በክሎፕ መሰናበት በኋላ ሆድ የባሰው አርኖልድ ታክቲካዊ ሽፋን ማጣት እያብሰለሰለው ይገኛል....| LIVERPOOL| ARNOLD | KLOPP | SLOT | ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @AMOLiverpool
    @AMOLiverpool 8 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 8 днів тому +2

    የክሮስ ብቃቱ ገራሚ ነው ግን ፓቻ ከቀኝ ተከላካይ ተጫዋቾች ሲታይ ሁሌ በቀላሉ ሚታለፍ እንደሆነ ነው ሪፖርት ሚያሳየው

  • @ማማየ-ዸ7ጨ
    @ማማየ-ዸ7ጨ 8 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gebrielkidany
    @gebrielkidany 7 днів тому +1

    Liverpool ❤

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 8 днів тому +1

    አንዳንዴ ማለፍ የለም እንዴ ኧረ ተው ጀማ ተረጋጋ ፓቻ ትክክል ነህ ጎበዝ ብለን ስናጨበጭብ በደስታ ነው ፤ሲሳሳትም በርታ ማለት አለብን። አንድ ሰው እሄዳለሁ ብሎ ካሰበ ይሄዳል ፤ሂድ ብለህ ባትገፋውም። ምርጫው የሱ ነው ።

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 7 днів тому +1

    ሮበርትሰን ከሁል ሲቲ ነው የፈረመው ከፉልሃም አይደለም ፓቻ::

  • @muhamedSeyid
    @muhamedSeyid 8 днів тому +1

    ሮበርትሰን ከለል ነቲ ነው ከፋልሐም አይደለም እን አርሎንድ መልቀቅ ያለበት ግዜው የደረሠ ይመስለኛል

    • @muhamedSeyid
      @muhamedSeyid 8 днів тому +1

      ከሃል ለመነው ማስተካከያ ይደረግልኝ

    • @muhamedSeyid
      @muhamedSeyid 8 днів тому +1

      ከሀል ነቲ ነው የፈረመው

  • @TsinatLoic
    @TsinatLoic 8 днів тому +2

    የባርስሎናዋ አሲስት ብቻ በቂ ናት ውለታው አለብን እንዴ ምነው ተንጫጩ አሁንም የሊጉ መሪ እኮ ነን we are liverpool family

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 7 днів тому +1

    🔻የሊቨርፑል ደጋፊ አጥብቆ እንዲወድህ ቡድኑ ከ ኤቨርቶንና ዩናይትድ ጋር ሲጫወት ሟች ሆነህ ተገኝ ቢቻል ጎል አግባ :: TAA ጎበዝ ተጨዋች ነው አሁን መውጣት ይፈልጋል ቡድኑን እየረበሸ ነው ::ይበቃዋል ይሂድ ባይ ነኝ :: ቀጣይ ጫዋታዎችም ላይ ተመሳሳይ ውጤት ማጣት ሊያስከትል ይችላል
    ጥሩው መፍትሄ መሸኘትና አዲስ መንፈስ ቦታው ላይ መፍጠር...ቡድኑ ሽንፈት ማስተናገድ ከጀመረ ጣቶች ሁሉ ወደ ልጁ መቀሰር ይጀምራሉ ለታሪኩም ጥሩ አይሆንም

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 днів тому +2

    መውጣት ይፈልጋል ይሂድ🕶

    • @minadabdi3306
      @minadabdi3306 8 днів тому +1

      no no Arnold didn't show any kinds of betrayal to the club so he still give the first priority for club and wants to stay

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  8 днів тому

      @@minadabdi3306 thank you very much

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  8 днів тому

      @@Adi-p7b no no,የትም አይሄድም

    • @heyeruhussien
      @heyeruhussien 8 днів тому

      ከማንቸስተር ጨዋታ በኋላ ስሎት ስለጫወታው ሲገልፁ ከኖቲንግሃም ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ አብራርቷል ። ስለዚህ ከአርኖልድ ይልቅ ቡድኑ ነበር ማሸነፍ ያልቻለው። ግን አቻ መውጣት ማንቸስተርን ለምን ይህን ያህል አስደሰተ? የእንግሊዝ ሚዲያ ስተርሊንግን የሚያብጠለጥልበት ምክንያት አሁን አርኖልድ ላይ የተጀመረ ይመስላል !!!!!

  • @Ar.liverpool
    @Ar.liverpool 8 днів тому +1

    ባቻ ተረጋጋ እንዲህ አደለም ስለኣርኖልድ ያነሳኸው ገዳፊውን እንቶዎው እና ለገለልተኛም አያስማም እሱ 21/22 ላይ የጨረሰ ተጫዋችነው የተነተንካቸው ሁሉም ነገሮች ከዛ በፊት የሰራቸው ናቸው ከዛወዲህ እዚህግባ የሚባል ነገር አልሰራም ደሞ በታሪክ አይኖርም ገናነው መለወጥ ይችላል
    ስለክሎፕ ልክነህ ስለስሎትም ጥሩነው ያልከው
    ስለመረጃ ያነሳኸው ብዙም አደል የተመረጡ ቢሆኑ የተሻለነው ትርኪምርኪ😂 እንዳይሆንብህ
    በነገራችን ላይ አርኖልድ መጫወት ከመጀረ ያላየሁት ጫወታ ብዛት ከ3ኣያልፍም ግለሰቧን ጠንቅቄ አውቃታለሁ
    ለዛሬ 4.1