🛑እማየን ጥያቄ አፋጠጥኳት 😘እናቴ አረብ ሀገርላሉ እህቶቸ የሰጠችው አስተያየት🇪🇹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 роки тому +21

    ኧረ ዝበያቸው ስቶቻችንነን የነቃነው ከተኛንበት የባተትነው እናም ከባድነው ሴቶች ንቁ እንቃ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ወላሂ ደስ ብሎኛል ቦታ ገዛሁ

    • @sadajaber7839
      @sadajaber7839 2 роки тому +6

      .እምትሰሪውያድረግሺእህቴ እምትኖሪበትምያድረግልሺ

    • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
      @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ 2 роки тому +3

      @@sadajaber7839 ዉደዋ 6ክላስ ኢልሸብ ሰርቻለሁ ይህን ባል ተብየ አብርዋት ከሚሰራ ጋር ተኝቶ ፎቶ ሲልኩልኝ ደብቄ በ300ሺ ገዛሁ አሁን ሰርቢስ ልሰራበት ኘዉ

    • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
      @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ 2 роки тому

      @@sadajaber7839 እና ብር ለማያዣ ነዉ

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 роки тому +1

      ማሻ አላህ

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 роки тому +1

      @@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ አይዞሽልኝ የኔ ውድ እኔ እንዳቺው ነው ልጂ ወልዳል ግን ዱአ አርጉልኝ አለቅሽም እያለኝ ነው

  • @emufewzanbieziniallah3509
    @emufewzanbieziniallah3509 2 роки тому +13

    እህት እናትሽን አላህ እድሜዋን ያርዝምልሽ የእኔ እናት እናቴን መሰለችኝ አንችን ከእናትሽ ጋር ያገናኘሽ አላህ እኔንም እንዳቺ አላህ ያገናኘኝ እኔም እንዳችዉ አባቴን በስደት ነው ያጣሁት

  • @mesi9851
    @mesi9851 2 роки тому +8

    እንኮን ደህና መጣሽ ፋጡማዬ ለወሪኝ ቦታ አትስጭ ምክርሽ ልብ ያለ ልብ ብሉ ያዳምጥ እና ይማርበት አንች የተናገርሽው ትክክል ነው ትምርንበታል

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому

      አመሠግናለሁ የኔ ውድ 😘😘😘👈

    • @zzqm1uk8g
      @zzqm1uk8g 2 роки тому +1

      ትክክል ነሽ እዳውም ቀጥይበት ፋጡማዩ። እዳውም የሰማሽወን ተሞክሮ። ስለስደተኞቺ ስሪ። እኛን እሚረዳን የለም ስቱ አልቅሷን ታሟል በቤተሰብ 😥

  • @umhuzayfa521
    @umhuzayfa521 2 роки тому +2

    እኔም አንድ ጤቃ ወስጄ በከፈፈልኩት አንዱም ደስታኛ አልሆኑም በጣም ናዉ ምጣሉት የአራብሀጋር ልብስ ስጀመር የሀጋር ልብስ በጣም ናዉ ምየሚራዉ

  • @seada996
    @seada996 Рік тому

    የኔውድ የዛሬሰው ከሰውላይ አይወድም ቦታአትስጫቸው ማሬ ጠካራነሽ በርች❤️❤️👍👍👍👌👌👌

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +4

    ተያቸው እነዝህን ኮተታም ናቸው እነዝህ ወረኞች እዉነትሽን ነው እህታቺን 👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️😘😘😘

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 роки тому +3

    ዝምበያቸውምድር ድዝዝ ካልገባቸው ገደልይግቡ እኔ መቸም ባንች ጠካራሁኒአለሁ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 2 роки тому +3

    ፋጡሜ አላህ ካንቺይሁን ያገሬልጅ ፍርድከአላህብቻነው አላህሀቅሽን አያሥበላብሽ

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 2 роки тому +2

    ባነነን እህቴ እኔ ካንቺ ራሱ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ውዴ አላህ ይገዝሽ አንችንም እህቴ

  • @نورهالشهراني-ص1م
    @نورهالشهراني-ص1م 2 роки тому +2

    ባለ ባሎች ትምርቱን ስሙት ይጠቅማችኋል
    ፈጡም ደሞ ልጅሽን ዳሪኝ ክክክክ ሰምተሻል
    ማዘርየንም አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ዱአ አርጉልኝ በያቸው ፈጡም ምኞቴን እንዲሳካልኝ ለሀገሬ እንዲያበቃኝ ያረብ እናቴ ስለሞተችብኝ ማዘርየ ደሞ እንዴናቴ ነው የማያቸው

  • @SaboraSabora-mn1qy
    @SaboraSabora-mn1qy Рік тому

    እኔምነኝ ውዴ ልኬ እዳላኩለት አደረገኝ መጨረሻ ፈታኝ ብሬንም ወስዶ

  • @seada996
    @seada996 Рік тому

    የኔናት እረጂም እድሜ እውነትነው እናትቢያጠፍይሻላል ማሬ

  • @ttube7686
    @ttube7686 2 роки тому

    ተያቸው ሲደርስባቸው ይገባቸዋል ለራሳቸው ብለሽ ነው የመከርሻቸው በርች ማማየ

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ 2 роки тому +4

    ያአላህ የ11 አመት የተበላችው ስትይኝ አዘንኩ

  • @loveedris2864
    @loveedris2864 2 роки тому

    ትምርትሽ ለኔም ጠቅሞኛል ቀጥይበት ልዩ
    ወዶቺ የቤት ፀጋ የውጪ አልጋ ሆነዋል.😊

  • @hikmuseid9007
    @hikmuseid9007 2 роки тому +1

    ልክነሽ ፈጡም ኧረሁላቼንም ተሞክረናል ብቻ አልሐምዱሊላል

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ 2 роки тому +1

    እኔ መቸም አሳሷሹኝ ሲጀምር ልጂ ይዞ እኝኳን በሱ ስም አልክም ካልፈለገ ጥርግይ ይበል

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 роки тому +2

    መካሪያቸውን ሳይሆን ሠዳቢያቸውን ነው የሚወዱት እኔማ አላህ ወንድሞቸንም ወላጆቸንም ይጠብቅልኝ ቤቴንም በስሜ ሰርተው አበጃጅተው ትርፍ ቦታ ለትርፍ ገዝተው የቤት እቃየን አሟልተው ነይ ምን ጎደለሽ ነይ ነይ የሚል ወላጆች ናቸው ያሉኝ

  • @ሂክማሙሀመድ-ሠ4ኀ
    @ሂክማሙሀመድ-ሠ4ኀ 2 роки тому +4

    አላህ ይድረሥልሽ እህት የልፍትሽን ዉጤት አላህ በጅሽ ያድርግልሽ ያረብ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 роки тому

      ሂክሙየ ደምሪኝ ውዴ

  • @Tube-yg9dp
    @Tube-yg9dp 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ፋጦ እንዴትናችሁ ቤተሰብ አይዞሽ በርቺ ማወርዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት ።እዉነትነዉ የአረብ ሰልባጅ አንፈልግም ነዉ የሚሉት ።ትክክልነሽ እህቴ

  • @yjjyuu864
    @yjjyuu864 2 роки тому +1

    የኔጨዎመሻአላህ የሴት ታታሪጉበዝ አላህኢማንን ስብርን ይጨምርልሺ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 роки тому +2

    የኔ ማር ፈጣሪ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc 2 роки тому +1

    እናትሽ እናቴን ትመስላለች ወላሂ ቁጭ እሱዋን ነው ምትመስለው ያኔ ውድ አብሽር እናትሽን አደራ እንደኔም አባት የለሽም እንደኔም የመጀመራ ትደርሽ አልተሳካም እና ከንቺ በትንሽ ቀን ቡዙ ነገር ተምሬያለሁ በርቺ በቸልሽ አቅም እናትሽን ጠብቅ የሱዋ ዱዓ ጥሩ ባል አላህ ይሰጥሻል እንሻ አላህ እኔም ሀገር ከገባው እንደአንቺ እናቴ ገ ትንሽ እዝናናለዋ እዛ ሆኜ ነው ባል ምመርጠው

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому

      የኔጸውድድድድ የሰው አምሳሉ አይጠፋም አላህ ይጠብቅልሽ😍😍

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 2 роки тому

    ትክክል ነሽ ግን በራሳችን ሲደርስ ብቻ ሆነ የሚገባን

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 2 роки тому +6

    ጥሩ ትምህርትነው ቀጥይበት እህቴ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +1

    ፋጡማየ ጥሩ መልክት ነው የምታሥተላልፊው በርች እህት
    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይሥጠወት

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍጡማ. እናትሽን እረጀም እድሜ ይስጥልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому

      አሚንንንንን የኔ ውድ 🤲🤲🤲🤲😘😘😘

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህት ለናትሺ እድሜና ጤና ይስጥልሺ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 роки тому

    ማሻአላህ ምክሮችሽ ተመችተውኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @seada996
    @seada996 Рік тому

    ይሆምክር ለኔነው ጥሩምክርነውማሬ እኔላይየደረሰነው ውዴትልቅትምርትነው አድናቂሽነኝ በርች

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 2 роки тому +1

    እኔስ ለባሌ ብር አልክም ከፈለገ ገደል ይግባ ለምን ብየ ከትዳሬም ከብሬም ውጭ የምሆን ብሬን ይዠ ሀገሬ እገባለሁ እሱም እየሠራ ባይለወጥ እንኳ እራሱን ይቻል ሀገሬ ገብቸ ተመካክረን መኖር ከቻልን ኸይር ካልሆነም ገንዘቤን ይዠ ገለል ነው ማን ሞኝ አለ

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 Рік тому

      አወ ማር የኛን ድካም የሚያዉቀዉየፈጠረንአንድአላህነዉ😭😭😭የሰዉቤትቢያምሽአተኝቢደክምሽአይታረፍ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Рік тому

      @@mekamohammed7556 ትክክል

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 роки тому +1

    አይዞሽ ልብያለውልብይኑረው

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 2 роки тому

    ሰብአረኩ፣እማማን፣ለማየትስል፣አችም፣ቁጥብነሽ፣ማሻአላህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 роки тому +4

    ጥሩ ትምርት ነው ባል ያላችሁ ንቁ

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ 2 роки тому

    አይ እማማዋ እናተን ዘመዶቻችንን ብንሰማ መች ከዚህጉድ እንደርስ ነበር

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +5

    አህሌን ፋፊ👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰bewunet bexam xenkara set nesh demo goremsa lij alesh tadilesh videochishn begugut new yemixebikew ine mikirsh libe gebtuan

  • @MAH-fx8cj
    @MAH-fx8cj 2 роки тому

    ሰላም እህት በግል እፈልግሻለሁ እኔም ያች አጋጢሚ ስለ አጋጠመኝ ከቻልሽ በግል አዋሪኝ

  • @lubabadubai8975
    @lubabadubai8975 2 роки тому +2

    የሰው ወሬ አትስሚያቸው በርች ዝበያቸው

  • @ሶፍያቢንትሀሠን
    @ሶፍያቢንትሀሠን 2 роки тому

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል እህቴ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 роки тому +3

    እህቴ አላህ ሀቅሸን ይመልሰልሸ
    እኔ ሰንት የሆንኩለት #ወንዲሜ አላቅሸም አለኝ 💔😭ከብሩ ይልቅ ክደቱ ከበደኝ
    አልሃምዱሊላህ አሁን ከሱተሸየ መገኘት ሰላለብኝ አሁን 400.000ቦታ ገዝቸ ቤት አሰራለሁ ያልኩ ነው
    ሀቂቃ ሰው መሬት ቢሆንልኝ ራሡ አላምንም ኡፈፈፈፈ💔😭

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому

      አይዞሽ የንኔ ውድ ከባድ ነው ብቻ ኡእእ

    • @rabiaseid2385
      @rabiaseid2385 2 роки тому +1

      @@Tube-ko1lj በዱአሸ አሰቢኝ ሁቢ ሰሙ ሁሉ ሲነሳ የማሰበው ሌላ ነው ቅጥል ነው ያርገኝ ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ይወደኛል እንኳንም ሰደት ሆኘ ቁርጤን ያወኩ ኢትዮጵያ ብሆን ብዙችግር ይፈጠር ነበር አሁንም ከልብሸ ዱአ አዲርጊልኝ በውሰጤ የማሰበውን መጥፎ ነገር አላህ እንዳሰተወኝ 💔😭

    • @Zainab-ne8ro
      @Zainab-ne8ro 2 роки тому

      @@rabiaseid2385 እብሽሪልዝኛ የኔ ውድ ሁልም ያልፍል

  • @ltube3110
    @ltube3110 2 роки тому

    ገና ዛሬ ሳይሽ ግን የተናገርሻቼው ሁሉ የኔን አቁዋም ነው እኔም በአላማ ነው እስካሁን ያለሁት አልሀምዱሊላህ ባጭር ግዜ ተቀዬርኩኝ ትንሽ ነው የቀረኝ አንድ አመት ጨምሬ ሰርቼ ወደ ሀገር ነው እንጂ ስዴት ያተረፍነው በሽታ ድካም ብስጭት ኪሳራ ብቻ ነው እና እህቶቼ ገንዘባችሁን አንድም ነገር አትግዙ እዚህ ሀገር የምንገዛው ብራንድ ልብስም ይሁን ሌላ ነገር ኢትዮጲያ የሰልባጅንም ያክል ቦታ የለውም እዛው መግዛት ነው የሚሻለው ወላህ ምን ሊሰራ አንደኛ ፋሽኑ ያልፋል ኢትዮ ሲሄድ ከአንድ ብር ጀምሮ ለምሳሌ ለግል የሚያስፈልጉንን ነገሮች ብቻ እዬገዛን መቆጠብ ነው የሚያዋጣው ቤተሰብ ደግሞ ብር በቃኝ አይሉም እዚህ ብር የሚታፈስ ነው የሚመስላቼው እኛ የምንከፍለው ዋጋ አያስቡም እድሜአችንም የሚሄድ አይመስላቼው እና ቆመን ልናስብ ይገባናል

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ እህት ጡሩው ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal 2 роки тому

      ውዴ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 роки тому +1

    አሰላምዋሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰዉ ዝብሎነዉየሚወራዉ ምክርሽልክነዉ ማማየዝበያቸዉ

  • @الحمدلله-ر3ز6ذ
    @الحمدلله-ر3ز6ذ 2 роки тому +1

    ባለትዳሮች ቤትስትሠሩ በሁለታችሁም ስም መሆንአለበት

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 роки тому

    አህለን ወሣህለን ፋፊየ ማአሻአላህ በናትሽ ቤትፋብትን ብለሻአልአብሽሪ ሁሉም ሠላም ይሆናአል አይዞን

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 роки тому +1

    ማዘርየ ትክክል

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ገና ነዉ የሰማሁሽ ያገሬ ልጅ ነኝ

  • @hawahawa2371
    @hawahawa2371 Рік тому

    እናትሽንሰላምበይልን

  • @lulutube311
    @lulutube311 2 роки тому +1

    ያረብ ሀገር ሴቶች የኦላይን ማርኬት ሆነን መቅረታችን ያሳዝናል ወላሂ አብሺር

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому

    ብሎክ አልሽየኔዉድ🥰🥰🥰

  • @AAa-kt7nc
    @AAa-kt7nc 2 роки тому

    እህቴ የሽምግልና ቀጠሮሽን እድ እራሴ ቀጠሮ ነው እየጠበኩ ያለሁት ምን ይወሰንልሽ ይሆን ያች አይነት ሂወት ላይ ነኝ ማማየ አላህ ይቀዝሽ

  • @hayuyatosawa6588
    @hayuyatosawa6588 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ጥሩም ምክር ነው የምታሰተላልፈው

  • @አሚ-ቸ4ከ
    @አሚ-ቸ4ከ 2 роки тому +1

    እህቴ ለምክርሽ አመሠግናለሁ 11አመቴ ልብስ መግዛት አሎድም

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 роки тому

    ወላሂ ልክ ነሽ ፋጡማየ 😢አይ የኛ ነገር ልፋት ብቻ አይይይይ አላህየ ይወከለን 😢😢😭

  • @tube96779
    @tube96779 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውው ከመዘር ጋእንዴት ደስ ይላል ተድለሽ ፋጡሜ ለናቶች እረጅም እድሜና ጤና

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому

      አሚንንንንንን እህቴ 🤲👈😘😘😘😘

  • @tamrimohamed1008
    @tamrimohamed1008 2 роки тому +1

    ልክ ነሽ እኔ እራሱ እንድ በርሜልና አንድ እሮቶ ልኬ ምንም ልብስ የለሽም ላሌ ግዢ ይሄ አለበስም አሉኝ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 роки тому

      የኔ ማር አሳቅሽኝ አብሽሪ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 роки тому

      @@semiethiotub ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 2 роки тому +1

    አላህን ፊሪ ዱበርቲ የሚባል ነገር የለም
    በዲነል ኢስላም ከሽርክ አውጫት እናትሽን እህቴ

  • @ተሥፈኛነኝ
    @ተሥፈኛነኝ 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህት

  • @ameenaalzaabi7649
    @ameenaalzaabi7649 2 роки тому +1

    እህትደስትይኝአለሺእኔያችአይናትአጋጥሞኛል

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому

    የአጎቴልጁ አለች ባልዋን አታቀዉም በአካልበስልክነዉ😂"አይ ሳልወድልሳቅ እንጁ እና እሱ ቦታላይ ምንየመሰለ ቤትሸርታለች ግን ስምየለ በሱነዉ ቤቱ በሱነዉ እና😂"አሁንም ትልካለች ቤትዉን እያስተካከለችነዉ ግንፈርቸለታለሁ አሁ31 32መት ይሆናታል እርምዋም ሂደ ሂጁ አላታለሁ አሰማም ጨንቆኛል አቶዋት እራሱ ባዮወዳት የሚል ስጋት አለኝ ወላሂ እሱስቤቱን ይዞል በዚህ በፊልተር እየተነሳች ትልክለታለች በአካል ሊላ በፎቶሊላ አይይይይ አልናገራት ደሞ የስንት የስንት ተናሽዋ ነኝ ትቆጣኛለች😭

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 2 роки тому +1

    የኔ ናት እህህ

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 2 роки тому +1

    ማነው በዝች ልጅ ምክር የተለወጠ እደኔ አላህ ያሠብሽው ይሙላልሽ የኔ ቅን መካሪ ወላሂ ከልቤ ነው የምወድሽ ምክርሽን ሥሠማ ሀገር ገብቸ የቸገረኝ መሥሎኝ ነው የማዳምጥሽ ከልብ ኑሪልኝ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому +1

      አሚንንንን የኔ ልዪ😘😘😘😘😘👈👈

    • @kram2502
      @kram2502 2 роки тому +1

      እኔ እራሱ በጣም ነው የተቀየርኩት ምክንያቱም እሷ በቦታው ሁና ስለሆነ የምነግረን ለካ እንድህም አለደ እያልኩ ያስረዘምኩትን እጀን ሰብስቤለሁ

  • @seadatube9077
    @seadatube9077 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ፋጡሜ እስኪ ቁጥስሽን ላኪልኝ እኔም በቅረቡ ሀገረ እገባለሁ ላገኚሽ እፈልጋለሁ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj  2 роки тому

      እሽ እንገናኛለን የኔ ውድ😍😍😍

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 2 роки тому

    እማማን፣ወድጃቸዋለሁ

  • @aminahananyotob
    @aminahananyotob 2 роки тому +1

    ኡነትሽነው

  • @ሉባበነኝተሰተኛዋ
    @ሉባበነኝተሰተኛዋ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለንፈጡማየ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    አረ የማንንም ወሬ አትስሚ ዝበያቸው ፋጡማየ

  • @fatummhussain2982
    @fatummhussain2982 2 роки тому

    ምክርሺ ሳህ ጥሩ

  • @ሐድራዩቱብ
    @ሐድራዩቱብ 2 роки тому +1

    የኔ ውደ እማየ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ👍👍👍🌹🌹🌹🌹😘😘😘

  • @MariMari-gd5rk
    @MariMari-gd5rk Рік тому

    ጥሩ ትምህርት ነው በርችልን

  • @nasardubai2117
    @nasardubai2117 Рік тому

    በርች የኔዉድ❤

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 2 роки тому +1

    Weyi emama yeewuti zemdena chewu

  • @rehma.you.tube.741
    @rehma.you.tube.741 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ በርቺ

  • @zenatmama8018
    @zenatmama8018 2 роки тому +1

    አብሽሪእህት

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 2 роки тому

    የኔ እናት ዉነትሽነዉ እናት እኳ ልዬ ናት

  • @ahlmsa7819
    @ahlmsa7819 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @222dtuhxzs
    @222dtuhxzs 2 роки тому

    as wr wb ፋፊየ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማዘራችንንም እረጅም እድሜ አላህ ይሥጥልን ሥሚማ ማሬ እኔ ቤት ሠርቼ ጅብሠም ይቀረዋል የቤት እቃ ምናምን አሁን ላሠራ እቃውንም ልገዛና አሟልቼ ልምጣ ወይሥ እቃ በምገዛበት ጅብሥም በማሠራበት ብር ቦታ ልግዛና ሥመጣ ለራሤ ልገዛዛ እኔ ሥደት ደክሞኛል ቤተሠብ ጅብሠም ጀምሩ ብላቸው አመት ድረሥ አያልቅም ይሄ ቀረው ይሄ ሢሉ እኔ ደሞ ደክሞኛል ትንሽ ሠርቼ መሄድነው የምፈልገው ምክር ሥጭኝ ውዴ

    • @ltube3110
      @ltube3110 2 роки тому

      ቦታ ካገኘሽ ግዢበት ብሩን እዚህ እቃ አትግዢ ውዴ የሚላክበት እዛ ያለው ቀረጥ አንድ ቤት ይሰራል እና ምንም አትግዢ እዚህ እዛው ያለሽን ባቅምሽ ትገዢዋለሽ ቤተሰብ ብር አይበቃቼውም እድሜልክ ብንሰራም የኔ ቤተሰቦች ዜግነትሽን ቀይሪ እንጂ ወደዚህ ምን ልትሰሪ ፊትሽን እንዳትዞሪ ብለውኛል እነሱ ስላሉኝ አልቀርም ከመሄድ ሰልችቶኛል ስደት የፈለገ መቶ ይቅመሰው እንጂ በቃኝ

    • @222dtuhxzs
      @222dtuhxzs 2 роки тому +1

      @@ltube3110 እሽ የኔ ማር ወላሂ እኔ ምርርነው ያለኝ ከኔ ወዳ የሠራ 5አድቀን ኢጃዛ ሣልወጣ ገጠር ውሥጥ ወልኬ እሥኪቀየር ክሠል መሥየነው የምሠራው ግን እነሠም እኔ እደላኩት ብር አልተቀየሩም እኔም ልቤን ውቃት እየተሠማኝነው

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 2 роки тому +1

    በትክክል

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 2 роки тому

    አሚን

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 2 роки тому

    አሚንንንንን

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 роки тому +1

    አብሽሪ ፍፊየ

  • @ኸዉላ
    @ኸዉላ 2 роки тому +1

    ፋፊ በርች የኔ መልካም ዴምሪኝ እኔንም

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 2 роки тому

      በቅንነት እንደማመር እህቴ

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 2 роки тому

    ማሬ

  • @maymoonama3375
    @maymoonama3375 2 роки тому

    እህት በአላህ በውሥጥ አዋሪኝ

  • @kalokalo8035
    @kalokalo8035 2 роки тому +1

    Kkkkkkkk🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹❤❤🍎

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 2 роки тому

    አብሸረ

  • @የባቦዋቅመምYouTube
    @የባቦዋቅመምYouTube 2 роки тому

    አብሽሪ በርቺ እህት እንደማመር ዉዶቸ

  • @taferemam5118
    @taferemam5118 2 роки тому +1

    ዝም በያቻው ለኔ አንቅተሽናል

  • @Hayat78
    @Hayat78 2 роки тому

    ሁቢደምሬኝ

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube 2 роки тому

    ሰላም እህት ።እነዛምድ

  • @ሪሀናዩቲብ
    @ሪሀናዩቲብ 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @tenaderjew2599
    @tenaderjew2599 2 роки тому +1

    😍😍👍🏾

  • @Hayat78
    @Hayat78 2 роки тому +1

    ምርጥወችየ ደምሩኝ

    • @ሐድራዩቱብ
      @ሐድራዩቱብ 2 роки тому

      ውደ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 2 роки тому

      ነይ በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለው

    • @ሐድራዩቱብ
      @ሐድራዩቱብ 2 роки тому

      @@Ztube2390 ውደእመልሳለሁ ደምሪኝ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 2 роки тому

      @@ሐድራዩቱብ ደምሬሻለው

    • @ሐድራዩቱብ
      @ሐድራዩቱብ 2 роки тому

      @@Ztube2390 ውደዋደምሪኝአድስነኝ

  • @አረጋሽወሎዩቲዮብ
    @አረጋሽወሎዩቲዮብ 2 роки тому

    "ሀደ

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 2 роки тому

    ሥራ የፈቱ ነገሮኞች ናቸዉ ማሬ ዝም በያቸዉ

  • @emayoutube65Ema
    @emayoutube65Ema 2 роки тому

    እረ ዝም በያችው ውድ እንዚህ የወሬ ሱሲ ያለባቸው ስዎች ናችው የኔ ውድ

  • @ሪሀናዩቲብ
    @ሪሀናዩቲብ 2 роки тому

    ሰብ መልሽ ፋጦ