ተኬት ቆርጥኩኝ ቀኔ ሲቀርብ ስሚራ ማልቀስ ጀመረች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 669

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ፐ4ጰ

    ወላ ይህ ልጅ የዋህ ነው አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይደብልቅህ ወድም ያረቢ ለስረኞችም አላህ ይዘንላቸው🙏

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 3 роки тому +49

    #ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ#ምርጥ አፍቃሪ#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 роки тому

      ደምረኝ

    • @gcccv7245
      @gcccv7245 3 роки тому

      s a w

    • @emubintemohammed227
      @emubintemohammed227 3 роки тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @rrr5704
      @rrr5704 3 роки тому

      ማሻ ደሥይላል በሠላምያሥገባህ ሚሥትህንናልጂህንበሠላም ያገናኛችሀሁ

    • @rrr5704
      @rrr5704 3 роки тому

      መልካምጉዟ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 3 роки тому +3

    ሥኪና የኔ ጣፋጭ እድግበይልኝ አህሌን ብያለሁ ወደቹ ሠላም ጉዞ አችም ተከተይ ማማየ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍ለሥኪናነዉ ላይኩkkkkkkk

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +1

    ማሽአላህ ውድም ሀገር ናት ውላሄ ድሥ እሜለው ❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ሚስኪን ሰሚራየ አሳዘሺኝ የኔውድ አብሺሪ
    እፍፍፍፍ ከሚወዱት መለየት ከባድነው😭😭

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +13

    ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ስዎች መገዳድል ያበዛሉ አላህ ሀገራችን ሠላም ያረግልን ፕሮፋሌን ተጨናቹሁ#እስላማዊ-ጥያቄ-መልስ-ውድድ-🇦🇪ዱባይ🇸🇦ሳውዱ🇪🇹ኢትዮጵያ✅ውክላቹ ተውዳዳሩ እዳያመልጣቹ

  • @Tybaእሺዉደእንቅራ.አብረን
    @Tybaእሺዉደእንቅራ.አብረን 2 місяці тому +1

    አሠላሙአለይኩም. ለቤታቺሁ አድሥነኚ. ዉዶቸ ወይትነዉ ያላቺሁት. ወደትልቲ. ሄዲነዉ አይዞሺ እህትነት

  • @Rahima-t3b
    @Rahima-t3b 5 місяців тому

    ኢትዮጺያከባድነውእናኢቶጲዬበጣምያስጠላልግንፍቅሪችሁበጣምደሲላልሥናበሰሊምሰርተህበሰላምግባእኔምሳኡድነኝደህናተሆንክሚሻአላህ2016ሀምሌነውየምትበረውመልካም፡ጉዞ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    ዳውዴ አሳዘንከኝ ወንድም አላህ መልካሙን ይምረጥልህ አብሽርልኝ ሰሚራዬም አንችም አላህ ይጠብቅልሽ በሰላም ተገናኙ መለዬት ይከብዳል ወላህ አይይይይይይይ እሚሄደው ይሻላል እሚቀረው ነው እሚጎዳው ሰሚራዬ አላህ ያበርታሽ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +12

    *የኔ ዉቦች ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ ዳዉዴ አላህ በሰላም ያስገባህ😢😢*

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 роки тому +2

    ትክክል ወድሜ የሰው ሀገር የሰውነውመልካምጉዞ ሰሚራ የኔእህት አብሽሪ እሱሞልቶ አይሞላም በጤናሺ ሀገርሺግቢ ሁላችንም ቢሆን

  • @ahmadksa5745
    @ahmadksa5745 2 роки тому +1

    እንኮን በሠላም ገባሽ

  • @ሀያትሀሰንዩቱብ
    @ሀያትሀሰንዩቱብ 3 роки тому +1

    በጣምትክክክል የምርተመልሸመጣሁ እድሜ ማለማህበርታ እህትአችደግሞ ከተካፉተልሺ ሀሳቡንጠቀበይ እሱ ልክ ነው ጠክርሺአጠክሪውማሻአላህየሆነባልአለሺ ክፉምድግምባገርላይድስይላል የተወሶሀገር ነውምንምአይጠቅምይጉዳልእጂ

  • @jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075
    @jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075 3 роки тому +2

    አሏህ በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ እኛንም ይኸን ቀን በቅርብ ያድርገልን እውነትህ ነው ውድሜ ከግድህ ሱድይ ለመኖር ከባድ ነው አሏህ ሁላችነንም ለአገራችን ያብቃን ኢንሻአላህ መልካም ጉዞ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 роки тому +2

    የኔናት ሠሚራ አይዞሽ እህት 😢😭አስለቀሽኝ የሚወዱት መለየት በርግጥ ይከብዳል 😢😢🤲ዱአ ዐርጊ በሠላም እድያገላኛችሁ 😭😢😢😢

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    አወ ወንድም እንሄዳለን አይዞህ በጣም ምጥ ሀገር ናት ስለሚቀኑ ሊያፈርሷት ነው ግን አይዞሽ

  • @زينبسعيد-د2ط
    @زينبسعيد-د2ط 2 роки тому

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹህ ግን ዳውድ ልጂቱን ይዘሀት ሂድ ከቻልክ ሰሚራ ዱሞ ትንሺ ሠርተሺ ግቢ ማማየ

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 3 роки тому +1

    በሰላምግባወዲሜ

  • @ሀዪነኝየሱማር
    @ሀዪነኝየሱማር 3 роки тому +1

    ወንድሜ አላህ በስላም ያስገባህ 🙏🙏🙏

  • @youjadcellyoujadcell1925
    @youjadcellyoujadcell1925 2 роки тому

    Adi layi bitehedachu yishali Gini batami kabadi no

  • @PhRazan-s2g
    @PhRazan-s2g Місяць тому

    አላህ.ያግዛችሁ..ለሁሉምነገር.እሱያቃል

  • @y.5206
    @y.5206 3 роки тому +6

    መልካም ጉዞ ይሁንልህ ከሀገር ከወገንህጋ በሠላም ለመገናኘት ያብቃህ
    ሠላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን🙏🙏💚💛❤

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 3 роки тому +2

    የኒወንድም ሚስትህን እና ልጅህን ትተህ ያረቢ ደህና የሚከባከባት ሰው አድርግላት ወላሂ ሰሚራ አሳዘነችኝ ነፃ እንካን ብትሆን ችግር የለውም ነበር

  • @ZinetAwel-z2v
    @ZinetAwel-z2v Рік тому

    አይይይይይ አሳዘንሽኝ ሰሚራዪ አይዞሽልኝ አንተም በሰላም ግባ አሏህ ይከተልህ

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 роки тому

    Yikebdal inat kelijuwa sitiley gin techegiran naw yeminilikaw

  • @askaleassefa6886
    @askaleassefa6886 3 роки тому +1

    መልካም ገዞ ወንድሜዋ እህቴ ተለይተሽ አትቅሪ ይህ የሚያምር ቆንጆ ትነጠቂያለሽ ተይይይይይይይይይ

  • @jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075
    @jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075 3 роки тому

    እህት አሳዛንሽኝ አብሽሪ አይዞሽ ግን የት ነው ያለሽው መካ ከሆንሽ እጠይቅሻአሏን አሏህ ካች ጋር ይሁን መለየት ከባድ ነው

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ

    ሚስኪን አብሽሪ ሀቢብቲ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው አንችም ትገቢያለሽ እሰከልጅሽ ኢንሻአሏህ እዚህ ሀሳብ ነው ቢቆይም እኔም ከሂደ ነው ትንሽ ያረፍኩ ዛሬ ተያዘ ነገ እያልኩ ልሞት ነበር ዛሬ አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም ያረግልን

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Рік тому +1

    ውይይ አይዞሽ ችሎታውን ይሥጥሽ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Рік тому

      ለማንኛውም በኸይር ይመልሥህ

  • @ላታህዘንኢነአላህመአና

    መልካም ጉዞ ዳውድ ቁጥርህን እሥኪ አሥቀምጥልን እጠይቅሻለን እህት ሠሚራ መለየቱ ከባድ ነው አብሺሪ

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 3 роки тому +2

    ዳውድ የሩቅ አሳቢ የትዳር ሰው ነህ ማሻ አላህ

  • @ዜድየኮቻዋ-ጨ7ኈ
    @ዜድየኮቻዋ-ጨ7ኈ 3 роки тому +4

    መልካምጉዞ ተመኜሁልህ ሀግራችነው መለወጥ የምንችለው የሰውሀግር የሰውነው መቸምዴስታየለም አላህ በሰለምከቤተሰቦችህ ያግናኚህ

  • @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ
    @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ 3 роки тому

    ትክክልወድሜ።አብሽሩልኝ።አላህአለንለሁሉም።ካገራቺንያስገባን።በሰላም

  • @ፍቅርፍቅርነኝ
    @ፍቅርፍቅርነኝ 3 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ደስ ትላላችሁ ሁልቀን ነው የምከታተላችሁ ግን ኮሜት ሰጥቸ አላቅም እና ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ ልጅሽን መላክ ነበረብሽ እዚህ አገር ይከብዳል ለብቻሽ አችይም አሁን ባልሽ ከጎንሽ ሴለይሽ ነው ጥቅሙን እና ጉዳቱን የምታቂው

  • @birtukangobezea872
    @birtukangobezea872 3 роки тому +2

    ከ አዲስ አበባ ነዉ ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ እንድቀበልህ

  • @NeimaMo-i3u
    @NeimaMo-i3u 10 місяців тому

    አብሽረ በሠላም ለሀገረ ያብቃህ

  • @ሀያትሀሰንዩቱብ
    @ሀያትሀሰንዩቱብ 3 роки тому +1

    በጣም ትክክል ውድ ሀገራችን ገብተንመስራርይቻላል መገዱንቀኚያድርግልህወድሜ አችምተከትለሺ ሄጂከባልሺጋር እኔባተእስማማለሁ እህትወድሞቻችን በስርቤትየተሰቃዩነው ሀገር መግባት ጌጥነው ርዝቅህን ባገርህ ይክፉትልህ ያርብ ወድሜ

  • @madinamadinah8831
    @madinamadinah8831 3 роки тому

    አብሽሩ አላ ሁሉም ያሰ ተካል ል

  • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
    @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ 3 роки тому +3

    አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይደብልቅህ ሠሚራ አብሽሪ

  • @youtubeyoutubr9223
    @youtubeyoutubr9223 3 роки тому

    እስኪ እባሲ ምን አድስ አለ በቅርቡ የሰማሃው የዝያርተኞች አልተጀመርም ወይ?

  • @ፋጢማሠይድፋጢማሠይድሠይድ

    👍👍👍👍👍እውነት 🌹🌹🌹🌹

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 3 роки тому

    Alahi beselam lagerhi yabkahi

  • @መድሙሀመድሰብሰክራይብማር

    ሚሰኪን ሰሚራየ አሰለቀሺኝ

  • @zabeebazabeeba812
    @zabeebazabeeba812 Рік тому +1

    As wr wr wr wb

  • @makme4304
    @makme4304 3 роки тому +3

    ዱባይ ነኘ ኩትራት ሥጨረሥ ኢሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ለሀገሬ ለቤተሠቦቸ በሠላም ያገናኘኒ አይዞሸ አታልቅሸ እህት ሁሉም ነገረ ይሣካል በአላህ ፈቃድ

  • @saraamohammed9002
    @saraamohammed9002 3 роки тому

    Be selam giba wandim semirra anchiim ayiizoosh inaayye

  • @emumahirmahir94
    @emumahirmahir94 3 роки тому +2

    እስከ ዘሬ ኮሜንት ጽፌልህ አለውቅም ግን እከተታልህላው በጠም ነው ምወዳችሁ መልካም ጉዞ

  • @شوبيزاسرور
    @شوبيزاسرور 3 роки тому +1

    ጥሩ አርገሀል እዲ መቁረጥ ነዉ

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 роки тому

    Selam nachuh dawde samirye ayizosh

  • @zabeebazabeeba812
    @zabeebazabeeba812 Рік тому +3

    ፍትህ በሳዉድ እስር ለሚሰቃዩ እህት ወንድምቻችን❤❤❤❤

  • @ovb2779
    @ovb2779 3 роки тому

    መሻአላአለይክብስልነህውላ፣ኢንሻአላአቺምበቅሪብትሄጃለሺ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ዳውድ ግን ጎበዝ ነህ ወድሜዋ
    👌👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @የራያጥሙጋልጅ
    @የራያጥሙጋልጅ 3 роки тому +3

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @fstoomaam1410
    @fstoomaam1410 3 роки тому +1

    እዳታገባባት ጠብትረ

  • @hayatand3953
    @hayatand3953 3 роки тому +1

    በባህር ነው የመጣሽው ወይስ በጠለብ እኔ በጠለብ መጥቸ አልከፍት አሉ ልጅ ይዠ ተሰቃየሁ የኔ እንዳይገጥምሽ ሰሚ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ

    መልካም ጉዞ ይሁንልህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወንድማችን

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 роки тому

    ዳውድወንድሜ አላህይከተልህ አብሺሩ ሠሚራየ. አይዞሺ እህቴ. ትከተይዋለሺአትባቢ. እህቴ

  • @Hayathayat-ir9fx
    @Hayathayat-ir9fx 2 роки тому +1

    የኔናትአዞሽአላህአለሽ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 3 роки тому

    ሰሚራ ትልቅ ስህተት ያለሽ ልጅሽን መላክ ነበረብሽ ለምን እርጉዝ ነሽ እኔ እምሰራው እርጉዝ ሁኔ ነበር ግን በስት ግዜየ አወቀችብኝ ያወቀችው ግዜየ ታለቀ ነው ከዛም ሂጅ እረፊብላ አስወጣችኝ ብር የለኝም አንድ ወር ልሥራ ብላት በሰላም ውለጅ አሀም ሸይ ጤናሽ አለች እና በስራ መተማመን አይገባም በሰላም ሁለት ያርግሽ እህቴ

  • @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ
    @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ 3 роки тому

    ያገልቢአይዞሽ።የሚወድትን።ባልመለየት።የሚያቅያቀዋል።በሰላምያገናኝኛቺሁ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 3 роки тому +1

    አሏህ በሠላም ለሐገርህ ያብቃህ ወንድማችን
    እኔ ልሸኚህ አልመጣም ሠው መሸኚት አልወድም።

  • @duaasaleh1330
    @duaasaleh1330 3 роки тому +6

    ግን ምን ተምን ታርጋዋለች ልጅ ይዛ ነብሰጡር ሁና ያአላህ ግን ካተ ባላቅም ልጅህን እኮን ይዘህ ቢሁን የበለጠ ደስ ይል ነበር

    • @umutube5288
      @umutube5288 3 роки тому

      እረጉዝ ናት እንዴ እሷ ነበርች መሄድ የነበረባት

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 місяці тому

    እኝክ፡ የዱረውን ነውዴ

  • @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ
    @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ 3 роки тому

    እንዴ ዋይ አችየዋ በጣም አሳዘንሽኝ😳❤❤😭😭ከባድ ነው አረ

  • @simratakter-op3dd
    @simratakter-op3dd Рік тому

    አይዞአችው ሁሉም ያልፋል በሰላም ግባ

  • @የባቦዋገራገር
    @የባቦዋገራገር 3 роки тому +1

    ወላሂ ሠሚራየ አሥለቀሽኝ 😭😭😭አይዞሽ ውደ አላህ አላችሁ ለናተም ዳውድም በሠላም ለሀገርክ ያብቃህ

    • @ZinetAwel-z2v
      @ZinetAwel-z2v Рік тому

      ወደየት ነው እሚሄደው አልገባኚም😢

  • @ghhghh5678
    @ghhghh5678 3 роки тому

    ዳውድዬ ከጣርማበር ዋሻው ጀምረህ እስከ ሸዋሮቢት እንድታሳየኝ እጠብቃለሁ ሰሚራዬ እይዞህ

  • @MmMm-ep1gf
    @MmMm-ep1gf 3 роки тому

    የምር አሳዘሽኝ ማማዬ አተም በሰላም ያስገባህ አብሽሪ
    🤲🤲☝️☝️👍👍👍

  • @rmo8386
    @rmo8386 3 роки тому

    ጂዛክ ኸይር ማን እደገር 👍🇪🇹

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ 3 роки тому

    አላህ በሰላም ከቤተሰብጋር ያገናኝህ ወንድሜ ከምስትህንና ከልጅህም አላህ በቅርብ ቀን ያገናኛችሁ እናም ሰሚራየ አብሽሪ አላህ የፈቀደዉ ቀን ሲደር አንችና ሰኪናየም በሰላም ትየዳላችሁ የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ዳዉድ በሰላም ግባ ወንድሜ

  • @zaronatefiyo2383
    @zaronatefiyo2383 3 роки тому +1

    Wwwaa👪💔

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 3 роки тому

    መግባት እንፈልጋለን ግን በምን ላይ እንግባ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 роки тому

    አይዞሽ ሰሙየ እንዴት ይከብዳል ግን መለየት

  • @امسلطانسلطان-د8ح
    @امسلطانسلطان-د8ح 3 роки тому

    ትክክል ነህ ወድም በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ይቀላቅልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ምሣየአህመድ
    @ምሣየአህመድ 3 роки тому

    አይ አጀቴንበላሽው አሥለቀሽኝ አብሽሪ ትለምጃለሽ ትሆጃለሽ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ

    ዳዉዶ በሠላም ግባ ወድሜ አገራችንንም ሠላሟን አላህ ይመልሥልን

  • @hedaya101
    @hedaya101 Рік тому

    ወየትነውየምከደው

  • @lailalailalaila6192
    @lailalailalaila6192 3 роки тому

    ሳ ደውድዬ ትክክል ምክርክ መቼም አይሞላም ቆርጠው ካሌድ በስተቀር

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 роки тому

    ትክክል ወድሜ የሰው ሀገር የሰውነው ሰሚራ የኔእህት አብሽሪ እሱሞልቶ አይሞላም በጤናሺ ሀገርሺግቢ ሁላችንም ቢሆን

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 3 роки тому

    አንቺ ለላይክነው ምታለቅሺው ሀገር ግቢ ኑሮ ያው ዘጠኝነው አይሞላም ከምንም በላይ ማረፊያ ቤት ካላቹ ግቢ

  • @abcabc1849
    @abcabc1849 3 роки тому

    Ayizachhu habayib yalfal semiraye abshri tenkara new mehon antem selam gba

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 роки тому +1

    ግን ለምዲነው የምትለያዩት ደሞ ነብሰጡር ናት ልጂ ተይዞ ኦረ ከባዲ ነው ወይ ብታለቅሥም አይፈረዲባት እህ

  • @ዘይነባሙህዲን
    @ዘይነባሙህዲን 2 роки тому

    ጎበዝ ነህ ደዉድ

  • @አላህወኪል-ቨ2ረ
    @አላህወኪል-ቨ2ረ 3 роки тому

    መልካምመንገድወንድም

  • @ራቢነኝየገራዶዋ
    @ራቢነኝየገራዶዋ 3 роки тому +1

    በሰላም የደብልቅህ ከቤተሰቦችህየደብልቅህ

  • @mohamedad823
    @mohamedad823 3 роки тому +1

    ይኸው ሰብስክራይብ አደረኩህ

  • @በድርያየጃማልጅ
    @በድርያየጃማልጅ 3 роки тому +2

    አይዞችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በሀገራችሁ ትገናኛላችሁ ኢንሻላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አብሽር አንችም በሰላም ትሄጃለሽ እህቴ አታልቅሽ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 роки тому +1

      ደምሪኝ እህት

    • @በድርያየጃማልጅ
      @በድርያየጃማልጅ 3 роки тому

      መርሀባ እህቴ

    • @halimatube99
      @halimatube99 3 роки тому

      @@በድርያየጃማልጅ ደምሪሻለሁ እህቴ ቪደው ልቀቂ በርቸ ውዶ

    • @በድርያየጃማልጅ
      @በድርያየጃማልጅ 2 роки тому

      እኔ ቪዶ አለቅምኮ ኮሜንተር ነኝ የኔ ዉድ ለድጋፍሽ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እህት እንዴት እንደሚለቀቅ ለራሱ አላቅም

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 3 роки тому +2

    አላህ በሰላም ያስገባህ ወንድሜ መንገድህን ቅን ያርግልህ ግን ልጅህን ይዘህ ቢሆን የሚቻል ከሆነ አይ መለየት ክፉነው😢

  • @hayatasraru4445
    @hayatasraru4445 3 роки тому

    አላህይርዳሸማርዋከባዲነው

  • @malakjameel9789
    @malakjameel9789 3 роки тому

    Meshaalah tebarkilah

  • @mashaaallah6557
    @mashaaallah6557 2 роки тому

    Allah bejenetim and yargachuh

  • @እሙአህላምለጀንነፈቂ

    አላህ በሰላም ያስገበህ ሰሚራየ አብሺሪ እህት አቺም አላህ ይጠብቀሺ

  • @hhhhh384
    @hhhhh384 5 місяців тому

    ሳህ አላህይጠብቃቺሁ

  • @aggg4905
    @aggg4905 3 роки тому

    መልካም ጉዛ ውንድሜ ድውዳ

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 роки тому

    አብሽሪ እህት ችግር የለውም እሱ ቢህድ የተሻለ ነው ትንሽ ልጂ መያዝች ነው እጂ ሌላ ችግር የለውም አብሽሪ አታልቅሽ እኔ ከባተቢቴጋር ከተለያየብ አራት አመት ሆነን እሱ ከመጋባታችን በፌት ሁለተየ ህዶ ስለመጣ አሁን ለሶስተኛ ግዜ እዝች አገር እግሬ አይረግጥም ብሎ እቢ አለኝ አሁን ግን እኔ ልገባነው አሁን ብሮሰስ ጨርሸ አሻራ ነው የቀረኝ

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 3 роки тому +1

    አላህ በሰላም ያስገባህ ዳውዲ ባገርህ ጠክርህ ስራ ሳኡዲ ፈዲሶበታል ልብ ላለው ሰው አገራችንም ብር አለ ጠክሮ መስራት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ሰሚራና ሰኪና አይዟችሁ አንደ ቀን ትገባላችሁ ኢንሻአላህ

  • @dbbsyshh5139
    @dbbsyshh5139 3 роки тому

    አብሽሪ እእቴን

  • @hananweloyewa3242
    @hananweloyewa3242 3 роки тому

    አይዞሽ ሰሙየ ግን ለምን አብራችሁ አልጀመራችሁምነበር

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому

    ማሻአላህ።ሚጣ

  • @apoali3907
    @apoali3907 3 роки тому +1

    ሠላምአላህያሥገባህ