የጫኔ ልጅ ተዋረደ! ፋንታሁን ልገደል ነው?!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 204

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 9 годин тому +20

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 8 годин тому +22

    የጫኔ ልጅ ሁሌ መቃወም የማይሰለቸው ::

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 8 годин тому +13

    አየር መንገዳችን በዓለም ሶስተኛ ሆኗል ከአሜሪካ ና ቱርክ አየርመንገድ ቀጥሎ 🎉🎉🎉🎉

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 3 години тому +4

    ደሱ
    አትሳሳት። ሰው የመሰለውን በመናገሩ ሊዋረድ አይገባም
    የተሰማውን ይተንፍስ። እድሜ ለዶ/ር አብይ

  • @ZinuFey
    @ZinuFey 9 годин тому +15

    ተቃዋሚ ማለት ሁሉን መቃወም ነው ብሎ ነው

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 8 годин тому +13

    ደሱ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ የእዉነት ሰዉ

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 8 годин тому +11

    ሰላም ደሱ በርታልን ከአብቹ ጋር ወደፊት ክብር ለመከላኪያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 8 годин тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ShiferawSeifu-um7tz
    @ShiferawSeifu-um7tz 8 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +4

    ታላቅ አገር ታላቅ መከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 годин тому +6

    ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 8 годин тому +8

    ተቃዋሚ ለመሆን እውቀት አያስፈልግም ተቃዋሚ ለመሆን ደደብ መሆን ብቻ በቂ ነው እነ ጫኔ ደግሞ ይህንን ያሟላሉ😅😅😅

  • @GjHalima
    @GjHalima 4 години тому +2

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ወድቀት ለፅንፈኞች እና ለታሪካዊ ጠለቶቻችን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 8 годин тому +8

    ሲጀመር ዶ/ር ጌዲዮን በእርሱ ጭንቅላት አይገመትም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +3

    ኢትዮጵያችን ፈጣሪ እየረዳት ከፍ ብላልናለች ምቀኞቹ ኢሳያስ አልሲሲ ሀሰን ሼክ ለዚህ ነዉ ድብን ቅጥል ብለዉ ኢትዮጵያችንን አፍጥጠዉ ሲመለከቱ የሚዉሉት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +3

    ደሱ አንበሳዉ የጀግናዉ የመከላከያችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 хвилини тому

    ክብር ሁሌም ለጀግናው መከላከያችን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GjHalima
    @GjHalima 4 години тому +2

    ሰላም ደሱ ጀግናችን በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 8 годин тому +7

    ጫኔ ላይ ይህንን ከአቅሙ በላይ የሆነዉን ድግሪ የጫነበት ሰዉ ለህግ በወንጀል መከሰስ አለበት:;

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 6 годин тому

      @@ከፅንፍ.የነፃ 😂😂😂😂ትክክል!

    • @yh4es
      @yh4es 2 години тому

      ባህላዊ ዶክተር እኰ ነው ተምሮ እኰ አይደለም​@@በላይነህካሳ

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 8 годин тому +8

    ድሮስ የወያኔ ዘመን ትምሕርት በጣም አሳፋሪ ነው

  • @gemechudemise1996
    @gemechudemise1996 6 годин тому +4

    ደሱ የጫኔ ልጅ ዶክተሬይቱን የሰራው በጥላቻ ቃላትና በአፍራሽ የዘረኝነት የነቀዘ ጊዜ ያለፈበት የትምክህት ትርክት ላይ ሳሆንአይቀርም

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 7 годин тому +3

    ሠላም ሠላም ለአንተህ ይሁን እውነተኛ የእትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ጅላጅሎች እነ መሣይ መኮንና ይጃጃሉ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 8 годин тому +9

    ገዱና ደመቀ መጥነው ነበር ?? "" i am out side minister ! "" 😂😂😂😂ልዩነቱ ጌዲዮን አማራ ያውም ጎጃሜ አይደለም !

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 8 годин тому +7

    አስጠላኸኝ ጫኔ ብለን እንጥራው

  • @David4858k4
    @David4858k4 9 годин тому +6

    ደሱ ጀግና !!!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Годину тому

    ክብር.ለመከላከያ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 8 годин тому +5

    ዶክተር የተባለው በድድብና ነው እንዴ??😂😂😂😂😂አይ ደሱ ነገርከው እኰ!😂😂😂😂😂😂😂

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 8 годин тому +4

    ደሳለኝ ጫኔን እንደ ዶ|ር ጢሞትዎስ እንግሊዝኛ ተናገር ብትለዉ እንደ ጥንት ዲፕሎማ ምሩቅ መምህርር እንደማይናገር እርግጠኛ ነኝ።

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 8 годин тому +3

    የጫኔ ልጅ ከአጋሮ መሰረተ ትምህርት
    ይማር፣የሃይማኖት አንድንት ይማር።ዶክተር ተብየ ግን በአማራ እስላምና እና ክርስትና
    እሳትና ጭድ ያደረገ በወረዳው ምንም ልማት
    ሽታም የለም፣ አማራ አንፈልገውም፣ልማት እንጅ ህውከት ለትግራይ እናት ማቅ ለብሳ አለች

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 3 години тому +1

    🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 3 години тому

    አንዳንዶች ለወገኖቻችን ሞት ስደት ችግር ሊጠየቁ ይገባል ባልሆነ ነገር ህዝባችንን አወናብደው ችግር ውስጥ የጨመሩት ጌታ ይይላቸው!

  • @SelamSelamEthiopia1
    @SelamSelamEthiopia1 9 годин тому +5

    እንዴት ነህ ደሱ?ሰሉምህ ይብዛ።

  • @AdmasuTsegaye-q3p
    @AdmasuTsegaye-q3p 9 годин тому +3

    DESSUU YIMECHIH ABBOOOOOOOOOOO !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v Годину тому

    Selamehi yebeza dsu

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 8 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +1

    የጫኔ ቦዘኔ እንጥሉ ይዉረድና ለምን ከፓርላማ አይወርድም ኢሄ ምቀኛ ወይ አይሰራ ወይ አያሰራ የነጫኔ ዶጨሌ ፋንዲያዉ እምሽክ በጀግናዉ መከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ElleniAklog
    @ElleniAklog 8 годин тому +9

    ሰላም ደሱ እርሱ እኮ ነው ለፓርላማ የማይመጥነው አሳፋሪ ሰው ነው በተንኮል የተሞላ ማንነት ነው።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +1

    የጫኔ ቦዘኔ ስድ ባለጌ ባለጌ ያሳደገዉ እንዲህ ነዉ ስርአት የለዉም የአማራ ጠላት ነዉ

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 7 годин тому +2

    አንተ የእግዚአብሄርን ፍጡር እንዴት ሰው ያመርተዋል?????እንደዚህ ባለጌ ነህ እንዴ?????

  • @Wechewgud2
    @Wechewgud2 3 години тому +1

    አንድ ሰው ጎበዝ የሚባለው ከትምህርት ቤት በጥሩ ሁኔታ መመረቅ ብቻ አይደለም።በተመደበበት ቦታ የተሰጠውን ሃላፊነት ጥርት አድርጎ የሚሰራ ጭምር ነው።አለበለዚያ የአንድ ሰው የትምህርት ዝግጅት ብቻውን ምንም አየፈይድም። አንተ ሰዎችን በሰብናቸው ከማንቋሸሽህ በፊት አፍህን በሶፍት ወይም እንደለመድከው በጨርቅህ ጥረግ።ትርክርክ ነህ።

  • @abiye150
    @abiye150 9 годин тому +2

    Hi Desu welcome ❤❤❤

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ 2 години тому

    🗣️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samiyaomer6203
    @samiyaomer6203 9 годин тому +2

    Hi desu welcome 🎉

  • @AdmasuTsegaye-q3p
    @AdmasuTsegaye-q3p 9 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 8 годин тому +1

    ደሱ ሰላም

  • @sababelay-n1y
    @sababelay-n1y 4 години тому

    🇪🇹🙏💕

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 8 годин тому +2

    ዶክተር ገድዖን የተዋረደ ደሳለኝ ጫኔ ቢሰጠው 5 ኤቃ ያመርታል.... በትክክል ብለዋል ደሱ ወዳጄ
    ከሰሜን ካልሆል ብቃት የለውን ይሉታል. ይሄ እጅግ በጣም ቅሽምና ነው

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 8 годин тому +2

    6:48 ዶር ጫኔ ለጎጃም እንግዴ ልጅ ነው::

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 Годину тому

    በጢሞቲዎስ እንስማማለን! ግን ጫኔም ባለው ልክ ብቻ መተቸት አለበት የተጋነነ ነገር ምንም ይሁን ምን ደስ አይልም!

  • @tsegawtafa-ll5we
    @tsegawtafa-ll5we 4 години тому

    የትምህርት ደረጃው መመርመር አለበት።

  • @AdmasuTsegaye-q3p
    @AdmasuTsegaye-q3p 9 годин тому +2

    Hi DESSUU!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirtunaGebrcherkos
    @FirtunaGebrcherkos 4 години тому

    እኔ አኮ ገርም የሚለኝ ለምንድነው በሆነባልሆነው የአማራን የሚያሰወቅሱት ለምን እንደሆነ አይገባኝም ከአዘኑ አማራ በጣም ብዙ ችገር አለበት ያን እንዲያሰወግዱልን አይጥሩም ሰውን ከመቃወም ይልቅ ሰለአማራቸግር አይቆረቆሩም አዝናለሁ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +1

    ሱማሌም አገር ሆና እረ እኛ በአሁን ሰአት ከታታላቅ የአለም ሀገራት እኩል ተሰልፈናል እዛዉ ከኤርትራጋ እግማሙ ደካሞች የግብጽ አሽከሮች ስደተኞቻቸዉን በተሸከምንላቸዉ መከላከያችን በጠበቃቸዉ ስራ አይሰሩ ዙረት ሴራ ብቻ

  • @Ayu-qd9nm
    @Ayu-qd9nm 7 годин тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @beniamteklu6803
    @beniamteklu6803 9 годин тому +3

    Hi Desu
    Beniam Las vegas❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wessenmaquanent5637
    @wessenmaquanent5637 8 годин тому +1

    ጋጠወጥ ንግግር መናገር እንደአዋቂነት የሚቆጥሩት ወኪል በመሆኑ ለተወከለለት ነው የሚጮኸው

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 7 годин тому

    Desu Dr. Gedion is exceptionally talented, unlike many of the EPDRF educated generations of our time.

  • @lukassettena6220
    @lukassettena6220 9 годин тому +2

    ሰላም ቤተሰብ

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 6 годин тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @DenbelBoba
    @DenbelBoba 9 годин тому +2

    ሠላም ሠላም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Годину тому

    ደሳለኝ.ጫኔ.ስንት.አማራ.እስኪያልቅ.ነው.ሚቃወመው

  • @meweds8media
    @meweds8media 5 годин тому +1

    አማራ ላይ ያደረስከውን ሁሉ በደል ፍርድህን ዛሬ እንዲህ የእገሌ ልጅ ስላልከው ያወረድሁት የመሰለህ ሰው ፊት ቀርበህ ፍርድህን ታገኛለህ ትንሽ ቀን ጠብቅ።

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Годину тому

      እስቲ መጀመርያ እርስ በእርስ ተስማሙ ወገናቹን እያገታቹ እየዘረፋቹ እየገደላቹ ??የናንተስ ፍርድ ምን ይሆን ????

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 години тому

    The Horn Africa Black People, When are they to worko together to fight Poverty! Captive by Evil?

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 6 годин тому

    ደሱዬ የጫኔ ልጅ የሚናገረውን ያማያውቅ መንደርተኛ ነው ። ከሰፈሩ ወጥቶ ኢትዮጵያን ማየት የማይችል ሙሾ አውራጅ ግለሠብ ነው። ለዚህ ግለሰብ መልስ መስጠት አያስፈልግም

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 8 годин тому +2

    ወላሂ ደሱ አንድ ወሎየ የፓርላማ አባል ሙስሊም ስሉሆነ ብቻ ምኒሊክ ብርገድ እሚባል ሀገር እሚያጠፋ አለ በወሎ ሲል ሳቁበት
    አሁን ያብርገድ አድጎ መከላከያጋ ይዋጋል።

  • @sebrikamil8491
    @sebrikamil8491 9 годин тому +2

    አነዘህ የወያኔን ከድሬ ደም መጡ እንዴት አላህ ያጠፋልን

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 6 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MinaleAsmare
    @MinaleAsmare 2 години тому

    ሰላም ደሱ አየህ መቸም የአቶ ጫኔ ልጅ ሁሌም መቃወም ስራው አቀንጨጭሯ ሀሳቡ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 годин тому +1

    ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነዉ የጫኔ ቦዘኔ ቀንቶ ነዉ

  • @shibrubelihu3247
    @shibrubelihu3247 6 годин тому

    ደሳለኝ ማለት እኮ የቄስ ተማሪ የነበሩትን ገዱ አንዳርጋቸው በአስተርጓሚ የሚናገሩትን የሰፈሩን ሰው ፈልጎ ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 8 годин тому +1

    የጫኔ ልጅ Hahahahaha አይ ደሱ አገላለፅህ❤❤❤

  • @mekonnen4007
    @mekonnen4007 4 години тому

    አጠያየቁ መጥፏ አይደለም ትክክለኝ ነው ተቃውሞ መኖሩም ተገቢ ነው ፓርላማው ልሙጥ እንዲሆን አንፈልግም ኢሀዲግን በፓርላማ ላይ እንዲመስል አንፈልግም በጨዋ መልስ መስጠት ብቻ ነው የሚያስፈልገው

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 2 години тому

    የጫኔ ልጅ መጀመሪያ የጥላቻ /እኔብቻ የተባለውን በሽታ መደኒት /ክቲባት መውሰድ አለበት መጀመሪያ ፓሪላማ ከመግባቱ በፊት😢😢 በጣም ታሞዋል ተለክፎዋል በጣም ያሰዝነል ቅነትም አለበት በጣም ተለክፎዋል😮

  • @gugsaghiwot4665
    @gugsaghiwot4665 8 годин тому +1

    What do he said unqualified ? የትምህርት ዝግጅቱ ጥሩ ነው አቅም አለው ወዘተ ብሎ ሲያበቃ unqualified ተምታቶበታል ዶ/ር ደሳለኝ

  • @ኡሙየአብራክ
    @ኡሙየአብራክ 3 години тому

    አተግን ከአማራ ያለህ ጥላቻ እጅግ ይገርማል

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 8 годин тому +1

    ኤለመንተሪ አስተማሪ ነበር

  • @kiyumaskr3915
    @kiyumaskr3915 9 годин тому +1

    Hello desu

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 4 години тому

    ሁለቱም ይጠፋሉ

  • @kedirmehammed996
    @kedirmehammed996 4 години тому

    ከመጀመሪያ ጀምሮ የትግራይን ጉዳይ የተረዳ ያለ አይመስለኝም። እነ ጌታቸው ጌም እተጫወቱ ነው። የተረጋጋ ሁኔታ ትግራይ ውስጥ ከተፈጠረ የፈደራል መንግስት በትግራይ ጉዳይ ውስጥ እጁን ያስገባል ብለው ስላመኑ ያልተረጋጋ ሁኔታ እንድፈጠር በማድረግ የታላቋን ትግራይ የመመስረት ስራቸውን ውስጥ ለውስጥ እየሰሩ ይገኛሉ። ወገን እስካሁን የነዚህ ሰዎች ድራማ አልገባንም።

  • @HassenOumer-h3o
    @HassenOumer-h3o 3 години тому

    ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Годину тому

      የተበላ እቁብ 😂😂ያለፈበት ፋን 🤣🤣🤣

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 6 годин тому

    አንድ ሰው ተቃወመ ተብሎ መተቸት የለበትም ።

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Годину тому

    አብይንን አይችልም ያሉ ናችው
    ልምድያ የተከፍለው ነው

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 6 годин тому +1

    ይኸደሳለኝ የሚባል ፋድያ የአማራ ጥላቻ አዙሮ ሊደፋዉ ነዉ። የብልፅግና ደጋፊ የመከላከያ ደጋፊ መሥሎ የሚጋጋጠዉ ከልቡ አይደለም አማራን ለመሥደብና ጥላቻዉን ለመወጣት እድመቸዉ ነዉ።

    • @meweds8media
      @meweds8media 5 годин тому

      @@GashoSaeda ተወው ያቀርሽ በጊዜው ጊዜ ዋጋውን እንሰጠዋለን።ብዙ የአማራ ማንነት የሚያስጠላቸው ሰዎች አሉ በዚህ ቅድ አፍ ልክ ግን መቼም አይገኝም።ሲጀመር ዶክተር ደሳለኝ እኔን ሁሉ አናዶኛል ምክንያቱም ምን ሊሰራ ነው የሚገባ እዚህ ወራዳ ፓርላማ ላይ ይሄ ዝቅጥ ፓርላማ ተብዬ እኮ ስሙ 120 ሚሊዮን የሚወክል ነበር ነገር ግን በአንድ ሰው ቀጭን ትዕዛዝ የሚነጉድ የደደብ ስብስብ ዶክተር ደሳለኝ መግባቱ ትክክል አይደለም።ይሄ ደሳለኝ የሚባል አተላ ደነዝ ግን ችግር የለውም ቀን አለው አማራ ከምድረ ገፅ ቀርቶ ከህሊና እንዲፋቅ ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ውስጥ የመጀመሪያው ነው።በጫካ ያሉትን ተቃዋሚዎችንስ እስኪ ይተቻቸው ይስደባቸው ሀሳባቸው አይመቸው ታዲያ ይሄ ምን አድርጎት ነው? ብልፅግና ቢመረመር ይሄን ዝቅጥ ደንቆሮ ይመስላል በሀሳብ እንታገል ይልህና በሀሳብ ስትመጣበት ደግሞ እንዲህ ተሳዳቢ ጋጠወጥ ቀጥሮ ሲያሰድብህ ታገኘዋለህ ።እና ብዙምጀሮ አትስጠው ለማለት ነው ለዚህ ባዶ ቅል ራስ ቀን አለው።

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Годину тому

      ተሳዳቢው ማን ሆነና እነነውር ጌጡ የስድብ ድግሪ ነው ያላቹ እውቀት ዜሮሮሮሮሮሮሮሮ

  • @newflower1526
    @newflower1526 8 годин тому +1

    ☔🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @reallight9644
    @reallight9644 3 години тому

    The four Oromo leaders of Amahar Fano are Bereket Simon I, Berket Simon II, Bereket Simon III, and Bereket Simon IV

  • @GirmaSerani-o8c
    @GirmaSerani-o8c 8 годин тому +1

    በመጀመርያ አማርኛ አጥርተህ ተናገር የምትናገረው በሌላ ቋንቋ ይመስላል ተብታባ ደ 7:31 ደብ ፊትህን አይቶ ለመጨረስ ሁለት ቀን ይፈጃል ምንም ቢሆን ቢሞት እንኳን ይበልጥሀል::

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 6 годин тому +1

      ሲስደብ ያደገ ተሳዳቢ የመሆን እድሉ ብዙ ነው!!አማርኛ አጣርቶ መናገር ሳይሆን ስንት ቋንቋ ትናገራለህ ብለህ ብትጠይቅ ይሻልህ ነበር:: እንዳንተ አይነት የአስተሳስብ ድሆች ናቸው አገራችንን የሚበጠብጡት:: ተማር እውቅት ሲኖርህ አይምሮህ ስድብ ማመንጨቱን ይተዋል::

    • @meweds8media
      @meweds8media 5 годин тому

      ​@@yemisrachyohannes962ዝም በል ቆሻሻ ታዲያ እዛው በሚችለው ቋንቋ ይስራ እንጅ አማርኛ ሳይችል ለምን አማርኛ ያጣምማል????

  • @yh4es
    @yh4es 2 години тому

    የጋሼ ጫኔ ልጅ ለምንድነው አማራ ክልል ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲማሩ ትምህርተ ቤቶች እንዲከፈቱ የበኩሉን አስተዋፅኦ አያደርግም የአማራ ተወካይ አይደለም እንዴ?

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 години тому

    አመዶ፡የችን፡የተዘረከላካት፡ላሀጭ፡ትንሽ፡ቀን፡ጠብቅ፡መግቢያ፡እንዳይጨቅህ

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 Годину тому

      አይይይ ድከም ሲልህ ነው ጭራሽ ማስፈራራት በህግ እንደሚያስጠይቅህ ታቃለህ ???ለነገሩ አልተማርክም ብለዋል እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 29 хвилин тому

    መቃወም እዉቀት መገለጫዉ ያዉ ለፌስቡክ ጫጫታ እንዳልረሳ ዶጭሌ

  • @adenyad
    @adenyad 8 годин тому

    ደስ አማርኛ ሁለተኛ language ,ህ መሆኑን አውቃለሁ ልሳን ክስ ለ ል ና ሊ ልብ እና ቢ ቅድስና ሳልስ ነገሮች አስብበት ልገደልና ሊገደል ልዩነት ይፈጥራል

  • @AdmasuTsegaye-q3p
    @AdmasuTsegaye-q3p 9 годин тому

    Himechih Dessuu Abboooooooo

  • @simloveliy
    @simloveliy 7 годин тому

    Desuye you look great dear🤝🤝🤝🤝🫶🫶🫶🫶🫶🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 8 годин тому

    ስራውን በትክክል መስራት ካልቻለ ፍትህን ካጓደለ ምኑን ጅኒየስ ሆነው ወንድሜ!!! እሱም ቢሆን አካዳሚክሱን አይደለም የተቸው -የፍትህ ስራቱን እንጂ

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 6 годин тому

    እንዴ እጌሌን ትቃወማላችሁ ተከሳላችሁ ማለት የለብህም ።መብታቸው ነው ።

  • @mebratemamo304
    @mebratemamo304 9 годин тому +2

    Dasu etopiya bartalene

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 години тому

    ጊዶወን፡ገና፡ለፋትህ፡ይቀርባል፡የግዚ፡ጉዳይነው፡ደግነገረው

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 години тому

    አሁን፡ካተ፡የደነቆረ፡አለ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Годину тому

    አፍቃላጤ ልባ ነው የምፍልጉት ሥራ
    የምስራ ነው

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 7 годин тому

    ከዝንጀሮ ቆንጆ ማን የመራርጡ ነዉ ነገሩ

  • @samuelbekele6489
    @samuelbekele6489 5 годин тому

    እንደ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባል የራስን ሀሳብ መሰንዘ ር ምኑ ላይ ነው ውርደቱ??ኧረ እናስተዉል።