዉቦች ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ ዳዉዴ አላህ በሰላም ያስገባህ😢😢*
ትክክል ወድሜ የሰው ሀገር የሰውነውመልካምጉዞ ሰሚራ የኔእህት አብሽሪ እሱሞልቶ አይሞላም በጤናሺ ሀገርሺግቢ ሁላችንም ቢሆን
ዳውዴ አሳዘንከኝ ወንድም አላህ መልካሙን ይምረጥልህ አብሽርልኝ ሰሚራዬም አንችም አላህ ይጠብቅልሽ በሰላም ተገናኙ መለዬት ይከብዳል ወላህ አይይይይይይይ እሚሄደው ይሻላል እሚቀረው ነው እሚጎዳው ሰሚራዬ አላህ ያበርታሽ
የኔናት ሠሚራ አይዞሽ እህት 😢😭አስለቀሽኝ የሚወዱት መለየት በርግጥ ይከብዳል 😢😢🤲ዱአ ዐርጊ በሠላም እድያገላኛችሁ 😭😢😢😢
ዳውድ የሩቅ አሳቢ የትዳር ሰው ነህ ማሻ አላህ
የኒወንድም ሚስትህን እና ልጅህን ትተህ ያረቢ ደህና የሚከባከባት ሰው አድርግላት ወላሂ ሰሚራ አሳዘነችኝ ነፃ እንካን ብትሆን ችግር የለውም ነበር
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹህ ግን ዳውድ ልጂቱን ይዘሀት ሂድ ከቻልክ ሰሚራ ዱሞ ትንሺ ሠርተሺ ግቢ ማማየ
መልካም ጉዞ ይሁንልህ ከሀገር ከወገንህጋ በሠላም ለመገናኘት ያብቃህሠላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን🙏🙏💚💛❤
ሚሰኪን ሰሚራየ አሰለቀሺኝ
አወ ወንድም እንሄዳለን አይዞህ በጣም ምጥ ሀገር ናት ስለሚቀኑ ሊያፈርሷት ነው ግን አይዞሽ
ወላሂ ሠሚራየ አሥለቀሽኝ 😭😭😭አይዞሽ ውደ አላህ አላችሁ ለናተም ዳውድም በሠላም ለሀገርክ ያብቃህ
ወደየት ነው እሚሄደው አልገባኚም😢
ሚስኪን መልካም ጉዞ
ዳዉድ ትክክል ነህ ወላህ👍👍👍👍👍
አይይይይይ አሳዘንሽኝ ሰሚራዪ አይዞሽልኝ አንተም በሰላም ግባ አሏህ ይከተልህ
ወንድሜ አላህ በስላም ያስገባህ 🙏🙏🙏
እንኮን በሠላም ገባሽ
በጣምትክክክል የምርተመልሸመጣሁ እድሜ ማለማህበርታ እህትአችደግሞ ከተካፉተልሺ ሀሳቡንጠቀበይ እሱ ልክ ነው ጠክርሺአጠክሪውማሻአላህየሆነባልአለሺ ክፉምድግምባገርላይድስይላል የተወሶሀገር ነውምንምአይጠቅምይጉዳልእጂ
አብሸሪማረ
መግባት እንፈልጋለን ግን በምን ላይ እንግባ
አይዞሽ ሰሙየ እንዴት ይከብዳል ግን መለየት
በሰላምግባወዲሜ
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይደብልቅህ ሠሚራ አብሽሪ
ግን ምን ተምን ታርጋዋለች ልጅ ይዛ ነብሰጡር ሁና ያአላህ ግን ካተ ባላቅም ልጅህን እኮን ይዘህ ቢሁን የበለጠ ደስ ይል ነበር
እረጉዝ ናት እንዴ እሷ ነበርች መሄድ የነበረባት
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍፍ
እንዴ ዋይ አችየዋ በጣም አሳዘንሽኝ😳❤❤😭😭ከባድ ነው አረ
አላህ.ያግዛችሁ..ለሁሉምነገር.እሱያቃል
ሚስኪን አብሽሪ ሀቢብቲ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው አንችም ትገቢያለሽ እሰከልጅሽ ኢንሻአሏህ እዚህ ሀሳብ ነው ቢቆይም እኔም ከሂደ ነው ትንሽ ያረፍኩ ዛሬ ተያዘ ነገ እያልኩ ልሞት ነበር ዛሬ አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም ያረግልን
መልካምጉዞ ተመኜሁልህ ሀግራችነው መለወጥ የምንችለው የሰውሀግር የሰውነው መቸምዴስታየለም አላህ በሰለምከቤተሰቦችህ ያግናኚህ
ነይ እነደማር
መልካም ገዞ ወንድሜዋ እህቴ ተለይተሽ አትቅሪ ይህ የሚያምር ቆንጆ ትነጠቂያለሽ ተይይይይይይይይይ
እውነትክን ነው እውነት ሁላችንም ለራሳችን እናስብ
አሏህ በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ እኛንም ይኸን ቀን በቅርብ ያድርገልን እውነትህ ነው ውድሜ ከግድህ ሱድይ ለመኖር ከባድ ነው አሏህ ሁላችነንም ለአገራችን ያብቃን ኢንሻአላህ መልካም ጉዞ
ትክክል ነህ ወድሜ ጥሩ ውሳኔ ነው
እህት አሳዛንሽኝ አብሽሪ አይዞሽ ግን የት ነው ያለሽው መካ ከሆንሽ እጠይቅሻአሏን አሏህ ካች ጋር ይሁን መለየት ከባድ ነው
ሚስኪን ሰላም ግባ ሰሚራም አብሽሪ
መልካም ጉዞ ዳውድ ቁጥርህን እሥኪ አሥቀምጥልን እጠይቅሻለን እህት ሠሚራ መለየቱ ከባድ ነው አብሺሪ
መልካም ጉዛ ውንድሜ ድውዳ
ወድም።በሰላም ከቤተሰቦችህ. አላህ. ይደብልቅህ
ትክክልወድሜ።አብሽሩልኝ።አላህአለንለሁሉም።ካገራቺንያስገባን።በሰላም
ትክክል ነህ ወድም በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ይቀላቅልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዳውድ ግን ጎበዝ ነህ ወድሜዋ👌👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
የኔናትአዞሽአላህአለሽ
ሰላም ለዚህ ቤት ደስ ትላላችሁ ሁልቀን ነው የምከታተላችሁ ግን ኮሜት ሰጥቸ አላቅም እና ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ ልጅሽን መላክ ነበረብሽ እዚህ አገር ይከብዳል ለብቻሽ አችይም አሁን ባልሽ ከጎንሽ ሴለይሽ ነው ጥቅሙን እና ጉዳቱን የምታቂው
በሰላም ላገረህ ያብቃህ
እስከ ዘሬ ኮሜንት ጽፌልህ አለውቅም ግን እከተታልህላው በጠም ነው ምወዳችሁ መልካም ጉዞ
አይዞሽ ሰሙየ ግን ለምን አብራችሁ አልጀመራችሁምነበር
አብሽረ በሠላም ለሀገረ ያብቃህ
አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በሀገራችሁ ትገናኛላችሁ ኢንሻላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አብሽር አንችም በሰላም ትሄጃለሽ እህቴ አታልቅሽ
ደምሪኝ እህት
መርሀባ እህቴ
@@በድርያየጃማልጅ ደምሪሻለሁ እህቴ ቪደው ልቀቂ በርቸ ውዶ
እኔ ቪዶ አለቅምኮ ኮሜንተር ነኝ የኔ ዉድ ለድጋፍሽ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እህት እንዴት እንደሚለቀቅ ለራሱ አላቅም
አስለቀሽኝ ሰሙየ ያአላህ 😢😢😢😢😢
አላህ በሰላም ያስገባህ ዳውዲ ባገርህ ጠክርህ ስራ ሳኡዲ ፈዲሶበታል ልብ ላለው ሰው አገራችንም ብር አለ ጠክሮ መስራት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ሰሚራና ሰኪና አይዟችሁ አንደ ቀን ትገባላችሁ ኢንሻአላህ
ሳ ደውድዬ ትክክል ምክርክ መቼም አይሞላም ቆርጠው ካሌድ በስተቀር
በሰላም የደብልቅህ ከቤተሰቦችህየደብልቅህ
በጣም ትክክል ውድ ሀገራችን ገብተንመስራርይቻላል መገዱንቀኚያድርግልህወድሜ አችምተከትለሺ ሄጂከባልሺጋር እኔባተእስማማለሁ እህትወድሞቻችን በስርቤትየተሰቃዩነው ሀገር መግባት ጌጥነው ርዝቅህን ባገርህ ይክፉትልህ ያርብ ወድሜ
ዳውድወንድሜ አላህይከተልህ አብሺሩ ሠሚራየ. አይዞሺ እህቴ. ትከተይዋለሺአትባቢ. እህቴ
አላህ በሰላም ያስገባህ ወንድሜ መንገድህን ቅን ያርግልህ ግን ልጅህን ይዘህ ቢሆን የሚቻል ከሆነ አይ መለየት ክፉነው😢
አይዞአችው ሁሉም ያልፋል በሰላም ግባ
ውይይ አይዞሽ ችሎታውን ይሥጥሽ
ለማንኛውም በኸይር ይመልሥህ
የኔ ማር አታልቅሽ ውዴ አይዞሽ
ትክክል ነህ ደውዲየ ውንዲም
ጂዛክ ኸይር ማን እደገር 👍🇪🇹
በሰላም ግባ ወድም አለም
አላህ ሠላምህን ያብዞው ሠላም ጉዝ
እዳታገባባት ጠብትረ
የኔ ማር ሰሚራዬ የኔ ውድ አሳዘንሺኝ ሰታለቅሺ የኔ ማር ነገር አይዞን አታልቅሺ ልጅ መፅናኛ ናቸው እናም አላህ ያሳድግልሽ
አይዞሽ ወደ ወላሂ አሳዘሺኚ
አላህ በሰላም ያስገበህ ሰሚራየ አብሺሪ እህት አቺም አላህ ይጠብቀሺ
ኢትዮጺያከባድነውእናኢቶጲዬበጣምያስጠላልግንፍቅሪችሁበጣምደሲላልሥናበሰሊምሰርተህበሰላምግባእኔምሳኡድነኝደህናተሆንክሚሻአላህ2016ሀምሌነውየምትበረውመልካም፡ጉዞ
መልካም ጉዞ ወንድሜ
ዱባይ ነኘ ኩትራት ሥጨረሥ ኢሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ለሀገሬ ለቤተሠቦቸ በሠላም ያገናኘኒ አይዞሸ አታልቅሸ እህት ሁሉም ነገረ ይሣካል በአላህ ፈቃድ
በሰላም ግባ አብሽር
አላህ በሰላም ከቤተሰብጋር ያገናኝህ ወንድሜ ከምስትህንና ከልጅህም አላህ በቅርብ ቀን ያገናኛችሁ እናም ሰሚራየ አብሽሪ አላህ የፈቀደዉ ቀን ሲደር አንችና ሰኪናየም በሰላም ትየዳላችሁ የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ዳዉድ በሰላም ግባ ወንድሜ
የምር አሳዘሽኝ ማማዬ አተም በሰላም ያስገባህ አብሽሪ 🤲🤲☝️☝️👍👍👍
በሰላም ላገርክ ያብቃህ
መልካም ጉዞ ወድም
እስኪ እባሲ ምን አድስ አለ በቅርቡ የሰማሃው የዝያርተኞች አልተጀመርም ወይ?
ምስኪኖች ሁለታችሁም የዋህ ናችሁ...
ወድም በሰላም ግባ
ሰሚራየ አብርሽ ሂጂ
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።
አር ደሚሪኝ
👍👍👍👍👍እውነት 🌹🌹🌹🌹
ዳዉዶ በሠላም ግባ ወድሜ አገራችንንም ሠላሟን አላህ ይመልሥልን
ትክክል ዳውድ ጥሩ ሀሳብ ነው በሰላም ግባ ሰሚራም አሏህ ከጎንሺ ይሁንልሺ
ከ አዲስ አበባ ነዉ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ እንድቀበልህ
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወንድማችን እህቴም አይዞሽ ጠንከር በይ እኛም እየመጣን አናይሻለን
መልካም ጉዞ ሠላም ግባ
አብሽሪ እህት ችግር የለውም እሱ ቢህድ የተሻለ ነው ትንሽ ልጂ መያዝች ነው እጂ ሌላ ችግር የለውም አብሽሪ አታልቅሽ እኔ ከባተቢቴጋር ከተለያየብ አራት አመት ሆነን እሱ ከመጋባታችን በፌት ሁለተየ ህዶ ስለመጣ አሁን ለሶስተኛ ግዜ እዝች አገር እግሬ አይረግጥም ብሎ እቢ አለኝ አሁን ግን እኔ ልገባነው አሁን ብሮሰስ ጨርሸ አሻራ ነው የቀረኝ
ያገልቢአይዞሽ።የሚወድትን።ባልመለየት።የሚያቅያቀዋል።በሰላምያገናኝኛቺሁ
ትክክል ወድሜ የሰው ሀገር የሰውነው ሰሚራ የኔእህት አብሽሪ እሱሞልቶ አይሞላም በጤናሺ ሀገርሺግቢ ሁላችንም ቢሆን
አይ ዳውድ ሚስኪን አላህ በሰላም ያስገባህ ወድም ውይ መለየት በጣም ንከብዳል😢😢😢😢😢😭
አሏህ በሠላም ለሐገርህ ያብቃህ ወንድማችን እኔ ልሸኚህ አልመጣም ሠው መሸኚት አልወድም።
ወየትነውየምከደው
ሰሙየ የኔ ውድ እኔ እራሱ ሆድ ባሰኚ ባቺ አይዞሺ እህቴ
ምስኪን አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ያርብ
እኳን ደህና ገባህ
ሚጣየስ ይዘሀት ልትሄድ ነው ወይ
ምነው ወሎየው
ስሚራዬ የንግድ ወላሂ አሳዘዝሽ ማማዬ መለየት በጣምከባድነው 💔😭😭😭😭😭😭
ወላ ይህ ልጅ የዋህ ነው አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይደብልቅህ ወድም ያረቢ ለስረኞችም አላህ ይዘንላቸው🙏
ዉዴ ደሚሪኝ
امين
@@maryamhassan434 ደሚሪኝ
አላህይጨምርለት
አሚንን ያረብ
#ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ#ምርጥ አፍቃሪ#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ
ደምረኝ
s a w
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ ደሥይላል በሠላምያሥገባህ ሚሥትህንናልጂህንበሠላም ያገናኛችሀሁ
መልካምጉዟ
ሚስኪን ሰሚራየ አሳዘሺኝ የኔውድ አብሺሪ
እፍፍፍፍ ከሚወዱት መለየት ከባድነው😭😭
ማሽአላህ ውድም ሀገር ናት ውላሄ ድሥ እሜለው ❤❤
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ስዎች መገዳድል ያበዛሉ አላህ ሀገራችን ሠላም ያረግልን ፕሮፋሌን ተጨናቹሁ#እስላማዊ-ጥያቄ-መልስ-ውድድ-🇦🇪ዱባይ🇸🇦ሳውዱ🇪🇹ኢትዮጵያ✅ውክላቹ ተውዳዳሩ እዳያመልጣቹ
ሥኪና የኔ ጣፋጭ እድግበይልኝ አህሌን ብያለሁ ወደቹ ሠላም ጉዞ አችም ተከተይ ማማየ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍ለሥኪናነዉ ላይኩkkkkkkk
አሠላሙአለይኩም. ለቤታቺሁ አድሥነኚ. ዉዶቸ ወይትነዉ ያላቺሁት. ወደትልቲ. ሄዲነዉ አይዞሺ እህትነት
አመልሡ ምደእ
*የኔ ዉቦች ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ ዳዉዴ አላህ በሰላም ያስገባህ😢😢*
ትክክል ወድሜ የሰው ሀገር የሰውነውመልካምጉዞ ሰሚራ የኔእህት አብሽሪ እሱሞልቶ አይሞላም በጤናሺ ሀገርሺግቢ ሁላችንም ቢሆን
ዳውዴ አሳዘንከኝ ወንድም አላህ መልካሙን ይምረጥልህ አብሽርልኝ ሰሚራዬም አንችም አላህ ይጠብቅልሽ በሰላም ተገናኙ መለዬት ይከብዳል ወላህ አይይይይይይይ እሚሄደው ይሻላል እሚቀረው ነው እሚጎዳው ሰሚራዬ አላህ ያበርታሽ
የኔናት ሠሚራ አይዞሽ እህት 😢😭አስለቀሽኝ የሚወዱት መለየት በርግጥ ይከብዳል 😢😢🤲ዱአ ዐርጊ በሠላም እድያገላኛችሁ 😭😢😢😢
ዳውድ የሩቅ አሳቢ የትዳር ሰው ነህ ማሻ አላህ
የኒወንድም ሚስትህን እና ልጅህን ትተህ ያረቢ ደህና የሚከባከባት ሰው አድርግላት ወላሂ ሰሚራ አሳዘነችኝ ነፃ እንካን ብትሆን ችግር የለውም ነበር
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹህ ግን ዳውድ ልጂቱን ይዘሀት ሂድ ከቻልክ ሰሚራ ዱሞ ትንሺ ሠርተሺ ግቢ ማማየ
መልካም ጉዞ ይሁንልህ ከሀገር ከወገንህጋ በሠላም ለመገናኘት ያብቃህ
ሠላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን🙏🙏💚💛❤
ሚሰኪን ሰሚራየ አሰለቀሺኝ
አወ ወንድም እንሄዳለን አይዞህ በጣም ምጥ ሀገር ናት ስለሚቀኑ ሊያፈርሷት ነው ግን አይዞሽ
ወላሂ ሠሚራየ አሥለቀሽኝ 😭😭😭አይዞሽ ውደ አላህ አላችሁ ለናተም ዳውድም በሠላም ለሀገርክ ያብቃህ
ወደየት ነው እሚሄደው አልገባኚም😢
ሚስኪን መልካም ጉዞ
ዳዉድ ትክክል ነህ ወላህ👍👍👍👍👍
አይይይይይ አሳዘንሽኝ ሰሚራዪ አይዞሽልኝ አንተም በሰላም ግባ አሏህ ይከተልህ
ወንድሜ አላህ በስላም ያስገባህ 🙏🙏🙏
እንኮን በሠላም ገባሽ
በጣምትክክክል የምርተመልሸመጣሁ እድሜ ማለማህበርታ እህትአችደግሞ ከተካፉተልሺ ሀሳቡንጠቀበይ እሱ ልክ ነው ጠክርሺአጠክሪውማሻአላህየሆነባልአለሺ ክፉምድግምባገርላይድስይላል የተወሶሀገር ነውምንምአይጠቅምይጉዳልእጂ
አብሸሪማረ
መግባት እንፈልጋለን ግን በምን ላይ እንግባ
አይዞሽ ሰሙየ እንዴት ይከብዳል ግን መለየት
በሰላምግባወዲሜ
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይደብልቅህ ሠሚራ አብሽሪ
ግን ምን ተምን ታርጋዋለች ልጅ ይዛ ነብሰጡር ሁና ያአላህ ግን ካተ ባላቅም ልጅህን እኮን ይዘህ ቢሁን የበለጠ ደስ ይል ነበር
እረጉዝ ናት እንዴ እሷ ነበርች መሄድ የነበረባት
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍፍ
እንዴ ዋይ አችየዋ በጣም አሳዘንሽኝ😳❤❤😭😭ከባድ ነው አረ
አላህ.ያግዛችሁ..ለሁሉምነገር.እሱያቃል
ሚስኪን አብሽሪ ሀቢብቲ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው አንችም ትገቢያለሽ እሰከልጅሽ ኢንሻአሏህ እዚህ ሀሳብ ነው ቢቆይም እኔም ከሂደ ነው ትንሽ ያረፍኩ ዛሬ ተያዘ ነገ እያልኩ ልሞት ነበር ዛሬ አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም ያረግልን
መልካምጉዞ ተመኜሁልህ ሀግራችነው መለወጥ የምንችለው የሰውሀግር የሰውነው መቸምዴስታየለም አላህ በሰለምከቤተሰቦችህ ያግናኚህ
ነይ እነደማር
መልካም ገዞ ወንድሜዋ እህቴ ተለይተሽ አትቅሪ ይህ የሚያምር ቆንጆ ትነጠቂያለሽ ተይይይይይይይይይ
እውነትክን ነው እውነት ሁላችንም ለራሳችን እናስብ
አሏህ በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ እኛንም ይኸን ቀን በቅርብ ያድርገልን እውነትህ ነው ውድሜ ከግድህ ሱድይ ለመኖር ከባድ ነው አሏህ ሁላችነንም ለአገራችን ያብቃን ኢንሻአላህ መልካም ጉዞ
ትክክል ነህ ወድሜ ጥሩ ውሳኔ ነው
እህት አሳዛንሽኝ አብሽሪ አይዞሽ ግን የት ነው ያለሽው መካ ከሆንሽ እጠይቅሻአሏን አሏህ ካች ጋር ይሁን መለየት ከባድ ነው
ሚስኪን ሰላም ግባ ሰሚራም አብሽሪ
መልካም ጉዞ ዳውድ ቁጥርህን እሥኪ አሥቀምጥልን እጠይቅሻለን እህት ሠሚራ መለየቱ ከባድ ነው አብሺሪ
መልካም ጉዛ ውንድሜ ድውዳ
ወድም።በሰላም ከቤተሰቦችህ. አላህ. ይደብልቅህ
ትክክልወድሜ።አብሽሩልኝ።አላህአለንለሁሉም።ካገራቺንያስገባን።በሰላም
ትክክል ነህ ወድም በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ይቀላቅልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዳውድ ግን ጎበዝ ነህ ወድሜዋ
👌👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
የኔናትአዞሽአላህአለሽ
ሰላም ለዚህ ቤት ደስ ትላላችሁ ሁልቀን ነው የምከታተላችሁ ግን ኮሜት ሰጥቸ አላቅም እና ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ ልጅሽን መላክ ነበረብሽ እዚህ አገር ይከብዳል ለብቻሽ አችይም አሁን ባልሽ ከጎንሽ ሴለይሽ ነው ጥቅሙን እና ጉዳቱን የምታቂው
በሰላም ላገረህ ያብቃህ
እስከ ዘሬ ኮሜንት ጽፌልህ አለውቅም ግን እከተታልህላው በጠም ነው ምወዳችሁ መልካም ጉዞ
አይዞሽ ሰሙየ ግን ለምን አብራችሁ አልጀመራችሁምነበር
አብሽረ በሠላም ለሀገረ ያብቃህ
አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በሀገራችሁ ትገናኛላችሁ ኢንሻላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አብሽር አንችም በሰላም ትሄጃለሽ እህቴ አታልቅሽ
ደምሪኝ እህት
መርሀባ እህቴ
@@በድርያየጃማልጅ ደምሪሻለሁ እህቴ ቪደው ልቀቂ በርቸ ውዶ
እኔ ቪዶ አለቅምኮ ኮሜንተር ነኝ የኔ ዉድ ለድጋፍሽ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እህት እንዴት እንደሚለቀቅ ለራሱ አላቅም
አስለቀሽኝ ሰሙየ ያአላህ 😢😢😢😢😢
አላህ በሰላም ያስገባህ ዳውዲ ባገርህ ጠክርህ ስራ ሳኡዲ ፈዲሶበታል ልብ ላለው ሰው አገራችንም ብር አለ ጠክሮ መስራት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ሰሚራና ሰኪና አይዟችሁ አንደ ቀን ትገባላችሁ ኢንሻአላህ
ሳ ደውድዬ ትክክል ምክርክ መቼም አይሞላም ቆርጠው ካሌድ በስተቀር
በሰላም የደብልቅህ ከቤተሰቦችህየደብልቅህ
በጣም ትክክል ውድ ሀገራችን ገብተንመስራርይቻላል መገዱንቀኚያድርግልህወድሜ አችምተከትለሺ ሄጂከባልሺጋር እኔባተእስማማለሁ እህትወድሞቻችን በስርቤትየተሰቃዩነው ሀገር መግባት ጌጥነው ርዝቅህን ባገርህ ይክፉትልህ ያርብ ወድሜ
ዳውድወንድሜ አላህይከተልህ አብሺሩ ሠሚራየ. አይዞሺ እህቴ. ትከተይዋለሺአትባቢ. እህቴ
አላህ በሰላም ያስገባህ ወንድሜ መንገድህን ቅን ያርግልህ ግን ልጅህን ይዘህ ቢሆን የሚቻል ከሆነ አይ መለየት ክፉነው😢
አይዞአችው ሁሉም ያልፋል በሰላም ግባ
ውይይ አይዞሽ ችሎታውን ይሥጥሽ
ለማንኛውም በኸይር ይመልሥህ
የኔ ማር አታልቅሽ ውዴ አይዞሽ
ትክክል ነህ ደውዲየ ውንዲም
ጂዛክ ኸይር ማን እደገር 👍🇪🇹
በሰላም ግባ ወድም አለም
አላህ ሠላምህን ያብዞው ሠላም ጉዝ
እዳታገባባት ጠብትረ
የኔ ማር ሰሚራዬ የኔ ውድ አሳዘንሺኝ ሰታለቅሺ የኔ ማር ነገር አይዞን አታልቅሺ ልጅ መፅናኛ ናቸው እናም አላህ ያሳድግልሽ
አይዞሽ ወደ ወላሂ አሳዘሺኚ
አላህ በሰላም ያስገበህ ሰሚራየ አብሺሪ እህት አቺም አላህ ይጠብቀሺ
ኢትዮጺያከባድነውእናኢቶጲዬበጣምያስጠላልግንፍቅሪችሁበጣምደሲላልሥናበሰሊምሰርተህበሰላምግባእኔምሳኡድነኝደህናተሆንክሚሻአላህ2016ሀምሌነውየምትበረውመልካም፡ጉዞ
መልካም ጉዞ ወንድሜ
ዱባይ ነኘ ኩትራት ሥጨረሥ ኢሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ለሀገሬ ለቤተሠቦቸ በሠላም ያገናኘኒ አይዞሸ አታልቅሸ እህት ሁሉም ነገረ ይሣካል በአላህ ፈቃድ
በሰላም ግባ አብሽር
አላህ በሰላም ከቤተሰብጋር ያገናኝህ ወንድሜ ከምስትህንና ከልጅህም አላህ በቅርብ ቀን ያገናኛችሁ እናም ሰሚራየ አብሽሪ አላህ የፈቀደዉ ቀን ሲደር አንችና ሰኪናየም በሰላም ትየዳላችሁ የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ዳዉድ በሰላም ግባ ወንድሜ
የምር አሳዘሽኝ ማማዬ አተም በሰላም ያስገባህ አብሽሪ
🤲🤲☝️☝️👍👍👍
በሰላም ላገርክ ያብቃህ
መልካም ጉዞ ወድም
እስኪ እባሲ ምን አድስ አለ በቅርቡ የሰማሃው የዝያርተኞች አልተጀመርም ወይ?
ምስኪኖች ሁለታችሁም የዋህ ናችሁ...
ወድም በሰላም ግባ
ሰሚራየ አብርሽ ሂጂ
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።
አር ደሚሪኝ
👍👍👍👍👍እውነት 🌹🌹🌹🌹
ዳዉዶ በሠላም ግባ ወድሜ አገራችንንም ሠላሟን አላህ ይመልሥልን
ትክክል ዳውድ ጥሩ ሀሳብ ነው በሰላም ግባ ሰሚራም አሏህ ከጎንሺ ይሁንልሺ
ከ አዲስ አበባ ነዉ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ እንድቀበልህ
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወንድማችን እህቴም አይዞሽ ጠንከር በይ እኛም እየመጣን አናይሻለን
መልካም ጉዞ ሠላም ግባ
አብሽሪ እህት ችግር የለውም እሱ ቢህድ የተሻለ ነው ትንሽ ልጂ መያዝች ነው እጂ ሌላ ችግር የለውም አብሽሪ አታልቅሽ እኔ ከባተቢቴጋር ከተለያየብ አራት አመት ሆነን እሱ ከመጋባታችን በፌት ሁለተየ ህዶ ስለመጣ አሁን ለሶስተኛ ግዜ እዝች አገር እግሬ አይረግጥም ብሎ እቢ አለኝ አሁን ግን እኔ ልገባነው አሁን ብሮሰስ ጨርሸ አሻራ ነው የቀረኝ
ያገልቢአይዞሽ።የሚወድትን።ባልመለየት።የሚያቅያቀዋል።በሰላምያገናኝኛቺሁ
ትክክል ወድሜ የሰው ሀገር የሰውነው ሰሚራ የኔእህት አብሽሪ እሱሞልቶ አይሞላም በጤናሺ ሀገርሺግቢ ሁላችንም ቢሆን
አይ ዳውድ ሚስኪን አላህ በሰላም ያስገባህ ወድም ውይ መለየት በጣም ንከብዳል😢😢😢😢😢😭
አሏህ በሠላም ለሐገርህ ያብቃህ ወንድማችን
እኔ ልሸኚህ አልመጣም ሠው መሸኚት አልወድም።