ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሰ፣ተጠመቀ፣ፍቅረ ኢየሱስ ተባለ::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 288

  • @mickyyimerb
    @mickyyimerb Рік тому +21

    እንኳን ደስ ያለን። ይህ በሰማይም በምድርም ትልቅ ደስታ ነዉ። ወገብህን ጠበቅ አድርግ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +53

    እልልልልልልልልስለ ማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ።ተዋህዶ እናት ናት እውነተኛ ናት መገዱም ጠባብነው😢😢 ወንድማችን እንኳን ወደ ቤቱ መጣህልን ያፅናህ❤❤❤❤ የጠፉት ይመልስልን

    • @amanielweldu6585
      @amanielweldu6585 Рік тому +1

      Amen amen amen ❤❤❤❤😊❤

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t Рік тому

      ከየት ነው ያገኘሽው ተዋህዶ እዉነት የሚለውን ከ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ .... ሳትሳደቢ ሳትራገሚ ለመመለስ ሞክሪ

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf Рік тому +1

      ለተጠራጣሪ መልስ የለውም አይገባውም ።በፀሎት አስብዋቸው መናፍቅ ሁሌም መጠራጠረነው ስራው። ተዋህዶ ሁሌም ቀጥተኛ እውነተኛነው🌼🌼🌼🌼🌼';:

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 Рік тому

      እሱድሮም ጌታ አን አያውቀውም ለእናአንተብሎነው የመጣው

  • @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ

    አሜን ተመስጌን እካን በሰላም መጣህ አሁን በምነቱ አጽቶ ያቆይህ እስከመጨረሻዉ የወጡትም በሰላም ያምጣቸዉ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +19

    እደዉ እኮ መመረጥ ነዉ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤ ለዘላለም ትኑር አየ ደስታዉ ነፍስህን ይማረዉ😭⛪🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ

    ፍቅረ ኢየሱስ እንኳን ወደ ቀደመችው እምነትህ በሰላም ተሠለስክ በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ያፅናህ

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Рік тому +16

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወድሞቼ በሙሉ ፈጣሪ ቅድስት ሀገራችን ሰላምን ይመልስላት🤲🤲🤲

  • @ግምጃቤትማርያም
    @ግምጃቤትማርያም Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ቢንያም በትክክል ቤተክርስቲያናችንን አውቀሀታል ለካዱት ልቦና ይስጣቸው

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +1

    ዶክተረ ወዳጅነህንም ሰለእምየ ኦሮቶዶክሰ ሰለአቶ በንያም ይመሰክራል አንድ ቀን እንደሚመለሰ አምናለው ክብረ ምሰጋና ለሱ ይሁን 👏

  • @samsathirteen2916
    @samsathirteen2916 Рік тому +19

    ፍቅረ ኢየሱስ እንኳን የክርስቶስ አካል በሆነችው ቅድስት በተክርስትያን ማጣህ በቤቱ ያጽናክ❤❤❤

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Рік тому

    እግዚሐብሔር ይመስገን እግዚሐብሔር ይመስገን ደስ ይላል የተሰሳተ መንገድ ላይ ያሉትንም ልቦናቸውን ይመልሰን።

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም ቅድስት ስላሴ ።ዝም ያለ ይመስለናል እንጂ አለው ነገር ይሄው ያስነሳል የዘመኑን ሳኦል ቅዱስ ጳውሎስ ብሎ ታርክን ልቀይር ።ፍቅረ እየሱስ በርታ ፍፃሜህን ያሳምረው።

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልእግዝአብሄር ሥሙ የተመሠገነ ይሆን በቤቱ ያፅናህ እንኳንም ወደ ትክክለኛለው እምነት መጣህ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому

    እልልልልልል በጣም ደሰ ይላል እጅግ በጣም የመወደውና የማከብረው በቤቱ ያፀናህ 👏👏👏👏👏👏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +8

    ወይኔ በደስታ ፍነደኩኝ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @mb74091
    @mb74091 Рік тому +1

    Easy Easy egziabhaeir yitebikachiuwhu

  • @Osčř-s3l
    @Osčř-s3l 11 місяців тому

    እትዮጵያ የፍቅር ሃገር ነች ግን ማርያምን የእትዮጵያን ጠላት ቆምጬ🐴🐴🐴ነዉ፡።❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚 💊💊💊💊💊💊💊💊💊

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 11 місяців тому +1

    ማንም ይህድ ችግር የለውም ሄዶ አለም ሰልችቶት ይመለሳል!! ነገር ግን ጴንጤ ህይወት ነው

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Рік тому

    እልልልል እንኩአን ተመልስክ ወድማችን ጠላት ይቃጠል

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Рік тому +4

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለሁሉም ነገር ክበር ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdig6135
    @mekdig6135 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @trengogetachew1173
    @trengogetachew1173 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወደእውነተኛዋ ተዋህዶ ሰለተመለስክ ያለነው እንድፀና የኤዱትም እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይረዳን🙏ቀጣይ ዶክተር ወዳጄነህ እንጠብቃለን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ይመሰገን ተመስገን እንኳን በደናመጣቸሁ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም እግዚአብሔር አምላኬ ይመሰገን ❤❤❤

  • @Feven-sf6yf
    @Feven-sf6yf Рік тому

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይህን ለደረገ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኝ እጁዋን፣ ሠይፉዋን ወደቤቱዋ አመጣች! ይሄ የእግዚአብሄር ስራ ነው አትጠራጠሩ! በዚህ ወቅት ቤተክርስቲያን በሁሉም አቅጣጫ በምትጠቃበት ዘመን እግዚአብሄር የራሱን ስራ ሲሰራ እንዲህ ነው! ታላቅ ታላቅ ደስታ ነው! ፍቅረ እየሱስ ሰይፈ ተዋህዶ!!!

  • @REVIVALSCHOOL-r2x
    @REVIVALSCHOOL-r2x 2 місяці тому

    ቤተ ክርስቲያን ምንም አላረገችም ግን ትኩረቷን ወደ ኢየሱስ ብትመለስ ❤❤❤❤

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj Рік тому

    አምላኬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ታዳ ያለው ሁሌም አመሰግናለሁ ከብር ይግባው ለደንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @derefer6509
    @derefer6509 11 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል መመለስ ግን ከታች ያለዉ የእግዚአብሔር ቃል በልቡ ዉስጥ ከተፈጸመ ልክ ነዉ። ለሁሉም ሰዉ ይሰራል “አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥7

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል አቤት ሰወዳችሁ ቃል ህይት ያማል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤️🙏

  • @ትግሥትታደሰ
    @ትግሥትታደሰ Рік тому

    በእውነት.አቶቢኒ.እውነተኛውን.ቀጥተኛዋን.አናት.የሆነችውን.ተዋህዶ.በመመለስህ.እግዚኣብሔር.ይመስገን.አሜን

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 Рік тому +2

    እንኳን ድህና መጡ መምህራችን በኩረ ሰባኬያን ምህረተ አብዬ።

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AlmiAlmi-v8t
    @AlmiAlmi-v8t Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ

  • @merongirma567
    @merongirma567 Рік тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ማርያም ክብርሽ ከፍ ይበል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almaztaye9590
    @almaztaye9590 Рік тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @wogenedeme
    @wogenedeme Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ያጽናህ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому

    እልልልልልልል. አንተ እውነትኛ ስው ነህ ስወዳህ. እስክ ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥችው

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 Рік тому

    እ/ር ይመስገን እእእእእእእአ ሌሎቹንም እዲዚ ይፈቀድላቸው እእእእእእእእእእእእእእእእእእ

  • @user-ho6ui6nk7b
    @user-ho6ui6nk7b Рік тому

    Betam des yilal! Egziabher enkuan lezih abekah! Leloch wegenochachininim Egziabher lezih edil yabikachew! Amen!Amen!Amen!

  • @Israel9563
    @Israel9563 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ሁሉንም ይመልስልን😢😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому

    እውነት እኔም ፓስተር ቢኒያም. ሁሌም ተክታትይ ነኝ ስለ እመቤቴችን ያለው ፍቅር. በጣም ደስ ይላኝ ናበር

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምር ።

  • @MillionfikreselassieKets-zp7nu
    @MillionfikreselassieKets-zp7nu Рік тому +26

    ፕሮቴስታንት የሆናችሁ ለመሆን ጫፍ ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በቀና ልቡና ሆናችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያንን መርምሯት እወቋት ሁሌም በቅንነት ለመረመረ ፈጣሪም ይረዳል አስተዋይ ልቡናን ይስጠን

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t Рік тому

      ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ካሳየሽኝ ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለው ... መርምሬ ስላጣሁት ነው

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 Рік тому

      ​@@ketty-x7tYekwyerewun pastor teykw

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t Рік тому +1

      @yohanistadese8166 መፅሀፍ ቅዱስ አንድ አማለጅ አለ እርሱም እየሱስ ነው ካለ ሌላ አማላጅ የለም ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው ....ባንተ አባባል ሰይጣን አያማልድም የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስለሌላ ሰይጣን ያማልዳል ማለት ነው እያልክ ነው። ይሄ አውቆ ድንዝዝና ይባላል .... ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ሳይኖር ታማልዳለች የምትሉት ከየት አምጥታቹ እንደሆ አሳየንና ዛሬውኑ አጠመቃለሁ .... አለም ላይ 8 billion ሰዉ አለ የሁሉም ሰዉ ስም ግን እየተጠቀሰ አያማልዱም የሚል ጥቅስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም ይሄ በጣም ግልፅ ነው መልሱን መመለስ ካቃተህ ችግር የለውም

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 Рік тому

      ​@@ketty-x7tበትክክልእህቴ/ወይሰወንድሜተባረክልኝ/ተባረኪኢየሱስጌታነው።

    • @highlights6231
      @highlights6231 11 місяців тому

      ​@@ketty-x7tteks?

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @AbrahamAlemu-z8o
    @AbrahamAlemu-z8o 11 місяців тому +1

    JESUS IS LOVE YOU!!!!! JESUS IS ENOUGH FOR EVER ,he true,way and life!!!!!

  • @HanaAsefa-t8j
    @HanaAsefa-t8j Рік тому +3

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ተመስገን ጌታ ሞልቷል ጎዶሎዬ ባአለም የጠፍቱን እህቶቻችንን ወንድሞቻችንን ይመልስልን ምክናያቱም እግዚአብሔር አምላክ አንድም ነብስ ብሆንም አንዳጠፉብት አይፈልግም አሁንም የእግዚአብሔር ታላቅነት እንመሰክራለን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ቅድስት ኦርቶዶክስ በእግዚአብሔር ጥበቃ ስር ነች❤❤❤

  • @maranata1484
    @maranata1484 11 місяців тому

    አቤቱ መጨረሻዬን አደራ በቤትህ ይሁን። ይህንንም ሰው አሰበው

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤

  • @senayitketema9183
    @senayitketema9183 Рік тому

    እልልልልልልል❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💚💛❤🙏
    መጨረሻህን ያሳምርልህ። ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ለገለፀለት እውነት ለገባው መመረጥ መባረክ ነው።
    እንኳንም እግዚአብሔር በትክክል በእውነት ወደሚመለክበት መለስህ የቅዱሳኑ በረከት ምልጃ ይብዛልህ።🙏🙏🙏

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 Рік тому

    Eyesus kiristos wedalebat kebad ma ibel wedemianawitat wede anditua k idisit bete chiristian Enquan dehina metah wendmachin. May my God will give you great blessed time our Mothra Mother of God be with you all Saints and the angels also be wi th you.

  • @firhiwatdejena1193
    @firhiwatdejena1193 Рік тому

    Egzhbher yemsgen enqun kidbelos srat tefta kidst dengel marym bhiwat be mnged tekdmle ❤❤

  • @LemlemAga
    @LemlemAga Рік тому

    Silehulum nger e/r yimsgen wedimachin fikir eysus enkuwan wde ewuntgnawa tewahido mtahilin❤❤❤

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ ቀሪዎቹንም ልቦና ስጣቼው

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Рік тому +1

    Egziabhear Amlak Yemesgen 👏👏👏

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    አሜን ተመስጌን❤❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ቢኒየ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Рік тому

    የምህረት አምላክ እኳን በምህረት እጁ ጎበኘህ የውነትም ይወድሐል ሌሎችም ወድም እህቶቻችን ልቦናቸው ይመልስልን ተመስገን❤❤❤

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ግን እነዚህ መናፍቆች ከኦርቶዶክስ እራስ ለምን አይወርዱም ☹️ አንፈልግም ብለዉ ሂደዉ 24 ሰአት ስለኛ ነው ሚጮሁት የራሳችዉ የሆነ ምንም የላቸዉም የሐሰተኛዉ እየሱስ ተከታዮች ልቦና ይስጣችሁ 🤲 ቢንያም ወንድማችን እንኳን ደህና ወደ እናት ቤተክርስቲያንክ መጣህልን በቤቱ ያፅናችሁ ከነ ቤተሰቦችህ 🤲🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም በሰላም ተመለሱ❤❤❤

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Рік тому +1

    ኧረእውነት ሁሌም ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቢኒ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb9796 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ተመለስከልን❤❤❤❤❤

  • @brookhailu6646
    @brookhailu6646 Рік тому

    በቤቱ ያቆይህ ተባረክ

  • @ועח
    @ועח Рік тому

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @mb74091
    @mb74091 Рік тому

    Temesgen egziabhaeir yitebikachihu yitebiken

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob Рік тому

    igzabher yimsgen elelelelelelele orthodoxs tewahedo lezlalem tenur ❤❤❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Рік тому

    ላተ የረዳህ አምላክ ሌሎችም ልቦና ይስጣቸው😢

  • @ኣደ-ጎይታ
    @ኣደ-ጎይታ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ

    ደስታ.ወደርየለዉም.እምገባበትጠፍቶኞል.የምሰማዉነገርእዉነትነዉበሉኝ.

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk Рік тому

    Wow thank you I'm proud orthodox

  • @titik1349
    @titik1349 Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልወንድሜ እንኩዋንም በሰላም ወደእናት ቤተክርስቲያንመጣህ

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Рік тому

    እልልልልልል 👏👏👏ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን💒🤲🙏🙏🙏

  • @tifit589
    @tifit589 Рік тому

    እእእእእእእእእእልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 11 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaul Рік тому

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚገልጥ ትውልድ ይፍጠርላት

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 Рік тому

    ተመስገን አምላኬ ምን ይሳንሀል

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ፈ7ከ

    ዛሬም ተመስገን አምላክሆይ ወድማችኘን በቤቱ ያፂናህ

  • @LidetaMariam217
    @LidetaMariam217 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደህና መጣህ

  • @BosenaGashu
    @BosenaGashu Рік тому

    እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @Jesusislord36
    @Jesusislord36 Рік тому

    መፃፍ ቅዱስን አንብቦ የተረዳ ጴንጤ
    መፃፍ ቅዱስን ስመው ብቻ ሚሳለሙ ኦርቶዶክስ
    ጌታ ይወዳቹአል
    “እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።”
    - ኢሳይያስ 42፥8

  • @jery3457
    @jery3457 Рік тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @NigatMahider
    @NigatMahider Рік тому

    እልልልል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ amilak yimesgen

  • @tigstseyum946
    @tigstseyum946 11 місяців тому

    እየሱስ መንገድ እዉነት ነዉ ወንድሜ ፓስተር ቢንያም ሰባት እጥፍ እሳት እሳት እንዳገኘህ አዉቀሀል እየሱስ ብቻዉን አምላክ ነዉ እቺ ምድር መፍትሄዋ እየሱስ ነዉ ወንጌል ይቀጥላል

  • @abel2933
    @abel2933 Рік тому

    እግዝአብሔር ይመስገን።

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ስላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን

  • @HegvsdgdgHevdvddg
    @HegvsdgdgHevdvddg Рік тому

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fhddfhad4800
    @fhddfhad4800 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል በጣም ደስስስስ ይለል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genayal4277
    @genayal4277 Рік тому

    እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Рік тому

    Wow des ylal endesachew yale beleh yemiyawek Awkot yemimeles menmen yabzalen desssss ylal ❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰🥰እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን የድግል ማርያም ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤