ቤቱን በጭፈራ በአንድ እግሩ አቆምነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Рік тому +126

    ለቤት ፍላጎቶ በ +251911177618 / +251923793686 ሰው አለም ብለው ማናገር ይችላሉ

    • @lemlemyalwu-lj1xs
      @lemlemyalwu-lj1xs Рік тому +6

      እዲፈርስ ነው እዴ ዛሬ በጣም ተጪውትክ ተው እጂ የሚለቅስት እባ ይፍረድ እና ከዛ እኛ እናስብበት አለን ወድሜ

    • @rahelagebermedhin1230
      @rahelagebermedhin1230 Рік тому +2

      የመጨረሻውን ዋጋ ንገረን አዲስ ማለቂያ የሌለው እዳ እንዳይሆን ቤቱ አጠቃላይ ምን ያህል ነው?

    • @erichierichi7322
      @erichierichi7322 Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 Рік тому

      ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@lemlemyalwu-lj1xs ደምሪኛ

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 Рік тому +605

    እኔ በህፃንኔቴ ዘፈን ሃጢአት መሆኑን ሳላውቅ ጀምሬ ነው ዘፈን የምጠላው በቃ ዘፈን ለኔ ሰሜት አይሰጠኝም ወደ ውሰጤ አይገባም ሰልኬ ውሰጥም አንድ ዘፈን እንኳን የለኝም እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +4

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Рік тому +11

      ጀግና ነሽ

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 Рік тому

      @@sebelyoutube ደመርኩሸ

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 Рік тому +2

      @@user-zo6bi8zn6j እኔ እራሴን አሸንፌ አይደለም በቃ እንደዝሁ ሙዝቃ የማልወደው

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Рік тому +2

      እኔ ደግሞ ስሄድም ስቀመጥም በ1980ዎቹ ዘፈን እያጎራጎርኩ ነበር አሁን ግን በጣም ውስጤ ይጨናነቃል ይረበሻል እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ከ1990 ወዲህ ያሉትን ዘፋኞችን በስማቸው እንጅ በስራቸው አላቃቸውም እድሜ ለሰይፌ ሾው በዛ ነው የማውቃቸው

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Рік тому +276

    ፍትህ ለምወድሙ ገዳማት እናቶች እፃናት እንደቅጠል የረገፉ ነው ድምፅ እንውናቸው 😢😢😢😢😢

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Рік тому +146

    ❤❤❤እኔ የስደት ስንቄ መዝሙር ነዉ በተለይ የቴዎድሮስ ዮሴፍ "አይናችን ነሽ ማርያም እና ኪዳነምህረት እናቴ "ሰምቼ እማልጠግባቸ ❤❤❤!!!!

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Рік тому +145

    ፍትህ በግፍ መቅደሷ በእሳት ለሚጋየው ቤተክርስቲያናችን በየ ገዳማቱ በግፍ ለሚረሸኖ መነኩሳት አባቶቻችን እና እናቶቻችን 😢😢😢

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +1

      ምን ህግ አለና ፍትህ እንጠይቃለን የኔ ውድ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 Рік тому +90

    ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ አብሽሩ ሀቅን እስከያዝን ድረስ እየሞትንም፣ እየታሰርንም... ባለድል ነን፤
    ዲኔን መስጂዴን አላስደፍርም ብለን የከፈልነው ዋጋ ከንቱ እንዳይመስላችሁ፤
    ድል ጉራማይሌ ነው!
    የአላህ ነስር መልከ ብዙ ነው!

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Рік тому +22

    እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ግን ከብዙ ብዙ ብዙ በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ በቅዱሳኑ ጸሎት ብዙ ነገሮች ሁነውልኛል ብዙ የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @feruza2537
    @feruza2537 Рік тому +251

    ፍትህ ለሚፈርሱት ለመስጊዶቻችን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ዎዴ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ላዱሰርገላዱሀዝንአይእዱኒያ

    • @user-km3rk1hj3g
      @user-km3rk1hj3g Рік тому +2

      ፍትህ ከአላህ ነው እካፊር ቤት እየመጣችሁ አታሽቃብጡ እድከፋቸው ነው ወለ እድደሱ

    • @soopna4697
      @soopna4697 Рік тому

      ​@@user-km3rk1hj3g ውሻ

    • @fatamgul754
      @fatamgul754 Рік тому

      ምን አለ ፍትህ የሚጠየቅበትን ቦታ ብታውቁ

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Рік тому +30

    በጣም ትልቅ ትምህረት ነዉ ቃልየ እና አድስ እኔ አንዷ ነኝ ዘፈን ነበረ የምሰማዉ አሁን ግን እግዚብሔር ይመሥገን አሁን የአረብ አገረ ስቃይ ከሁሉ ነገረ ነጻ አወጣኝ አሁን ከመዝሙረ ዉጭ ምንም አልሰማም እና እህት ወድሞቸ መከራ እዳትፈረ መከራ ወደ እግዚአብሔር ቤት ይወስዳል እንጅ ምንም አያረገንም ተግታችሁ ጸልዩ እመብረሀን ትደግፈን አለች አሜን

  • @benjami4359
    @benjami4359 Рік тому +33

    ወንድማቹ ነኝ ዘፈን ከተውኩ 15 ዓመት አለፈኝ፥ እግዚኣብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን እጅግ ውብ ለአይምሮ የሚያድስ ነፋስን የሚያሳርፋ ያሬዳዊ ዜማ ባለቤት ናት

    • @user-jg7uu1op8u
      @user-jg7uu1op8u Місяць тому

      እኔም እንድተው ፀልዩልኝ

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 Рік тому +109

    እኔ መዝሙር ከተውኩ ቁየሁ ልብ ይስጥኝ 😢😢❤❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +17

      ሁሌም መዝሙር ለማዳመጥ ሞክሪ ከዚያ ሙዚቃ ያስጠላሻል መዝሙር ሱስ ይሆንብሻል

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +8

      ሁሌም መዝሙር ለማዳመጥ ሞክሪ ከዚያ ሙዚቃ ያስጠላሻል መዝሙር ሱስ ይሆንብሻል

    • @edantirfe8994
      @edantirfe8994 Рік тому +1

      Amen yistih

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan Рік тому +3

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይስጠን 🤲

    • @user-jo8nj1pf7n
      @user-jo8nj1pf7n Рік тому

      😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እንዃን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾሙ የበረከት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን🙏

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Рік тому +71

    አሞኛል ሀገሬላይ እየተፈፀሙባለው ነገሮች በሙሉ 😢😢😢😢😢😢

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому +1

      አይዞሽእህቴ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Рік тому +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሰላምን ይላክልንጅ ሁላችንም ታማናል

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому +1

      አብሽር

    • @tarikwakebedde1441
      @tarikwakebedde1441 Рік тому +1

      እረ ሁላችንም ታመናል

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +1

      ሁላችንም እጅግ አሞናል

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Рік тому +25

    ማነው ግን እደኔ የጨነቀው አምላኬሆይ ንጡህ እጅህን ዘርጋ ልን❤❤❤❤❤

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Рік тому +25

    ዛሬ በኮሜት አንደኛ ነኝ የነ ቃል ተከታዮች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን የምናየው ነገር ሁሉ በጣም ያሥፈራል

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Рік тому +116

    ለሚታረዱ አባቶች ትኩረት😭😭😭😭😭♠♠♠♠

  • @user-rt2th8hd6u
    @user-rt2th8hd6u Рік тому +24

    ትልቅ ትምህርት ነው አቤቱ ለደነደነው ልቤ መስተዋልን ስጠኚ በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ😢😢

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Рік тому +65

    ❤❤❤እንኳን ለቅዱስ በለወልድ በዓል አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች የመዳም ቅመሞችዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የሚባለው እንዲህ ነው ።እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ።

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Рік тому +78

    ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን ፍተህ ለእምዬ ኦረቶዶክስ ቤተክረስታናችን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Рік тому

      የኔ ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተ እምነት ተብላ አትጠራም ስንዱ እመቤት ቤተ ክርስትያን ነው የምትባለው

    • @user-fg4zr7pd4l
      @user-fg4zr7pd4l Рік тому

      እግዚአብሔር ይፈርዳል😢

  • @belayneshiabi9875
    @belayneshiabi9875 Рік тому +55

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃልና አድስ ኧረ ድምፅ ሁኑ ለቤተ እምኖቶችና በግፍ ለሚገደሉ ንፁሃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሀማኖታቸው እና በማንነታቸው ለሚታረዱት መናንያን ሞሌክሴና ካህናት ምእመናን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ🙏

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ

    ፍትህ ለቤተክርስትያናችን እና ለአባቶቻችን በእውነት ታላቅ ትምህርት ነው እኔ ሁለት አመቴ መንፈሳዊ ካወቁሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @BeackyMola
    @BeackyMola 2 місяці тому

    ኦ በእውነት ትልቅ መልእክት ነው ።ተባረኩልኝ ይህ ቪዲዮ ለኔና ለጓደኛዬ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።እኔ ስለዓለም ስገጥም ጓደኛዬም ስለዓለም ስትዘፍን የጉብዝና ወራታችን እየባከነ መሰለኝ😢በእውነት እጅግ አመሰግናለሁ አውቆ የተኛ መንፈሴን ቀስቅሳቹታል።እስኪ ሁላችንም እንጸልይ በጸሎትም እንተሳሰብ።እኔና እህቴንም ጸልዩልን።እግዚአብሔር አምላክ በመልካም መንገዱ ይምራን ይጠብቀን።🙏🙏🙏

  • @almazteshome9954
    @almazteshome9954 Рік тому +5

    ቀነስ ሳይሆን ማቆምነው ዘፈን ሐጥያትነው ዘፋኝ መገስተ ሰማይ አይወረስም ይላል እግዚአብሔር ቃል ስለዚ ጨክኑ❤❤❤❤

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ከበፊት ጀምሬም ጫጫታ አልወድ ሙዚቃ አልወድ አሁንም እርግት ያለ መዝሙር ነዉ የምወደዉ አብሶ የንስሀ መዝሙር በጣም አዳምጣለዉ ጓደኛየ ነበርች አሁን ግን እሷም አትሰማም ስደት እኮ እግዚአብሔርን ያስወድዳል ተመስገንልኝ❤

  • @haregnegese8932
    @haregnegese8932 Рік тому +12

    ለጾመ ሐዋርያት እንኳን አደረሳችሁ በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ምርጥ ትምርትነዉ እዉዳችሁአለሁ

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 Рік тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛልን ቃልዬ ሐዲስ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ እውነት ነው ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው ብዙ ትምህርት አለው ለነቃ ሰው እግዚአአብሔር ይስጥልን ባለማወቅም እያወቅንም ስተት እንሰራለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እውነት ለመናገር እንደኔ ሙዚቃ የሚያዳምጥ የሚጨፍር የለም ደስታ የሚሰጠን የሚያዝናናን ይመስላል ግን አይደለም ደስታን የሚሰጠው ሙዝሙር ስንሰማ የውስጣዊ ሰላም እረፍት ደስታ አለ ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን እኔ ልሰማ ሌላ ሰው ሲከፍት እናደዳለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ቃልዪ ሐዲስ እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Рік тому +17

    መጀመሪያ ሀገር ሰላም ይሁን እስኪ ለሁሉም ነገር መሰረት ሰላም ብቻ ነው 😢😢😢😢

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Рік тому +42

    ሰላም ክርስቲያን እህትና ወንድሞቸ እረ በየቦታው ለሚጨፈጨፉ ክርስቲያኖችና የገዳም አባቶች እንድሁም ወላጅ አልባ ለሆኑት በደብረ ኤሊያስ ለሚገኙ ህፃናት ድምፅ ሁኑ 😢😢 እረ አለቅን እባካችሑ ድምፃፅ ሁኑን 😢😢😢

    • @warkiawarkia7430
      @warkiawarkia7430 Рік тому +1

      😭💔

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢 እኛ ነገር አይነገር በእውነት ስንት መለኩሴ አባቶቻችን ያለ ጥፋታቸው እተገደሉ ድምጽ የሚሆን ጠፋ 💔💔💔💔💔

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e Рік тому

      ወደማን አቤት እንበል እዳንኖር የተፈረደብን ሆነናል 😢እግዚአብሄርም ትቶናል በበደላችን ምክንያት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤❤

  • @tgstlema
    @tgstlema Рік тому +29

    ፍትህ ለቤተክርስቲን እና ለመስጊዶች እድሁም በግፍ ለሚገደሉ የእምነት አባቶች😢😢😢😢😢😢

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +41

    ዌል አዲሰ ና ቃል እምወዳችሁ❤
    ለጾመ ሐዋርያት እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ልዑል እግዚአብሔር በሰላም አጀምሮ ያሰፈጽመን

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Рік тому +20

    አቤት ይህ ቢዝነስ የማያደርገውነገር የለም ኤጭ አበዛችሁት ምንድነው ምናለባሁኑስአት ድምጽ ብኮኑ በኛ ሀጢያት እየታረዱላሉ መነኮሳት 😢😢 ልብ ይስጣችሁ ከዚምንም የምንማረውነገር የለም

    • @tytyyuft1500
      @tytyyuft1500 Рік тому +3

      እና እነሱ ብቻ ምን ያረጋሉ ሆ 😮 አንዳንድ ሰውኮ አናግሮ ያናግራል😊

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ😢❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ​@@tytyyuft1500ደምሪኝ 😢❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@tytyyuft1500 ደምሪኛ

    • @hawamohamed6236
      @hawamohamed6236 Рік тому +1

      ኩራተኛናቸው አድቀንም ድምፅ ሢሆኑ አይቻቸውም አላውቅም

  • @amen1978
    @amen1978 Рік тому +16

    እውነታቸው ነው እኔ ሳጠናም በዘፈን ስተኛም በዘፈን ቤት ሳፀዳም ዘፈን ጭፍራውም እንደዛው ሚያህለኝ አልነበርም እግዚአብሔር ይመስገን እርግፍ አርጌው ከተውኩት 3 አረኩ አሁን ዘፈን ስሰማ ጭራሽ ህይወቴን ሙሉ ስሰማ መኖር የኖርኩኝ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይመስገን በአንዴ አይቻልም ግን ልምምድ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው ይርዳ አሜን።

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Рік тому

      Edene neshe mamaye enikane EGZBHERE redashe enemenime yeredege yemsegene kebre yehunilete
      Amenneenmeeene Le hulumu yederese

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Рік тому +1

      Ye kersetose deme ka hatate Hulu yanestale

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ​@@fadillamarkosi9137ደምሩኝ❤

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +31

    ቃል የኔ ምስኪን ሲያንጎራጉር መዝሙር መስሏት የማን ነዉ አዲስ መዝሙር ነዉ ትላለች 😅😅😅ጎበዝ ቃል!!መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እንጂ ሙዚቃ አይደለም እኛ እኮ ነን ኦርቶዶክስን የምናስነቅፍ😢😢😢😢

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому +4

    አዲስዬ የቤት ውድነት አስጨነቀህ ሰው እንደቅጠል እየረገፈ ነው ቃል የኔ ፍልቅልቅ አባት የሆነ ባል ለኔም ይስጠኝ

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia Рік тому +19

    ሰላም እንደት ናቹ እግዚአብሔው ለአገራችን ሰላም ይላክልኝ አዎ አስተማር ፕራንክ ነዉ ቃልዬ ግራ ገባት የኔ እናት❤😂😂ዘፈን ስንሰማ ይጨቃል መዝሙር ግን ልብን ያድሳል ዘፈን ኃጢያት ነዉ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +2

    ኦኦ ኢትዬጲያ ቤት ከመግዛት ድባይ መግዛት ይቀላል በለኛ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    ቃልዬ ልዕልት የማን መዝሙር ነው😂😂😂😂ልዮ እኮ ነሽ ።ጎበዝ ዘፈን ከናንተ ጋር አይሄድም እኛንም ይገላግለን።ኖላዊ እንኳን ደበረው አባቱ ዘፈን ሲሰማ ድምፁ ተሰምቶ የማያቅ ዛሬ ተሰማ።ቃልዬ የኔ ብሩክ ተባረኪ።ከአሁን ከአሁን ፀበል እረጨሽው ብዬ እየጠበኩ ነበር።ወይኔ ሐዲስ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Рік тому +28

    ቅዱስ ባለወልድ በያለንበት ይጠብቀን 👏
    ጎበዝ ቃል 👏👍👍👍👍👍💕💕 ሙዚቃ❌❌❌
    በል እንዳይጠናወትህ በቀልድ አስመስሎ አዲስ 👏👏👍😀

  • @user-dq2hn8zr1l
    @user-dq2hn8zr1l Рік тому +1

    አናተ ጭፈራ አያምርባችውም ምክንያቱም ክርስትያን ናችው ስንት ነገር እያለ ቃልዬ ጉበዝ ትልቅ ትምርት ነው ለ ክረሰትየኑች ሁሉም ኡርቱዱክስ ከዘፈን ቤርቁ ደሰታዬ ነው

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Рік тому +9

    ጥሩ ትምርት ነዉ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነዉ እኔ ሙዚቃ መስማት አልወድም ❤

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju Рік тому +26

    አደኛ ነኝ ደብሮኛል ብቸኝነት አስጠለኛ በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 Рік тому +10

    እኔም ሰላም የት እዳለ አቃለሁ ግን በጣም ከብዶኛል በፀሎታችሁ አስቡግ 😢😢😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቢቢንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
    አስተማሪ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁልን እውነት ነው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት ይባላል ግን ደግሞ እያወቅን የምናጠፋም ስንቶች ነን ብቻ እርሱ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому +18

    ፍትህ ለሚሞቱትና ለሚፈርሠው መሥጅድችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zemagrace
    @zemagrace Рік тому +1

    በክርስቶስ የማምን አማኝ ነኝ የምር ስነ-ስርዓታቹን ከልቤ ነው ምወደው እናተንም እወዳችኋለው መንፈሳዊነትን በገባቹ ልክ እየኖራቹ ነው ። ምሳሌ ትሆናላቹ።ተባረኩ በብዙ 🙏🙏🙏

  • @ashulidu
    @ashulidu Рік тому +9

    አዲስ ወንድሜ ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሀል ደህና ቆይሉን❤❤❤

  • @kebronlakshe6762
    @kebronlakshe6762 Рік тому

    ፍትህ ከሰማይና ከምድር ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ።እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል በእየሱስ ክርስቶስ በማመን የዘለአለም ህይወት ታገኛላችሁ።የዚህ ምድር ድሎቱም ችግሩም በሽታውም ጤንነቱም ጦርነቱም ሰላሙም ሁሉም ያልፋል የማያልፈውን መንግስተሰማይን እየሱስክርስቶስን በማመን አግኙ ምክንያቱም በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ቁጥር 6 እኔ መንገድና እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ይላል በቃሉ ላይ ።ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ይላል የእግዚአብሔር ቃል ።ሰላም ለኢትዮጵያ !

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Рік тому +3

    በእውነት ትልቅ ትምሀርት ነው ፍቅራቸው እግዚአብሔር ይባርክላቹ🕯🕯♥♥♥♥

  • @user-gk3if9iz5l
    @user-gk3if9iz5l Рік тому +14

    ፈትህ,,ለቤተእምነታችን,,ድምፀሁኑን,,በግፈየሚገደሉትአባቶቻችን,,እናቶችን,,ፈትህፀትህ😢😢😢💔💔💔

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ Рік тому +25

    ለቤተ ክርስቲያን ድምፁ ሆኑ እስኪ😢😢😢😢

    • @fatum1999
      @fatum1999 Рік тому

      ደሞ እናንተም ጋር ጀመሩ እንድ

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Рік тому

      ​@@fatum1999አወ ሁሉም ጋ ነው😢

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Рік тому

      ​@@fatum1999 ከእናተ በፊትነው ውዴ😢😢😢

    • @fatum1999
      @fatum1999 Рік тому

      @@user-ye9me3ds9z አላማቸው ኦክቶዶክስና ሙስሊሙን ለማጥፋት ነዋ ታዳ መቸም አይሳካም እንጂ

  • @emano5974
    @emano5974 Рік тому +1

    ትልቁ መልክት ቤተ ክርስቲያን አጥብቃ የምትጠየፈው ነገር ነው ገላቲያን ላይ ቁጭ አድርጎታል ፍፁም መንግስቱን እንደማይወርስ 😢😢 ትልቅ መልክት ነው አለባበስን በተመለከት አድስዬ ለወጣቱ አስተላልፉ እግዚአብሔር መቼም በአንድም በሌላም ይመክረናልና ቤተክርስቲያንን እያሰደብን እንደሆነ ከአለባበስ እስከ መኮኮል ድርስ በተቻላችሁ ለማስተማር ሞክሩ መፀሀፈ ሄኖክ 2 ምንያክል መኳኳልን እንደሚጠላ ይነግረናል ባለማህተቦች እባካችሁ እኛ ጠፍተን ስንድዋን ቤተ ክርስቲያን አናሰድብ

  • @saratube7626
    @saratube7626 Рік тому +5

    ምርጥ ዘመናዊ ቤት ሰርተናል ፈጣሪ ይመስገን ፈጭጭ ነው የምንለው

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Рік тому +2

    እኔም አለሁ ለምስክረነት አርሴማን ለዚህ መድረሴ በጤናየ ላይ ማርያምን ❤🙏

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +17

    እዚህጋ ፍትህ የምትሉ ሰዎች ያማችኃል ግን ፍትህስ ማንነው የምጠይቁት ማንስ እዲሰማችሁ ነው 😢

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Рік тому +1

      በትክክል😊❤

    • @user-wt4hp3ln5m
      @user-wt4hp3ln5m Рік тому +1

      ይገርማል😂

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому +1

      ልማድ ነዉ እጂ ለማነዉ እሚጠየቀዉ

    • @kokisweet4121
      @kokisweet4121 Рік тому +2

      እኮ የኔም ጥያቄ ነው በየቦታው ፍትህ የምትሉት ማንን ይሆን ኢትዮ እንደሆነ ህግ የለም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤❤

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +2

    ፡ቃልዬ አድስ ስወዳችሁ ማርያምን በጣም እወዳችሆለሁ እሚገርመው ነገር እኔና ባለቤቴ ስማችን እደናንተ ነው ደስ ሲል ጥሩ ትምህርት ነው የምሰሩት ሁሉ❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ኣዲሰ እና ቃሊዬ ባባዬ የመ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤ሰላም ለሀገሬችን😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @glory1350
    @glory1350 Рік тому

    ሁሌም ነው የማያቹ ምወዳቹ አንድ ነገር ግን ልንገርህ አዲስ በርግጥ ታስተውለዋለህ ባይ ነኝ ቃል በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ካንተጋ መሆንን ትመርጣለች በቃ ካላንተ ደስተኛ ሆና መኖር አትችልም ይሄንን ተረድቻታለው በምታደርገው ኘራንክ ሁሉ ታግሳ አዳምጣ አንተን የማያሳጣትን ነው ምታደርገው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ
    በነገር ሁሉ ጌታን አክብሩ እወዳችኀለው❤ ቃል ትለያለሽ
    ተባረኩ

  • @user-iy3ie9dc5h
    @user-iy3ie9dc5h Рік тому +3

    ውይ እኔየን የገረመኝ ያዴይሰ አወዛወዘ እና እእእእእ አባባል ውይይይይ ቃልየ መልሱን ከበድ እንዳታደረጌይበት ብድርሽን ❤❤❤❤

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Рік тому +44

    ፍትህ ለአባቶቻችን
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ፍትህ ለቤተ እምነት
    😢😢😢😢😢😢😢

  • @wryelali2529
    @wryelali2529 Рік тому

    እኔም እንደዛ ነኝ ስራ ስሰራ መንገድ ላይ ስሄድ ሁሌ መዝሙር ነው ማዳምጠው ዘፈን ሲጀመር ያስጠላኛል ከድሮም አሎድም ይህ በውስጤ እንዴሰርፅ ያረገችው ያደኩባት ሰንበት ትምህርትቤቴ ናት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @Azm622
    @Azm622 Рік тому +4

    ሙዝቃ ኃጢአት መሆኑ እያወቅን ስንቶቻችን ግን ጠፍተናል 😌

  • @tsigeredafikre4430
    @tsigeredafikre4430 Рік тому

    አዲስዬ ተባረኩ ደስ የሚል መልዕክት ነው ቃልዬ የበለጠ ወደድኩሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ትዳራቹ የበለጠ ይባረክ ቤብዬን ፈጣሪ ያሳድግላቹ ለኛም ልብ ይስጠን

  • @mamifiqri4300
    @mamifiqri4300 Рік тому +14

    የኔ ውቦች ስታምሩ መዳኒያለም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ😢😢

  • @FreeGTFam
    @FreeGTFam Рік тому +1

    ተባረኩ ትክክለኛ ተወህዶ እናተ ናቸው የእውነት ምሳሌ ናቹ ኑ ከነሱ ተማሩ ደሞ እኳ ማተብ አድረገው ጀብድነት ይመሰላቸው አንገታቸው ላይ አድርገው የምዘፊኑት ኑ ሰሙ

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Рік тому +24

    ፍትህ ለመጊስጊደች 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senitube999
    @senitube999 Рік тому +1

    ኸረ ኡኡኡኡማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ አዲስ ነጠላው የመቀነቱ ነገርሳ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቃልዬ ነጠላዬ አውልቅ ❤😂 የምውዳችሁ ስለ ምክራቸው እናመሰግናለን በጣም ምክር እሰማለሁ ❤

  • @sarahhabtamu6118
    @sarahhabtamu6118 Рік тому +5

    ቃልዬ ካሜራውን አይታለች ግን አላስጠጣችም😂😂😂😂

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 Рік тому +2

    አድስየ&ቃል በጣም አስተማሪ ቪዲወ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግን አለን

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Рік тому +14

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ በገጉት ነው የምጠብቃችሁ ከምር ቃልዬና ሀዲስ ፍቅሩን ያድላችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    እውነት ነው ዘፈን አጥያት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ቃል እና አዲስ ስወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ኖልዬ ሳሙልኝ ዬን ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግላችሁ 🥰

  • @user-bz5qx3zx8k
    @user-bz5qx3zx8k Рік тому +9

    እኔ 24ሰአት በሙዚቃ ተለኪፍአለዉ አንድቀን መዝሙር ያለበትን አላቀዉም ዉይይይይ😢😢😢😢😢😢

  • @mesig5277
    @mesig5277 Рік тому +2

    እንኳን ዘፍነን ፀልየንም እግዚአብሔር እርቆናል እና እባካችሁ ፀልዩ በዕምነታችሁ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Рік тому +6

    አረወየው በሳቅ ታጥቆ መጣ ጭራሽ 😅😅😅😂😂😂🤣🤣

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Рік тому +2

    አዲሱ አሳብህ ልክ ነው ግን እኛ በስዴት ያለነው ቀጣም ደክሞናል መሮናል ማረፍ እፈልጋለን እሱ ደሞ 20 (15 አመት ሊፈጅ ይችላል ታዲያ ይኸንን አመት በስዴት እንቀመጥ እዲ??

  • @my7minut
    @my7minut Рік тому +3

    ምርጦቼ አህለን እንኩዋን ደና መጣቹልን ዘፈንን በተመልክት አስተማሪ ሀሳብ ነው ያጋራቹን እናመስግናለን❤🙏

  • @admenadmen4725
    @admenadmen4725 Рік тому +2

    ፍትህ ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም እንጩህ እየደረሰብን ያለው ነገር ልብ ይሰብራል የቤቱን ጉዳይ ግን ከባድ ነው ቀብድ ከፍለን ዛሬ ነገ እያሉ ቢያጉላሉንስ

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s Рік тому +19

    ሐገራችንን ፍፁምምምሰላም ያድርግልን😢🙏🙏

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 Рік тому

    ምርጥ ሀሳብ ነው ችግሩ ሰባኪዎች የምንላቸው ጓደኝነታቸው ዘፋኞች ናቸው መሆኑ ሳይሆን ችግሩ መመለስ አለመቻላቸውን ያሳያል

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +3

    ቃልዬ ደግ አደረክሽ የምን ዘፈንነው ታባረክልን 🥰🥰🥰

  • @sebliy
    @sebliy Рік тому +1

    ❤❤❤❤እኔ እግዚአብሔር ከረዳኝ ላገሬ ከበቃሁ መጥቼ እመሰክራለሁ በስደት ላይ የእናቴን የእመቤቴን ታምር በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Рік тому +20

    አገር ቤት ያላቹሁ እየሆነ ያለው ነገር ከምንም አልቆጠራቹሁትም ውጪ ሀገር ያለው በለቅሶ አለቅን የእናንተን ልብ ሰጠኘ እንዳል ሀጢያት ነው ገዳማዊያን እየታረዱ የማይሰማው የተረገመ ትወልድ የሰም ኦርቶዶክስ😢

    • @meklitgera8751
      @meklitgera8751 Рік тому

      Ere eweneteshen new meneme ayemeselatewem ega besekeken aleken gene teleko negere meteleye new

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Рік тому

      እኔ እራሱ የሚሆነዉን ነገር ሳይ አያስችለኝም እና ሳለቅስ ከዉስጤ ስቅስቅ ብየ እራሴን እየሳትኩ እስከሳምት እቅልፍ አይወስደኝም በጣም እታመማለሁ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Рік тому

      በጣም ይገርማል ሀገረ ቤት ያለ ሰው እና ሰደት ላይ ያለ ሰው አሰተሳሰቡ የሰማይና የምድር ላይ ነው ልዩነቱ ብል ማገነነን የሚሆንብኘሰ አይመስለኝም።

  • @genat6896
    @genat6896 Рік тому

    ለመሆኑ እናንተ ቅዱሱን ቁርባን በውስጣችሁ አርጋቹ እንዲህ መሆኑ መልካም ነው?????ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ሂወት አለው ያለውን ቃል ወዴት አረክው????

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +4

    #ጀግናዬ....
    የወንድምህ ህመም አንተን የማያምህ ከሆነ ሰው ስለመሆንህ ተጠራጠር

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    በመምህር ተስፋዬ በቀሲስ ሄኖክ በአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት ዘፈን ትቻለው አልሰማም አልጨፍርም በተለይ ዘመኖን ዋጆ የዳቢሎስ ስራ በቱልዱ ላይ ብዙ እቃዎች አውጥቼ እንድጥል አድርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Рік тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትልቅ መልክት ነው ሰላሙን ያሰማን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Рік тому

    አድስዬ ና ቃልዬ በናንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ኑሩልን ❤ ካሁን በፊት ስጨፍር ኖሪያለሁ አሁን ግን ስዴት ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መዝሙር ለመዘመር ፍላጎት አለኝ አድስዬ አንተን ካገኘሁ መዝሙር እዳወጣ ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Рік тому +11

    እያፈረሱት የምን ቤት ነዉ እምገዛዉ😢😢😢😢😢😢

  • @temesgentemesgen839
    @temesgentemesgen839 Рік тому

    ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ።
    አቦቶች ግን አሁን ለምን ዝም አሉ ጥቁር መልበስ ግዜው አሁን ነበር በቅድም ጥቁር እንልበስ ያሉ ለስልጣናቸው ነው።

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 Рік тому +4

    እናመሰግናለን አዲስ እንዲዚህአይነትስራአቅረብ

  • @yabsrabantihun3669
    @yabsrabantihun3669 Рік тому

    አ አ ሀገር ብየ እሄን ሁሉ ገንዘብ ባላገሠርኩ እንኳን ለመኖሪያ ቤት ለቤተክርስቲያን ክብር በሌለበት ሀገር😏😏😏😏

  • @FreeGTFam
    @FreeGTFam Рік тому +13

    በ አድሰና በቃል ይዛችሁዋለው ደምሩኝ ሰወዳቹ አትለፊኝ ❤❤አመሰግናለሁ

  • @zerfitensae8850
    @zerfitensae8850 Рік тому +2

    ህዝበ ክርስቲያኖች እባካችሁ በየገዳሙ ለሚገደሉት አባቶች ድምፅ ሁኑ ከትንሽ እስከትልቅ በጣም ነው የሚያሳዝነው😢😢

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Рік тому +5

    አዴስዬ ዛሬ አማረብህ የኔ ውድ ወንድም ቃል ልዬዬዬ❤❤❤ስወድሽ

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 Рік тому

    ለሀገራችሁ,ለቤተ,ክረስቲያን,መቃጠል,ለአባቶቻችን,ለወንድሞቻችን,ለመስጂዳችን,,ለእነቶቻችን,ለህፃነት,ለሚታረድት,,ድምፅ,መሆነችሁ,ነው,?ጭራሽ,ጭፈራ,በጣም,ይደብራል,

  • @evanahabeshawit
    @evanahabeshawit Рік тому +8

    እር ወዳ ሰአቱን እና ጊዜውን የሚመጥን ቪዲዩ ስሩ

  • @hhi9697
    @hhi9697 7 місяців тому

    እውነት ነው የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ጥሩ ትምህርት ነው ስወዳቹሁ እኮ 🙏🙏🙏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому

    አድስየ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤እኔ እመብርሀን ከብዙ ነገር አሳልፋኛለች ተነግሮ የማያልቅ አማላጅነት አርጋልኛለች ስለሷ ሳወራ እንባ ይቀድመኛል እናቴ ናት መፅናኛየ በስደት እመ ብዙሀን ለኔ😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @FreeGTFam
    @FreeGTFam Рік тому +3

    መፈለግማ እንፈልጋለን ግን በእኛ ለመዳም ቅመሞች የምሆን ዋጋ አይደለም እኔ በዚህ ሰዓት 5መቶ ሺህ ብኖረኝ እዚህ ምን አሰቀምጦኝ እናቴ ናፍቃኛለች አባቴን እዚህ ሆኜ ነው የሸኝውት ሳላየው ነብሰክን ይማር የኔ አባት

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube Рік тому

      አይዞሽ እህቴ አለም ዋናዉ አንች ጤና መሆንሽ እማ የአባትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልሽ ጤነ ካለ ነገ ገንዘቡን ሠርተሽ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር ያሰብሽዉ ያሳካልሽ

    • @hessan7549
      @hessan7549 Рік тому

      😢😢😢😢😢አይ እስክ ተይኝ

    • @FreeGTFam
      @FreeGTFam Рік тому

      @@hessan7549 አይዞሽ እማ

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ በራሱ ትልቅ ትምህርት በ2007 ብዙ አዳመጥኩት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ mezumr ተመለስኩ

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሁን ሰላም ነው የነፈቀን 😢😢😢😢