ፊንጫ ሀቤራ፤ የዌብ ሸለቆ ተአምር። ባሌ ባለ ብዙ ዓለም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 5 днів тому +2

    ሁልጊዜ ነው ያንተን ፕሮግራም የምከታተለው ደስ ይላል ለውጪ አገር ዜጎች በእንግሊዝኛ ሰብታይትል ብታደርግበት የበለጠ ለአገራችን ቱሪዝም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን አውቀው ይመጣሉ አመሰግናለው በርቱ ❤❤❤

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 5 днів тому +2

    ሔኖክ እናመሰግናለን ቦታው በጣም ያምራል አንድ ሁለት ግዜ በአካል አይቼዋለሁ ሺህ ጊዜ ቢያዩት አይጠገብም ውበትን የምታይበት ውብ ቦታ ነው ለማንኛውም የዲንሾን ቆሎ እንዳትረሳ

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 5 днів тому +1

    የብዙ የሚያስደንቁኝ ሰዎችን ህይወት አያለው ይገርመኛል የፈጣሪን የሰው ልጅ ህይወት ላይ እንዴት ነው የሚሰራውም ብዬ ተደንቄ አውቃለው......በአንተ እና ኢትዮጵያ ምድር ላይ በምታደርገው ጉዞ ግን የእውነት እቀናለሁ የምርርር የሚያስቀና ህይወት ነው የምትኖረው ......ብዙዙዙ ብልህ ደስ ይለኛል ብዙ ብጠይቅህ ብዙ ስለሀገሬ የገባህን ብትነግረኝ ብቻ ብዙ ነገር...........

  • @Abu-Ade
    @Abu-Ade 4 дні тому +1

    Bale lovely Paradise on earth

  • @1hagerachin
    @1hagerachin День тому

    Oooouufffff, I miss the motherland. Long live hagerachin

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 4 дні тому

    Enamesegnalen bro berta gobez

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 4 дні тому +1

    The waterfall is not so big, but its position on an open ground makes it very attractive for expanding the pool into a great swimming pool.

  • @Mk-hq2gc
    @Mk-hq2gc День тому

    Sile nechu sew axaqisachu kalawerachu ayihonachum.

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 години тому

    ውብ ሀገሪ ይህ ሁሉ ሀብት እያለን ብዘር ቆጥ ውስጥ ገብተን እርስ በእርሳችን እንገዳደላለን ሁለነገር ያለሽ ሀሪ ለምን የምትይን ይመስለኛል ደንገዩ እፅዋቱ የሚወቅስን ይመስለኛል እውቀት የለንም ያለንም ብንሆን አንስራም ዘርኞች ሆነን ውይም የኒ ዘር ይበልጣል እያልን የራሳችን የሆነው ነገ ስናጠፍ እንገኛለን እረ ስንቱ በጠቅላላ እናሳዝናለን ባለን ሀብት መጠቀም የማንችል ህዝቦች ነን የምስራውንም እንዳይስራ የሚስራውን የምንተች ዋጋ የሊለን ስዎችም አለን